Ethiopian music :- Mulualem Takele | Amerobishal አምሮብሻል New Ethiopian Music 2019(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @kikiethiopiawit9827
    @kikiethiopiawit9827 5 ปีที่แล้ว +793

    አንተም አምሮብካል እስኪ ሙላለምን እንደኔ ጥግ ድረስ ሚወደው like

  • @zeburamohammed2881
    @zeburamohammed2881 5 ปีที่แล้ว +275

    ሙሌ ደስታ እና ጤናህን ይመልስልህ ወንድሜ ኡፍፍፍፍፍፍ ውሽት ቢሆን ምን አለበት

  • @love-gp7of
    @love-gp7of 5 ปีที่แล้ว +139

    ሙሌዋ አላህ ሙሉው ጤንነትህን ይመልስልህ
    የኔ ጌታ አጀቴን ነው የበላሀኝ ፈጣሪይ ቸር ያሰማን ሽረህ ፍልቅልቅ ፍትህን ያሰየን 😭😭😭😭😭

    • @ኡምፈራህ
      @ኡምፈራህ 5 ปีที่แล้ว +5

      እህት ነኢማ ኔታሽ የፈጠረሽ አሏህ ነው ፍጡራንን የኔ ጌታ ማለት ስህተት ነው ማንኛውንም ሰው ቢሆን የኔ ጌታ አይባለም ጌታ አንድ አሏህ ብቻ ነው ። አከተመ

    • @Kukin168
      @Kukin168 5 ปีที่แล้ว +5

      እህቴ ነኢማ ያንቺ ጌታ አንድ አሏህ ብቻ ነው !!
      ሙስሊሞች ሰውን የኔ ጌታ አይሉም ስህተት ነው!

    • @nuradiskassaw1005
      @nuradiskassaw1005 4 ปีที่แล้ว

      ነኢማ ወሎየዋ ወሎየዋ። አንቸ ውብ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ጌታን ጌታችንالله ነውጌታ ለፍጡራን❌❌❌❌❌👈👈👈

    • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
      @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 3 ปีที่แล้ว

      ስሜ መልሽልኝ ለኔ ደሞ ነኢማዬ የኔ ማር

  • @kubrabintebrahim7739
    @kubrabintebrahim7739 5 ปีที่แล้ว +5

    ሙሌየ የኔ መልካም ሰው ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ ያገሬ ልጆች በጸሎታችን እንርሳው 😥😥😥

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 5 ปีที่แล้ว +62

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳሳዘንከኝ ታመህ ተኛተህ እንኳ ፊት ላይ መከፍት አይታይም ድነህ በአዲስ ስራ እንድናይህ የሁላችንም ምኞት ነው god be with you

  • @ירוסווביו
    @ירוסווביו 5 ปีที่แล้ว +217

    በፈጣሪ እባካችሁ ሁላችሁም እንደ እየ ዕምነታችሁ ጸልዩለት ፈጣሪ ምሕረቱን እንዲልክለት በምሕረቱ እንዲጎበኘው

    • @halenyameralabera8965
      @halenyameralabera8965 5 ปีที่แล้ว +2

      እንጸልእያለን በውእነት በጣም ነው ያዘኩት

    • @momanddadiloveyoumomanddad1328
      @momanddadiloveyoumomanddad1328 5 ปีที่แล้ว

      Min huno nw sis nigeregn

    • @saedasaleh8212
      @saedasaleh8212 5 ปีที่แล้ว

      @@momanddadiloveyoumomanddad1328 ሁሉቱ ኩላሊቶቹ ፌል አድርገዋል በፀሎታችሁ አስቡት

    • @momanddadiloveyoumomanddad1328
      @momanddadiloveyoumomanddad1328 5 ปีที่แล้ว +1

      @@saedasaleh8212 Fatari Miretun yelegisaw

    • @berdiegetahun4584
      @berdiegetahun4584 5 ปีที่แล้ว

      @@momanddadiloveyoumomanddad1328 be kulalit beshta new 2 kulalitochu fail agregw new ahun gin litaken bir tesebsbolet metakem wed hind lihed new

  • @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
    @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ የምመኘው ድነህ ማየት ነው እግዚአብሔር መሀሪ ነው አንተንም በምህረቱ ይጎንኝህ እመብረሀን ትዳብስህ ድነህ እንደማይህ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ወንድሜ

  • @bettyhabesha2071
    @bettyhabesha2071 5 ปีที่แล้ว +6

    ዘፈኑ ገራሚ ነው ከዚህ በላይ እንጠብቃል ሙሌ 😍😍 በተረፈ ለ መላው ሙስሊም በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የፍቅር የመተሳሳብ ያድርግልን እወዳችኃላው 💗

    • @eyobgoa3600
      @eyobgoa3600 5 ปีที่แล้ว

      gabejeshalhu konjet

  • @feefee3959
    @feefee3959 5 ปีที่แล้ว +105

    በጣም አመሰግናለን እራቁት ሴቶች ስላላየኸን እውነት ተባረክ ስልችት ብሎኝነበር ሙዚቃህም አሪፍነው በርታ

    • @seleyu7306
      @seleyu7306 5 ปีที่แล้ว +3

      ALSO HUMAN HAIR balemayetachin destenoch nen video clip eko andayinet hone style ye setochu baleh mekurat new des milew

    • @rahelhaseb795
      @rahelhaseb795 4 ปีที่แล้ว

      @@seleyu7306 😂😂

    • @rahelhaseb795
      @rahelhaseb795 4 ปีที่แล้ว

      👍👍

  • @sharmasheru4894
    @sharmasheru4894 4 ปีที่แล้ว +12

    I like Ethiopian music from Somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 5 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ይማርክ ሙሉ እምነት አለኝ ትድናለክ እኔ እስከዛሬ ማንምም ሰው የእርዳታ ፓስት አርጌ አላውቅም ላንተግን እስጤ ተረበሸብኝ ናም ብዙ ተካታዮች ባለኝ ድእረገፅ አካፍያለው ተቀብለውኛልም በፀሎትም አብረንህ ነን አይዶህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርክ እማምላክ ትዳብስህ

  • @እማየኔሂወትእወድሻለሁ
    @እማየኔሂወትእወድሻለሁ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሙልዬ...........ወደ ሙሉ ጤንነትህ ተመልሰህ በሰላም ላገርህ ስላበቃህ በጣም ደስ ብሎኛል ክፉ አይንካህ ወንድሜ

  • @ኑሪልኝእናቴ-ጰ8ኀ
    @ኑሪልኝእናቴ-ጰ8ኀ 5 ปีที่แล้ว +5

    ሙሌ እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤናህን ይመልስልክ

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 5 ปีที่แล้ว +1

    ሙሌዋ ሙሉ ጤንነትህ ተመልሶ ወደ ሥራህ እንድትመለስ መልካም ምኞቴ ነው የኔ ጌታ። እሮጦ ያልጠገበ ጭቅላ ጤናህ ይመልሥልህ።

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 5 ปีที่แล้ว +4

    ሙሌ ፈጣሪ ይማርክ አይዞክ የታመመ ሁሉ አይሞትም ትድናለክ ወንድማችን በዱአ በፆለት አብረነው እንሁን ይድናል ሙሌ

  • @በየድንግልማርያምልጅ
    @በየድንግልማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለማመን ከብዶኛል እኔ እንጃ በጣም ያስፈራል ያሰቅቃል በሶምአብ እግዚአብሔር አምላክ ይድረስለተ ወደ የበረሀው መናኝ አባ ይሆንስ ተስፋ ማርያም ጋ ይሀድ ወንቅሸት ገብርኤል

  • @deruyefesha5795
    @deruyefesha5795 5 ปีที่แล้ว +63

    ቸርቸሩን ያሰማን💚
    ሰላሙን ፍቅርን💛
    መስማማትን ይስጠን❤️
    ፈጣሪ አገራችን ቅድስት ኢትዬጵያን ይባርክ🇪🇹
    መልካምና የተባረከ ጊዜ ይሁንልን♥

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶዘላለምት
    @ኦርቶዶክስተዋህዶዘላለምት 5 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍ የኔ ጌታ እግዚአብሄር ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ወንድምአለም አይዞህ ትድናለህ ምን ይሳነዋል እግዚአብሄር

  • @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ
    @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ መጀመሪያ ነው ሙዚቃው ዋው ነው ያምራል ላይክ ግጩኝ

  • @ሰርክሽነኝየከላላዎቀበጥJ8
    @ሰርክሽነኝየከላላዎቀበጥJ8 5 ปีที่แล้ว

    ለምን እደሆነ አንድም አንጀቴን በላኽው ብሌዎ ሙሌዎ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ አይዞህ ይሄ ሁሉ ያልፍና ለወግ ማርች ትበቃለህ ሁሉም ያልፉል ከብሶቴ የተነሳ ሙዚቃ ወችህን አዳምጨ ልማት ነው የኔ ምስኪን አላህ ያሽርህ አንድሜዎ

  • @ማሂ-ቨ6ጀ
    @ማሂ-ቨ6ጀ 5 ปีที่แล้ว +10

    ሙሌ የእኔ መልካም አምላክ ጤናህን ይመልስልህ
    በድጋሜ እንደማይህ ተስፍ አለኝ

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 4 ปีที่แล้ว

    ያለምንም ምክንያት ሳየው ብቻ ደስይለኛል ሙልዬዬዬ ❤❤❤ሰውን ለመውደድ ፍላጎት እጂ ምክንያት አያሻም የሚባለው ለከ እውነትነው

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +70

    ዋውውው ምርጥ ነው አምሮብሸ እማዬ እትዮጵያ አምሮብሸ❤❤😍👈ሙል ምርጥ ነው

  • @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
    @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 5 ปีที่แล้ว

    ሙሌ አላህ ሙሉ ጤንናትክን ይመልስልህ ምን አይናት ሰው መሆንህን አለውቅህም ግን ወጣት ነህ ሰው ነው ፈጣሪ ጨርሶ ይመርህ የኔ ጌተ

  • @እማይዬየኔህይወት
    @እማይዬየኔህይወት 5 ปีที่แล้ว +3

    ኪዳነምህረት እናቴ ጤናህን ትመልስልክ የኔ እናት ምን ይሳናታል I wish ድነክ እናይሀለን

    • @kwt8631
      @kwt8631 5 ปีที่แล้ว

      እማይዬ የኔ ህይወት ሸ

  • @ቲናነኝየመሬዋ
    @ቲናነኝየመሬዋ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሙሌ ድምፁን ስወድለት 😘😘😘በርታ የኔ አንደኛ ከወጣቶች ና ከታዳጊ ድምፃዊዎች ምነው ሸዋወች የወጣ ፊልም ካለ ልቀቁልን ጠሮብናል

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 5 ปีที่แล้ว +41

    የዚህ ልጅ ድምፅ እኮ ዋው ነው ይመችክ አባቴ ይፀዳል 👍👍👈

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @ethio music ቤተሰብ እንሁን ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @የማሪያምልጅነኝ-ሰ1ጘ
    @የማሪያምልጅነኝ-ሰ1ጘ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሙሌ እናቴ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትድረስልክ ምህረትን ያብዛልክ ሰላምክ ደስታክ ይመለስ

  • @piytyhjgf7353
    @piytyhjgf7353 5 ปีที่แล้ว +5

    ሙሌ አላህ ጤናህን ይመልሥልህ ወንድሜ በጣም ነው ያዘንኩት ላንተ ይህ አይገባህም ነበር

  • @መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
    @መምህራችንእድሜናጤናይስጥ 5 ปีที่แล้ว

    ሙሌዬ ከምር እንዴት እንዳሳዘንከኝ እግዚአብሔር ወደ ሙሉ ጤንነትህ ይመልስህ 😔😔😔🙏

  • @mariyadagnew9761
    @mariyadagnew9761 5 ปีที่แล้ว +5

    ሙልዬ እኔሥ አልቅሼ መሞቴ ነው እመቤቴ ማርያም እሷ አለሁ ትበልክ የኔ ወንድም ድነህ ለምሥክር እንድትበቃ ያድርግህ የኔ ጌታ

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 5 ปีที่แล้ว

      ማልቀሱ ጥሩ አይደለም ፀሎት ማድረግ ነው ግን ልጁ ሲያሳዝን ገና ወጣት ነው በዚያ ላይ ለስለስ ያለ ድምፁ እፍፍፍፍ

    • @tsehaychanie6187
      @tsehaychanie6187 5 ปีที่แล้ว

      Mela azohe yena kojo menem atehonem

  • @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
    @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ 5 ปีที่แล้ว

    ተሼንፌያለሁ ተሼንፌ ፍቅሬን ሰጠሁሽ አሳልፌ የሚለው መዚቃህ ውስጤ ነው ሙሌ ይመችህ ደሞም አንተም አምሮብሀል እውነት ለመናገር። በርታልን እሽ

    • @makisol9167
      @makisol9167 5 ปีที่แล้ว

      Please Fetari endimirew beselot enasibew

  • @helenmamuye1548
    @helenmamuye1548 5 ปีที่แล้ว +3

    በስደትም በሀገርም ያላችሁ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው

  • @mitaakele3906
    @mitaakele3906 5 ปีที่แล้ว

    ሙለርየ እዉነት በጣም ነዉ የዘንኩት የኔ ጌታ ምህረቱን ይልክልህ ተሽሎህ ባዲስ ስራ እድትመጣ ፆሌቴ ነዉ አዮዞን የኔ አመለ ሸጋ ትድን አለክ

  • @ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ
    @ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ 5 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም የሁሉም መሠረት ነውና ሰላማችሁ ይብዛ አምሮብሻል ዋው ሙሌ ከጠበኩት በላይ በጣም አሪፍ ሥራ ነው ውድ የተዋህዶ ልጆች መልካም የዳግም ትንሳኤ በዓል ለመላው የእስምና እምነት ተከታይ በጉጉት ለምትጠብቁት ለረመዳን ጾም እንኳን አደረሳችሁ

  • @ويووييو
    @ويووييو 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ብሎኛል ሙሌ እግዛቤር ካተጋር ይሁን እወድሀለሁ ሙሌ አምሮብሀል አተም ደስ ብሎኛል

  • @robirobi-fs6od
    @robirobi-fs6od 5 ปีที่แล้ว +15

    A'm from Eri I love Ethio Music and people. i can't so good amharic tnsh tnsh bcha negn yemichl but i like it so much. one love❤🇪🇷 + 🇪🇹👊🏽🤙🏽🤙🏽👍🏽 😊😊.

  • @martitamee311
    @martitamee311 5 ปีที่แล้ว +12

    ዋውውውው👌
    በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው ተመችቶኛል
    ቀጥልበት

  • @NijamUddin-hc7hm
    @NijamUddin-hc7hm 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው አይገልፀውም ድምፅህ ማራኪ ነው ግጥሙ ዜማው ያማረ ድምፅ ብቻ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ኑርልኝ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ዋው ይመችህ

  • @ሀበሻሀበሻ-ሰ6ዘ
    @ሀበሻሀበሻ-ሰ6ዘ 5 ปีที่แล้ว +36

    ያምራል እምየ ኢትዩጽያ አምሮባት ለማየ ያብቃን ኢትዩጸያ ለዘላለም ትኑር

    • @mohmad30
      @mohmad30 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @fajerfajer4524
    @fajerfajer4524 5 ปีที่แล้ว

    አዞህ. ወድሜ. እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን
    ትድናለህ በእውነት ዋናው ጸንተህ መጸለይ ነው። በዚህ ባማረ ድምጽህ. ለምትዘምርበት ና ተፈውሰህ. ለምትመሰክርበ. ቀን. ያብቃህ
    አይዞህ እመን ጠንክር ተጠመቅ. ምን ጊዜም እኛ የተዋህዶ ልጆች. ፈተና. ይበዛብናል. ፈተናውም. ለበጎ ነው እግዚአብሔር. የሚወደውን. ይፈትናልና. እርሱ. በመጣብህ ፈተና ሁሉ ደስተኛ ሁን
    ከዛም ድንቅ የሆነ መልስ ታገኛለህ።

  • @messialean3260
    @messialean3260 5 ปีที่แล้ว +3

    እስይ ሁማንሄር ቀረ ተመስገን በርቺ
    ፲ ግዜ ነው ያዳመጥኩት በርታ ቀጥልበት

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @wakeup Ethiopia ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሬ

  • @imissumomethiopia541
    @imissumomethiopia541 5 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ድምፅህ እጅግ በጣም ያምራል አይዞህ እግዚአብሔር አለ ደነህ በሌላ ስራህ እናይሃለን ሙሌ የኔ መልካም

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 ปีที่แล้ว +3

    ተባረርክ መልካም ስራ ነው ከዚህ የበለጠ ተባረርክመልካምስራነውከዚህየበለጠእንጠብቃለን

  • @መሲየሁርታዋ
    @መሲየሁርታዋ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ አደኛ ስወድህ ስወድልህ ከዚህ በላይ እጠብቃለን ውዴ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @emmykalbe4833
    @emmykalbe4833 5 ปีที่แล้ว +3

    ሙሌ ምርጥ ስራ ነው ድምፅህን አለማደቅ አይቻልም በርታ 😍😍😍

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 4 ปีที่แล้ว

    ሙኡሌኤ ዳአግእም ከአዚህ በአላአይእ ለአመአሰእራአት ያአብእቃአህ 👍👍🙅

  • @እሙልጃንናፋቂእሙ
    @እሙልጃንናፋቂእሙ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ዋው ምርጥ ስራ አምሮብሻል እምዬ ኢትዮጵያ ደስ ሲል♥♥♥♥♥♥

  • @notgood4589
    @notgood4589 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ፍልቅልቅ ሙልዬ እግዚአብሔር. ምህርቱን ይላክልህ ይህን። ፍገግታህን ድነህ በሌላ ስራህ እንደምናይህ እርግጠኛ ነኝ ♥

  • @warapmomo
    @warapmomo 5 ปีที่แล้ว +21

    I really love y'all Ethiopian music but that one is so different so we love you so much from France❤🇫🇷❤🇪🇹

  • @zizuzizu6583
    @zizuzizu6583 5 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ምህረቱን ይለግስልህ ወንደሜ አይዞን የታመመ ሁሉ አይሞትም ትድናለህ

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 5 ปีที่แล้ว +9

    ምስኪን ወንድሜ አላህ ያድንህ አይዞን የታመመ ሁሉ አይሞትም 😢♥️እንወድሃለን ኢትዮጵያዊ ወንድማችን

  • @hanazergaw1134
    @hanazergaw1134 5 ปีที่แล้ว +1

    ሙሌ አሪፍ ሙዚቃ ነው ሁሉ ነገር የተፈጥሮ ጰጉር ፣ ስርአት ያለው አለባበስ እማይስለች ነው ወንድሜ ሁሌም በርታ

  • @ምንባርእዩዓላማይ
    @ምንባርእዩዓላማይ 5 ปีที่แล้ว +9

    ሙሌ አንተም አምሮብሃል ፁቡቅ ስራሕ የአሁን ይለያል በርታልን

  • @sayattfera7224
    @sayattfera7224 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉብ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ድግል ማርያም መጨረሻዉን ታሳምርልህ ትዳብስህ

  • @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ-ኘ7ፀ
    @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ-ኘ7ፀ 5 ปีที่แล้ว +7

    አምሮብሻል የምለው ለ ሻቃላወች ነው ለመዳም ልጆች ጎበዛች አምሮባችሀል ሽቅልናው ጠንክሩ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ሀሣባችን ተሣክቶ

    • @0562-i2i
      @0562-i2i 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @elsabekele6480
    @elsabekele6480 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ይሄ ልጅ ዘፈኖቹ ሁሉ ሲያምሩ በጣም ተወዳጅ ነህ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Elsa Bekele ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሬ

  • @mekdesassefa2494
    @mekdesassefa2494 5 ปีที่แล้ว +5

    አንተም አምሮብሀል ሙሌ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ታምራለህ

    • @sdsd5376
      @sdsd5376 5 ปีที่แล้ว

      Yareb alah tenahn yimelslh wendmachin alah yidreslh

    • @edentesfaye836
      @edentesfaye836 4 ปีที่แล้ว

      Mekdes Assefa ዥው

  • @ሄሪያናስር
    @ሄሪያናስር 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም አላህዬ ሙሉ ጤንነትክን።ይመልስልክ የኔ ወንድም ሙሌ አይዞኝ ፈጣሪ ይምርካል

    • @makiyanoor7395
      @makiyanoor7395 5 ปีที่แล้ว

      እመብርሀን ትማርህ ሙሌ መልካም ስው

  • @obsiyeguled5021
    @obsiyeguled5021 5 ปีที่แล้ว +7

    Dame I am from Ethiopia🇪🇹,i love ethiopian music🇪🇹.

  • @tenasewderese9400
    @tenasewderese9400 5 ปีที่แล้ว

    ምህረቱን ከላይ ይዘዝልህ ወንድሜ አይዞህ ትድናለህ የኢ/ያ ህዝብ በፀሎት የግዝሀል ድነህ እናይሀለን እመ/ብርሀን ከነልጅዋ ትድረስልህ አይዞህ

  • @messialean3260
    @messialean3260 5 ปีที่แล้ว +15

    በጣም አሪፍ ስራ ነው .ቀጥልበት*ደስ የሚል ቀረጻ ነው፣ አሁን ገና የተፈጥሮ ጸጉር ፣ውበት አየን ።

    • @ummohaz3613
      @ummohaz3613 5 ปีที่แล้ว

      አለሂየድነሂየነገተ

  • @ኪዩ-ጠ1ዸ
    @ኪዩ-ጠ1ዸ 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ፍልቅልክ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ይሄ ፈገግታክም ይመለሳል ተስፋ አለኝ በጌታ

  • @hayutanye3484
    @hayutanye3484 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ያዘንኩኝ አላህ ይከተልክ

  • @melkamalmaz246
    @melkamalmaz246 5 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ምህረቱን ትላክልህ ወንድሜ

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው ምርጥ ነው ቆንጅዬ በርታ ገና ብዙ ይቀራል ምርጥ ድምፅ አለክ

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ተሽሎህ እግዚአብሔር በምስጋና ምታወድስበት ዘመን እመኝልሀለሁ የኔ ጌታ

  • @ሳዶርአላዶር-በ1ዀ
    @ሳዶርአላዶር-በ1ዀ 5 ปีที่แล้ว +31

    ሙሌ ድነህ ሀሳብህን እደምታሳካ ያሰብከውን መዝሙር እደምትሰራ የዘወትር ፆለቴ ነው

    • @nuradiskassaw1005
      @nuradiskassaw1005 4 ปีที่แล้ว

      አወ የአረብ አገር ሴት ነኝ የመዳም ሸቃላ .ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @Ma-ge8ug
    @Ma-ge8ug 5 ปีที่แล้ว +1

    ሙሌ የካባህ ፍቅር የተላብስክ
    ውበትና ፀባይህ ተደምሮ ትትናን መለሰ
    አንተ እንቡጥ ፅገሬዳ ነህ ገና ድነህ
    እደ ፅገሬዳ ትፈካለህ
    አደይ ነህ አንተ አደይ የማትገኝ ነህ አበባ የፍቅር አደይ
    ማማሩ ላንተ ነው በል ድመቅ
    ሙሌን እደኔ ጥግ ድረስ ምትወዱት
    ይማርህ በሉት ::

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 5 ปีที่แล้ว +8

    ሙሌ ስወድህ ምርጥ ስራ ነው በርታ❤🔥🔥

  • @ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል
    @ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል 4 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ጤናክን ትመልስልክ ወንድሜ አንተም አምሮብሀል ሙሌ

  • @calina5192
    @calina5192 5 ปีที่แล้ว +10

    Amazing video with amazing voice and amazing beat...its on fire mulye...love all your works.......have a great day everybody🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤💋💋💋🥰🇪🇷🥰🇪🇹🇪🇹🥰❤🥰💋💋❤🇪🇹🥰🇪🇷🥰

  • @ማነውየሚወደኝ
    @ማነውየሚወደኝ 5 ปีที่แล้ว

    ሙሌ ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማን ወደ ጤናክ ይመልስህ ወድሜ

  • @selamt8660
    @selamt8660 5 ปีที่แล้ว +4

    እመቤት በምህረት እጇቻ ትዳስስ ሙለ ዉድ ሰው 💔💔💖💖😰😰

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 5 ปีที่แล้ว

    ሙለ ምን ብየ ልንገርህ ባይ ባይ አልጠገብኩሂ አልኩህ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @wazircell3412
    @wazircell3412 5 ปีที่แล้ว +3

    I'm Serious ;Mula U R Unique &Ur Job When I listen Ur Music While I Focus Poem&melody Of Ur Music U R so strong smart!!!!

  • @سارا88-د9ك
    @سارا88-د9ك 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ምርጥ ዘፈን

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 5 ปีที่แล้ว +11

    ሙሌ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርህ እውነት አዝኛለሁ በጣም የምፈራው በሽታ ነው

  • @ስደትእስከመቼ
    @ስደትእስከመቼ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ሙሌ ከጠበኩት በላይ በጣም ምርጥ ስራ ነዉ በርታ ወንድማችን በዚዉ ቀጥልበት የበለጠ ስራ እንጠብቃለን ሰላም ኢትዮጵያ

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 5 ปีที่แล้ว +12

    Beautiful song with beautiful video clip I see all kind of Young ladies the dark girls all kind of girls in your video clip that give us power to all kind ship of Face and color so keep up good job my son

  • @nohataiba8161
    @nohataiba8161 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ብሮ እግዚ አብሄር ጤናህን ይመልስልህና እንዴምትመጣልን ተስፋ ለለኝ ስነኝስማህ 😂😂😂😂😂

  • @zeestifanostube
    @zeestifanostube 5 ปีที่แล้ว +3

    mule #1 as always😍😍😍😍👏👏👏Amrobhal tooo 😘😘

  • @fifiyedestalij4613
    @fifiyedestalij4613 5 ปีที่แล้ว

    ሙሉዬይ ስወድክ ፈጣሪ ሙሉ ምህረት ይስጥክ ወንድማችን

  • @amlakfkrieyu2398
    @amlakfkrieyu2398 5 ปีที่แล้ว +8

    Am eritrean i like much this song

    • @Brave-Is_Mine1
      @Brave-Is_Mine1 5 ปีที่แล้ว +1

      ንዓኺ ከማን የጸብቀልኪ'ዩ ጓል ኤሪ ምዕርግቲ:ኣንችም በጣም አምሮብሻል!!!!

    • @amlakfkrieyu2398
      @amlakfkrieyu2398 5 ปีที่แล้ว +1

      @@Brave-Is_Mine1 thanks u dear

    • @melesbelay506
      @melesbelay506 5 ปีที่แล้ว

      Eritreia habbbbiiiii

  • @seniseni7928
    @seniseni7928 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደሠ የሚል ሰራ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትመረ

  • @calina5192
    @calina5192 5 ปีที่แล้ว +6

    Yene andegna neh eko. ..i was waiting too long for this. .great job mulye🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ethiopian9206
    @ethiopian9206 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልህ ሙሌ

  • @zebibaali6979
    @zebibaali6979 5 ปีที่แล้ว +6

    አላህ አፊያህን ይመልስልክ ወንድም

  • @aasdf613
    @aasdf613 5 ปีที่แล้ว

    ሙልዪ አላህ አፍያህን ይመልስልክ ደና ሆነክ ለመያት የብሸን መቺም በአላህ ተስፋ አንቆርጥም እንድክ አለን

  • @HaniGualFikrHani
    @HaniGualFikrHani 5 ปีที่แล้ว +4

    (ሙልየ ጥሎብኝ ስወድክ)

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 ปีที่แล้ว +2

    ሙሌ የኔ ቆንጆ አንተ ራሱ አምሮብሃል ❤❤❤ እንደ ሁሌው በጣም ፅድት ያለ ስራ ነው የኔ ልዩ በርታ ❤❤❤😘

  • @selamlethiopa189
    @selamlethiopa189 5 ปีที่แล้ว +23

    ወይ ልጁን ስወደው በሊላ እዳታዩት አሪፍ ስራነው

  • @monakk2219
    @monakk2219 5 ปีที่แล้ว +6

    😢😢😢 Allah afiya yargek wedema taneken yemaleselek😢😢

  • @እኔውነኝ-ወ3ኸ
    @እኔውነኝ-ወ3ኸ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ፀባየ ሰናይ አድነህ የምሰማበት ቀን ቅርብ ይሁን

  • @jerryjerusalem843
    @jerryjerusalem843 5 ปีที่แล้ว +7

    Nice song 👍👍

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +1

      @Jerry Jerusalem
      ቤተሰብ እንሁን ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @jerryjerusalem843
      @jerryjerusalem843 5 ปีที่แล้ว

      Pc✌

  • @ሊናነኝየሸገሯ
    @ሊናነኝየሸገሯ 5 ปีที่แล้ว

    አተ እራሱ አምሮብክ ነው የመጣከው ሙሌ 😙😙😙 ዘፈኑ ግን ይመስጣል 👌

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +1

      ሊና ነኝ የሸገሯ 👋የኔ ጣፋጮች ምርጥ ምርጡን ለእናንተ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝና ብርታት ሁኑኝ ውስጤ ናችሁ እኮ ውድድ ነው ማደርጋችሁ😘👍

  • @ሜርሲነኝ
    @ሜርሲነኝ 5 ปีที่แล้ว +5

    ስወድህ እኮ አሪፍ ስራ ነው

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ሰው ጋር ሙሉዓለም ቆንጆ በርታ በርታ ምርጥ የተዋጣለት ሥራ ነው እኔ በበኩል ወድጄዋለሁ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @enat mesfin2017ማርያም እናቴ! ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሬ

  • @Mየቆቦዋቀበጥ
    @Mየቆቦዋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ሙሌየ ወንድም አለም

  • @nesmalsaanj1011
    @nesmalsaanj1011 5 ปีที่แล้ว +52

    እውነት እኔ ዛሬ እምር ብሎብኛል ላይክ ግጩኝ እሥኪ ደሥ ይበለኝ😉😉😉

    • @hadyahamed9123
      @hadyahamed9123 5 ปีที่แล้ว

      አለህ አዘንን አርቆ በህወትሽ ደስተኘ ያርግ ሁሌም

    • @hiwotyout7908
      @hiwotyout7908 5 ปีที่แล้ว

      ምተገኘ ክክክ ደስታሽ ደስታየነው የገሬልጂ

    • @mamushlucky5455
      @mamushlucky5455 5 ปีที่แล้ว

      Nesmals Aanj my guy u. Really u make big job and u make seew song a from Ethiopia but a lm living zoh Africa

    • @justblessed9358
      @justblessed9358 5 ปีที่แล้ว

      Desta be like ayimezenim wedage