Ale (አለ) By Yohanes Sisay Protestant Mezmur 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 529

  • @hulubegetaabinet
    @hulubegetaabinet 4 ปีที่แล้ว +315

    በእርግጥ አይሏል ማእበሉ
    ቅጥሏል ብሶ ትግሉ
    አማራጭ ተስፋ ሲጠፋ
    ጊዜውም ሄደ እየከፋ
    መጠጊያ ከለላ ቢፈለግ
    ሁሉም ሚገባበት ቢያጣ
    ከማዶ በባህሩ ላይ
    እየተረማመደ መጣ
    አይዟቹ አትፍሩ እኔ ነኝ
    ያለው የባህሩ ጌታ
    ጸጥ አድርጎ ሁሉንም
    ማእበሉን ከመንገዴ ገታ
    ትናንት ዛረ ዘላለም
    ያው ነው አይለወጥ ጌታ
    አለ በዙፋኑ ላይ
    የኔንም ችግር ሊፈታ *2
    አለ አለ የኔ አባት አለ
    ትናንትና እንደነበረ ዛረም ደሞ በዚ አለ
    ለነገም ተስፋየ እሱ ነው
    ዝም ብዬ አመልከዋለው
    ተስፋ ሲጨልም ቀኑ ሲመሽ
    የተደገፉትም ሲሸሽ
    ብቸኝነቱም ሲበረታ
    መኖርም ትርጉም ያጣ ለታ
    ሸክም ከብዶ ሲያንገላታ
    ድካሙ እጅግ ቢበረታ
    ወደ እኔ ያለው እየሱስ
    እረፍት የሚሰጥ ያለአፍታ
    እኔ ካንተጋ ነኝና
    አትፍራ ብሎኛል ጌታ
    ሸክሜን ያራገፈው
    ቀንበሬን ከላዬ እየመታ
    ተስፋዬን አድሶ ያቆመኝ
    እሱ ነው የነፍሴ ቤዛ
    ታሪኬን የቀየረው
    እንድኖር በሱ ታዛ
    ህይወቴን የቀየረው
    እንድኖር በሱ ታዛ
    አለ አለ የኔ አባት አለ
    ትናንትና እንደነበረ ዛረም ደሞ በዚ አለ
    ለነገም ተስፋየ እሱ ነው
    ዝም ብዬ አመልከዋለው
    አለ በዙፋኑ ላይ የተጨነቀ የሚያይ
    አለ ማደሪያው አርጎኛል ውዱ መንፈስ ቅዱስ
    አለ በዙፋኑ ላይ የተጨነቀን ሚያይ
    አለ በክብር ግርማው ላይ በአብቀኝ በሰማይ
    አለ ደሞ በእኔ ውስጥ የነገስታቱ ንጉስ
    አለ ማደሪያው አርጎኛል ውዱ መንፈስ ቅዱስ
    አለ አለ የኔ አባት አለ
    ትናንትና እንደነበረ ዛረም ደሞ በዚ አለ
    ለነገም ተስፋየ እሱ ነው
    ዝም ብዬ አመልከዋለው
    wow what can i say amazing song bless u

    • @mekedesalemayew481
      @mekedesalemayew481 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏

    • @tsiontekalegn8429
      @tsiontekalegn8429 4 ปีที่แล้ว +3

      JESUS WHAT A BLESSING SONG : GOD BLESS YOU JONI.

    • @lididuye
      @lididuye 4 ปีที่แล้ว +8

      Thank you for writing down the lyrics 🙏🏾

    • @nafekeng
      @nafekeng 4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you!

    • @manniman
      @manniman 4 ปีที่แล้ว +3

      Wedajee Tebarek getemoon seletsiafkelen leloch mezmuroch layem ketelebeet u r blessed.

  • @binihailu1002
    @binihailu1002 4 ปีที่แล้ว +159

    ወገኖቼ ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም፤ እኔ የተሰማኝን የተሰማው ሰው ካለ ሀሳቡን ያጋራኝ ይህን የምለው እንዲያው ለማለት አይደልም የእውነቴን ነው፡፡ ……….. አ……….ለ አለ የኔ አባት አለ፤ በእርግጥም የኔ አባት እግዚአብሔር አለ፡፡ አሜን !!!! በቃ አለ የኔ አባት አለ፡፡

    • @graceali1736
      @graceali1736 4 ปีที่แล้ว +5

      the same filling! enam makom aktognal wesxa betam bedesta yezelal

    • @besufikadmulatu3385
      @besufikadmulatu3385 4 ปีที่แล้ว +2

      Yes bro me too

    • @johnnyhm6282
      @johnnyhm6282 4 ปีที่แล้ว

      Yes bro me to

    • @cherinetgama8240
      @cherinetgama8240 4 ปีที่แล้ว +1

      waw geta yebarek

    • @edenalemayehu1003
      @edenalemayehu1003 4 ปีที่แล้ว +1

      Ewnet enem mesmat makom alchalkum... ልብን የሚነካ ዝማሬ ነው

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 4 ปีที่แล้ว +131

    Omg ምን ይባላል የፀጋ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር አብ በጌታዬ በመድሀኒቴ ሰም ይባረክ እኔ እኳ ለምንድን ምወደው ይሄን ልጅ እላለሁ በፀጋ ተሞልተክ ነው joye wedhalew more grcae to you

    • @yohanessisay
      @yohanessisay  4 ปีที่แล้ว +17

      Amen wendeme enem betam wedehalew🙏🙏

    • @yohanessisay
      @yohanessisay  4 ปีที่แล้ว +15

      Amen wendeme enem betam wedehalew🙏🙏

  • @yishaksedik
    @yishaksedik 4 ปีที่แล้ว +270

    Joniye it’s really amazing bless you abundantly can’t stop listening wow 🤩

    • @yohanessisay
      @yohanessisay  4 ปีที่แล้ว +45

      Amen yieuyee wedehalew 🙏

    • @abipictures333
      @abipictures333 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ዘመንን ይባርክ

    • @chichidergu6624
      @chichidergu6624 4 ปีที่แล้ว +3

      Joniye love you so much and your song is amazing God bless you

    • @funnyspot1450
      @funnyspot1450 3 ปีที่แล้ว

      Yiso ur song too

    • @eyucornelius5057
      @eyucornelius5057 3 ปีที่แล้ว +2

      I agree with Isaac comment i love it

  • @mafidukeofficial936
    @mafidukeofficial936 4 ปีที่แล้ว +103

    አለ የኔ አባት አለ 🙌🙌 what a blessed song ተባረክ Joniy

  • @yosefalamrewofficial5013
    @yosefalamrewofficial5013 4 ปีที่แล้ว +31

    አለ የኔ አባት የጊዜው መልክት ነው joye በረከታችን ነህ ይብዛል

  • @Nanikidane
    @Nanikidane 4 หลายเดือนก่อน +3

    I just discovered this song and it’s my new favorite. I can’t stop crying omg 😭😭😭😭😭😭

  • @rozakedir2672
    @rozakedir2672 4 ปีที่แล้ว +5

    አለ አለ የኔ አባት አለ
    ትናንትና እንደነበረ
    ዛሬም ደሞ በዚ አለ
    ለነገም ተስፋዬ እሱ ነው
    ዝም ብዬ አመልከዋለው
    “ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ”

  • @ZekariasTadesseOfficial
    @ZekariasTadesseOfficial 4 ปีที่แล้ว +9

    አለ የኔ አባት አለ.....Joye በእውነት የጌታ መንፈስ በአንተ ላይ ነው። በረከት ያደረገህ ጌታ ክብር ይሁንለት። እወድሃለሁ ወንድሜ

    • @yohanessisay
      @yohanessisay  4 ปีที่แล้ว +3

      Zekiye wendeme wedehalew amen 🙏🙏🙏🙏

  • @addis1395
    @addis1395 4 ปีที่แล้ว +8

    ተባረክ አዎ ኢየሱስ ታሪክ የሚቀይር አባት ፣የማይ ተው አባት በዙፋኑ ላይ አለ ። እርሱ የዘላለም ተስፋ ነው።

  • @MirenaGuitaru
    @MirenaGuitaru 4 ปีที่แล้ว +55

    woow jonny i dont have word man where were you this whole time? i love love love it man. bless you

    • @yohanessisay
      @yohanessisay  4 ปีที่แล้ว +7

      Amen thank you so much brother 🙏🙏

  • @haweniiii
    @haweniiii 4 ปีที่แล้ว +50

    This will be 2020's new prophetic song !!! Ale yene abate ale 🥰🥰❤❤❤

    • @eevankoti
      @eevankoti 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/pivd8-FNFFM/w-d-xo.html

  • @BemnetGetahun-g2q
    @BemnetGetahun-g2q 4 หลายเดือนก่อน +2

    እየሱስ ክርስቶስን በዚህ መዝሙር አጠገቤ እንዳለ ተሰማኝ ሀሌሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:24 ❤❤❤❤❤

  • @ethiopian_podcast
    @ethiopian_podcast 4 ปีที่แล้ว +6

    በእርግጥ አይሏል ማእበሉ
    ቅጥሏል ብሶ ትግሉ
    አማራጭ ተስፋ ሲጠፋ
    ጊዜውም ሄደ እየከፋ
    መጠጊያ ከለላ ቢፈለግ
    ሁሉም ሚገባበት ቢያጣ
    ከማዶ በባህሩ ላይ
    እየተረማመደ መጣ
    አይዟቹ አትፍሩ እኔ ነኝ
    ያለው የባህሩ ጌታ
    ጸጥ አድርጎ ሁሉንም
    ማእበሉን ከመንገዴ ገታ
    ትናንት ዛረ ዘላለም
    ያው ነው አይለወጥ ጌታ
    አለ በዙፋኑ ላይ
    የኔንም ችግር ሊፈታ *2

  • @maye.e6611
    @maye.e6611 4 ปีที่แล้ว +12

    🙆🙆🙆 እኔ መስማት ማቆም አልቻልኩም
    ጆዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክልኝ ከዚህ በበለጠ እንጠብቅሀለን
    ፀጋ ይብዛልህ🙌🙌🙌🙌🙌

  • @amiir.1243
    @amiir.1243 4 ปีที่แล้ว +8

    I'm from Somalia, I can't Understand the language but absolutely I love Ethiopia Music. Specifically Amharic and Tigri.

    • @tebarektekle4310
      @tebarektekle4310 4 ปีที่แล้ว +6

      The song is about a person who will be there for you in any situation even when everyone is not. Thats because he promised to be there and he keeps his promises, the person Jesus Christ. He also promised if you believe in him he will give you eternal life and peace that could never be found elsewhere!!
      Much love.

    • @amiir.1243
      @amiir.1243 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tebarektekle4310 Thanks bro. much respect.

  • @meklitsolomon6040
    @meklitsolomon6040 4 ปีที่แล้ว +48

    Am Catholic realy in love with this song.....bebezu tebarekelen 😍😍😍😍

    • @yohanessisay
      @yohanessisay  4 ปีที่แล้ว +10

      Meklit Solomon amen thank you so much God bless you 🙏🙏🙏

  • @abelberhanu5718
    @abelberhanu5718 4 ปีที่แล้ว +2

    አለ የኔ አባት አለ ትላንትናም እንደነበረ ዛሬም በዙፈኑ ላይ አለ፡፡ ጌታ ሆይ ለሃገሬ መፍትሄው የአንተ እጅ የአንተ ድምጽ ብቻ ነው፡፡

  • @binihailu1002
    @binihailu1002 4 ปีที่แล้ว +9

    "አለ የኔ አባት አለ" የሚለው ቦታ በጣም ያምራል.....spiritful phrase thank you bro.

  • @henokz.3071
    @henokz.3071 4 ปีที่แล้ว +37

    I was hesitating to open the video first cause i have known you as a musician and don't know about your vocal and lyrics gifts .In my heart praying you to succeed then i played the video my God the song is so amazing the lyrics ,the melody ,the arrangement!!!You are blessed!!!

  • @ejigayewadinew3806
    @ejigayewadinew3806 4 ปีที่แล้ว +2

    አለ የኔ አበት አሜን ፀጋ ይብዘልክ ዘማንክ ይላምልም

  • @yeronsutuma2687
    @yeronsutuma2687 4 ปีที่แล้ว +6

    Is it only me who can't stop listening to this song?
    Joniye GBU

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n 6 หลายเดือนก่อน +1

    አለ በዙፋኑ ላይ የተጨነቀን የሚያይ 🙏🙏🙏🙏ተባረክ ወንድሜ ❤

  • @rediettadesse8301
    @rediettadesse8301 4 ปีที่แล้ว +14

    አለ የኔ አባት አለ
    ትላንትና እንደነበረ ዛሬ ደሞ በዚህ አለ
    Stay blessed Jani

  • @zion_tsi
    @zion_tsi 3 หลายเดือนก่อน +1

    I wish I've heard this song sooner yemr, "Ale yene Abat"🙌🏾...
    "Ale maderiyawu argognal
    wudu Menfes Kidus"🤗🙏🏾

  • @ethiocomputerschool
    @ethiocomputerschool 4 ปีที่แล้ว +1

    አለ የኔ አባት አለ ብሰማው ብሰማው አልሰለች አለኝ ተባረክልኝ ጆ

  • @edenalemayehu3438
    @edenalemayehu3438 4 ปีที่แล้ว +4

    Wow joye such a blessing song right in this time Yaa ጌታ አለ
    በዚህ ዘመን ጌታ የለም ለሚሉት ተስፋ ቆርጠው ለጠፋት መልክት ነው።
    ተባረክልኝ በጣም ፀጋው ይጨምርብህ በጣም ደስ ብሎኛል ተባርኬበታለው ተባረክልኝ

  • @Yeab9444
    @Yeab9444 ปีที่แล้ว

    ጌታ ነው ምልህ ይህ መዝሙር አንደበቴ መዘመር አላቆመም "አለ አለ የኔ አባት አለ "❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለምን እንደሆነ ባላውቅም እኔ ግን ደንቆኛል መዝሙሩ እራ አባቴ አለ

  • @japi1444
    @japi1444 4 ปีที่แล้ว +2

    ኦ ጆኒሻ ምን አይነት መባረክ ነው አለኝ ያልከው አባታችን ይጨምርልክ ወንድሜ bless you

  • @gamefikadu9948
    @gamefikadu9948 3 ปีที่แล้ว +1

    Am oromo i don't understand amahric but i love this mezmur God bless you

  • @bernakirubel2097
    @bernakirubel2097 4 ปีที่แล้ว +3

    አለ የኔ አባት አለ 🙌🙏

  • @sisayabate6539
    @sisayabate6539 4 ปีที่แล้ว +2

    tebareklgn jo
    አለ አለ የኔ አባት አለ
    ትናንትና እንደነበረ ዛረም ደሞ በዚ አለ
    ለነገም ተስፋየ እሱ ነው
    ዝም ብዬ አመልከዋለው
    amen

  • @danielseiweni7384
    @danielseiweni7384 4 ปีที่แล้ว +19

    Can all Ethiopians Gospels songs have English Subtitles please, because Faith cometh by hearing the words through gospels songs - From : Papua New Guinean, a Country North of Australia = Much love in Jesus Name. Very great lyrics and its song.- Give God all the glory and honour ...thank God.

    • @ayanasamuel68
      @ayanasamuel68 11 หลายเดือนก่อน +1

      Of course, the storm is over
      The fight is prolonged
      Alternative hope is lost
      Time went by and it got worse
      If shelter is needed
      If you lose everything you deserve
      On the other side of the sea
      He came in a hurry
      Don't be afraid, it's me
      Lord of the sea
      Quiet all
      Get the storm out of my way
      Yesterday is forever
      It is the same, don't change, Lord
      He said on the throne
      To solve my problem *2
      There is my father
      It is here as it was yesterday
      He is the hope for tomorrow
      I just worship him
      When hope is dark, when the day is evening
      When the supported fled
      When the loneliness is strong
      Life has lost its meaning
      When the burden is heavy
      If the fatigue is very strong
      Jesus to me
      A moment of rest
      I am from you
      Don't be afraid, Lord
      He lifted my burden
      Kicking my yoke off me
      It stopped me from renewing my hope
      He is the redemption of my soul
      That changed my story
      I was commanded by him to live
      It changed my life
      I was commanded by him to live
      There is my father
      It is here as it was yesterday
      He is the hope for tomorrow
      I just worship him
      He looked worried on the throne
      He said, "The Lord has blessed me, dear Holy Spirit."
      He said, looking worried on the throne
      He said in the glory of the glory above me in the sky
      There is a king of kings in me
      He said, "The Lord has blessed me, dear Holy Spirit."
      There is my father
      It is here as it was yesterday
      He is the hope for tomorrow
      I just worship him

  • @abenimesfin
    @abenimesfin 4 ปีที่แล้ว +3

    Ow sweet Jesus geta yebarkeh betam new miyamrew betam des yelal geta mogesh yehuneh tenekarem yehuneh andenga new keteyibet👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @jo4801
    @jo4801 4 ปีที่แล้ว +4

    አለ በዙፋኑ ላይ 🙌🏾 what a blessing!

  • @elizabethzewdie4508
    @elizabethzewdie4508 2 ปีที่แล้ว +1

    አለ የኔ አባት አለ
    ትላንትና እንደነበረ ዛሬም ደሞ በዚህ አለ ለነገም ተስፋዬ እሱ ነው 💯

  • @misganazewdu6875
    @misganazewdu6875 4 ปีที่แล้ว +2

    Zemenh yetebareke yihun ...lekiristos sitikegnilet menor yemiaschil tsegaw yibzalh 🙌😍

  • @tsiagape
    @tsiagape 4 ปีที่แล้ว +1

    It is so touching
    አለ አለ የነ አባት አለ
    ትላንት እንደንብረው ዛረም ደግሞ በዚህ አለ
    ለነገም ተስፋየ እሱ ነው
    ዝም አመልከዋለው

  • @Kirakingdire
    @Kirakingdire 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም የዘላለም አምላክ ዛሬም በዙፋኑ እየተመለከ አለ !!!!!
    Yoha where were you been በጌታ እንደአንተ አይነት ወጣቶችን ለማግኘት በጣም ይከብዳል ይህን ስል ግን በአንተ ውስጥ ያለውን የእግዚአብሔርን መንፈስ እያገነንኩ እያከበርኩ ሲሆን:: ከዚህ በላይ ደሞ በአዳዲስ መዝሙሮች የእግዚአብሔርን ክብር እደምትገልጥ ተስፋ አረጋለው::
    በቀደምት ዘማሪያን መዝሙር ክሊፕ ከሚሰሩ እንዲሁም መዘምራን ተብለው ለመጠራት ከሚቸኩሉ እግሮች ጌታ ይጠብቅህ::
    ይልቁንም ሁሌም አዲስ የሆነውን የጌታን ማንነት ክብሩን መንፈሱን ለማግነን የቸኮለ ልብ እና ማስተዋልን ይስጥህ!!!!!!!!!!

    • @yohanessisay
      @yohanessisay  4 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen 🙏🙏🙏 thank you so much means a lot to me

  • @tsedabesha235
    @tsedabesha235 4 ปีที่แล้ว +1

    Egan endezi bemigerm zimare endebareken endzmerkew huligize sitfeligew yeglihe!!

  • @betheldawit6847
    @betheldawit6847 4 ปีที่แล้ว +14

    i dont know how people could dislike this!how amazing it is be blessed!!

    • @bettyallen1801
      @bettyallen1801 4 ปีที่แล้ว +4

      If I can I want to like 1000.000times but I can't I think they have no idea what he's talking about 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️yikr yibelachewu geta

  • @yosephhailu7643
    @yosephhailu7643 4 ปีที่แล้ว +8

    ❤❤❤#አለ
    ...with an unchanged manner....
    ...With an unconditional love, grace, mercy.
    He is the same as he was yesterday and forever..
    Stay blessed🙏🙏

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 4 ปีที่แล้ว +2

    አለ የኔ አባት አለ
    ............
    ትላንትና እንደነበረ ዛሬ ደሞ በዚህ አለ...........
    ለነገም ተስፋዬ እሱ ነዉ ...............
    Joye ewedhalehu tebareklgn betam

  • @Chrstiiiiii
    @Chrstiiiiii 9 หลายเดือนก่อน +1

    Jooooye God bless u ❤

  • @yodaheseyoum5754
    @yodaheseyoum5754 4 ปีที่แล้ว +3

    #አለ በዙፋኑ አሜን።
    ተባረክ ጆዬ....
    😘😘😘😘😘😘😘

  • @bahirneshteklu5581
    @bahirneshteklu5581 4 ปีที่แล้ว +3

    Wowwwww betammm nefsen yemiyaresers mezmure .........geta ybarkhhhh

  • @YesakorBelayneh
    @YesakorBelayneh 4 ปีที่แล้ว +11

    Timely message for this season of uncertainty! 🙏

  • @mintekeys9391
    @mintekeys9391 4 ปีที่แล้ว +8

    Johnye its really amazing God bless you 😍🙌🙌🙌🙌🙌

  • @M.VDavid
    @M.VDavid 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባረክ አለ በዙፋኑ ላይ አሜን ጆዬ ተባረክ።

  • @firaolhailu9814
    @firaolhailu9814 4 ปีที่แล้ว +1

    አለ ማደሪያው አድርጐኛል ውዱ መንፈስ ቅዱስ 💚💚 tebarek wendime!

  • @eyerusdaniel2962
    @eyerusdaniel2962 4 ปีที่แล้ว +2

    Joye ..betam bebzu tebarek...wemdeme kiya ..demetseh ketebekut belayi yameral ..amen getachen ale💓💓💓💓💓💓💓💓😍😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @tigistassefa9825
    @tigistassefa9825 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አለ፡፡ አሜን!!!!!በቃ አለ የኔ አባት አለ፡፡

  • @teamparagonwostant183
    @teamparagonwostant183 4 ปีที่แล้ว +11

    አለ !
    What a beautiful song ! Bless u
    I like ur music production, and all the team !
    God bless u ma men !

  • @alazarealemu4972
    @alazarealemu4972 4 ปีที่แล้ว +2

    ያብዛልህ ጆ ለ ጊዜው የሚሆን መዝሙር ነው
    በዚህ ሁሉ ነገር ውስጥ /ችግራችንን የሚፈታ አባት አለን ፣😇😇😇😇

  • @azariadebebe3127
    @azariadebebe3127 4 ปีที่แล้ว +2

    Oh my God..it's beautiful ዮሀንስ!!!!!!!!!!! Geta yibarkeh. መልዕክቱ/ግጥሙ, the melody, ሙዚቃውም..ግሩም ነው!!!!!!

  • @yaron243
    @yaron243 4 ปีที่แล้ว +5

    ሙዚቀኞች ሲያመልኩ ማየት በተለይ bassist!...ዝምምምምምምም ብሎ ማምለክ ነው፡፡ Blessed.

  • @besufikadmulatu3385
    @besufikadmulatu3385 4 ปีที่แล้ว +5

    አለ የኔ አባት አለ!😊🤗😍
    ቤት ውስጥ ብቻዬን መቀመጥ እፈራ ነበር ግን ይሄን መዝሙር ስሰማ የምን መፍራት ነው የኔ አባት አለ!!!ኧረ መስማት ማቆም አልቻልኩም😇 ወንድሜ ጌታ ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @johndaniel1412
    @johndaniel1412 4 ปีที่แล้ว +2

    ደጋግሜ የምሰማው በጣም የወደድኩት ዝማሬ ነው ጆን ሞክሼዬ ተባረክ ምርጥ ስጦታ አለህ ባርከን ፡፡

  • @EstiubSimon
    @EstiubSimon 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow😯
    mn aynet mzmur new!!!!👏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @PIPHUNTERS01
    @PIPHUNTERS01 4 ปีที่แล้ว +2

    Joni you are blessed ግጥም ዜማ ሙዚቃ ቅንብር #1 ነዉ !!

  • @BosenaMengesha-j4h
    @BosenaMengesha-j4h 2 หลายเดือนก่อน +1

    I cant stop lisng segemer mzemerm bass tecaylesh🎉

  • @bettyg7853
    @bettyg7853 4 ปีที่แล้ว +4

    Oh lord 🙏 betam des mile mezumer tebarek wendme! ale bezufanu lage ale tinatem endnebr......

  • @singertamagntarekegnoffici9313
    @singertamagntarekegnoffici9313 4 ปีที่แล้ว +1

    Joni bexa dink mezmur new tebareki Enwedhalen

  • @marti1861
    @marti1861 ปีที่แล้ว

    ኦ ሃሌሉያ
    አረ ምን ይባላል❤❤❤❤❤
    አለ የኔ አባት ኦ በቃ አለ አለ አለ😮😮😮
    ይብዛልህ ለምልምልን በኢየሱስም🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KishaChristian
    @KishaChristian 4 ปีที่แล้ว +5

    አለ እግዚአብሔር አሜን!! ተባረክ እግዚአብሔር ያብዛልን እንዳንተ ያለውን 😍

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 4 ปีที่แล้ว +1

    አለ አለ አለ አለ አለ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ይሁንለት ለዘላለም።
    ተባረኩ ድንቅ ዝማሬ❤

  • @demkebuna
    @demkebuna 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @hiwotkibebew8865
    @hiwotkibebew8865 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Egziabher Ale. Bless you brother.
    Yihe mezmur 2gna lijen liweld hospital hogne degagime sisemaw be Geta tsega tesfa yemolagn new... bless you. Now I am listening to it holding my 8month old baby girl. Praise God. Now she's asleep 😴 peacefully while am listening to it looping it. I think this is the first song she has heard repeatedly in her life time including the time she was in the womb. What a blessed song with a beautiful melody. Can't wait to see more in the future.

  • @lididuye
    @lididuye 4 ปีที่แล้ว +1

    ከግጥም ግጥም፣ ከሙዚቃ ሙዚቃ! 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @kalkidantesfaye7444
    @kalkidantesfaye7444 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowww, men endemel erasu alakem, i just run out if words!!! Ale yene abat ale 🙌🙌🙌🙌🙌 !!! Imagine geta kelay siyayen endet proud yehon??? Beka tesfachin esu becha mehonun senasawekew endet des yelew!!!!! Le meftihe yetem anedem besu fit enenberekekalen!!! Egzyiyaber abezeto abezeto yebarekeh!!! It’s almost my 10th time listening to it!!! Stay blessed!

    • @yohanessisay
      @yohanessisay  4 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen egziabeher yemesgen 🙏🙏

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn ปีที่แล้ว +1

    Yes amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤ worship non stop 2024

  • @helenusman7795
    @helenusman7795 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን እሰይይይይይይይይይ እግዚአብሔር አለ ጆዬ አቤት ግጥም አቤት ድምፅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @birukkeyboard
    @birukkeyboard 4 ปีที่แล้ว +2

    ጆኒዬ የጊዜው መልእክት ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብዛልህ እወድሀለሁ በርታልኝ ውስጥህ የሞላና የታጨቀ በረከት እንዳለ ያስታውቃል ተባርከሀል::

  • @abuka9103
    @abuka9103 4 ปีที่แล้ว +3

    አለ አለ የኔ አባት አለ
    ተባረክልኝ ወንድሜ 😇❤❤

  • @eyobyelma1516
    @eyobyelma1516 6 หลายเดือนก่อน +1

    Joya❤❤ lov you bro tebarek😊

  • @diboraadmasu6268
    @diboraadmasu6268 4 ปีที่แล้ว +2

    በስማም ገራሚ መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 4 ปีที่แล้ว +8

    I can’t stop singing this song
    May God bless you my brother 😊

  • @ephyman78
    @ephyman78 4 ปีที่แล้ว +4

    Dude you are talented!!

  • @bezawitkiros2313
    @bezawitkiros2313 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen ale yene abat my God bless you 😭😭🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @eyuel6026
    @eyuel6026 4 ปีที่แล้ว +1

    Yimechih bro....endi atmeslegnim nbr leka kewach dms alehh👍👍👍

  • @bethelgezhagn6930
    @bethelgezhagn6930 3 ปีที่แล้ว +1

    Can't stop think about the real thought of the song

  • @fkersahilu1120
    @fkersahilu1120 4 ปีที่แล้ว +1

    yhen mezmur mesmat makom alchalkum betam yemidenk mezmur new tebareklegn.

  • @gloriousheart8701
    @gloriousheart8701 ปีที่แล้ว

    mn aynet semayawi mezmur new wendme tebarek geta bemenfesu yegardeh yewenet yemibarek zemare nw geta tsegawn kezi belay yechemerebeh kezi belay

  • @TinaTina-mk1sv
    @TinaTina-mk1sv 2 ปีที่แล้ว

    Ameen alen abat bezufanu negern lifeta tebark wawww

  • @tisontekalgn4148
    @tisontekalgn4148 4 ปีที่แล้ว +3

    አለ የእኔ አባት አለ በጣም የሚአባርክ መዝሙር የት ነበርክ እስካሁን ተባረክልን♥

  • @selamwolde2945
    @selamwolde2945 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ መዝሙርን በጣም ወድጄዋለው ከዚ በላይ ይጨመርልክ

  • @RobelSamuelDrumVideos
    @RobelSamuelDrumVideos 4 ปีที่แล้ว +9

    wow god bless you johnye
    we need more videos ♥️♥️♥️♥️🔥🔥

  • @bamatube1
    @bamatube1 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ምስክሬ ነው 2ቀን ሙሉ ሌላ መዝሙር አላዳመጥኩም ተባረክ Still አላቆምኩም

  • @eluforgiven3201
    @eluforgiven3201 4 ปีที่แล้ว +3

    Can't stop listening😍
    mogesun ayewesedebh ...tebarek
    😇

  • @hanaretta3010
    @hanaretta3010 4 ปีที่แล้ว +1

    አለ በዙፋኑ ላይ .... bless u more

  • @DermiAllo-br8mk
    @DermiAllo-br8mk ปีที่แล้ว

    በእውነት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @zoelife777
    @zoelife777 ปีที่แล้ว

    Keminegri belay tebarikiyalw bezi mezmur geta abisto brikkkk yargi singer 👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍

  • @ZinashAbate-vs6xo
    @ZinashAbate-vs6xo 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @Maria-kw7pu
    @Maria-kw7pu 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen ale besemay be mider haleluya jonyeee geta zemenkin yibark tebarekulin you gays you are blessed 👏👏👏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️❤️❤️❤️❤️❤️🌸🌺💐🙏🙏🙏

  • @abigaildaniel3994
    @abigaildaniel3994 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow bless u🙌🏻🙌🏻🙌🏻አለ የእኔ አምላክ አለ

  • @immortalsavagefighter5740
    @immortalsavagefighter5740 4 ปีที่แล้ว +2

    nice 4:00 if the beat and the bass doped reaggea that was awesome its soul feeding music BLESS

    • @yohanessisay
      @yohanessisay  4 ปีที่แล้ว

      immortal savage fighter 🙏🙏🙏

  • @mathetes2862
    @mathetes2862 4 ปีที่แล้ว +3

    what can i say for the joy that I experience when I listen to this amazing song!! JUST LOVEEE N BLESS!!!!!!

  • @mishamelirechannel4100
    @mishamelirechannel4100 4 ปีที่แล้ว +5

    my God what a blessed song i cant stop listening
    God bless u more nd more

  • @eyerusdaniel2962
    @eyerusdaniel2962 4 ปีที่แล้ว +1

    Joye ..betam bebzu tebarek...wemdeme kiya ..demetseh ketebekut belayi yameral ..amen getachen ale

  • @hanatariku874
    @hanatariku874 4 ปีที่แล้ว +4

    I can't stop listing this song
    God bless u joniye