Dag Daniel - Ye Balewa Konjo | የባሌዋ ቆንጆ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 990

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 5 ปีที่แล้ว +342

    Wow ገራሚ ነው እውነት ይሄ ሙዚቃ ላይክ ያስፈልገዋል Come on Guys❤

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +1

      @Reena Tube ማሬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @reenatube6617
      @reenatube6617 5 ปีที่แล้ว +1

      @@mixlagend እሺ ወንድሜ እኔም አዲስ ስራ በመስራት ላይ ነኝ ሰብስክራይብ አድርገኝ አድርጌሀለው❤

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +1

      @Reena Tube እሺ አድርጌልሻለሁ

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 5 ปีที่แล้ว +2

      OK Lady. ገጨውሽ √√√√√√√√√√√

    • @reenatube6617
      @reenatube6617 5 ปีที่แล้ว +2

      @@oromiyabirthoromo1916 ❤

  • @abelasma7660
    @abelasma7660 4 หลายเดือนก่อน +50

    Who is here after 5years😊

    • @MandTech
      @MandTech 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ene

    • @FirafisAnwar
      @FirafisAnwar หลายเดือนก่อน +1

      🙋

    • @ice_dout
      @ice_dout หลายเดือนก่อน

      🙋

    • @DaweLFC
      @DaweLFC 7 วันที่ผ่านมา

      Me

    • @sarytube8079
      @sarytube8079 5 วันที่ผ่านมา

      Mw

  • @የማሪያምምርኮኛፍቅርከክር
    @የማሪያምምርኮኛፍቅርከክር 5 ปีที่แล้ว +11

    በጣም የሚገርመው ነገር ዱባይ አንድ ካፌ ውስጥ ነው የምሠራማ በባሬስታነት ለምን እንደሆነ ባለውቅም በብሉቱዝ አገናኝቼ ይሔንን ዘፈን ደጋግሜ እከፍታለው እንግዶቼም ቋንቋውን ባያውቁም አብረው ይመሰጣሉ አንደኛ ብዬሀለው የኔ ድምፀ መረዋ

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 5 ปีที่แล้ว +63

    እኔ ነኝ ከሸዋ እሷ ነች ከባሌ
    ዋናው መዋደዱ ነው አለችኝ ውዴ😍😍❤
    🔥🔥🔥ዳግ #ስሜቶቼ ምርጥ ቆንጆ አልበም ነው ❤❤🔥🔥🔥

    • @anketsmedia
      @anketsmedia 5 ปีที่แล้ว

      Edomawit Zenebe th-cam.com/video/zVsvboRTBjE/w-d-xo.html

  • @gtubeofficial7554
    @gtubeofficial7554 5 ปีที่แล้ว +20

    ይሄ ልጅ ድምፁ በጣም ያምራል በጣም ተስፋ ያለዉ ድምፃዊ ነዉ ምርጥ ዘፈን ነው the lyrics, the melody , video is so nice Dag

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ
    @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ 4 ปีที่แล้ว +13

    ይሄቀፈን ቲክቶክ ላይነው የሰማሁት ስፈልገው አገኘሁት ዋው ምርጥ ስራነው ለዘመኑ ዘረኞች ጋብዙልኝ

  • @liyutesfaye9465
    @liyutesfaye9465 5 ปีที่แล้ว +12

    ዳጊዬ ስወድህ ....ፍቅር ደስ ሲል ሀይማኖት ዘር እማይገድበት ያለመሰሰት ምትሰጠው የፈጣሪ ስጦታ....በርታልን ብዙ እንጠብቃለን

  • @JarretKyullie
    @JarretKyullie 5 ปีที่แล้ว +34

    Direct from Kenya..... For real I love the dance and music... Soo sweet

  • @peacelove1814
    @peacelove1814 5 ปีที่แล้ว +86

    Wow 👏👏Isaa baay'ee namatti tola 😍😍Duriis ijolleen Aba GADA mudoo maal qaban OROMIYAA Guutuun Jaalalla malee jibba hin beeku❣️❣️💚💚❣️❣️

  • @nasratube4549
    @nasratube4549 5 ปีที่แล้ว +15

    Wow.! Bertu andenet nw selam feker le🇪🇹🇭🇮🇴🇵🇮🇦😍one love

  • @hevenarefu3787
    @hevenarefu3787 5 ปีที่แล้ว +55

    I'm crazy with this music good job

  • @certifiedgee7515
    @certifiedgee7515 5 ปีที่แล้ว +59

    yeeeeehhhhhaaaaaaawwwww... i don't understand the language but a feeling the vibe... from Kenya

    • @eastsoldierson
      @eastsoldierson 4 ปีที่แล้ว +5

      He is saying "I am from the central province...she is from the western province...with different culture...but she said, the point is we love each other..." something like that...

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 ปีที่แล้ว +16

    ዋው ልብን ስርስር የሚያደርግ ሙዚቃ በቃ ሙዚቃ ማለት ይሄ ነው እርግት ያለ ሰውነትን በሙሉ ልዩ ስሜት የሚሰማ በጣም ነው የወደድኩት ❤❤❤

  • @abebemitikuaurgecha1453
    @abebemitikuaurgecha1453 5 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ ዘፋኝ ፡ ገጣሚ ፡ ምንም እንከን የሌለብህ ዘፋኝ ነህ GOD
    በአጠቃላይ ዳግ ዳንኤል ውስጤ ነው

  • @hayat4050
    @hayat4050 4 ปีที่แล้ว +21

    wow the first muzic for hijabi girl. keep it up bro i love it,icouldnt stop listening .

  • @ኤርትራዊእዩመንነተይ
    @ኤርትራዊእዩመንነተይ 3 ปีที่แล้ว +14

    I'm Eritrean and I like this music becouse it teach the people unity 😍🥰

  • @zuzusha39
    @zuzusha39 5 ปีที่แล้ว +4

    I bought the album on the day released but እስካሁን አልሰማውትም ።
    በጣም ማዳመጥ እንዳለብኝ ነው የተሰማኝ

    • @edomawitzenebe1067
      @edomawitzenebe1067 5 ปีที่แล้ว +1

      አረ አዳምጠው (አዳምጪው) ምርጥ አልበም ነው ❤❤❤

  • @tamratgebisa7598
    @tamratgebisa7598 5 ปีที่แล้ว +21

    best album of this year #dag_daniel

  • @tesfamikaelfilmon7245
    @tesfamikaelfilmon7245 2 ปีที่แล้ว +49

    I am Eritrean but I like Amharic music ❤️

  • @asefagmeskle5176
    @asefagmeskle5176 5 ปีที่แล้ว

    Dag.. Brather
    Betame nw yewdedkut lemn endhon balkem yehen music sesema ayni be enba yemolale
    Dag i respect

  • @halimababy6577
    @halimababy6577 5 ปีที่แล้ว +11

    Everyone loves this song mayshaalla May Allah bless my beautiful Ethiopia

  • @hamerethiopia4558
    @hamerethiopia4558 4 ปีที่แล้ว +1

    Dagachin mirt sira nw 🙏🥰🥰

  • @tsge8300
    @tsge8300 4 ปีที่แล้ว +7

    የባሌዋ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤በፍቅር ድምፅ ነው ቃላቶቹ የሚወጡት

  • @ethiopia2608
    @ethiopia2608 5 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው👏👏👏👏👏👏። አልበምህን ግን ዘግይቼ በመስማቴ ቆጨኝ😭😭😭

  • @wossentadesse8639
    @wossentadesse8639 5 ปีที่แล้ว +9

    Thank you for this....Please rewrite it for future Ethiopian National Anthem.....SO BEAUTIFUL!

    • @Feruz457
      @Feruz457 ปีที่แล้ว +1

      That's too much ,men !!!!!

  • @mariapombili6160
    @mariapombili6160 4 ปีที่แล้ว +17

    I love this song unfortunately I don't understand the language 🇿🇦 konjo👌🔥

  • @mely_Mel713
    @mely_Mel713 5 ปีที่แล้ว +15

    Dagimye, never knew you sang like this when we went to school together, keep up the best work🙏🏼

  • @kewserhussein4563
    @kewserhussein4563 4 ปีที่แล้ว +5

    no words for this music dag...will keep on listening to it till forever

  • @yerosabally
    @yerosabally 5 ปีที่แล้ว +181

    I'm a gambian but i really love Ethiopians

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 5 ปีที่แล้ว +70

    ድምፅህን በጣም ነው ምወደው ስሜት አለው ♥

  • @xamseaden4544
    @xamseaden4544 2 ปีที่แล้ว +11

    3years still my number one konjo song

  • @twtwhehshh9078
    @twtwhehshh9078 5 ปีที่แล้ว +37

    I am oromiya for sikko mando I like this music thank you brother shawa 💔Balle nice

  • @rama4690
    @rama4690 5 ปีที่แล้ว +2

    ገራሚ አልበም ነው የሰራኸው በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ዳጊ ተስፋችን

  • @harisabdulbasit4964
    @harisabdulbasit4964 5 ปีที่แล้ว +6

    dag i appreciate ur sound approach highly unique among others

  • @Urjientertainment
    @Urjientertainment 5 ปีที่แล้ว +6

    ሁሌም 1ኛ ነህ ገራሚ ስራ ነው

  • @sunilpuli8065
    @sunilpuli8065 4 ปีที่แล้ว +33

    I m From india
    I Really love this music

  • @abdikarimjilo671
    @abdikarimjilo671 6 หลายเดือนก่อน

    The beauty of love..❤❤❤ Bringing too different people from different places to make them one...

  • @eyerusalemyilma8634
    @eyerusalemyilma8634 5 ปีที่แล้ว +10

    am in love with the song like I can’t stop 🛑

  • @tesfealemkiflu5942
    @tesfealemkiflu5942 5 ปีที่แล้ว +41

    *Form eritrean 🇪🇷Love music*

  • @zebibaahmed6622
    @zebibaahmed6622 4 ปีที่แล้ว +9

    Nice music, oromo people are full of love 😍😍😍😘😘😘😘

    • @addisethiopia9145
      @addisethiopia9145 3 ปีที่แล้ว +2

      That is true. we know that but get rid of those who are using Oromo's name for their evil purpose

  • @aksayid2688
    @aksayid2688 5 ปีที่แล้ว +57

    I am somali but I love itobiyan songs do u know why because i know their languages habesha oromo Etc

    • @halimababy6577
      @halimababy6577 5 ปีที่แล้ว +1

      Why?????

    • @Mamite-j6i
      @Mamite-j6i 5 ปีที่แล้ว +5

      halima baby : because sounds good 👌 and we all Ethiopian love Somali song !! why ??? Because sounds good 👌

    • @Naomiy11
      @Naomiy11 3 ปีที่แล้ว

      Thank u damoshe

    • @astare6219
      @astare6219 2 ปีที่แล้ว

      ❤️wow

  • @Lifewitham4n
    @Lifewitham4n 5 ปีที่แล้ว +7

    Bruh I rly like ur singing style. keep it up we all wish this kind of love

  • @ambessashield9360
    @ambessashield9360 5 ปีที่แล้ว +9

    Ethiopia country song, good job💚💛❤️

  • @solomonamare3777
    @solomonamare3777 5 ปีที่แล้ว +6

    woww dag ethio one love endezi aynet music bzzzzzztttt ybelelen good luck dag

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv 5 ปีที่แล้ว +14

    Congra bero dagi እርጋታህ ውስጤ ነው 👍❤

  • @raheltesfay1106
    @raheltesfay1106 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤I heard this song so many times but I can't get enough of it till now.

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +8

    ድምፅህ በኮምፒውተር ያልተቀናበረ ካልሆነ በቀር ቆንጆ ነው ምችት ብሎኛል 👍 ጥሩ ስራ ነው👏👏

    • @peacelove1814
      @peacelove1814 5 ปีที่แล้ว +1

      ዋሬ አለብህ😏😏😏

  • @lovebuzeman9399
    @lovebuzeman9399 5 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም ብሰማ ዉ የማልጠግበዉ ሙዚቃ ነዉ ዳጊዬ

  • @Seya_ebro
    @Seya_ebro 5 ปีที่แล้ว +7

    Wow wow wow wow በፈጣሪ ስራሽ ምርጥ አንቺ ምርጥ ዳጊ ማኛ አቦ ይመችሽ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አኒ ከን ሸዋ ኢሸን ከባሌ ሰምተሻል የባሌዋ በሬዱ አፋን ኦሮሞ ጢቆ ጢቆ

  • @habtamutufa7817
    @habtamutufa7817 4 ปีที่แล้ว +1

    Dagi Very Nice Ethiopia Trdational Modern Music

  • @kidyyafikrelij7046
    @kidyyafikrelij7046 5 ปีที่แล้ว +15

    OMG IAM in love this song 😍

  • @eldalemm2392
    @eldalemm2392 5 ปีที่แล้ว +8

    ወንድ ልጅ እንዲህ እረጋ ብሎ ሲዘፍን ነው የሚያምረው ምርጥ ድምጽ ሰላም ያለው #ወንዶች ዘፋኞች እስቲ እንደዚህ ልጅ ተረጋግታችሁ ዝፈኑ.
    አንዳንዱ ዘፋኝ እማ መልኩን እና ሰውነቱን አሳምሮ ድምጹ ቀጭን

  • @ashebralemu4705
    @ashebralemu4705 5 ปีที่แล้ว +4

    Welcome Dag with another best music and lovely album...

  • @nishannivole9509
    @nishannivole9509 4 ปีที่แล้ว

    Bexam gerami demti new yalek beqa wesxa nek dagiyee

  • @hameremeles2735
    @hameremeles2735 5 ปีที่แล้ว +3

    Dag yene konjo sewedeh eko demtseh geday new beritalegn albumunm adamechewalew wow i love it 😘😘😘😘😍😍😍

  • @merialove5989
    @merialove5989 5 ปีที่แล้ว +1

    Love u dage baxame arife music nawe

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 5 ปีที่แล้ว +3

    እውነት በጣም ነው የምያምረው ድምፅህ እንዲሁም ሙዚቃው ወዝ አለው ግጥሙ እውነት ከዘመኑ አመዳም ያንተ ነፍስ አለው እርጋታህ ደስ ይላል!♥

  • @seiduabeda2731
    @seiduabeda2731 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 ปีที่แล้ว +16

    የገጠረ ልጆች ሀገራችን እናግባና ወትታችንን እጠጣ
    ዋዉዉዉዉዉዉዉ ድስሲል

  • @nestanesta2087
    @nestanesta2087 5 ปีที่แล้ว

    Dagi mert😘 yebalewa konjoo👌👈

  • @nalkahaaji1790
    @nalkahaaji1790 4 ปีที่แล้ว +5

    Love Ethiopia🇪🇹❤️ song from somalia🇸🇴❤️❤️❤️

  • @abenezerhailu6194
    @abenezerhailu6194 5 ปีที่แล้ว +2

    wow dagi andegha

  • @emebetfikadu5078
    @emebetfikadu5078 5 ปีที่แล้ว +3

    Wow gerami ena web yehon demtse aleh wedenwal 👌👍👍

  • @zelalemadulala5937
    @zelalemadulala5937 5 ปีที่แล้ว +2

    እንከን የለሽ እና ሁለት የተለያዩ ጽንፎችን ያዋሃደ ድንቅ ሙዚቃ !

  • @yejegnitlij8222
    @yejegnitlij8222 5 ปีที่แล้ว +7

    😮 I’m in love this song ❤️❤️

  • @menaceunleashed8645
    @menaceunleashed8645 2 ปีที่แล้ว +1

    from bale Goba ...in love with this song

  • @የጅማዋሽቅርቅር
    @የጅማዋሽቅርቅር 5 ปีที่แล้ว +277

    የባሌዋ ቆንጆ የዋቆ ጉቱ ዘር አሪፍ ስራ ነው አኒ ከን ሸዋ እሼን ከን ባሌ እኔም ከጅማ እሱም ከጅማ ነው እርጉዝ ነኝ ስሞትላቹ ላይክ me

    • @KT-bc5if
      @KT-bc5if 5 ปีที่แล้ว +2

      የጅማዋ ሽቅርቅር ድፍት በይ ዶማ !!!

    • @የጅማዋሽቅርቅር
      @የጅማዋሽቅርቅር 5 ปีที่แล้ว +5

      @@KT-bc5if ኧረ ጦሴን ድፍት በል ምን አደረኩህ ሆ ሰላም አዉለኝ

    • @sahra4091
      @sahra4091 5 ปีที่แล้ว +1

      I gave you like.

    • @babyrealhabesha3468
      @babyrealhabesha3468 5 ปีที่แล้ว +1

      zeregna boteyam

    • @የጅማዋሽቅርቅር
      @የጅማዋሽቅርቅር 5 ปีที่แล้ว +1

      @@babyrealhabesha3468 ዬቱ ጋር ነው ዘረኛ ያስባለክ ሲበዛ ክፉ ናቹ

  • @nohaminhabdoninhd3885
    @nohaminhabdoninhd3885 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ፍቅር ይዞኛል ከዚህ ዘፈን ዳን እውነት የሚገርም አዘፋፈን ነው ከዜማው እስከ ክሊፑ ዋው

  • @ዘረኝነትቆሻሻነው-ዘ8ሸ
    @ዘረኝነትቆሻሻነው-ዘ8ሸ 5 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ነው ጌታን የባሌ ሰው ፍቅር ብቻ ነው ከየት መጣህ ምናምን አያቅም ፍቅር ብቻ ነው ለዛም እኔ ምስክ ነኝ

  • @shugetube2935
    @shugetube2935 5 หลายเดือนก่อน +1

    Bale❤❤❤

  • @madinamadina8624
    @madinamadina8624 5 ปีที่แล้ว +15

    ባሌወች ውድድድ ነው የማደርጋችሁ እና M የኔ ውድ የባሌ ቆንጆ ሳይከፍህ ኑሪኝል ሁሊየም እወድሀለሁ ኡፍፍፍፍ ግን ሰው እየተዋዴዴ እንዴት ይለያያል እኔ ወሎ ነኝ ልቤ ያለው ባሌ አካሌ ስዴት ላይ አልቻልኩም በቃ

  • @abduwaka2203
    @abduwaka2203 5 ปีที่แล้ว +2

    Nice songs bro

  • @elshadayzewdie9019
    @elshadayzewdie9019 5 ปีที่แล้ว +3

    Great song... And an amazing album... Dagye bertalen 💖💖

  • @millenhailu3676
    @millenhailu3676 5 ปีที่แล้ว +1

    Have no ides what you are saying but i sure do like your song

  • @abbeetube4827
    @abbeetube4827 5 ปีที่แล้ว +3

    Wow. Ye amheragnan zefan be gidi sew lay yemichinut manenet daberogn mayet akome naber zare gin ihanin turu yefekir zafen kane dimtsu, gitimu,clipu, hulumenaw tamechegni 👏❤

    • @selampeace9181
      @selampeace9181 5 ปีที่แล้ว

      Ende oromo sew lay Yemichin alle ende??? Geda irecca eyalle? Yawim be mencha & gejera new ye enante!!! Yehenin yewededikew oromigna silalew new. Begid Zeffirelli sima bilo Yemi chino oh yellem. Be weyane & derg enkuan amharigna techanebin sitilu atafrum??? Derg Oromo new.

    • @selampeace9181
      @selampeace9181 5 ปีที่แล้ว

      Ende oromo sew lay Yemichin alle ende??? Geda irecca eyalle? Yawim be mencha & gejera new ye enante!!! Yehenin yewededikew oromigna silalew new. Begid Zeffiren sima bilo Yemichinibih yellem. Be weyane & derg enkuan amharigna techanebin sitilu atafrum??? Derg Oromo new. Weyane Tigre SMH 🤦‍♀️

  • @ሰላምነኝደምሴ
    @ሰላምነኝደምሴ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በቃ ሌላ ቃል የለኝም

  • @Flbrandomtphingps
    @Flbrandomtphingps 5 ปีที่แล้ว +6

    In love with this song ❤️💝

  • @abdirizaksafaari3588
    @abdirizaksafaari3588 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ሙዚቃ እወዳለሁ።🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @dawitabebe4892
    @dawitabebe4892 5 ปีที่แล้ว +6

    I really liked it!!

  • @Suiiii.ronaldo1
    @Suiiii.ronaldo1 3 ปีที่แล้ว +1

    I'm a Ghanaian buh this song moved me

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 5 ปีที่แล้ว +5

    I love the music Thank you keep it up

    • @חצקצ
      @חצקצ 3 ปีที่แล้ว

      כן

  • @miki-yo3273
    @miki-yo3273 2 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃው ልብ የሚነካ ነው!! የባሌዋ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል

  • @henokbetty7367
    @henokbetty7367 5 ปีที่แล้ว +5

    So in love with this song

  • @eyobsiyoume6039
    @eyobsiyoume6039 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዘፈን አንደኛ “”””””ያ ድንጋይ ጃዋር እና ቡችሎቹ ቢያዩት አሪፍ ነበር

  • @georgechalew2816
    @georgechalew2816 5 ปีที่แล้ว +16

    Dag በጣም አሪፍ አልበም ነው የሠራኸው በርታልን Brother🔥🔥🔥 #የባሌዋቆንጅ አሪፍ ሙዚቃ ነው💙💙 Plus ደሞ አሪፍ ሚዩዚክ ቪድዬ የሠራቹት 💯👏👏

  • @gaabowyare8778
    @gaabowyare8778 5 ปีที่แล้ว

    My bro dagem nice song

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 5 ปีที่แล้ว +2

    ዳግ አንደኛ ነህ!! እርጋታህን እንዴት እንደምወደው፡፡

  • @babinenyyeabelfadia905
    @babinenyyeabelfadia905 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow merx muziqa new

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ ስወድክ ድምፅክ ጣፋጭ ነው በርታ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Beti lmetebkik ማሬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @calina5192
    @calina5192 5 ปีที่แล้ว +2

    Im in love with this song and your album...you are very talented and im proud of you...Great job🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤💋❤💋❤💋💋❤💋❤💋❤🥰🥰🥰🥰🥰❤

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Kalina Ashu ማሬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @calina5192
      @calina5192 5 ปีที่แล้ว

      @@mixlagend okay

  • @hamzamohammed5099
    @hamzamohammed5099 5 ปีที่แล้ว +6

    Best music ever 😍

  • @sadikjemal6136
    @sadikjemal6136 ปีที่แล้ว

    Wow i can't stop litsning this music 👌nice dagi

  • @addis2653
    @addis2653 5 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ ድምፅ after long time ጎበዝ no doubt konjo ስራ 👌🏾

  • @anshamade707
    @anshamade707 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow bayye garidha dhugadha jette

  • @abelmelese8384
    @abelmelese8384 5 ปีที่แล้ว +8

    A unique album dagi! You never cease to amaze me bezihu ketil 🙌🏽

  • @keybelaye8496
    @keybelaye8496 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowwww betame des yamele zafane nwe 👏😍😍all day esmawalwe miss you ,westa nwe

  • @tsnatsolomon1702
    @tsnatsolomon1702 5 ปีที่แล้ว +4

    ድምጽህ ወድጄዋለሁ ግጥሙም ዋውውውውው

  • @meselehagos2280
    @meselehagos2280 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የሚያምረው አደንቀካለው!!

  • @meargekidanemariam7829
    @meargekidanemariam7829 5 ปีที่แล้ว +3

    The best music ever you work on it

  • @hanaassefa5624
    @hanaassefa5624 4 ปีที่แล้ว +1

    Yena konjo