Ethiopia - ፖለቲከኞቹ ከእውነታው አፈግፍገዋል | ልዩ መልክተኛው አላወቁ ይሆን?
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ค. 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
አዳንድ ግዜ እውነት ትዘግባላቹ ማለት ነው
አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ ይላል የአገሬ ሰው።የጎሳ ፖለቲካ እሰካለ ድረስ በኢትዮጵያ ምንም አይመጣም ወይም አሰራም።
ትክክል!
ታማኒነት ይሁን አይሆን መራራ ፓርቲያቸው እንዳይወዳደር አስወጥተው የለ የኦነጉ በምርጫው አምኖ አባላቸው ሚኒስትር ሆነው እየሠሩ ነው
ታማኒነት ያለው ምርጫ ይካሄድ ተባለ ለመሆኑ አሁን ስልጣንኑ ላይ ያሉት እነሱ ቢሆኑ ኖሮ ይህን ጥያቄ ያነሱ ነበር ወይ? እንደው ተናገሩ ለመባል ነው እንጅ ከብሔርተኝነት አስተሳሰብ ወጥተው አገራዊ አስተሳሰብ እስካልኖራቸው ጊዜ ኢ/ያ ውስጥ ምንም ለውጥ አይመጣም።
Yetemarew jilanfo Merara gudina.inkuan Lijih alhonku abid nbr
ቅድሚያ፡ለኢትዮጵያ፡አንድነት፡ሁችንም፡መጨነቅ፡ይገባናል፡የተረጋጋች፡ኢትዮጵያን፡ማየት፡ነው፡ምኞቴ፡ሰላም፡ለሀገሬ፡
Ye oromo polotikan ye beher polotika tilallachiwu ye amahara polotikagnochin dagamo ye itopoya polotika tilallachiwu, wushat ayisachachihum.
ህሉም የኢትዮጵያ ፖሎቲከኛች የወሬ ቆት ስብስብ ናቸው !!!! ሆነውም ያልፋሉ ! የማዝነው ግን ? ከዚህ ከምሲኪን ወገኔ አብራክ ወተው , ለምስኪኑ ወገናቸው ማስብ አለማላቸው ነው::
አሜሪካ በአማራ ህዝብ ላይ ይህን የመሰለ ደቫ ለምን እንደፈለገች አልገባኝም ግን ምእራባዊያን የአናሳ ግሩፕ ወድስልጣን በማምጣት እንደፈለገች ለማሽከርከር ከሆነ አይሰራም!
They hate amhara so much
You can read ሳጥነኤል ጎል በኢትዮጵያ and you will get it man
Stop your cheap propaganda against Oromo struggle