Yohanes Sisay "ኢየሱስን እዘምራለው" EYESUSEN EZEMERALEW new Ethiopian Gospel Song 2021/2013

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 174

  • @na迪
    @na迪 3 ปีที่แล้ว +78

    የዘላለም ደስታዬ ነህ
    የዘላለም እረፍቴ ነህ
    ባንተ ደስታ ሆነልኝ መልካም ነህ
    ባንተ እረፍት ሆነልኝ መልካም ነህ
    ባንተ ሰላም ሆነልኝ መልካም ነህ🙌🙌🙌
    እንዴት እረሳለሁ ያለፈውን ሁሉ
    አስታውሰዋለሁ በረሀ ሀሩሩን
    ከየት እንዳነሳኸኝ መቼም አረሳውም
    ታሪኬ ብዙ ነው ብናገር አያልቅም 😭🙌
    ዛሬ ደግሞ አልፎ በመልካምነትህ
    ይኸው ዘምራለው አምሮብኝ በቤትህ
    እድሉን ካገኘው ፀጋህ ከበዛልኝ
    ገና እዘምራለሁ ጌታ ክበርልኝ
    ገና እዘምራለሁ ጌታ ክበርልኝ
    የኔ መልካም መልካም ነህ መልካም ነህ
    የኔ መልካም መልካም ነህ መልካም ብቻ😭😭😭
    መች ይመስል ነበር እንደዚህ የሚሆን
    ክንድህ ባትረዳኝ ከእኔ ጋር ባትሆን
    እኔ ያላመሰገንኩ ማን ሊዘምርልህ
    እየሱስ እላለሁ በቀረኝ ዘመን
    እየሱስን እዘምራለሁ
    መልካምነትህን ለአለም አወራለሁ
    መድኃኒቴ እወድሃለሁ
    መልካምነትህን በአይኔ አይቻለሁ/X2
    የኔ መልካም መልካም ነህ መልካም ነህ
    የኔ መልካም መልካም ነህ መልካም ብቻ😭😭😭
    so amazing jonnye 😭😭😭 may God bless u.

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 ปีที่แล้ว +80

    ኡኡኡኡኡኡኡ ..... የኔ ውዶች እንዴት እነደሚባርክ 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏 ተባረኩልኝ ነፍሴን አፈሰሳቹዋት ተባረኩልኝ 🥰🙌🙌🙏🙏🎻🥁🎹🎼🎺✨💎💎💎

    • @weallralone6742
      @weallralone6742 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂ere yemn ኡኡታ ነው

  • @genetlodamo1063
    @genetlodamo1063 3 ปีที่แล้ว +62

    የአምስት አመት ልጄ በጣም ነው የሚወድህ (አለ የኔ አምላክ አለ ) የሚለውን መዝሙርህን ከትንሽ ወንድሙ ጋር ሁሌ ይዘምሩልኛል . ውንድሜ ዘመንህ ይባረክ በመዝሙሮችህ ተባርከናል🙏😍

  • @yishakabrham2165
    @yishakabrham2165 3 ปีที่แล้ว +8

    ኋላችንን አይተን የእግዚአብሄርን መልካምነት ብቻ የምናስተውልበት አይን ከፋች መዝሙር እግዚአብሔር በራሱ በረከት ይባርካችሁ በጣም እወዳችኋለሁ

    • @Wudeeee
      @Wudeeee ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @helenusman7795
    @helenusman7795 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉዉ እየሱስ የዘላለም ደስታዬ ነህ ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም አቤት ድምፅ አቤት ቅላፃ አቤት ግጥም ክብር ለጌታ ይሁን

  • @Kemikumneger_Mesafint
    @Kemikumneger_Mesafint 3 ปีที่แล้ว +15

    ጆዬ በጣም ደስ ብሎኛል.I thank God For you

  • @mafidukeofficial936
    @mafidukeofficial936 3 ปีที่แล้ว +21

    What a blessed song ብሩክ ነህ Joniyee

  • @salemalemu2112
    @salemalemu2112 3 ปีที่แล้ว +2

    👏🏼👏🏼👏🏼 ማኛው 👌
    😍😍😍😍😍😍😍😍
    መች ይመስል ነበር እንደዚ የሚሆን
    ክንድህ ባትረዳኝ ከእኔ ጋር ባትሆን
    እኔ ያላመሰገንኩ ማን ሊዘምርልህ
    ኢየሱስ እላለው በቀረኝ ዘመን
    ኢየሱስን ዘምራለው
    መልካምነቱን ለአለም አወራለው
    መድሀኒቴ ወድሀለው
    መልካምነትህን በአይኔ አይቻለው

  • @OfficialSingerYohannesKutaye
    @OfficialSingerYohannesKutaye 3 ปีที่แล้ว +6

    Joyeee አንተ በረከታችን ነህ ወድሀለው እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጨምሮ ይባርክህ
    እግዚአብሔር ለትሁታን ፀጋን ይሰጣል የሚለው ቃሉ የታመነ ነው ይብዛልህ😍😍😍🙏

  • @hildanamarkos1651
    @hildanamarkos1651 3 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት እረሳለሁ ያለፈውን ሁሉ
    አስታውሰዋለሁ በረሀ ሀሩሩን
    ከየት እንዳነሳኸኝ መቼም አረሳውም
    ታሪኬ ብዙ ነው ብናገር አያልቅም
    ዛሬ ደግሞ አልፎ በመልካምነትህ
    ይኸው ዘምራለው አምሮብኝ በቤትህ
    እድሉን ካገኘው ፀጋህ ከበዛልኝ
    ገና እዘምራለሁ ጌታ ክበርልኝ
    ገና እዘምራለሁ ጌታ ክበርልኝ
    የኔ መልካም መልካም ነህ መልካም ነህ
    የኔ መልካም መልካም ነህ መልካም ነህ🙌🙌🙌🙌🙌 god bless you jonny and lidu

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 3 ปีที่แล้ว

      Yemem Geta Endet enderedagne awkalehu
      Temesgen Becha

  • @merontessemaofficial55
    @merontessemaofficial55 3 ปีที่แล้ว +21

    Bless you my dear! So blessed!!! As expected! 😊

  • @lidiyamoges6158
    @lidiyamoges6158 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክህ ተባርከናል 🙌🙏❤️❤️🥰🥰🥰

  • @Rr-bc2eo
    @Rr-bc2eo 3 ปีที่แล้ว +26

    God bless you Joye. You showered us with heavenly rain. Offcourse Lidu as well. Blessings!

    • @yohanessisay
      @yohanessisay  3 ปีที่แล้ว +2

      Amen yidnuye thank you so much 🙏

  • @samrawitbirhanu1991
    @samrawitbirhanu1991 3 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ነህ ለኔ ........

  • @raida5820
    @raida5820 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስን ዘምራለው መልካምነትህን ላለም አወራለው ክብር ለየሱስ ይሁን
    ተባረኩ ፀጋው ይጨመርላችሁ

  • @FikaduAnimut
    @FikaduAnimut 3 ปีที่แล้ว +6

    You are blessed brother!
    ከተለቀቀ ጀምሮ በየቀኑ እየሰማሁህ ነው!
    አሁንም ብዙ ፀጋ እና ሞገስ ይጨመርልህ!

  • @yosephabraha4002
    @yosephabraha4002 3 ปีที่แล้ว +5

    I just flown. I had heard it a few months ago and coming back to hear it again wasn’t as the first time. I had tears this time. I was able to hear each words clearly, and purely, blessings to you both and the ministry of course, many more blessings abundantly. I can only thank the lord for you Yohannes it had just penetrated to my inmost part of my being. Yes he is our righteousness of joy, and the resting pasture ( place)
    I truly thank the lord for you and your willingness to the lord Holy Spirit. I believe you’ll be promoted to the grater work of the glory of our Father God.

  • @nathandesta5564
    @nathandesta5564 3 ปีที่แล้ว +6

    You are a blessing for the generation Johniyee. Love you dear

  • @medanashebir6090
    @medanashebir6090 3 ปีที่แล้ว

    ርዕሱ ብቻውን ከበቂ በላይ ነው😍😍ኢየሱስን ማዕከል ያደረገ መዝሙርም ሆነ የትኛውም ነገር ይመቸኛል👍🤟ገራሚ እኮ ነው JO
    መዝሙሮችን በአናት በአናትህ ይጨምርልክ
    #1ኛ ነክ

  • @zemaforchrist-official
    @zemaforchrist-official 3 ปีที่แล้ว +11

    Beautiful message with powerful words! Bless you both 🙌🏾👏🏾

  • @kukusha_azmetachew4789
    @kukusha_azmetachew4789 2 ปีที่แล้ว

    ሊዱዬ እና ጆኒ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡ በእውነት ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው ፡፡ ቢሰሙት የማይጠገብ ነው፡፡ ጌታ በዝቶ ያስፋችሁ፡፡ ኪንግደሞች ትልያላችሁ ለወጣቶች መሳሌ ናችሁ ተባረኩ፡፡🤚🙏👏🥰

  • @addis1395
    @addis1395 3 ปีที่แล้ว +1

    በወጣትነት ዘመናችሁ ጌታን ስለምታገለግሉ ምን ያህል ተባርካችሁዋል፣ ያልባከነ ዘመን

  • @tirunesheboru1062
    @tirunesheboru1062 3 ปีที่แล้ว +1

    Yohnye beka betam betam tebarekelgn endew zemnachu yebarek💚💚💚 mesmat makom alechalekum yene wedoch berkerek belulegn lv you more💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @edenalemayehu3438
    @edenalemayehu3438 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarku lemelmu hula bebtu yanurachu love you guys lidu and yoni

  • @fevenalemu5681
    @fevenalemu5681 3 ปีที่แล้ว +1

    babye tebarek wondime alem!!!!

  • @mezmurdebter
    @mezmurdebter 3 ปีที่แล้ว +9

    wow bro bless you more , Great song brother!

  • @yonitomtom
    @yonitomtom 3 ปีที่แล้ว +4

    Wow wow joniye&liduye bless u more luv u

  • @helenusman7795
    @helenusman7795 3 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም ነህ መልካም ብቻ
    የኔ መልካም ነህ መልካም ብቻ

  • @5ghdtube688
    @5ghdtube688 3 ปีที่แล้ว +6

    Here you are with amazing and blessing song God bless u brother

  • @tegestbogale654
    @tegestbogale654 3 ปีที่แล้ว

    Tebarku...bezu zemeru....ataquartu

  • @selamselamawit8343
    @selamselamawit8343 3 ปีที่แล้ว

    Egeziabeher amlak abizto abizto yitebikachihu wwwwaaaaaawwwww

  • @ephyman78
    @ephyman78 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ስራ ነው! የተባረካችሁ

  • @selamselamawit8343
    @selamselamawit8343 3 ปีที่แล้ว

    Geta iyesus abizto yibarkachihu aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn

  • @helenusman7795
    @helenusman7795 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሊዱ እና ቤቢሻ

  • @feveneskindir4218
    @feveneskindir4218 3 ปีที่แล้ว +11

    I can’t stop crying 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️God bless you more 🔥🔥🔥🙌🏽

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot544 3 ปีที่แล้ว

    WOW ESEYYYYY AMEN.TEBAREKULN.

  • @helenusman7795
    @helenusman7795 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ ከዚህም በላይ ጨምር ብዙ መዝሙርና ቅኔ ይለቀቅልህ ቤቢ ወንድሜ

  • @luckyone2536
    @luckyone2536 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Holy Spirit for inspiring this song

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn hallelujah tebareku betifu

  • @sitota3209
    @sitota3209 3 ปีที่แล้ว +2

    Woooow🥺HALLELUJAH
    Geta zemenihin yibarkew🥺
    Bless you more and more❤🤩

  • @sarabeatay8253
    @sarabeatay8253 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርካችሁ ፣ ይጠብቃችሀ በመዝሙራችሁ ተባርኬአለሁ

  • @Kanan_123
    @Kanan_123 ปีที่แล้ว

    Zendrom Eyesus Enlalen❤️

  • @basselaelkassa2777
    @basselaelkassa2777 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ:: amazing song🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @bitaniyakiros1178
    @bitaniyakiros1178 3 ปีที่แล้ว +1

    amazing voice god bless you bro

  • @tiruworktesfaye221
    @tiruworktesfaye221 3 ปีที่แล้ว

    Tebarekuleng

  • @mekdesbelete7534
    @mekdesbelete7534 ปีที่แล้ว

    ❤Lezelalem eyesusin mezemer yihunilachu

  • @mellatube4691
    @mellatube4691 3 ปีที่แล้ว

    ye abate lijoch Brik belilugh dmo getan bezimenachu hulu le miglit ,lemakiber
    #Gezeyachu nw....keep going!.

  • @amanuelayele4162
    @amanuelayele4162 3 ปีที่แล้ว

    OMG! GRUM NW BETAM TEBAREK WENDIME

  • @natnaeldeneke4578
    @natnaeldeneke4578 3 ปีที่แล้ว

    konjo mezmur tebarek

  • @eyasuberg2717
    @eyasuberg2717 3 ปีที่แล้ว

    Praise God for the generation that glorifies God and lifts Him up!!

  • @tsionjarso254
    @tsionjarso254 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ 5 አመቱ ነው አለ የሚለውን መዝሙርህ በጣም ነው ሚወደው
    ጌታ ይባርክህ

  • @dinksiraayehu5929
    @dinksiraayehu5929 3 ปีที่แล้ว

    Dimsih betam konjo nw betam yamrale

  • @ejigayewadinew3806
    @ejigayewadinew3806 3 ปีที่แล้ว

    Ameen tebarekulgn!!!!!!

  • @amiko542
    @amiko542 3 ปีที่แล้ว

    Joyeeee. Tebarekulign. Wow

  • @tensaeyerga6588
    @tensaeyerga6588 3 ปีที่แล้ว

    Owww Des emil mezmur new

  • @amanuelsolomonofficial6556
    @amanuelsolomonofficial6556 3 ปีที่แล้ว +7

    Excellent👌

  • @bezamesfin4592
    @bezamesfin4592 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ

  • @japhetshiferaw4256
    @japhetshiferaw4256 3 ปีที่แล้ว

    AMEN
    EYESUSEN ZEMRALEW

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 3 ปีที่แล้ว

    Elele Elele Elele

  • @efremmasresha4730
    @efremmasresha4730 2 ปีที่แล้ว

    Beautiful song

  • @amanuellyrics4793
    @amanuellyrics4793 3 ปีที่แล้ว

    Beyesusem migerm mezmur😱
    Tebarekulegn
    I'M GONNA LISTEN ONLY THIS SONG THE WHOLE WEEK 🙌

  • @abenezertefera7927
    @abenezertefera7927 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ! ተባረኩ!

  • @yabetsanteneh4
    @yabetsanteneh4 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ😍

  • @henokgetachew1153
    @henokgetachew1153 3 ปีที่แล้ว

    Tebarekulign 🖐

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 3 ปีที่แล้ว

    HALELUJHA

  • @truthful9311
    @truthful9311 3 ปีที่แล้ว +1

    Blessed singers,blessed song
    Johhny geta ybelt yigletih!

  • @ambayeyonas4110
    @ambayeyonas4110 3 ปีที่แล้ว

    ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @bayluel7
    @bayluel7 3 ปีที่แล้ว

    God bless you my brother. God bless you my sister,

  • @amanueladdisu1736
    @amanueladdisu1736 3 ปีที่แล้ว

    Jooo & lidiye gta berek yadrgachuu drs yemel nefsen meyareka mezmur nw

  • @abelayele9281
    @abelayele9281 3 ปีที่แล้ว

    Masimate maqome alchalkum oh God love you tnxs so much keep shining jesus always! Joye you are ....walk in excellence the way of jesus please more focus that way hear your song it's privilege for me! Liduye❤

  • @nathydebebe1398
    @nathydebebe1398 3 ปีที่แล้ว

    Thank you jo ኢየሱስን እዘምራለው

  • @amenlezelalem7077
    @amenlezelalem7077 3 ปีที่แล้ว

    Yoni geta krstos abzto ybarkh

  • @yonathan9186
    @yonathan9186 3 ปีที่แล้ว +4

    😇🙏 blessing song, keep on going brother

  • @bethlehemandarge5928
    @bethlehemandarge5928 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤ God bless u guys

  • @meklita4032
    @meklita4032 3 ปีที่แล้ว +2

    May God bless you guys it's amazing

  • @bezawitkiros2313
    @bezawitkiros2313 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow what amazing song God bless you two 😭

  • @kalkidanerbeto1768
    @kalkidanerbeto1768 3 ปีที่แล้ว +1

    great

  • @ephremalmaz5360
    @ephremalmaz5360 3 ปีที่แล้ว

    Johnye nd Lidu we Luv u GBU 💖

  • @senadiriba6763
    @senadiriba6763 3 ปีที่แล้ว

    Zemenachu yebaarek joye 🙏🙏

  • @tinsaeteka2212
    @tinsaeteka2212 ปีที่แล้ว

    God bless you both!

  • @atoexodus
    @atoexodus 3 ปีที่แล้ว +3

    Love this!! Great song brother!

  • @memimamakeup5010
    @memimamakeup5010 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku love you😘🥰🥰🥰🥰

  • @addis1395
    @addis1395 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንህና አገልግሎትህን ይባርክ

  • @ppstar9393
    @ppstar9393 3 ปีที่แล้ว

    Your voice is the same with Bereket Tesfaye... tebark

  • @lelisenebiyu7781
    @lelisenebiyu7781 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing song ❤️❤️❤️ May God bless you jonnye and my lidu iwedechiwalewu

  • @maye.e6611
    @maye.e6611 3 ปีที่แล้ว

    የአባቴ ብሩካ
    ተባረኩ👐👐🙏🙏

  • @t12ክዳንአለኝ
    @t12ክዳንአለኝ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ !!!

  • @BelKeb-u2z
    @BelKeb-u2z ปีที่แล้ว

    Bless you guys😊❤❤

  • @abigaledereje6530
    @abigaledereje6530 3 ปีที่แล้ว

    God bless you .

  • @meleseabayneh3942
    @meleseabayneh3942 3 ปีที่แล้ว

    God bless u ma men

  • @natnaelmulugeta101
    @natnaelmulugeta101 3 ปีที่แล้ว +1

    You are blessed!

  • @zedo_highlights
    @zedo_highlights 3 ปีที่แล้ว +1

    Geta zemenhn ybarkw

  • @awekearega3239
    @awekearega3239 ปีที่แล้ว

    wondime belayih silebezaw yegeta tsega hulem amlaken ameseginalew

  • @melodybalcha3769
    @melodybalcha3769 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen bless you abundantly!

  • @mihrettilahun960
    @mihrettilahun960 3 ปีที่แล้ว

    You guys are awesome God bless you both I love it

  • @saronsamuel6855
    @saronsamuel6855 3 ปีที่แล้ว

    Very thouching!GOD bless you 🙏

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku. Betam Tamralachihu. Great arrangement and vocals and Video.

  • @yabinaasrat4309
    @yabinaasrat4309 3 ปีที่แล้ว

    Owww tebarekulgn🙌🙌

  • @christaity1216
    @christaity1216 2 ปีที่แล้ว

    tebareku

  • @tarikuberu2513
    @tarikuberu2513 3 ปีที่แล้ว

    God bless you all of you .😭😭😭😭🙏🙏it's amazing 👏👏👏👏👏