መማር የሚችሉት ነገር ሆኖ ሳለ ለምን እናስቀርባቸዉ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • ሰላም ዉዶቻችን! እንዴት ሰነበታቹ? የዛሬዉ ቪዲዮ በተለይ በጣም ለነገሮች፣ ለቦታ፤ ለደህንነታቸው አዌር ላልሆኑ ልጆች በጣም ጠቃሚ ነዉ! እባካቹ ከቻላቹ በጊዜ አስተምሯቸዉ 💙💚💛🧡🥰

ความคิดเห็น • 55

  • @kidistkidane7288
    @kidistkidane7288 3 ปีที่แล้ว +6

    ኪዱ ሁሌም የምታነሽው ሃሳብ በጣም ጠቃሚ ነው ለስንቱ ብርታት እንደሆንሽ ልጅ ማሳደግ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ይገባኛል እኔም 2 ወንዶች እናት ነኝ ናቲዬም እድለኛ ነው ያንቺ ልጅ በመሆኑ አንቺ በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ እናት ነሽ የኔ ብርቱ

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙💙💙💙💙😘

  • @sasi849
    @sasi849 3 ปีที่แล้ว +4

    I'll say Autistic kids are unique. I feel like they see life from a different perspective. This is my gut feeling and you Mom, you r so brave and awesome. Your baby is so lucky to have a mom like you. Keep your head high, the time will come for you to shine.

  • @raheldiribsa1332
    @raheldiribsa1332 3 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም በጣም ብልህ እና ጀግና እናት ነሽ የማይሆን ንግግር ለምናገሩት ሰዋች ምንም ቦታ አትስጫቸው ምክንያቱም የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም እርሱ እራሱ ለነሱ በተግባር መልሱን ይሰጣቸዋል!!! እህቴ ጀግና ነሽ እመብርሃን በዘመናቹ ሁሉ ትጠብቃቸ !!! እጅግ በጣም ትልቅ ቦታ እደምትደርሱ እርግጠኝ ነኝ.....!!! በርቺ ተባረኩ እህቴ 👍👍👍❤❤❤

  • @aaaa-tw2yr
    @aaaa-tw2yr 2 ปีที่แล้ว +1

    You are so smart mamaye keep it up! People are learning from you

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 10 หลายเดือนก่อน

    You are a warrior . ❤ As always, thank you for sharing your experience.

  • @mega8101
    @mega8101 3 ปีที่แล้ว +4

    Kidi አንቺ ጀግና እናት ነሽ!
    ኤልናታን ጎበዝ ልጅ ነው... ስኬታማ ይሆናል::
    እግዚአብሔር ይረዳሻል!
    ሀበሻ ትንሽ ወደሗላ የቀረን ህዝቦች ስለሆንን አስቸጋሪዎች ነን... I hope we will change for the future!

  • @agjj5327
    @agjj5327 3 ปีที่แล้ว +2

    Habesha malet eko disability sira eyesera awareness eyalew ke afachew miwetaw kalat gin so painful for parents🥺you are beautiful and strong women. Keep up the good work dear❤️

  • @leylamohammed315
    @leylamohammed315 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks kudstye hnem ezih balebet melbourn aplay aregalehu thanks lemkrsh

  • @haregaman2129
    @haregaman2129 3 ปีที่แล้ว +1

    Habesha community ብዙ ግንዛቤ የለውም ምን ያክል እንደሚያንገበግብ እረዳሻለው ወተሽ ስለተፈጠረው ችግር በመናገርሽ ደስ ብሎኛል ሌላም ካለ አውጪው በጣም ተፅኖ እየፈጠርሽ ነው በርቺ ቅድስትዬ

  • @hanihanu4763
    @hanihanu4763 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank u yene wede ❤️🙏🥰

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091 3 ปีที่แล้ว +3

    Welcome Kidi you are so smart and strong mama

  • @Am-tm5cm
    @Am-tm5cm 3 ปีที่แล้ว

    betam gobeze berche thank you

  • @workneshnaga2973
    @workneshnaga2973 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠንካራነሺ

  • @dawitabraham8159
    @dawitabraham8159 3 ปีที่แล้ว +1

    Ehete selemetakafene mlekete ulu egege egege betame enamesegenalene Egezeyabeher yakeberelene bereche tebareku

  • @michaelalemayehu5768
    @michaelalemayehu5768 3 ปีที่แล้ว +1

    Good job Egzhabhare yerdashe

  • @dawitabrham7431
    @dawitabrham7431 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing your experience god blessed you 🙏

  • @melkamleykun3310
    @melkamleykun3310 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወርቅ በርቺልኝ

  • @kelemuayilma3008
    @kelemuayilma3008 3 ปีที่แล้ว +1

    ጠንካራእና ጎበዝ እናት ነሽ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ነሽ 😘

  • @asterbeshah8182
    @asterbeshah8182 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ጥሩ ትምርት ነው

  • @mieronasefa9544
    @mieronasefa9544 3 ปีที่แล้ว +1

    Adenksh negn kanch bethu temralewe tebarky

  • @taituadem8465
    @taituadem8465 3 ปีที่แล้ว +6

    ኦረ አንችም ብታለማምጅው እነሱ ወዲያው ነው የሚለምዱት። የኔ ልጅ አባቱ አስለምዶት በጣም ጎበዝ ነው። ቶሎ ነው አንድን ነገር የሚለምዱት። ይች ባለጌ እኔ ብሆን አናቷን ነበር የምላት!!

  • @Am-tm5cm
    @Am-tm5cm 3 ปีที่แล้ว

    💗💗💗💗

  • @taituadem8465
    @taituadem8465 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው የኔም ልጅ እንደሱ ነው አደባባይ ዉሀ ውስጥ ልግባ ይላል ይወዳሉ ውሀ።

  • @ayelechagos8283
    @ayelechagos8283 3 ปีที่แล้ว

    Ayzosh berch anch tenkara ena gobes enat nesh Egzihaber brtatun ystish Ayzosh berch

  • @kidistkidane7288
    @kidistkidane7288 3 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ በላይክ ልጀምር

  • @taituadem8465
    @taituadem8465 3 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ተከታይሽ ነኝ። የኔ ልጅ 5 አመቱ ነው። ይጽፋል አልፋቤትን ያውቀዋል። ሀሁ ን እስከመጨረሻው ይችላል። የሚፈልገውን ወርድ ይናገራል። እንደው ሊናገርበት የሚችልበትን መንገድ ብትመሪኝ??

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว +1

      Degagmesh awriw ehite"prompt" weym mejemeriya anchi blesh endiketel ena endil madreg tatiselechina satdekmi

    • @taituadem8465
      @taituadem8465 3 ปีที่แล้ว +1

      @@elnatkidovlogbubulije እሽ ኦረ አልሠለቸሁም አፌ ዝም አይልም አይደግምልኝም። ፔዳጎጅ አስተማሪ አለው በብዛት የሚጠቀመው በስእል ምልክት ነው ይደግማል እኔ ያልኩትን ይለኛል። ቪዲዬ አድርጎ እንዲሠጠኝ ጠይቄዋለሁ። ተባረኪ🙏 እግዜአብሄር ያስበን🙏

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว

      Amen!ayzosh ye-ewnet berchi migbun hule watch out beterefe gin emegnign amaz yasdergishal betam yilewetal ayzosh berchi!💙

    • @yonatanabreham9962
      @yonatanabreham9962 3 ปีที่แล้ว +1

      Yenem lij

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว

      That is how they started 💙 berchi ayzosh astemriw

  • @salemmengistu8601
    @salemmengistu8601 3 ปีที่แล้ว

    Jegnit

  • @Hafiza834
    @Hafiza834 3 ปีที่แล้ว +2

    some people is arrogant 🙄

  • @asterbeshah8182
    @asterbeshah8182 3 ปีที่แล้ว +1

    ስልክሽ እንዴት ነው የማገኝው በርቼ