ጥሩ ክራር ምን ምን ነገሮችን ማሟላት አለበት?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @mistireworku2872
    @mistireworku2872 4 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለህይወት ያሰማልን። መምህር!

  • @zelalembirhanu499
    @zelalembirhanu499 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሸጋ ነው ግርምየ

  • @bamlakugebre1663
    @bamlakugebre1663 4 หลายเดือนก่อน +3

    Melikam new konjo new berta

  • @GirumAndarge-h4d
    @GirumAndarge-h4d 4 หลายเดือนก่อน +6

    እናመሰግናለን ወንድማችን ድምጼ ከክራሩ ጋር አልሔድልህ አለኝ ማለቴ የክራሩ ድምጽ ይቀጥናል የኔ ይወፍራል አልመጣጠን አለኝ ንገረኝ

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  4 หลายเดือนก่อน +1

      @@GirumAndarge-h4d መልካም ወንድሜ ጥሩ ጥያቄ ነው!
      ዋናው ነገር ሜጀር አለመልቅህ ነው እንጅ እንዳንተ የድምጽ ደረጃ እንደፈለክ አድርገህ መዘመር ማመስገን ትችላለህ። ሌላው በልምምድና በሂደት እየተስተካከለ ይመጣል።
      ለበለጠ ምክረሃሳብ ቪዲዮ ሪከርድ አድርገህ በቴሌግራም ብትልክልኝ መልካም ነው።
      0913231755

    • @GirumAndarge-h4d
      @GirumAndarge-h4d 4 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ወንድም ከምልህ በላይ አመሰግናለሁ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @BereketAndualem-z4b
    @BereketAndualem-z4b 4 หลายเดือนก่อน +2

    netela melbes atrsa wendme

  • @tezekereniyoutube
    @tezekereniyoutube 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እንዴትነሀልኝ የዋትስኣብ ስልክህን ላክለን❤❤❤❤

  • @getuadugna3450
    @getuadugna3450 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቶሎ ስለምፈልገው

  • @kenceb
    @kenceb 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ሰላም ላተ ይሁን አደራህ እዳታቋርጥብን እስክንችል ድረስ ቪድዮ ስራልን ጥሩ እየስተማርከን ነው

  • @EyuTsige-kw5kv
    @EyuTsige-kw5kv 4 หลายเดือนก่อน +1

    እጄን አፍታትቻዉ ግን ዜማ ማምጣት አልቻልኩም ምን ትመክረኛለክ ወንድሜ

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  4 หลายเดือนก่อน

      ወደ ኋላ ያሉ የሚያስተምሩ የኔ ቪዲዮዎች አሉ እነሱን እያቸው እና ለተጨማሪ ማብራሪያ ደግሞ ደውልልኝ ወንድሜ።
      0913231755 ግርማ

  • @getuadugna3450
    @getuadugna3450 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክህን እንዴት ላግኘው

  • @kumeguluma9623
    @kumeguluma9623 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቀዳደ የለውም ድፍን ልብሰው ዴ ንገረኝ እስቲ ይበለሽ ይሁን ድምፅ የለውም አወ

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  3 หลายเดือนก่อน

      @@kumeguluma9623 ድፍን ሆኖም አንዳንዴ ጥሩ ድምጽ ያለው ክራር አለ።
      ከቻልሽ ብሰማው መልካም ነው።

  • @FisehaEshetu
    @FisehaEshetu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ርቲም ያሰቸግረኛል ምን ትለኛለህ ወንድሜ