Surafel Hailemariyam | እጠብቃለሁ | Etebekalew | (Cover Song) - New Ethiopian Gospel Song 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2019
  • #Surafel_Hailemariyam #New_Ethiopian_Gospel_Song
    .
    Dear My Channel Family, This Gospel Song is Originally for respected owners( as I mentioned above on video) please Watch full video and you will be informed respected owners.
    My motive is only worship God. As you worship with me, God will locate you in the name of Jesus.
    .
    New Ethiopian Gospel Song 2019
    Surafel Hailemariam
    እጠብቃለሁ
    Etebekalew
    .
    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ official TH-cam ቻናሌ ነው ። በየጊዜው የሚለቀቁትን ነፍስንና ህይወትን የሚያድሱ ቀደምት የሆኑና አዳዲስ ዝማሬዎችን ለማግኘት SUBSCRIBE ያድርጉ።
  • เพลง

ความคิดเห็น • 2.2K

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728  4 ปีที่แล้ว +1037

    Dear My Channel Family, This Gospel Song is Originally for respected owners( as I mentioned above on video) please Watch full video and you will be informed respected owners.
    My motive is only worship God. As you worship with me, God will locate you in the name of Jesus.

    • @samrawitzegeye6162
      @samrawitzegeye6162 4 ปีที่แล้ว +15

      Bless you surye betam tabarkia alew gata ybarkhhhh

    • @rozayeabsera1685
      @rozayeabsera1685 4 ปีที่แล้ว +4

      Amen🙏🙏

    • @zchali1
      @zchali1 4 ปีที่แล้ว +3

      Amen brother!!

    • @rebeccamolla4884
      @rebeccamolla4884 4 ปีที่แล้ว +5

      Amen amen you are blessed

    • @adanetamirat6816
      @adanetamirat6816 4 ปีที่แล้ว +4

      You are blessed..also you are unstoppable..... your worship is talking to galore to galore.....

  • @meserttadessa2502
    @meserttadessa2502 ปีที่แล้ว +210

    እምነቴ ኦርቶዶክ ነኝ ይህ መዝሙር ለእኔ የተዘመረ መስሎኝ በመዝሙሩ እያመለኩ በበሽታ ዕድሜ ዘመኔን እየገፋ ያለሁ ስለሆንኩ መህረቱን እንዲሰጠኝ እግሩ ስር ወድቄ እየሰማሁ ነው። ዘማሪውን ዕድሜ ዘመኑን ጌታ ይባርከው።

    • @KidiMoti
      @KidiMoti ปีที่แล้ว +7

      Fewes yehunelesh !!

    • @user-sy9ox2ko7p
      @user-sy9ox2ko7p 11 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ጌታ ኢየሱስ ደሞ ፈውስ ነው የነብስም የስጋም አይዞህ

    • @selamtekeste970
      @selamtekeste970 10 หลายเดือนก่อน

      Mihret yistilign amen❤

    • @tarikualemu
      @tarikualemu 10 หลายเดือนก่อน

      ❤️

    • @marakiabeba6705
      @marakiabeba6705 10 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ የጌታ የምህረት እጆቹ ዘበል ይበልብሽ።ጌታ ሁሉን ይችላል ትችላለህ አቦቴ በይው እሱ ሁሉን ያውቃል። አንተ ነህ

  • @mesfinsumi6844
    @mesfinsumi6844 4 หลายเดือนก่อน +19

    “ከሽማግሌዎቹም አንዱ፦ አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል አለኝ።”
    - ራእይ 5፥5

  • @sabinnab9420
    @sabinnab9420 2 ปีที่แล้ว +115

    ኦርቶዶክስ ብሆንም ግን የመዝመሩ መልእክት ውስጤ ስርስር ብሎ ነው የገባው በእንባ ታጥቤ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር መጎስን ያድልህ 🙏

  • @issafikadu9053
    @issafikadu9053 3 ปีที่แล้ว +64

    i'm a muslim but i like this song

    • @ruhamameles497
      @ruhamameles497 ปีที่แล้ว +5

      Tebarek☺️☺️☺️☺️

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 7 หลายเดือนก่อน +11

    እኔም በሚያስደነግጥ ሁኔታ ውስጥ ሆኜ መዝሙሩን ታክሲ ውስጥ ሰምቼው ከሹፌሩ ተቀብዬ ስልኬ ላይ ጭኜ ወራቶችን ስሰማ ጌታ ሲጎበኘኝ በቃ ሲለኝ መዝሙሩ ቆመ ጌታ ይባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ

  • @AbinetDaniel-gh6mf
    @AbinetDaniel-gh6mf 4 หลายเดือนก่อน +9

    ትልቅ ሕይወት ውጥንቅጥ ውስጥ ነኝ ይህ መዝሙር አጽናንቶኛል

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 2 ปีที่แล้ว +21

    መጀመሪያ አውዲዬ ብቻ ነበር የስማውት እና እጅግ በጣም ከእግዚአብሔር ጋር ያለኝን ነገር እንዳሻሻል የረዳኝ መዝሙር ነው እና መጸለይ ስፍልግ ትዝ የሚለኝ ይህ መዝሙር ነበር እና ኦርቶዶክስ ነኝ
    እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው።

  • @meserttadessa2502
    @meserttadessa2502 ปีที่แล้ว +28

    እኔም ዕድሜዬን በበሸታ እየገፋውነኝ በዚህ መዝሙር ሕይወቴን እየጠፋው ነው ጌታ በዚህ መዝሙር ይፈውሰኛል።

    • @SendToyou-ke2nu
      @SendToyou-ke2nu 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉም ያልፋል አይዞህ/ሽ

    • @user-gy3sg8is4u
      @user-gy3sg8is4u 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ😢

    • @Riiiriia
      @Riiiriia 4 หลายเดือนก่อน +1

      Ahun endet nesh❤

    • @user-gj4up5qw1c
      @user-gj4up5qw1c 3 หลายเดือนก่อน

      የማያሳፍር አምላክ አለን እንጠብቀዋለን እሱ ታማኝ አምላክ ነው

    • @zuriawin1448
      @zuriawin1448 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን።

  • @SaraSara-em3xe
    @SaraSara-em3xe 4 ปีที่แล้ว +88

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህንን መዝሙር ብሰማው ብሰማው ብሰማው ልጠግብ አልቻልኩም እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728  4 ปีที่แล้ว +21

      አሜን ተባረኪ እህቴ ክብሩ ሁሉ ለመዳኒያለም ይሁን እግዚአብሔር ለጥያቄዋች ሁሉ መልስ አለው ወደ እርሱ በመጠጋት ከእርሱ ጋር በመወዳጀት ለነፍስ እርካታና ሰላምን ከእርሱ ዘንድ ታገኛለሽ ተባረኪ

    • @kingsman5707
      @kingsman5707 3 ปีที่แล้ว

      ALSATUBE# lay adadis mezmuroch be safiw yagagnalo !!!!!!!! fatri yebarkachu!!!#like ena shere subscribe alsa tube

    • @sahhay9572
      @sahhay9572 2 ปีที่แล้ว

      @@kingsman5707amenስamen♥♥♥♥♥♥

  • @mimitube7660
    @mimitube7660 3 ปีที่แล้ว +54

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ያንተን ይሄንን መዝሙር የሳሚን እንደገና እሚለን ሳላዳምጥ አልውል አላድርም።ሳሚ መዝሙር እንደገና እሚለው ላይ አጃቢ ሆነህ የኢየሱስ ፍቅር ውስጥ ዘልቆ ገብቶ መሬት ተንበርክከህ ስታለቅስ ሳይህ ዋው እላለሁ መታደል ነው አንደበትህ ይባረክ

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728  3 ปีที่แล้ว +2

      ጌታ ይባረክ ጌታም ይባርክህ

    • @frealemtesfaye7161
      @frealemtesfaye7161 3 ปีที่แล้ว

      ጌታ ብርክያርግክ

    • @eybags3991
      @eybags3991 3 ปีที่แล้ว

      Eysus ye slm arefta nw esu unte nw kelsu hiewt bedo nw untem።menged esu becha nw lel mengd yelm

    • @kingsman5707
      @kingsman5707 3 ปีที่แล้ว

      ALSATUBE# lay adadis mezmuroch be safiw yagagnalo !!!!!!!! fatri yebarkachu!!!#like ena shere subscribe alsa tube

  • @titiyeadalij8066
    @titiyeadalij8066 4 ปีที่แล้ว +695

    ኦሮቶዶክስ ነኝ 😭😭😭😭 በስመአብ አልቅሼ ልሞት ነው በዚ መዝሙር ለኔ የዘመረው ነው የሚመስለኝ🥺🥺

    • @titiyeadalij8066
      @titiyeadalij8066 4 ปีที่แล้ว +6

      @@yelkalgaddis5632 እምነቴ ስለሆነ!

    • @yelkalgaddis5632
      @yelkalgaddis5632 4 ปีที่แล้ว +3

      @@titiyeadalij8066 nobody cares emnetshe eysus behun yawtshe neber not ortodox

    • @titiyeadalij8066
      @titiyeadalij8066 4 ปีที่แล้ว +22

      @@yelkalgaddis5632 ወሬ አልወድም😏

    • @yelkalgaddis5632
      @yelkalgaddis5632 4 ปีที่แล้ว +3

      @@titiyeadalij8066 gobeez ..you have noting to say anyways

    • @titiyeadalij8066
      @titiyeadalij8066 4 ปีที่แล้ว +10

      @@yelkalgaddis5632 ዥልጥ ክርስቶስን አናምንም እኛ??? ..... ደሞ አርፈሽ አማርኛሽን/ህን አውራ/ሪ ወይ እስተካክለሽ/ክ ፃፊ/ፍ 🤣🤣🤣🙄🙄

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 ปีที่แล้ว +85

    ምንም ትዕቢት አያስፈልግም የኔ የውስጠን ጥያቄ ጌታ ባንተ ቆሞ ተናገረኝ ትላንት ሌላ መዝሙር እየስማው ያንተ ስመጣና ስስማው ማመን አልቻልኩም መዝሙሩንም መስማት አላቆምኩም ተባርክ ይቺ የምታነቡ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @savedbyhisgrace9380
      @savedbyhisgrace9380 3 ปีที่แล้ว

      Eyesus Yemetaal Be Sehatuu.

    • @abebeminilik7119
      @abebeminilik7119 3 ปีที่แล้ว +1

      Ayizosh igzabher kanchi gar newu gin baleshibet huneta lay le geta asayiwu.Geta yibarkish

    • @katihalala3201
      @katihalala3201 3 ปีที่แล้ว

      @@abebeminilik7119 amen tebarkilygn

  • @user-pf1vq2tr8b
    @user-pf1vq2tr8b 4 ปีที่แล้ว +283

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መልካም ወጣት ላይ ስሰማው በጣም ነበር ደስ የሚለኝ ዋውው ው

    • @hananbk37
      @hananbk37 4 ปีที่แล้ว +2

      Tebareki

    • @barekabaranggo8171
      @barekabaranggo8171 4 ปีที่แล้ว +1

      @@hananbk37 😍

    • @hananbk37
      @hananbk37 4 ปีที่แล้ว +1

      @@barekabaranggo8171 🤩🤩😍😍

    • @tgtg1197
      @tgtg1197 4 ปีที่แล้ว +11

      It really doesn't matter what your religion is to listen to gospel songs. No religion saves your soul. The bible says the only way to salvation is through the Son of God Jesus. You just have to ask Jesus to come into your heart and save your soul

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728  4 ปีที่แล้ว +4

      ተባረኪ እህቴ ..!

  • @user-qm9bf5hr2d
    @user-qm9bf5hr2d 4 ปีที่แล้ว +197

    የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ይህ መዝሙር ግን ሳላዳምጠው አላድርም አልውልም♥🎧♥
    ለእኔም ለምን እንደዘገዬ ባይገባኝም😭

    • @hananbk37
      @hananbk37 4 ปีที่แล้ว +5

      Egzibher gize alew meriye ayzosh mar pray argi geta eko kirbachin new yisemal. Tebareki

    • @tgtg1197
      @tgtg1197 4 ปีที่แล้ว +5

      the way to salvation is not through any religion. No religion can take you to heaven, only trusting the death, burial, and resurrection of the Son of God Jesus! please See John 14:6 "I am the way, the truth, and the life: no man cometh unto the Father, but by me."

    • @hananbk37
      @hananbk37 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tgtg1197 Amen

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728  4 ปีที่แล้ว +35

      እግዚአብሔር መልካም ነው እህቴ መልካምን ያደርግልሻል ተባረኪ እፀልይልሻለው አንቺም ልብሽን ለእግዚአብሔር ከፍተሽ ልመናሽን አሳውቂው ንገሪው መልካም ያደርግልሻል

    • @samri_thebutterfly3599
      @samri_thebutterfly3599 3 ปีที่แล้ว +1

      Me too🙏🏽

  • @merytube9234
    @merytube9234 3 ปีที่แล้ว +32

    ይሄን መዝሙር አያዳመትኩ የዛሬ አመት የጻፍኩትን ዛሬ ሳነበው አንባይ በደስታ ፈሰሰ በአድሜ ላይ 1አመት በምህረቱ ስለጨመረልኝ በአጅጉ አመሰግዋለው ዛሬ አጠብቀዋለው surafel አምነትን ሳይመርጥ ውስጥ የሚያድስ በመንፈስ ቅዱስ አጋዥነት የተዘመረ ነው ፈጣሪ አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ በክርስቶስ አንድ የሆንን አህትህ ከኦርቶዶክስ ቤተ አምነት ❤️🙏

  • @umizakir3715
    @umizakir3715 3 ปีที่แล้ว +99

    Iam ortodox but i lkie this song God blesss you bro❤❤❤

  • @bruktawitmatyasofficial8285
    @bruktawitmatyasofficial8285 4 ปีที่แล้ว +124

    ጸሎቴን በመዝሙር ሰማሁት!
    ጌታ ይባርክህ ሱሬ🙏😭

  • @meklitabel5268
    @meklitabel5268 4 ปีที่แล้ว +166

    እጠብቃለሁ
    ለምን እንደዘገየ ለእኔም ባይገባኝም
    እጠብቀዋለው ፈፅሞ አይተወኝም
    ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው ፀሎቴን
    ሰምቶ ኦ ኦ እስኪመልሰው ጌታ ሀ ሀ ሀ x2
    እጮሀለውኝ እኔ አልታክትም
    እስኪጎበኘኝ ተስፋ አልቆርጥም
    እንባዬን ከአይኔ እሰኪአብሰልኝ
    እጠብቃለሁ እስኪደርስልኝ
    ጌታ እስኪያየኝ x6
    ለምን እንደዘገየ ለእኔም ባይገባኝም
    እጠብቀዋለው ፈፅሞ አይተወኝም
    ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው ፀሎቴን
    ሰምቶ ኦ ኦ እስኪመልሰው ጌታ ሀ ሀ ሀ x2
    እስኪ ይንጋና እንባዬን ላፍስስ
    መሪር ሀዘኔን በፊቱ ልግለጥ
    ጨቃኝ እንዳይደል እኔ አውቀዋለውሁ
    እግሩ ስር ሆኜ ልማፀነው
    ደጁን ልጥና x3
    ፊቱን ልሻ x3
    በወይን ሀረግ x6 ፈሬ ባይገኝ
    እርሾቼም መብል ባይሰቱም
    ከጌታዬ ፍቅር እረ የቱ x2
    እረ የትኛው ሊለየኝ
    አመልከዋለው ሁሌ ባምላኬ ደስ እያለኝ
    ፈተናው በዝቶ ቢያዝለኝም
    ለሴይጣን ሀሳብ እጄን አልሰጥም
    እርዳኝ እላለሁ በፌቱ ሆኜ አሃ
    ድንቅ እንዲሰራ በርሱ ታምኜ
    በረድኤቴ ኤ x6
    እጠብቃለሁ አንተን እጠብቃለሁ
    እጠብቃለሁ ካንተ የት እሄዳለሁ
    እታገሳለሁ መልስ የሆነኛል
    ጌታ ጨክኖ መች የተወኛል
    የልመናዬ ፅዋው ሞልቶ
    ይጎበኘኛል በግዜው መቶ
    በቃ ብሎ x6
    በወይን ሀረግ x6 ፈሬ ባይገኝ
    እርሾቼም መብል ባይሰቱም
    ከጌታዬ ፍቅር እረ የቱ x2
    እረ የትኛው ሊለየኝ
    አመልከዋለው ሁሌ ባምላኬ ደስ እያለኝ እጠብቃለሁ
    ለምን እንደዘገየ ለእኔም ባይገባኝም
    እጠብቀዋለው ፈፅሞ አይተወኝም
    ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው ፀሎቴን
    ሰምቶ ኦ ኦ እስኪመልሰው ጌታ ሀ ሀ ሀ x2
    አንተ በዙፋን ላይ ነህ
    ጌታ ልገዛልህ
    ልዑል ልስገድልክ

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728  4 ปีที่แล้ว +21

      ¶እስኪ ይንጋና ¶ ሳይሆን "እስኪ እንደ ሀና" ነው ...ተባረኪ

    • @rahelghebregherghish7847
      @rahelghebregherghish7847 4 ปีที่แล้ว +2

      Wendmie tebarek, Mezmuru emnet ychemral, Ewenet new belblie hulu gzie bzuh tyakie alegni, lemen Gieta gzie ywesdal , Leka Gieta lebelet neger lemestet yzegeyal, tebarek wendmie, Amarchi bzuh alchelm, I am Eritrean, I am waiting for God to answer my prayer for 9 years to give me a child ,Amnalew Bezie amet God will give me a son ( he will be for God to be his servant) . GLORY TO GOD.

    • @johnnyhm6282
      @johnnyhm6282 3 ปีที่แล้ว +1

      @@rahelghebregherghish7847 ajoki rahel haftey aykonen do zegatemenas nay ሌብና libna zfelt amlak eyu zelena kulu kunetatki yifelt eyu ab giziun seatun ክምልስ eyu goyta ajoki Goyta ybarki fikrti haftey

    • @rahelghebregherghish7847
      @rahelghebregherghish7847 3 ปีที่แล้ว +1

      Amennn , Brother.

    • @geniadugna5174
      @geniadugna5174 3 ปีที่แล้ว

      Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen

  • @yeneworkhailu7867
    @yeneworkhailu7867 3 ปีที่แล้ว +16

    ለምን እንደዘገዬ ባይገባኝም😭 እጠብቀዋለው ጌታ ፈፅሞ አይተወኝም !

  • @user-gn3yf5cl7o
    @user-gn3yf5cl7o 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሱራ አንተ የተባረክህ የእግዚያብሄር መንፈስ በሙላት የሚሰራብህ መንገድህ ንፁህ የሆነ የጌታ ልጅ ነህ...........ድመቅ ተሰማ ......ዘንድሮም እሰማዋለሁ ይሄን መዝሙር

  • @zelalemzenebe8371
    @zelalemzenebe8371 4 ปีที่แล้ว +97

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልቤን አረሰረስከው እኮ ሱሬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው!!!

    • @ethiopialove9780
      @ethiopialove9780 4 ปีที่แล้ว

      😭 በጣም ኡፍፍፍፍፍ ጌታ ይባርክው

  • @amanuelsolomonofficial6556
    @amanuelsolomonofficial6556 4 ปีที่แล้ว +241

    ሱራቲዬ ከአንተ ጋር በመስራቴ ደስ ብሎኛል ተባረክ 😑

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728  4 ปีที่แล้ว +45

      አማንዬ የኔ ትሁት ወንድም የእውነት ከልቤ ደስተኛ የሆንኩት እኔ ነኝ በጣም ከልቤ እወድሃለሁ በጣም ...!!! ተባረክልኝ ..!💎🙏🏆

    • @hananbk37
      @hananbk37 4 ปีที่แล้ว +6

      Aww u guys tebareku ❤

    • @meleketmedia-5596
      @meleketmedia-5596 4 ปีที่แล้ว +11

      ሀይ አማን! እጅግ በጣም አስገራሚ ቅንብር ነው። ጌታ ይባርክህ፡፡ ስልክህን ባገኝ የኔንም ስራ እንሰራ ነበር፡ pls...?

    • @redietashenafi9290
      @redietashenafi9290 4 ปีที่แล้ว +7

      Sura leyu yehone ameleko new segawen yabezalek

    • @asteresraelmimisho7242
      @asteresraelmimisho7242 4 ปีที่แล้ว +10

      ♥️♥️♥️♥️♥️♥ሱሬ አንተ ፍቅር እንደሆንክ ታውቃለህ ግን በጣም ነው የምዎዲህ ያባቴ ምርጥ

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o 3 ปีที่แล้ว +19

    እኔ ግን ሁልጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል❤❤ ተባረክልኝ ሱሬ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว +16

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @nitayirdawofficial1062
    @nitayirdawofficial1062 4 ปีที่แล้ว +150

    በአንተ ብዙ ተጽናንተናል። የምድር ሽታ የሚያርቅ የአምልኮ መንፈስ አለብህ። ተባረክ ሱራ 🙌❤

    • @kingendale6429
      @kingendale6429 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን። እውነት ነው እህቴ።አንቺም ተባረኪ

    • @asteresraelmimisho7242
      @asteresraelmimisho7242 4 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ከልቡ ይዘምራል ♥

    • @betyemmanuel7134
      @betyemmanuel7134 4 ปีที่แล้ว +3

      ወደ ጌታ ህልውና ይመራል። ተባረክ

    • @demumule8007
      @demumule8007 4 ปีที่แล้ว +1

      አንተ የእግዚአብሔር የስሙ ማጠኛ የክብር ዕቃው አድርጎ እንደሠራህ አፍህን ስትከፍት ይታያል ፡

    • @mestarwarku439
      @mestarwarku439 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @ganitomasiphone2406
    @ganitomasiphone2406 4 ปีที่แล้ว +59

    እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ አይታክቱም ይሂዳሉ አይደክሙም
    እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋው ይጨምርልክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    አሜን አሜን አሜ አሜን አሜን

    • @honeyyegata4348
      @honeyyegata4348 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ተስፋ አልቆርጥም 😭😭🤲🤲

  • @saratamere4471
    @saratamere4471 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርክ ሱራዬ
    አዝ፦ ለምን እንደዘገየ ለእኔ ባይገባኝም
    እጠብቀዋለሁ ፈፅሞ አይገባኝም
    ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው
    ፀሎቴን ሰምቶ እስኪመልሰው ጌታ
    እጮሀለሁኝ እኔ አልታክትም
    እስኪጎበኘኝ ተስፋ አልቆርጥም
    እንባዬን ካይኔ እስኪያብስልኝ
    እጠብቃለሁ እስኪደርስልኝ ጌታ እስኪያየኝ (፫x)
    አዝ፦ ለምን እንደዘገየ ለእኔ ባይገባኝም
    እጠብቀዋለሁ ፈፅሞ አይገባኝም
    ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው
    ፀሎቴን ሰምቶ እስኪመልሰው ጌታ
    እስኪ እንደሀና እንባዬን ላፍስስ
    መሪር ሀዘኔን በፊቱ ልግለፅ
    ጨካኝ እንዳይደል እኔ አውቀዋለሁ
    ከእግሩ ስር ሆኜ ልማፀነው ደጅ ልጥናው (፫x)
    አዝ፦ ለምን እንደዘገየ ለእኔ ባይገባኝም
    እጠብቀዋለሁ ፈፅሞ አይገባኝም
    ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው
    ፀሎቴን ሰምቶ እስኪመልሰው ጌታ
    ፈተናው በዝቶ ቢያዝለኝም
    ለሰይጣን ሀሳብ እጄን አልሰጥም
    እርዳኝ እላለሁ በፊቱ ሆኜ
    ድንቅ እንዲሰራ በእርሱ ታምኜ በረድኤቴ (፫x)
    አዝ፦ ለምን እንደዘገየ ለእኔ ባይገባኝም
    እጠብቀዋለሁ ፈፅሞ አይገባኝም
    ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው
    ፀሎቴን ሰምቶ እስኪመልሰው ጌታ
    እታገሳለሁ ምልስ ይሆነኛል
    ጌታ ጨክኖ መች ይተወኛል
    የልመናዬ ፅዋዬ ሞልቶ
    ይጎበኘኛል በጊዜው መጥቶ በቃ ብሎ (፫x)
    አዝ፦ ለምን እንደዘገየ ለእኔ ባይገባኝም
    እጠብቀዋለሁ ፈፅሞ አይገባኝም
    ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው
    ፀሎቴን ሰምቶ እስኪመልሰው ጌታ

    • @tigistbergena3521
      @tigistbergena3521 18 วันที่ผ่านมา

      aman😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @batielove4947
    @batielove4947 3 ปีที่แล้ว +77

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይሄን መዝሙር ሁሌም በእንባ ነዉ የማዳምጠዉ 😭👈 የእምነቱ ተከታይ ግን አይደለሁም ተባረክ

    • @natir3653
      @natir3653 2 ปีที่แล้ว +2

      እዉነት ነው እህቴ ብቻ እግዚአብሔር ብቻ ዘንበል ይበልልንሀይማኖት አያድንም

    • @tsionmengsetab2694
      @tsionmengsetab2694 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጎ ለመጠበቅ በእግዚአብሔር ማመን ብቻ ነው ሚጠበቅብን በሀይማኖት ካባ ውስጥ ተሸፍነው እግዚአብሔርን የማይውቁና ከሱ የራቁ በርሱ ተስፋ የማያደርጉና ተስፋ የቆረጡ ስንት ሰዎች አሉ መሰለሽ ተባረኪ

    • @user-sv1bo4rd6v
      @user-sv1bo4rd6v 6 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ከሀይማኖት በላይ ነው።

    • @user-sv1bo4rd6v
      @user-sv1bo4rd6v 6 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ከሀይማኖት በላይ ነው።

  • @liyazewde6646
    @liyazewde6646 4 ปีที่แล้ว +101

    ከዓለም አንደኛ ደምጽ የሰጠህን ደጉ አምላክህን አመስግንበት ::እንኳንም ዘፋኝ ሳትሆን ጌታ አገኘህ:

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t 3 ปีที่แล้ว +26

    ለእዚህ መዝሙር ቃላት የለኝም የልቤ የውስጤ ነው ጌታ ይባርክ ምንጊዜም ሐሌሉያ🕊🙏🕊

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 ปีที่แล้ว +7

    ስከፋኝም ስደሰትም በዚህ መዝሙር እደሰታለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረኩ የተባረኩት መዝሙር ነው በስደት አለም ላይ ሆኘ እፂናናለሁ

  • @user-pu9ls7gu8m
    @user-pu9ls7gu8m 3 ปีที่แล้ว +12

    ለምን እንደ ዘገየ ለእኔ ባይገባኝም እጠይቃለሁ በፈፀሙ አይተወኝም አሜን

  • @user-hd1ep5so4z
    @user-hd1ep5so4z 4 ปีที่แล้ว +69

    ውስጤ ነው ሚያለቅሰው ይህን መዝሙር ስሰማ ለምልምልኝ ወንድሜ

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 3 ปีที่แล้ว +17

    ይህን መዝሙር ስሰማ በጌታ ስም ሰውነቴን ይወረኛል ❤❤አነባለሁ እደሰታለሁ ዘመንህ ይባረክ

  • @hasnaetiopa7197
    @hasnaetiopa7197 ปีที่แล้ว +5

    ኡኡፊ በ ኡነት ታባርክ ውንድም በዘመመናታ ሁሉ ይመይቃይር ይመይላውጥ ጌታ እግዚአብር አምላክ ይባርክ😭😭

  • @user-qo6mj2lr5x
    @user-qo6mj2lr5x 4 ปีที่แล้ว +13

    በእየሱስም የምር ፀጋው በዝቶልሃል ነብሴ ለመለመች ጌታ በእጥፍ ይባርክ❤❤❤

  • @geneyeyegeta7826
    @geneyeyegeta7826 4 ปีที่แล้ว +25

    *_Uuuuuuuuffffffአሜንንንንንንን እጠብቃለሁ ፈጽሞ አይቶሃኝም😭😍❤ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ዘመንህንንን ይባርክክ _**_#ሱሬ_**_ የዝማሬ ቅኔ ይጨመርልህ👍👍👍💯✅💓💞💞💞💞💞💞_*

  • @maranathaJesus1777
    @maranathaJesus1777 4 ปีที่แล้ว +130

    በወይን ሃረግ ፍሬ ባይገኝ
    እርሾችም መብል ባይሰጡኝ
    ከጌታየ ፍቅር አረ የትኛው ሊለየኝ
    ኣመልከዋለው ሁሌ በፊቱ ደስ እያለኝ
    ለምን እንደዘገየ ምንም ባይገብኝ
    እጠብቀዋለሁ ፈጽሞ ኣይተወኝም
    ስጋየን ልገከስ ልማጸነው
    ጸሎቴን ሰምቶ እስኪመልሰው
    እጠብቀዋለሁ Amen

  • @deliciouscake8
    @deliciouscake8 3 ปีที่แล้ว +8

    ሱራፊል እኔ ምን ልበልህ ይኼ መዝሙር ብቻ አይደለም ፀሎትም ነው እግዚኣብሔር ከዘለአለም እስከዘላለም ይባረክ አንተም ተባረክ

  • @HaboBt
    @HaboBt 3 ปีที่แล้ว +3

    How many of you are hearing this song with me from China...2020/2013...i can't stop hearing this song...

  • @kalkidanmelese3514
    @kalkidanmelese3514 ปีที่แล้ว +6

    በዚህ መዝሙር ተባርኬያለው ውስጤ ታድሷል ሱሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ጥቅሙ ለኛ ይሁን

  • @user-lj8by4ul5g
    @user-lj8by4ul5g 4 ปีที่แล้ว +19

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ
    እግዚአብሔርን መጠበቅ ይሁንልን በብዙ ጸጋ ተበርክ ውድ የአበቴ ብሩክ ሱሬ አንተ እኮ ሱሴ ናነህ

  • @SintayehuGezu
    @SintayehuGezu 9 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ይገርማል እኔ ነገሮች በተዘጋጉ ግዜ የህን መዝሙር ነበር የምሰማሁ አሁን ግን ሁሉ ነገር አልፎ ሁሉ ነገር ተሳክቶ ስሴማ በጣም ነው ያለቀስኩት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tametashe7223
    @tametashe7223 6 หลายเดือนก่อน +3

    ገና የተለቀቀ ሠሞን በጣም አሽቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆኝ በእምባ ነበረ የዘመርኩት እናም እግዚያብሔር ይመሥገን ዛሬላይፀሎቴ ተመልሷል እና ወገኖቼ በምንም አይነት ሁኔታ ውስ ሁኑ እግዚያብሔርን በእምነት በፊቱ ተመላለሱ እሱ ይጎበኛቹሀል ወንድም ሱራዪ በሰማያዊው በረከት ተባረክልኝ

  • @temesgenatanaw3433
    @temesgenatanaw3433 4 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ኢየሱስ በክብር ይመጣል !!!

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃሉ የሚያመልከኝ ቢኖር በእውነትና በመንፈስ ያምልከኝ ይላል:: ሱራፌል ስትዘምር የሌሎች መዝሙሮች እንደ አዲስ ይሆኑብኛሉ::

  • @selomebiyadglegn672
    @selomebiyadglegn672 2 ปีที่แล้ว +5

    በአለም ነኝ ጠፍቻለሁ ጌታሆይ ወደ እውነተኛ መንገድ ምራኝ😭😭😭

  • @edenadane9080
    @edenadane9080 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ሆይ መናገር የሚከብድ የጌታ መንፈስ የሚታይበት ድንቅ አምልኮ በእንባ ነው የሰማሁት

  • @tsegazemed4678
    @tsegazemed4678 4 ปีที่แล้ว +14

    ስትዘምር መንፈሴ ይታደሳል ሱሬ ፀጋው ይብዛልህ ፀጋህ ይሄ ነው በመዝሙርህ ውስጥ ስብከት ትንቢት አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ አለ በቃ ይሄ ነው ሙሉ ፀጋ ተባረክ

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 4 ปีที่แล้ว +5

    በማለዳ ድምፄን ትስማለህ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ እጠብቃለሁም መዝ (5-3
    አሜን እጠብቃለሁ እውነትኛ የኔ ጌታዬዬዬ አንተ ነህ ።😭😭🛐🛐🛐🛐🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏
    የጌታ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ሱራ🙌📖

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 ปีที่แล้ว +4

    ለምን እንደዘገየ ለእኔ ባይገባኝም
    እጠብቀዋለው ፈፅሞ አይተወኝም
    ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው
    ፀሎቴን ሰምቶ እስኪመልሰው ጌታ
    እጮሀለው እኔ አልታክትም
    እስኪጎበኘኝ ተስፋ አልቆርጥም
    እምባዬ ከአይኔ እስኪያብስልኝ
    እጠብቃለው እስኪደርስልኝ ጌታ እስኪያየኝ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ የኔ ጌታ ይመልስልኛል ጩኸቴን ይሰማኛል
    አሜንንንንንንንንንንንን ተባረክ ሱራ ዘመንህ ይባረክ

  • @selamberhe920
    @selamberhe920 3 ปีที่แล้ว +62

    I’m orthodox but I love this Mezmur god bless you brother 🙏👏🏽🙏👏🏽🙏👏🏽

  • @jesusislord6861
    @jesusislord6861 4 ปีที่แล้ว +82

    በእርግጥ የዝማሬው ቅባት አጥለቅልቆሃል! ለኛም ተረፈልን! ይብዛልህ!

  • @hadramadei4736
    @hadramadei4736 4 ปีที่แล้ว +13

    ሰምቼ ሰምቼ አልጠገብኩምት ነብሴ ነካት
    ለምን እንደ ዘገየ ለኔም ባይገባኘም አጠብቀዋለሁ
    ፈፅሞ አይተወኛም'':::::::::;::አሜን ሱሩዬ ብሩክ ሁን ፀጋው በእጥፍ ያብዛልህ

  • @fitsumbederu7282
    @fitsumbederu7282 4 ปีที่แล้ว +63

    How I miss songs like this one that depicts the majesty, character and visual of Jesus? I came from a Muslim background. I heard about Jesus mainly through songs that created an undeniable reality of Jesus as Truth. In hindsight these song lyrics merged directly from the scriptures. His word (God’s) whether you sing it or preach it, it is full of grace. Thank you for bringing back these songs. I look forward to hear from you new ones as well. FRB (repost)

  • @almazmogose1337
    @almazmogose1337 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፉፉፉፉፉ ሱሬ በጌታ ስም ለምልም ዝማሬዎችህን ሰልሰማ ወዬ አለድርም በጌታ ስም ዘመንህ በሙሉ ይለምልም ተባረክልኝ በተለይ የዘማሪ ይድነቃቸውን የዘማሪከዉን ዉይይይይይይ ነፍሰ አይቀረልኝም በቃ ምልህ የለም ለዘላለም ተባረክ ኡፉፉፉፉፉፉ ይጨመርልህ በክርስቶስ ስም

  • @lidiyatesfu1380
    @lidiyatesfu1380 4 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አትያዝ

  • @engdaworkewnetu8566
    @engdaworkewnetu8566 4 ปีที่แล้ว +20

    እድግ በጣም የሚገርም ዝማሪ ጌታ ይባርክህ አባቴ ባሪያ ይህንን መዝሙር ከማዳመጥ ራሴን ማስቆም አልቻልኩም

  • @user-uy3ui1hd8q
    @user-uy3ui1hd8q 3 หลายเดือนก่อน +2

    Sura geta yesus Abizito yibarik be Fikir Ewodalew God Bless you 🙏🙏🧎‍♀️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤

  • @getachewalemu6720
    @getachewalemu6720 10 หลายเดือนก่อน +1

    Gets Eyesus zenenihin yibarkew,yih zimare sewochin kewedekubet,kazenubet lemansat ke Holly spirit yetesete yezimare meliekit new,,zemenih Hulu yibarek surafel,

  • @hanansentayeu9737
    @hanansentayeu9737 4 ปีที่แล้ว +9

    ውፍፍፍፍፍፍፍ
    እጅግ በጣም ሚባርክ መዝሙር ነው
    ወንድሜ ጌታ ዘመን ሒወትህን ይባርክ 🙌
    የዝማሬ ቅኔ ይብዛልክ 💗💗💗💗💗

  • @user-ll2qb7yt2z
    @user-ll2qb7yt2z 4 ปีที่แล้ว +14

    ከጌታ ፍቅር ኧረ የቱ ኧረ የተኛው ሊለየኝ አሜን አሜን
    ሱሬ ጸጋ ይብዛሊክ

  • @abenezertesfaye9291
    @abenezertesfaye9291 2 ปีที่แล้ว +1

    Sure tebarek zemenk yibarek lb yemineka azemamer newu kene melkutu chimer 👌👌👌

  • @TigistTilahune
    @TigistTilahune หลายเดือนก่อน +1

    Tebkalewu lemin ende zgeye lenem agbagn tebakalewu..tebarek sure!!

  • @user-ni1on6jc4t
    @user-ni1on6jc4t 4 ปีที่แล้ว +13

    ሱሬ ወንድሜ ጌታ በብዙ ጸጋና በረከት ለዘላለም ይባርክህ ተባረክ

  • @user-sz7ne2qf2y
    @user-sz7ne2qf2y 4 ปีที่แล้ว +55

    ዋዉ ይህ መዝሙር የቤተሰብ ፕሮግራም ላይ ስምቼዉ እዴት ነዉ ማግኝትየም እያልኩነበር ሱሬ እጅግ በጣምነዉ ማመሰግነዉ አሁንም በጥፍ ተባረክ እዲሁም በዚዝማሬ የተሣተፉት በሙሉ ተባረኩ

    • @betishabetitube2576
      @betishabetitube2576 4 ปีที่แล้ว +3

      Enem

    • @mer2222
      @mer2222 4 ปีที่แล้ว +3

      Me too I could not find it easily but thank goodness here’s I’m crying again and again 😭😭😭

    • @tamrathile4293
      @tamrathile4293 4 ปีที่แล้ว +4

      ልክ እንደኔ በጣም ደስ ይላ በወይን ሀረግ ክብር ለእግዝያብሔር ይሁን

    • @bezak8142
      @bezak8142 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tamrathile4293 me too...lol

    • @gdgsstxttkxu2860
      @gdgsstxttkxu2860 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሱሬ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ተማርኬአለሁ በታለሁ ጌታ የሱስ ዘመንህን ይባርከው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @hiwotiegetachew6910
    @hiwotiegetachew6910 10 หลายเดือนก่อน +2

    Zemenih bebetu yilek my brother

  • @tamenecht7052
    @tamenecht7052 ปีที่แล้ว +2

    አሜን 😭💔አሁን በዚህ እራሱ ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ነኝ ያለሁት 😭😭😭💔 ግን እጠብቃለሁ ኡፉፉፉፉ💔💔 suriye የተባረክ ልጅ ይብዛልክ የእውነት ከዚህ በላይ 😭😭

  • @maryamtrtr8116
    @maryamtrtr8116 4 ปีที่แล้ว +98

    Lemini inde zegeye lanem bayi gebagnimmmm...................geta le hagerachini selamuni yamitalinii

    • @saraalemayehu8998
      @saraalemayehu8998 4 ปีที่แล้ว

      ?

    • @salamsalam6769
      @salamsalam6769 4 ปีที่แล้ว +10

      ማርያም አሜንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ስለተስፋ ቃሉ አይዘገይም ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ነገርን ሁሉ በጊዜው
      ውብ አድርጎ ስለሚሰራ ነው

  • @azariyastesfaye4283
    @azariyastesfaye4283 4 ปีที่แล้ว +48

    እጠብቀዋለው!!!!!! ወንድሜ ካንተ ብዙ ብዙ ነው የተማርኩት የምማረውም!!!!!! ምንም ቃል ነው ማጣው ስላንተ ትጋት እና ለጌታ ያለህን ፍቅር ሳስብ ብቻ ብዙ ሁን ብዝት በልልኝ ሱራዬ።

  • @habtamueticha59
    @habtamueticha59 3 ปีที่แล้ว +5

    ደስ እያለኝ ይህንን አስደናቂ ጌታ እጠብቃለሁ። ሱሬ፣ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ! I love you very much!

  • @asterpetros3738
    @asterpetros3738 4 ปีที่แล้ว +8

    ፈተናው በዝቶ ቢያዝለኝም ለሰይጣን ሀሳብ እጅን አልሰጥም
    እርዳኝ እላለሁ በፍቱ ሆኜ ድንቅ እንዲሰራ በእርሱ ታምኜ በረደቴ

  • @selamabera7846
    @selamabera7846 4 ปีที่แล้ว +7

    ወይ እዴት እደፈወሰኝ አታምኑም በጣም ደጋግሜ እየሰማውት ምንም አልጠገብኩትም ጌታ ይባርክህ ወድሜ

  • @msgnakeleta4559
    @msgnakeleta4559 4 ปีที่แล้ว +13

    አዎ እጠብቀወ አለሁ ጌታየ ታመኝ ነወ ተባረክ ሱሪ

  • @hermonofethiopia9164
    @hermonofethiopia9164 3 ปีที่แล้ว +5

    ከእግዚአብሔር መልስ የሆነ መዝሙር......ሱራዬ ብዛልን....ጌታ በአንተ በኩል አፅናናኝ😭😭😭😭

  • @simegnbetty3929
    @simegnbetty3929 ปีที่แล้ว +3

    ሰምቼው የማልጠግበው መዝሙር ነው ተባረክ ❤❤❤❤

  • @nardosfikre9051
    @nardosfikre9051 4 ปีที่แล้ว +5

    ሱራ ወንድሜ ምን እንደምልክ አላዉቅም በቃ አንተ ብቻ ዘምር ማልነካበት ግዜ ኮ የለም ተባረክ

  • @simretghebrehiwet7419
    @simretghebrehiwet7419 4 ปีที่แล้ว +13

    This is my prayer may almighty God bless you surye. Much love from your Eritrean sister

  • @lidiyaseid6822
    @lidiyaseid6822 3 ปีที่แล้ว +1

    Waw yihe mezmur wuste newu gets yibarkih sure

  • @tirgalemkassaye89
    @tirgalemkassaye89 ปีที่แล้ว +1

    I'm orthodox gin mezmuru yemgerm new ke konjo sound gar👍👍👍♥️🥰

  • @user-lj8by4ul5g
    @user-lj8by4ul5g 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይበልጣል ብዘገይም በእርግጥ ይመጣል
    ሱሴ ተበርክልኝ የአንቴን ዝመርዎችን ስሳማ ብዙ ብዙ ብዙ ብዙ እበርከለው
    በንቴ አልፎ እየሰራ ያለው የጌታ ስም ብሩክ ይህንን🎧🎵🎷📯🎹🎻🎤🔥🔥♥♥♥♥

  • @DegineshDaana
    @DegineshDaana 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤት የምገርም ድምጽ ነዉ ያለህ ዘመንክ በጌታ ቤት ይለቅ ዝማሬዉን ስሰማ ሐሴት አደርጋለዉ 1000 ግዜ ቢሰማዉ አልጠግብም

  • @helenabebe4520
    @helenabebe4520 ปีที่แล้ว +5

    💚💛❤ ጌታ ብርክ ያርግህ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር 🙏🙏🙏

  • @kokebsisay2055
    @kokebsisay2055 2 ปีที่แล้ว +3

    አባ አባ አገራችን ላይ በሚሆነው ነገር ሁሉ ላይ ትልቅ ነህ🙏🙏🙏 እስትጎበኘን በእንባ እንጠብቃለን

  • @aborewolde8548
    @aborewolde8548 4 ปีที่แล้ว +5

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ ሰምቼ ሰምቼ አልጠገብኩም :እግዚአብሔር እዴማይጨክናኝ እኔአዊቀለው:ስለዚ እጠብቀለዉ እተገሰለዉ🙏🙏 ተበረክ: ሱርዬ ዘመንክ የተበረከ ይሁን

  • @hdhdhushshshje4105
    @hdhdhushshshje4105 2 ปีที่แล้ว +3

    Wowwowowi አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር ዛምንክ ይባረክ ፅጋ ይባዛልክ 💞🍇🍇🍇🎻💯🙌🙏

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜንንንንን አባየ እጠብቃለው ስራፍልየ እግዚአብሔር ጽጋ በእጥፍ ይጨመርህ 😭😭😭😭

  • @meseretdesalegn3790
    @meseretdesalegn3790 3 ปีที่แล้ว +1

    mezmuru yeteyakeya mels new may god bless u

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 4 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ሱሬ ❤❤

  • @ayshamosisa7060
    @ayshamosisa7060 4 ปีที่แล้ว +8

    የጌታ የእየሱስ ስም ለዘለአለም ይባረክ

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 2 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnnnnn tebarki bebzu sura wedw years Lgy

  • @masseibesha842
    @masseibesha842 3 ปีที่แล้ว +5

    ለምን እንደ ዘገየ ልእኔ ባይገባኝም እጠይቃለሁ በፈፀሙ አይተወኝም አሜንን፡፡

  • @kidisttemesgen3775
    @kidisttemesgen3775 4 ปีที่แล้ว +13

    ጌታ ዘመንህን በእጥፍ ይባርክ ወንድሜ ልብ ውስጥ የሚገባ ዝማሬ ነው ተባረክ።

  • @zeritukebebe7765
    @zeritukebebe7765 4 ปีที่แล้ว +5

    Sure tebarek geta eyesus zemenihin yibark stegawun yabzalih

  • @abenezergetachew2141
    @abenezergetachew2141 4 ปีที่แล้ว +1

    Sure tebarekln hule new yembarekbh

  • @desta841
    @desta841 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ልቤን የናካ የመዠመሪ ዘመን የባርካ

  • @lidyanessru1626
    @lidyanessru1626 4 ปีที่แล้ว +11

    በወይን ሃረግ ፍሬ ባይገኝ
    እርሾችም መብል ባይሰጡኝ
    ከጌታየ ፍቅር አረ የትኛው ሊለየኝ
    ኣመልከዋለው ሁሌ በፊቱ ደስ እያለኝ
    ለምን እንደዘገየ ምንም ባይገብኝ
    እጠብቀዋለሁ ፈጽሞ ኣይተወኝም
    ስጋየን ልገከስ ልማጸነው
    ጸሎቴን ሰምቶ እስኪመልሰው
    እጠብቀዋለሁ Amen amen amen..

  • @zenebechesheti1069
    @zenebechesheti1069 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሱሬ ጌታ እየሱስ ይባርክ መዝሙርን ሳአዳምጠው ሸክሜ ሁሉ ቀለለኝ

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 2 ปีที่แล้ว +3

    Hallelujahhhhhhhhhhhhhh😭
    እግዚአብሔር በስራዉ ትክክል ነዉ።