ኤም ኤም አር ክትባት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 143

  • @born2Bekind
    @born2Bekind 3 ปีที่แล้ว +14

    ጀግና እናት ነሽ ቅድስት!!!! የኔ እናት you are not alone, we are all affected with their toxin. ቃሉን ማለትም Va(((in ሙሉውን አትፃፉት እዚህ ጋ ሌላ ካራክተሮች እየቀላቀላቹ ፃፉት ቻናሏን ሊያዘጉባት ይችላሉ።። ኦቲዝምን የደረሰበት ብቻ ነው ሊያውቅና ሊረዳው የሚችል ምን አይነት ተራራ እየገፋን እንዳለን words cant even describe the struggle . ስለዚህ ምንም affected ባልሆኑ ሰዎች ኮመንት አትዘኚ የኔ እናት። We know better coz we are living it.

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 2 ปีที่แล้ว

      Vaccine kmtlut kufeg blen betraw bizusew ygbawal but ene bljnte alwtalgim doctru minm chigr ylwim blog lij autism albt am always crying I am regret a lot bamarga bsmaw noro I will refused that stupid doctor

  • @amel2712
    @amel2712 3 ปีที่แล้ว +25

    MMR Vaccine በጣም 75% ለ Autism ምክንያቱ ነው ብዬ የማምነኝ እኔ ፣ባሰብኩት ቁጥር ትንሽ emotional እሆናለው ለብዙ ዋላጆች ይህን ምክር ባገኘውት አጋጣሚ እናገራለሁ ፣ለሁሉም ህጻናት ለማለት ባልችልም ፣ እንደ heart case እና ወይም ሌላ አቅም የሚሳጣ ፣እባካቹ ደፍሮ አትስጡ ማለት ባልችልም ግን ,ትንሽ ቢቆዩ እና dose ሲወስዱ የግዜ እርቀት ቢኖር ብዬ አጠንክሪ እናገራለሁ ፣እኔ ባለሁበት ቦታ ፣ት/ቤት እና አንዳንድ ነገሮች ያግዳሉ ፣ያም ሆኖ ግን እህቴ እንዳለችው የራስችንን ምክንያት መስጠት ተገቢ ነው ፎርም ስንሞላ ፣ይህን ስል በቅንነት ነው ፣ቢያንስ አንድ ልጅ ማትርፍ ብንችል ።በጣም ነው ምናመስግነው ቀጥይ በዚው ።

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 3 ปีที่แล้ว

      Exactlyyy that is right.thank u

    • @negassialmedom9221
      @negassialmedom9221 3 ปีที่แล้ว +1

      MMR Vaccine 75% ሳይሆን 100% ነው።

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 2 ปีที่แล้ว

      My case is am the one not vaccinated while I was young 🙃 that why my son got autism I still regret

    • @hayatworku1009
      @hayatworku1009 2 ปีที่แล้ว

      Ya ewntshs nw enen💯eso nw melwo

  • @lubabamohemmed1693
    @lubabamohemmed1693 3 ปีที่แล้ว +8

    እኔም እንዳንች ይህ ችግር አጋጥሞኛል ያልሄርኩበት ቦታ የለም ደክቶሮች ቢሞቱ በክትባት ምክኒያት ነዉ አይሉሸም አእኔ አልኳቸወ በምን ምክኒያት ለዚህ ተጋለጥች ልጀ ስላቸው ምንም የሚታወቅ ነገር የለም ነዉ ያሉኝ ጀኔቲክ በዘር ሊሆን ይችላል ሲሉ እኔ ባለቤቴ ልጄ 3 የጀነቲክ ምርመራ አደርግን እና ጀነቲክ አይደለም አሉ እና ምንድነው መልስ የለም እህት ዝምበያቸዉ አንዳንድ ሰዉ አይገባውም በሰው ቁስል እንጨት ጨምርበት ይባላል የለ አንች ጀግና እናት ነሽ በጣም አስተማሪ ርእስ ነዉ የምትሰሪ በርቺ

  • @soliyan
    @soliyan 3 ปีที่แล้ว +15

    መጥፎ ኮመንት ለሚሰጡሽ ሰወች አትጨነቂ መልስ መስጠት የለብሽም መሃይሞች ናቸው

  • @elnatkidovlogbubulije
    @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว +5

    ከቻላቹ አስተያየታችሁን በኛ ቋንቋ አድርጉት እባካቹ ለቻናላችን ቆይታና ደህንነት ሲባል? አመሰግናልዉ!
    ያወራሁት ሁሉ የኔን እዉቅት ነው እንጂ የባለሙያ አይደለም፡፡
    ክትባቱ ኢትዮጵያም ይሰጣል
    የኩፍኝ
    ጉንፋን/መምፕስ
    እና
    ሩቤላ ይባላል ያገኘሁት የኢትዮጵያ መረጃ ላይ::

    • @astertesfaye8294
      @astertesfaye8294 3 ปีที่แล้ว

      Ehete yenem lj lk endanchi lj ke mmr bewala new eyeteqeyere yemetaw beseatu manm alsemagnm neber Abatum snegrew anchi endet tasbyalesh yley neber. Beseatu gen18weru lay Autism endehone new yenegerugn endalshw hulum neger ewnet new. Welajoch tetenqequ mmr endatasogu

    • @astertesfaye8294
      @astertesfaye8294 3 ปีที่แล้ว

      Endet laggnsh ehete fb adrashashn ebaksh

    • @yaallahadera9726
      @yaallahadera9726 3 ปีที่แล้ว

      @@astertesfaye8294 yeni konjo sent Amt lay nw mketebwachw

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว

      የመጀመሪያው ከ1አመት በሁዋላ
      ሁለተኛው ከ4_6 አመት::ቪዲዮው ላይ ግን በደንብ ገልጬዋለው እኮ

    • @btrueeth
      @btrueeth 3 ปีที่แล้ว +1

      ብዙ ወላጆች ስለዚህ ጉዳይ ይናገራሉ ። ሃበሻ ብቻ ሳይሆን ነጮችም ይናገራሉ ። ለምን እንደማይጠና አይገባኝም። ቢቻል የሁሉንም ድምፅ ማሰባሰብ ቢቻል ትክክለኛ ጥናት ይደረግ ይሆናል። MMR ከኦትዝም ጋር ያለውን ግንኙነት ለምን እንደማይጠና የብር ጉዳይ ነው መሰለኝ። በፊት የሚሰጠው ክትባት ለየብቻቸው ነበር መሰለኝ። ሶስቱንም አንድላይ መስጠቱም ችግር ይኖረው ይሆናል ። የልጆቹን በሽታ የመዋጋት አቅም (immunity) ባንድ ጊዜ በሶስት አይነት ቫይረስ ተቆጣጠሩታል (overwhelm ያደርጉታል) ።

  • @newday7200
    @newday7200 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ትክክል ነሽ አንች በኔ የደረሰ በሌላ እንዳይደርስ ብለሽ ነው በርች አንች የቅንነትሽን ተናገሪ የሰማ ይስማ አንሰማም የሚል እራሱ ያቃል በርች ጀግና ነሽ ልጂሽ ሀይምሮዉ ብሩህ ይሁን ።ከዚህ በላይ ይለወጥ አሜን።

  • @ፍቅርኢየሱስነው
    @ፍቅርኢየሱስነው 3 ปีที่แล้ว +4

    አንቺ በጣም መልካም ጠንካራ እናት ነሽ እኮራብሻለሁ ለተደብቁ ልጆች ለተጨነቁ እናቶች መፍትሄ ነሽ

  • @azebyoung9539
    @azebyoung9539 3 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የሚጠቅም መረጃ ነው። እኔ ሁለት አሉኝ ሁለቱም Vaccine አልወሰዱም

  • @meethiopia7484
    @meethiopia7484 3 ปีที่แล้ว +11

    ጎበዝ ሴት ጎበዝ እናት ነሽ ከራስሽ አልፈሽ ለብዙዎች አርአያ ነሽ በርቺ❤️

  • @guucitube5942
    @guucitube5942 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ ያለሽን ሰአት በመጠቀምና በማብቃቃት ስጋው ወደሙን እንዲወስድ አርጊ ውዴ ትግስቱ ይኑርሽ ይድናል ፈጣሪ ወደ ቀድሞው ጤናው ይመልስልሽ 🙏

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ እህቴ የብዙ ሰዎችን ልጆች ታድኚያለሽ

  • @መልካምነትለራስነው-ወ8ጐ
    @መልካምነትለራስነው-ወ8ጐ 3 ปีที่แล้ว +3

    የእኔ ቆንጆ እኔ በደንብ ተረድቼሻለሁ ,እኔም affected ነኝ በዚህ vaccine ,ከክትባቱ በፊት ልጄ በጣም ፈጣን ማማ, ዳዳ ይል ነበር ከዚያ በኋላ ግን ሙሉ በሙሉ ተቀየረ ,eye contact የለ social engagement የለ በቃ ሌላ ከዚያ በጣም ግራ ገባኝ ለባሌ ስነግረው አንቺ በጣም ስለምትጨነቂ ነው አለኝ,በጣም ተጨነኩኝ ዶክተሩን ስነግረው ,he is ok ,ከፈለግሽ hearing test ይደረግ አለን እሱንም ቼግ አደረግን hearing test ምንም ችግር የለበትም, ከዚያ ሌላ ዶክተር ጋር ወሰድኩት ከዚያ በኋላ speech therapy እና OT ጀመረ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነው መውራት ጀምሯል eye contact ሙሉ በሙሉ ተመልሷል ,በጣም ሰለፈራሁ autism test አላረገም ከእኔ የሚጠበቅብኝን ሁሉ እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን እያደረኩኝ ነው
    You are wonderful mom,keep it up❤❤❤

  • @abelalemeyehu7589
    @abelalemeyehu7589 3 ปีที่แล้ว +3

    I strongly agree you presentation.you are 100% right.good job my sister keeping your sharing.

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing. You are awesome and honest mom.

  • @melkam9917
    @melkam9917 3 ปีที่แล้ว +5

    I am the first to see you today, you are so educative and so humble. Love and Respect!

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว

      Yene mar Melkamye thank you so much dear!!!u been here with me from z beginning encouraging me 💙💙💙💙💙💙

    • @melkam9917
      @melkam9917 3 ปีที่แล้ว +1

      Thank God!!! I am flooded with happiness looking at all the supports and encouragement for our beautiful and adorable Mom and her cute baby boy. Keep up your good work! Looking forward to the next video. Love

  • @Tadele5651
    @Tadele5651 3 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ አንቺ ብቻ አይደለሽም የሁላችንም ልጆች የተጎዱብን በዚሁ vaccine ነው ግን ምን ይደረጋል አሁንማ ቢዝነሥ ሆነ vaccine war bps የሚለውን ዘጋቢ ፊልም youtub ላይ እይ ቅዲ አንቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ ቀጥይበት

  • @hannatiku6399
    @hannatiku6399 3 ปีที่แล้ว +3

    I am so proud of you my dear sister GOD bless you

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁን የሀገሬ ልጆች። በዚህ ነገር ብዙ ሰው የተጠቃ ያለ ይመስለኞል። በተለይ በስደት ላለን የልጅ ነገር በጣም ሀሳሳቢ እየሆነብን ነው። በተቻለ መጠን ከእርግዝና ጀምሮ ምንም አይነት መዳኒት ላለመውሰድ ቪታሚንም ቢሆን ማለት ነው። በቂ አትክልት እና ፍራፍሬ መመገብ ማዘውተር ይሻላል። እንደዚ አይነት ክትባቶች ላይ ደግሞ በደንብ ጥናት አድርገን ቢሆን የልጆቻችን ሂወት በእጃችን ነው ያለው። መቼም ከኮሮና ቫክሲን ብዙ መማር እንችላለን ሁሉ ተፈቅዶልናል ሁሉ ግን አይጠቅመንም ነው እና እባካችሁ ተጠንቀቁ። እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ መቼም ላይችል አይሰጥ ነው ነገሩ ብርቱ እናት ነሽ በርቺ። ልጅሽን በክርስቶስ እየሱስ ደም ሸፈንኩት የጠላት መሳርያ አይከናወንበት ዘመኑ ሂወቱ ይለምልም።

  • @solixbkti7062
    @solixbkti7062 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን :: በርቺ ጥሩ ግንዛቤ እየሰጠሽን ነው ::

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ጠንካራ መልካም ሴት ነሽ በርቺ ኢዲቲግ ከባድ ነው ግን በጣም ልበ መልካም ነሽ ጠካራ ነሽ በርቺ ማማዬ ስፖርት ላይክ ፣ቤሏንም ተጭኛለሁ እግዚአብሔር መልካምነትን ያብዛልሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ።

  • @solixbkti7062
    @solixbkti7062 3 ปีที่แล้ว +2

    አዎን የኔም ልጅ ክትባት ከወሰደ በኃላ ነው :: ግን በሱ ተምሬ ሌሎቹን ልጆቼን ግን ብዙ shat ነው ስኪፕ ያረግኩት ::በጣም ጤነኛ እና ንቁ ናቸው ::

    • @ethiopiasweet2369
      @ethiopiasweet2369 3 ปีที่แล้ว

      ስላም እንዴት ነሽ ያኔ እህት እንዴት አርገሽ ነው ስኬፕ ያርግሽላቸው የኔ ቆንጆ እኔ አሁን የ7 ወር ልጅ አለኝ እስካውን ከተውለደ ጀምሮ ያለውን ሻት ወስዱሃል እና next 9 month ሻት ይወስዳል መቼ ነው ስኬፕ ያርግሽው እና እንዴት please 🙏

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 ปีที่แล้ว

    አንቻ ጎበዝ እናትነሽ አታዳምጫቸው በርቻ እግዛቤር አንቻንም ባለቤትሽንም ያግዝሽ ልጅሽንም እግዛቤር ይጠብቀው በርቻ

  • @sasi849
    @sasi849 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን የኔ እናት። እኔ ማስበው ድንገት ትኩሳቱ ይሆን? ትኩሳት ለህፃናት በጣም መጥፎ ነው እና መቆጣጠር ካልተቻለ አይምሯቸውን ሊጎዳ ይችላል።

  • @derejehaile9457
    @derejehaile9457 3 ปีที่แล้ว +1

    I appreciate for everything ur strong mom please bring you boy in church segawe demu asechiwu he will be okay soon mom ur humble thanks for helping us dear dengel maryami tedaseleshe Yene konjo

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ለላው እዲተርፍ እግዚአብሔር ስለፈቀደ አንችን አዘጋጀ ተመስገን ። ማዳመጥ አለብን ። መልካምነትሽን የሚያይ አምላክ በግዜው የልጅሽን condition ተለውጦል የበለጠም ይለውጠዋል አይዞሽ በርችለት። ጎበዝ እናት ነሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ።

  • @helenusman7795
    @helenusman7795 2 ปีที่แล้ว

    ቅድስትዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አሁን ሁሉም ቤት እያንኳኳ ነው

  • @iloveuallah3409
    @iloveuallah3409 3 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ. በኡነት በጣም ጥሩ እናት ነሽ መጥፎ ሰዎችን አትስሚ እሄቴ እኔ ስለክትባት ምንም አላውቅም አስከትቢ ሲሉኝ አስከትባለው የሁለት ወር ልጅ አለኝ ቀጠሮ አለው ምን እንደ ሚከተብ አላውቅም ሌሎቹ ልጆቼ ክትባት የተባለ ሁሉን ተወግተዋል አላህ ጠብቋቸው ምንም አልሆኑም ይሄን ልጅ አለማስከተብ እችላለው ያለሁት ቴክሳስ ነው

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว

      ምንም አይነት ክትባት ስታስወስጂ ዶክተርሽን በደንብ ጠይቂ; ግን እዚጋ ምናወራው ኤም ኤም አር ይባላል ሚሰጣቸውም 1አመት ላይ እና ከዛ በሁዋላ ነው

  • @leylamohammed315
    @leylamohammed315 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks marye

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher yebarekesh yehe legna telek temehert new .than k u ehete.lejeshenem egzabher yebelete gobezo enediyadegelesh yebarekelesh zend kewesete emegneleshalew.

  • @hayatworku1009
    @hayatworku1009 2 ปีที่แล้ว

    You right betam 💯vaccine cases to Austic your brave mom thanks for sharing this ideas

  • @gudisetaa3216
    @gudisetaa3216 3 ปีที่แล้ว +2

    I always think how we encourage the small initiatives in Ethiopia the schools

  • @michaelcorleone1861
    @michaelcorleone1861 5 หลายเดือนก่อน

    My son had constipation problem since 2weeks, he was fascinated with paterns as early as 3 or 4 months, sat unsupported by around age 9month, walked arounf 18months. Diagnosed at age 15months. No MMR vax so far..we.disnt do it.

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 3 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነሽ እኔም ክትባት በጣም ነው የምፈራው በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰጡ ክትባቶች ያስፈሩኛል

  • @bettybetina3758
    @bettybetina3758 3 ปีที่แล้ว +1

    Enamsegenalen tebareki...

  • @teret-teretlelijochbiruhte5201
    @teret-teretlelijochbiruhte5201 3 ปีที่แล้ว +1

    I really want you to see one on my cd which is taking about all vaccines

  • @hiabsamuel9859
    @hiabsamuel9859 3 ปีที่แล้ว +4

    For all moms whenever kids have fever please give age appropriate painkiller. Uncontrolled fever might leads seizure, brain damage even death. Most new parents doesn’t know what to do with fever and end up their kids having seizures!

  • @yeneneshtessema3784
    @yeneneshtessema3784 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ስለሰጠሽው ትምህርቶች በሙሉ የኔ ልጅ የተወለደው ኢትዮጽያ ነው ። አሁን ያለነው እንግሊዝ ነው 18 ዓመቱ ነው አስካሁን አልተናገረም ራሱን ችሎም አይጸዳዳም ። በዚህ ላይ ከፍተኛ የቆዳ ኤክዚማ አለው። እኔ ባለሁበት እድሜ ምን ትመክሩኛላችሁ ወገኖቼ አመሰግናለሁ።

  • @eyerusekassaye8506
    @eyerusekassaye8506 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow I am with you that what happened to my son it very sad.

  • @yoditketema620
    @yoditketema620 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi Gobez enat! diet amegageb yemtyen kale?

  • @npamen8090
    @npamen8090 3 ปีที่แล้ว +2

    Ohhh omg my kids got this problem my daughter she was so smart after mmr she started stop talking the same my son he was so smart at his first birthday he was starting to talk but after that mmr he will be 3 now and not say any word this world is crazy am depressed because of my kiddos. Thank you for your help love

  • @lemlematsebha9014
    @lemlematsebha9014 3 ปีที่แล้ว +3

    ልክ ነሽ እህቴ እኔ የመጀመሪያ ልጄ በክታበቱ እንደዚያ ሁኖብኛል ምክንያቱ ከኣንድ ዓመቱ በፊት እንካ ስለው እንካ ይለኝ ነበር ከተከተበ በሃላ ግን ሁሉ ነገሩ ተቀየረ እሁን ሁለተኛዋ ልጄ እምቢ ብየ 3 ኣመትዋ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ግን እሁን ባስከትባት ምን ይምመስልሻል ?

    • @hiabsamuel9859
      @hiabsamuel9859 3 ปีที่แล้ว

      I advise if you make her vaccinated splitting, not one time. I did that for my kids! Whenever there is fever give painkiller age appropriate!

  • @ሮም
    @ሮም 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ቅድሥት ለኛ እየጠቀምሽን ነው በርች!

  • @sofiaabagelan2805
    @sofiaabagelan2805 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher yebareksh!!!

  • @tigesttesema5929
    @tigesttesema5929 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sister im proud of you...

  • @ethiopiasweet2369
    @ethiopiasweet2369 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ይማርልሽ የኔ ቆንጆ እኔ አሁን የ7 ውር ልጅ አለኝ እስካውን ሁሉንም ክትባት ውስዱሃል እና ከዚ በዋላ 9 month ሻት አለው እና ምን ትመክሪኛለሽ የኔ እህት please በናትሽ መልሽልኝ የኔ ቆንጆ ድንግል ማርያም ልጅሽን ትዳብስልሽ🙏❤️❤️

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว

      Amen Ehite! Ene eko yemisemagnin v lay bedenb gelitsalehu, belijochachin Gamble banaderg emertalehu, silezih MMR kechalachu bechalachu akim azegiyulachew.

  • @mahiderayansa2529
    @mahiderayansa2529 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobez ena asteway enat nesh, ene ye 10 wer lij alegn ena my mind is going crazy doing research on MMR vaccine, what ever you mentioned is correct and fact proven. Please watch Kennedy Jr debate on vaccination. Am optioning out of MMR vaccine but am also afraid that what if he got the measles and get sick too, any ideas?☹

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏 dear, I have a family and friends who actually skipped it for yrs, God b with u to help u to decide which one is z best decision for you and your baby💙 @this point I actually don't have any other idea all I know is if I were u am not gonna do it. Plz bizu asbibet minm kemewesensh befit. Egziabher yirdash💙💙💙

    • @mahiderayansa2529
      @mahiderayansa2529 3 ปีที่แล้ว

      @@elnatkidovlogbubulije I told my doc that am not getting my baby vaccinated and they told me that I have to find another doctor. Do you know any place or doc that actually respect your decision for not getting your baby vaccinated? kehone sew gar weyim beteseb gar bitagenagnign betam des yilegnal. ahunim lanchi betam kibir alegn!!!

  • @elsitube5062
    @elsitube5062 3 ปีที่แล้ว +1

    U R correct it happens in My son also

  • @rihanparis5062
    @rihanparis5062 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔናት እመቤቴ ማርያም ትማርልሽ ጀግና እናት ነሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ከወለድኩኝ 4ወሯ ነዉ መጀመሪያ ክንዷላይ ተከተበች አሁን ደሞ ታፍዋላይ ሁለቱም ቦታ ወሰደች አሁን ደም በ12 ቀጠሮ አለኝ አልሂድ ወይስ ልሂድ እስቲ ንገሪኝ

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว

      የኔ እህት ልጆችሽ የሚወስዱትን ሁሉ ዝም ብለሽ አታስወስጂ; በደንብ መረጃ እንዲሰጡሽ ጠይቂ; ውስጥሽ ያልፈቀደውን አታድርጊ ግን mmr አሁንም ደግሜ ቶሎ እንዲወስዱ ለማንም አልመክርም; በተቻለ አቅም መቆየት ያዋጣል::

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    በአይኒ ሸር ነው ያገኘሁሽ በጣም እናመሰግናለን🙏👍ላይክ ኤንድ ሰብስክራይብ💖💖💖

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you my sister

  • @genetmulugeta3288
    @genetmulugeta3288 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የውስጤን ፍርሀት ነው ያወጣሽው እኔ ከ 35 አመት በሃላ በማርገዜ በጣም በልዩ ክትትል ነበር ያቆዩኝ ልክ 8 ወር ስገባ ምርመራ እንደሚያስፈልገኝ እና ምርመራው እድሜሽ ስለገፋ የምትወልጂው ልጅ ምን አልባት የ ኦቲዝም ተጠቂ ሊሆን ስለሚችል መመርመር አለብሽ አሉኝ ምርመራው ማይ ሸፒር ይባላል ከሆድሽ ላይ ውሀ ቀድተን ነው ውጤቱን ማወቅ ምንችለው አሉኝ አናም ግን በዚ መሀል ልጅቷንም ላጣት እንደምችል አስረዱኝ ያም ሆኖ ግን እንደው ባደርግና ቢገኝባት ምን ልትረዱኝ ትችላላችሁ ስላቸው ምንም ነው ያሉኝ እኔም የማመልከው አምላክ ከኔ ጋር ነው ብዬ ተቼው ወጣሁ በጣም ነበር ሚከብደው ሰቀቀኑ እስከአሁን ከመቼ መቼ መጣ አያልኩ ልጄላይ እንዳፈጠጥኩ አለሁ ልሞት ነው ጭንቀት እኔ ስለ ቫክሲን ምንም እውቀት የለኝም አሁን አንቺ ስሙን ስትነግሪኝ ደብተሯን ገልጬ ስይ ከትበዋታል የተወለደችው 24/6/2019 ነው የተከተበችው 2/7/2020 ነው እስከ አሁን ሌላ አልተከተበችም እና ምን ላርግ ከጠየቁኝ እንቢ ልበል የመጀመርያውን ወስዳስ ሌላውን ብታቆም ችግር የለውም ? እባክሽ መልሽልኝ

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว

      Yene ehit fetari abrosh yihun! Aticheneki gimashun wesda gimashun metewa miyametawn chigr Dr teyki, ahun atiwesdewm anyways miketilew ke4-6 amet lay new misetat silezih by then anchi demo yalechibetin silemtawki you will be ok to decide! Beki gize alesh lemasebina lemewesen ayzosh yene mar! Le-eske ahunum fetari kenanitega yihun endezihum lewesefitum! Tseliy💙💙💙

  • @KubaAbreham
    @KubaAbreham 2 หลายเดือนก่อน

    MMR vaccine mindnew aligebagnim please??? Asrejin

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቅድስት እንዴት ነሽ? ከአድማጮች በዚህ ዙሪያ አንዳንድ ጥያቄዎች ይደርሱኛል። እስከ አሁን በጣም ለብዙ ሰው ሼር እያደረኩ ነው በርቺ። I shared it on my community page as well!

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว

      @Inspire Habesha!
      ሰላም አይኒ! እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ! ለድጋፍሽ; ለበጎ ስራሽ; ለመልካም አስተያየትሽም! ብዙ እህቶቼም በአይኒ share ነው ያገኘንሽ ያሉኝ አሉ; የእውነት መንገዴንና የቻናላችንን አላማም ስለምትደግፊን አመሰግናለው; እግዚአብሔር ያክብርልን:: እናም እሺ እበረታለሁ አህቴ💙💙💙🙏🙏🙏

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha 3 ปีที่แล้ว +1

      @@elnatkidovlogbubulije እኔንም የሚያሳስበኝ ነገር ነበርና በተጨማሪ ደግሞ በቅርብ በዚህ ነገር ልጆቻቸው የተጎዱባቸው ሰዎች ስለማውቅ የአንቺን ቻናል ሳገኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ። አሁን ተመሳሳይ ጥያቄ ሲመጣ ወዳንቺ በመምራቴና እነሱም መልስ በማግኘታቸው ለእኔ እረፍት ነው። ያንቺ ጥንካሬ ለብዙ ሰዎች ተስፋ ነው በተለይ በቅርብ ልጆቻቸው ኦትስቲክ ናቸው ለተባሉ ወላጆች❤️❤️❤️

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว

      እንደዚህ ያለ ዜና ስሰማ በጣም አዝናለሁ ግን ለማንኛውም አንቺን በጣም አመሰግናለሁ በድጋሚ እህቴ::

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha 3 ปีที่แล้ว +1

      @@elnatkidovlogbubulije እውነት ነው። ግን ምን ማድረግ ይቻላል ብዙዎቹ ሲደርስባቸው ነው የሚገባቸው። እኔም በቅርቤ ላሉ ቢያንስ እንዲያዘገዩ እየተናገርኩ ነው። አንዳንዶች ይሰማሉ።

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว

      @inspire Habesha እውነትሽን ነው አንዳንዴ even ከኛ community እንኳን በትክክል ብዙዎቹ በህክምና ስህተት የሚመጣ መሆኑን የማያምኑ አሉ ይልቅስ ያንቺ ያለማወቅ ያደርጉታል;
      በቻልን አቅም ሚሰሙት ጋር ማድረስ ነው እንግዲህ የኛ ግዴታ ቀሪው የወላጆች ምርጫ ነው ያው ክትባት ላይ በተለይ ወላጅ ለክፋት አይደለም ማስከተብን ሚመርጠው ግን መዘዙ ሲከፋ በጣም ብዙ ነው::

  • @semerettegene1614
    @semerettegene1614 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you my sister

  • @mulualemgetahew3437
    @mulualemgetahew3437 3 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou

  • @michaelalemayehu5768
    @michaelalemayehu5768 3 ปีที่แล้ว +1

    You are great mom brche!

  • @merontiku8976
    @merontiku8976 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam Ehetaa egnaa ye hulet amet set lej alechegne kitbatun two times new endetewesd yaderekwat do you think this will reduce the risk??

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว

      Mama, as long as she is fine no need to b worry but, u did a good job on letting her take it in 2 phase.

  • @ruthkalayu9219
    @ruthkalayu9219 5 หลายเดือนก่อน

    Bayeketebu cheger slew? ?

  • @Chrisyoutube4484
    @Chrisyoutube4484 10 หลายเดือนก่อน

    በየ state በጣም ነዉ የበዛዉ mmr ነዉእየተባለ ነዉ 9 ወሩ ፀጥ ነዉ የሚያደረጋቸዉ በየቤቱ ወንድ ልጆች አያወሩም የኔ ልጅም አያወራም መጀመረያ ያወራ ነበረ mmr vaccine ከወሰደ በኃላ ማዉራት አቆመ ሁለተኛ ልጄ አሎሰደም መዳኒቱ መታገድ አለበት ሁለተኛ

  • @sofiaabagelan2805
    @sofiaabagelan2805 3 ปีที่แล้ว +1

    Strong mom!!!!

  • @amytk6095
    @amytk6095 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም ጠቃሚ ቻናል ነው እግዚያብሄር ያክብርሽ ስለምታካፍይን። የኔ ጥያቄ እናቶች ይሄ ክተባት ኢትዬጵያም ይሰጣል ነው በውጪው አለም ብቻ ነው??

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ክትባቱ ኢትዮጵያም ይሰጣል
      የኩፍኝ
      ጉንፋን/መምፕስ
      እና
      ሩቤላ ይባላል ያገኘሁት የኢትዮጵያ መረጃ ላይ

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 ปีที่แล้ว

      @@elnatkidovlogbubulije እሺ አመሰግናለሁ ቅድስትዬ በርቺልኝ።

  • @hareg4652
    @hareg4652 3 ปีที่แล้ว +1

    You are so brave I'm so proud of you everything's right.God bless you🙏🙏❤

  • @firtunagetachew1994
    @firtunagetachew1994 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks hun ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gudisetaa3216
    @gudisetaa3216 3 ปีที่แล้ว +2

    The brain development of toddlers is accelerated from birth to age 2 that makes it difficult to say it is Due to vaccination or Natural factors

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว

      Well, you might be rt or not. If it is natural factor thing, Autism should supposed to b existed on z history of our great grand parent history time as well or even in or grand parent history as well like as it is in our world now. Z rate is even highly increasing since even after my son diagnosed 5yrs ago and now!

    • @mommom270
      @mommom270 3 ปีที่แล้ว

      @@elnatkidovlogbubulije there are also many factors to that now more people are getting diagnosed early, more diagnosis tools ,and more awareness now than before but trust me there are lots of autistic adults every where even in our society and in group homes mental institutions, and most of the time because of misdiagnosis like bipolar or ocd…by the way no one diagnosed Albert Einstein but
      As a child, he experienced severe speech delays and later echolalia, or the habit of repeating sentences to himself. And of course, there is the fact that Einstein was incredibly technical. Such characteristics have led many experts to conclude that he appeared somewhere on the autism spectrum.

  • @teret-teretlelijochbiruhte5201
    @teret-teretlelijochbiruhte5201 3 ปีที่แล้ว +3

    I wish I can contact you 🙁

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 3 ปีที่แล้ว +1

    በሀሳብሽ እስማማለሁ

  • @martabiru444
    @martabiru444 3 ปีที่แล้ว +1

    አዎ ያጋልጣል እኔም ደርሼበታለሁ

  • @judyababa
    @judyababa 5 หลายเดือนก่อน

    Kela new lerasavhew endimechi new

  • @solixbkti7062
    @solixbkti7062 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ክትባቱ ነው እንደዛ ያረገብኝ

  • @huleyeayele8729
    @huleyeayele8729 2 ปีที่แล้ว

    Yane konjo ena adese teketitye nege negere gene hsabeshe ashaba selhone new ena yemnorow Colorado new ye 2 amet new eskhune legane alseketbkume menme ayenete ketebate negere gene lega afene alfetame balebate USA twelge new endemo etho selzehe hulete ayenete kaka selhone new eyalku new hkemu demo terpe kelgemere bela betame temgetchege ena gene alefelgeme mene temekrgalshe.

  • @nohaminyohanns1803
    @nohaminyohanns1803 3 ปีที่แล้ว

    Yemawkwe 1 lij ale esk 14 amtu derse selam nber kezagen duda hone beka ede hetsan hone amlkaketu

  • @aynalemtg697
    @aynalemtg697 3 ปีที่แล้ว

    Betam gobez

  • @leyutube414
    @leyutube414 3 ปีที่แล้ว

    ሰልክሽን ብትሰጭኝ አመሰግን አለው።

  • @ማህደር-ደ2ሰ
    @ማህደር-ደ2ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ የኔ እኽት በውቺ ሀገር ያለነው ከላይ የጠቀኧዉ ክትባት ኖርማል ለልዶች በሀኪሞቻው አስፈላጊ ነዉ እያሉ የሚከትቧቸዉ ነዉ ወይስ ሌላ ነው ልዶቼ ከ2 ቀን በኻላ ክትባት ሊወስዱ ስለሆነ እባክኧ የኔ እህት እሱ ከሆነ ስለ ክትባቱ አሳውቂ መልስኧን እጠብቃለሁ😍

    • @hareg4652
      @hareg4652 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ናት መጀመሪያ ስለ ክትባት እሪሰርች አደርጊ እባክሽ ሩጠሽ ለማስከተብ አትሂጅ ምግብ አይደለም የሚሰጧቼው ሁሉም ኬሚካል ነው እኔ ከልምድ ነው የምኘግርሽ

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว

      Kitibatu MMR yibalal, teyikesh atari kemewsedachew befit. Also v-endalkut 1amet simolachew new mewused alebachew milut.

    • @hareg4652
      @hareg4652 3 ปีที่แล้ว

      ከቻልሽ the truth about vaccines የሚል ዶክመንተሪ ፊልሚ ቸመልከች

  • @humble305
    @humble305 3 ปีที่แล้ว

    proud of you you are an amazing mom for those who is giving you the bad feedback bless them because you are already blessed to get thorough this and sharing your experience watch DR Paul Thomas on TH-cam I know a lot about MMR from his video he always does teach a lot about autistic kids as well

  • @tigistgirma548
    @tigistgirma548 3 ปีที่แล้ว

    I was surprised to see a lot of kids in ethiopia so the question is why know its a lot but not back then its true its z vaccine

  • @tt-xk1ir
    @tt-xk1ir 3 ปีที่แล้ว +3

    Enem endanchew behasabshi 100% esmamalew lij after vaccine 2 amet semolaw hulun neger back yaregew

    • @enatnettube8779
      @enatnettube8779 3 ปีที่แล้ว +1

      Me to betekekel 💯% MMR vaccine

    • @enatnettube8779
      @enatnettube8779 3 ปีที่แล้ว +1

      MMR vaccine is damaged gut and brain Dr teteyaky mehon selemyfelegu aynagerum doctors they know everything

  • @nohaminyohanns1803
    @nohaminyohanns1803 3 ปีที่แล้ว

    Melktochu mndenachew?

  • @astermengistu2500
    @astermengistu2500 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ ሁለቱም ተወግተዋል ፍጣሪ ጠብቆልኛል

  • @Tadele5651
    @Tadele5651 3 ปีที่แล้ว +1

    vacine war pbs youtub ላይ እዩ ሥለቫክሲን ሜርኩሪ አልሙኒየም እና ሌላም ሌላም እንዳለው አጋልጠዋል

  • @hanihanu4763
    @hanihanu4763 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️

  • @hiwot1524
    @hiwot1524 3 ปีที่แล้ว +1

    Ebaksh enatu begl lawrash bemn laggnesh

  • @yaallahadera9726
    @yaallahadera9726 3 ปีที่แล้ว

    Mechi nw mesetachw ketebatu yeni lijoch 5 and 4 nachw

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ቪዲዮው ላይ በደንብ አብራርቼዋለው:; እባክሽ ደግመሽ እይው

  • @hiwotbekele3707
    @hiwotbekele3707 3 ปีที่แล้ว

    Hi sister is developmental delay autism?

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว +1

      Yene kinjo ene balemuya aydelehum, gin Dr wedesh betikikil screen asdergi then min endehine yinegrushal💙
      Wanaw bemezenagatina bet bemaskemet weym welajoch be-denial bemehon lijoch magignet yalebachewin early treatment endanasata plz

    • @hiwotbekele3707
      @hiwotbekele3707 3 ปีที่แล้ว

      @@elnatkidovlogbubulije thank you mare

  • @teret-teretlelijochbiruhte5201
    @teret-teretlelijochbiruhte5201 3 ปีที่แล้ว

    It’s real mmr is very dangerous for our children specially boys .

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 ปีที่แล้ว

    1k like❤

  • @ማህደር-ደ2ሰ
    @ማህደር-ደ2ሰ 3 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ የኔ እኽት