Kirar tutorial 2 (ከወደዳችሁት Subscribe )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 51

  • @senaitgizaw3942
    @senaitgizaw3942 6 หลายเดือนก่อน +5

    ወድማችን መምህራችን በዚህ በማይዘገበው ድምፅህ ሰላም ልበልሽ የሚለው መዝሙር የምረትነሽ ዘምረልን በገብርኤል ሰላምታ በዮሐንስ ሰላምታ በኤርሳቤጥ ሰላምታ በጣም የምወደው መዝሙር ነው እመቤታችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በጣም እወዳታለሁ ኢሔ መዝሚር በእንባ ነው የምሰማው የምዘምረው

  • @Aregawiuser-su2ku8uy9j
    @Aregawiuser-su2ku8uy9j 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኣብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ በጣም ጥሩ ነው

  • @merhawitsegay1911
    @merhawitsegay1911 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት የሰማልን በርታልን ወንድም

  • @senaitgizaw3942
    @senaitgizaw3942 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዛሬ ለየት በለ በሚገባን መልክ ነው ጣቶቻችን ያስየህን እነመሰግናለሁ ተስፍ ቆረጫ አስቀምጬው ነበር ክራሬን ተስፍ ሰጠኸኝ መምህራችን የተወጠነ ዘልቀ ነበር ልጀምረው ተነሳሳሁ አንተን እያየሁ ፅምፅህ ያምራል በርታልን

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጎበዝ ጥበበኛ እና ግልፅ መምህር ነህ ከልብ እናመሰግናለን እውቀትህ ይባረክ ወንድሜ።

  • @abebechbayisa8042
    @abebechbayisa8042 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ ይላል
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @girmabirhanu462
    @girmabirhanu462 2 ปีที่แล้ว +6

    ውድ የሜሮድያ ቲዩብ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ? እንግዲህ እናንተዉ በውስጥ መስመር በላካችሁልኝ ወይም በሰጣችሁኝ ሀሳብ መሰረት ከዚህ በፊት ቀድመን ጣታችንን ያፍታታን ስላለን ከጣት ማፍታቻ ዘዴዎች ጐን ለጐን ክራር ላይ በቀላሉ ዜማን መስራት ወይም መለማመድ የምንችልበት መንገድ ካለ ወይም ትምህርት ብትሰጠን ባላችሁት መሰረት በቅርቡ ያዘጋጀሁላችሁን ቪዲዮ የምለቅ መሆኑን እየገለጽኩ በዚህ አጋጣሚ ከመደበኛ ትምህርቱ ጐን ለጐን በመሃል የምትፈልጓቸው ትምህርቶች ካሉ በኮመንት ወይም በውስጥ መስመር ብትገልጹልኝ ፈጣን መልስ ለመስጠት ዝግጁ መሆኔን እና በቅርቡ ደግሞ በዚሁ ቲዩብ የበገና ትምህርትም የምንጀምር መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እወዳለሁ::

  • @tarikuendale4328
    @tarikuendale4328 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድም ጸጋውን ያብዛልህ

  • @Fikre-MariamDesu
    @Fikre-MariamDesu 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋውን ያብዛለህ ወንድሜ

  • @dewelzeorthodox3170
    @dewelzeorthodox3170 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልንጨእንድንማርበት ቁጥሩን ለምን አታስቀምጥልን ለመልድ ይረዳናል

  • @ዘማሪዲንበትረማርያም
    @ዘማሪዲንበትረማርያም 2 ปีที่แล้ว +7

    ግርማየ ምንም አልልህም ኑርልን ድምፅህም ቆንጆሁኖአል

  • @shegawkebede3514
    @shegawkebede3514 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ይላል ዘለሰኛውን በቁጥር አስቀምጥልን

  • @yonasderso3172
    @yonasderso3172 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድም

  • @teklghiorgistesfay9342
    @teklghiorgistesfay9342 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት አሁን ያንተን ፍላጎት ሳይና እያስተማርክ ያለውን ጥበብ ስመልከትና የተከታዮችህን ብዛት ስቆጥር አዘንኩ እንዲ ከእውቀት ሸሽተን መመልከት ያሳፍራል

  • @bamlakugebre1663
    @bamlakugebre1663 2 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @diyelectromechanicalworks
    @diyelectromechanicalworks 2 ปีที่แล้ว +11

    ከእግርህ ስር ባልማር ይቆጨኝ ነበር።
    ሰሎሜ ብርሃኑ ያንን ትምህርት ቤት ከፍተሽ'ኮ ጎደሎየን ሞላሽልኝ።
    በህይወቴ የማልረሳውና ሊከፈል የማይችል ውለታሽ አለብኝ።
    ተማሪያችሁ ነኝ ከግሽ ዓባይ።

  • @letubeethiopia2813
    @letubeethiopia2813 2 ปีที่แล้ว +4

    bertulen enamesegnalen memhir

  • @fanuslove5656
    @fanuslove5656 ปีที่แล้ว +2

    ወንዲመ እግዝኣብሄር ጻጋኡ የብዝሓልካ ቅኔ ያስፈልገናል

  • @messatmariam1245
    @messatmariam1245 2 ปีที่แล้ว +3

    Zemare Melaek Yasemalen Girma

  • @fasilgetnet3213
    @fasilgetnet3213 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድም የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏🙏

  • @dilnessaazanaw5842
    @dilnessaazanaw5842 2 ปีที่แล้ว +3

    Bro good job ...keep it up

  • @betalhemtegegna7137
    @betalhemtegegna7137 2 ปีที่แล้ว +6

    እባክህ ወንድሜ ዘለሰኚውን መዝሙሩ በ ክራር በ ቁጥር አስቀምጥልን እባክህ ወላዲተ አምላክ ትባርክህ

    • @girmabirhanu462
      @girmabirhanu462 2 ปีที่แล้ว +1

      Amien Ehetie Endiet alesh? Teyakiew Melkam new Gin zelesegnan be kutir lemukera kalhone besteker endihu be kutir Le Joro Yemitim Aymeslegnim Gin Endihu Lerasie lemokirew Kalk Lawtana lelakilih. mikneyatum Zelesegna be behariw ye Engurguro Ayinet Behari Yalew silehone Betam Yeseletenu Fetan tatoch ena Be kirar zeman bemigeba yemeredat ena yamaziem chilotan yiteyikal..

  • @techawatch
    @techawatch 8 หลายเดือนก่อน +2

    እሽ ሰብስክራይብ አድርገናል በርታ።

  • @etalemayela7955
    @etalemayela7955 ปีที่แล้ว +3

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @leulsegeddes3207
    @leulsegeddes3207 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fantomcreatives2281
    @fantomcreatives2281 4 หลายเดือนก่อน +2

    des yilal

  • @beyenealemayhu7376
    @beyenealemayhu7376 2 ปีที่แล้ว +3

    ማስተማሩን ጀምረህ ካለቆምከዉ ጥሩ ነዉ።

    • @girmabirhanu462
      @girmabirhanu462 2 ปีที่แล้ว +1

      አይቆምም ወንድሜ በደንብ በተደራጀ መልኩ ይቀጥላል::

  • @arefuberihun2449
    @arefuberihun2449 2 ปีที่แล้ว +3

    berta wendim

  • @shegawkebede3514
    @shegawkebede3514 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ዘለሰኛዉን በቁጥር ብታስቀምጥልን አመሰግናለው

    • @girmabirhanu462
      @girmabirhanu462 2 ปีที่แล้ว +1

      Wendemie Endiet aleh? Teyakiew Melkam new Gin zelesegnan be kutir lemukera kalhone besteker endihu be kutir Le Joro Yemitim Aymeslegnim Gin Endihu Lerasie lemokirew Kalk Lawtana lelakilih. mikneyatum Zelesegna be behariw ye Engurguro Ayinet Behari Yalew silehone Betam Yeseletenu Fetan tatoch ena Be kirar zeman bemigeba yemeredat ena yamaziem chilotan yiteyikal...

  • @shegawkebede3514
    @shegawkebede3514 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘለሰኛውን

  • @veraoptics2112
    @veraoptics2112 2 ปีที่แล้ว +4

    የዛሬው ደግሞ በጣም ደስ ይላል ግርሜ። እግዚአብሔር ይስጥልን። ቢያንስ በቀን ስንት ጊዜ ለስንት ቀን መለማመድ አለብን?

    • @girmabirhanu462
      @girmabirhanu462 2 ปีที่แล้ว

      Minimum two times per day 15 - 30 minutes for two months...

  • @solomonyohanes4415
    @solomonyohanes4415 5 หลายเดือนก่อน +2

    I like the waye you explain but
    የክራርህን ቅኝት የምጀምረው ከአምስት ነው ብለሀል እና ያንተን ቅኝት ብትነግረን, will you put it like spelling D or E and do on.
    Please.
    Thamks

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  5 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ጥያቄ ነው ወንድሜ ግን እንደዚህ አይነት ጥያቄዎችን ለመመለስ የሰራሁት ቁጥር 1 (part 1) የቅኝት ቪዲዮ አለ እሱን አየው እና ለመረዳት ከተቸገርክ ደውልልኝ እናወራለን።

    • @Enat1999
      @Enat1999 5 หลายเดือนก่อน

      @@girmabirhanukirarandbegena1339 እኔ እንዴት ላገኝህ እችላለሁ ? ስልክ አስቀምጥልኝ እስኪ ወንድሜ

  • @degagotube
    @degagotube 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድርብ (በመሃል የሚገቡትን ቀስ አድርገህ )አሳየን

    • @girmabirhanu462
      @girmabirhanu462 2 ปีที่แล้ว

      Amiennn... Bemehal Yemigebut Malet??

    • @diyelectromechanicalworks
      @diyelectromechanicalworks 2 ปีที่แล้ว +1

      @@girmabirhanu462 መሸጋገሪያወችን ለማለት ይመስለኛል።

    • @girmabirhanu462
      @girmabirhanu462 2 ปีที่แล้ว

      Yeteleyayu muzmuroch Meshegageriawochin ena Megbiawochin Endeyefelagotachihu Yemiasay videom yinorenal Ehetie betam tiru Teyakie new...

    • @girmabirhanu462
      @girmabirhanu462 2 ปีที่แล้ว

      Betikikil... Lenegeru ante negeroch hulu kedmew new yemigebuh Thank you...

  • @TsfaEusnkey3114
    @TsfaEusnkey3114 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ቅኝቱ ማወቅ አቃተኝ ሲመታው አይለየልኝም

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  2 ปีที่แล้ว +3

      በቅርብ live class selminjemer...beza betam slow eydregen mezmurochin abren bemzemer bedenb enayalen ...eskezawe bezihe mokeru ...

    • @girmabirhanu462
      @girmabirhanu462 2 ปีที่แล้ว +2

      Ke Live Classu Techemari Ye Kegnit Timihirtin Bekelalu Masawek Ena Mastemar Yemichil Video Eyazegajen new Maftachawochun Kecheresn Behuala Enilekalen...

    • @TsfaEusnkey3114
      @TsfaEusnkey3114 2 ปีที่แล้ว +1

      @@girmabirhanukirarandbegena1339 እሺ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ወንድም እንድችል በፆሎትህ አስበኝ❤🙏

  • @yitayehmengistu9419
    @yitayehmengistu9419 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @zelalembirhanu499
    @zelalembirhanu499 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    • @birhanusolome141
      @birhanusolome141 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ወድ ወድሜ መምህሬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ ።