ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጎበዝ መ/ር
የእዉነት አንተ ከማንም በላይ ነህ ለትንሽ ጊዜም ቢሆን አስተምረህኛልየበገናን በህይወት ከሚኖሪት አንዱ አንተ ነህአንተ ላታቀኝ ትችላለህዘማሪ መሆኔን ብዙም አታቀኝም ነበር በምታስተምተምርበት ጊዜዳዊትን ዘማሪ ዮሀንስን ስትጋብዛቸዉእኔም እታደም ነበር
አውቄሃለሁ ዲ/ን እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
ተባረክ አንተ ወንድም የሚገረም ነው
በጣም ገሩም ነው በረታ🙏🙏
መምህር በርታልን ከዚህ በላይ ኦን ላይን ት/ት ቤት ከፍተህ እንድታስተምረን እንፈልጋለን!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን
coming Soon...
ዉድ ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ ላይ ገለፃ ሳደርግ ግልፅ ያልሆኑ ነገሮች ወይም ለመረዳት የከበዳችሁ ሀሳብ ካለ ኮመንት ቦክስ ውስጥ ብታስቀምጡልኝ ለጥያቄዎቻችሁ መልስ የሚሆኗችሁ አጭር አጭር ቪዲዮዎች ለማዘጋጀት ዝግጁ መሆኔን ከወዲሁ እገልጻለሁ።
እኔ ትላንት ነው ክራር የመጣልኝ ግን ከባድ ነው እውቀት ዜሮ ነው የመጀመሪያውን እስቴፕ አሳየኝ😢
@@BHRN.TG.12.19. ሙሉ ቪዲዮዎችን እያቸው ወንድሜ።
ጥሩ ሂንት ነው የሰጠኸን አዲስ እውቀት ነው ያስጨበጥከን በቀጣዩ ስለ ቅኝት ሙሉ ትምህርት ስጠን በተለይ አምስቱንም ክሮች አንድ በአንድ እየነጣጠልክ እዚህ ጋር ሙሉ እዚህ ጋር ግማሽ እያልክ አሳየን ሙሉ ድምጽ ሲሆን መቃኛውን እንዴት እንደምናጠብቅ ግማሽ ድምጽ ሲሆን እንዴት እንደምናላላ እንዴት ተመጥኖ እንደሚቃኝ አምስቱንም ክሮች በየተራ እየነጣጠልክ አሳየን እንደዛ ሲሆን ይገባናል
ዋው በጣም ደስ ይላል መምህራችን ዋና መሰረቱን ነው ያስተማረከን ቅንነት ከዚህ ይጀምረል ቃለህወት ያሰማልን ፕያሮ ትውነር የትኛው ነው ።ትክክለኛው ሊኩ አስቀምጥልኝ ብዙ አይተት አሉ
ወላዲት አምላክ ትጠብቅህበጣም ብዙሰው እየተቸገረበት ያለውን ትምህርት ስላቀረብክ እናመሰግናለን ግንበጣም አየተቸገርኩኝና እየተቸገርን ያለው ያለቁጥር የመጫወቱን ዘዴ ነው
በርታ ሀሪፍ ት/ት ነው...ክፍል ሁለትን አጣሁት።
@@techawatch ክፍል ሁለት ተለቋል።
እናመሰግናለን፤ከአንተ ሁሌም ብዙ ነገር እንጠብቃለን፤
kaxelelen kalehiwotin yasamalen wandimachen
Tadelehal wendeme. Egziabher yesteh
አሪፍ ነዉ ተባረክ ፈጣሪ ያሳድግህ
አሜን።
እናመሰግናለን በጣም ፎርሙላዎችን ብታሳየን የሁሉንም ቅኝቶች ሜጀር ማይነርን ጨምሮ
መልካም እህቴ ቀጣይ ይህን እና ሌሎች ብዙ ሀሳቦችን የያዙ ሁለት ጥሩ ጥሩ ቪዲዮዎችን እያዘጋጀሁ ነው።
ግርሜ ምረጡ መምህራችን...❤
ከጣይ የቅኝቶች ልዩነት ብታስረዳን ከትዝታ ወደ ባቲ ከባቲ ወደ አንቺሆዬ >ወደ አምባሰል
🙏🙏🙏🙏🙏 Thank you!
❤❤❤❤❤❤
betam arif new eyeteketatelku new
Enameseginaln
ፀጋውን ያብዛልህ
Amien...
Thanks
ተግባር ያልከንን መምህር
ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ግን የምሰጥሕ አሳብ በምትሰጣቸው ልምምድ ለምሳሌ በክፍል አንድ ተለማምደን በተግባር ምን መቻላ እዳለብን ማረጋገጥ እንዳለብን ብታሰረዳን ወደቀጣይ ክፍል ከመግባታችን በፊት መለት ነው
አሜን ወንድሜ። ሀሳብህ እጅግ ግሩም ሀሳብ ነው ከዚህ በፊትም ሌላ ወንድሜ ይህን ጥያቄ እንዲሁ ጠይቆኛል እና ጥያቄያችሁን በ 2 ሁለት መንገድ መመለስ ወይም ችግሩን መፍታት እንችላለን::1. 0913231755 የኔ ስልክ ነው በመደወል፣በቴሌግራም ወይም በምትፈልጉት መንገድ ሙከራችሁን በቪዲዮ በመላክ ኮሜንት ላደርጋችሁ እችላለሁ።2. ማታ ላይ ከ 3:30 - 4:30 በቲክቶክ የሆነ ቀን በሳምንት 2 ቀን የምንማማርበትን ሁኔታ በማመቻቸት ማስተካከል የሚቻል ይመስለኛል እንጂ ለእያንዳንዱ ጥያቄ ቪዲዮ ማዘጋጀት ከባድ ይመስለኛል ቅኝትን የሚመለከት ጥያቄ ካልሆነ በስተቀር ምክንያቱም ከጣት ማፍታታት ጋር በተያያዘ እጅግ በጣ ብዙ ጥያቄዎች ስላሉ ነዉ ወንድሜ።
ክፍል 2ን ቶሎ ልቀቅልን
@@GedionYeshitla-ug8tc ተለቋል
Please show us how to use application.
እሺ በቅርቡ እለቃለሁ ወንድሜ።
ኧረ ክፍል ሁለት እየጠበቅን በተግባር ኣስየን
ክፍል ሁለት ለከልን......
@@HirutHirut-l3u ተለቋል።
ሰላም መምህር የምኖረው ዱባይ ነው ክራር በ ኦንላይን መማር እፈልጋለሁ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው ?
Ketayun atahut
Bro ሰልክ አስቀምጥልኝ
@@isrhenok5496 ተለቋል።
የቀጣዩን ስራልን
እሺ ተዘጋጅቷል ክፍል ሁለትን በቅርቡ እለቃለሁ።
@@sinatube21 ክፍል ሁለት ተለቋል።
ፋኖ ፋኖ የሚለውን የክራር ቅኝት በቁጥር እንደት ነው መለማመድ የምንችለው.. ????
በትዝታ ቅኝት ሞክረው።
ባቲ ቅኝት ነው ወንድሜ ባቲ ይሞክረው።
ኧረ እኔ አልገባኝም ተምታታብኝ
@@fikremariyam ፍቅረማርያም ደጋግመህ እየውና ካልተረዳኸው ደውልልኝ።0913231755
ጎበዝ መ/ር
የእዉነት አንተ ከማንም
በላይ ነህ ለትንሽ ጊዜም
ቢሆን አስተምረህኛል
የበገናን በህይወት ከሚኖሪት
አንዱ አንተ ነህ
አንተ ላታቀኝ ትችላለህ
ዘማሪ መሆኔን ብዙም አታቀኝም ነበር በምታስተምተምርበት ጊዜ
ዳዊትን ዘማሪ ዮሀንስን ስትጋብዛቸዉ
እኔም እታደም ነበር
አውቄሃለሁ ዲ/ን እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
ተባረክ አንተ ወንድም የሚገረም ነው
በጣም ገሩም ነው በረታ🙏🙏
መምህር በርታልን ከዚህ በላይ ኦን ላይን ት/ት ቤት ከፍተህ እንድታስተምረን እንፈልጋለን!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን
coming Soon...
ዉድ ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ ላይ ገለፃ ሳደርግ ግልፅ ያልሆኑ ነገሮች ወይም ለመረዳት የከበዳችሁ ሀሳብ ካለ ኮመንት ቦክስ ውስጥ ብታስቀምጡልኝ ለጥያቄዎቻችሁ መልስ የሚሆኗችሁ አጭር አጭር ቪዲዮዎች ለማዘጋጀት ዝግጁ መሆኔን ከወዲሁ እገልጻለሁ።
እኔ ትላንት ነው ክራር የመጣልኝ ግን ከባድ ነው እውቀት ዜሮ ነው የመጀመሪያውን እስቴፕ አሳየኝ😢
@@BHRN.TG.12.19. ሙሉ ቪዲዮዎችን እያቸው ወንድሜ።
ጥሩ ሂንት ነው የሰጠኸን አዲስ እውቀት ነው ያስጨበጥከን በቀጣዩ ስለ ቅኝት ሙሉ ትምህርት ስጠን በተለይ አምስቱንም ክሮች አንድ በአንድ እየነጣጠልክ እዚህ ጋር ሙሉ እዚህ ጋር ግማሽ እያልክ አሳየን ሙሉ ድምጽ ሲሆን መቃኛውን እንዴት እንደምናጠብቅ ግማሽ ድምጽ ሲሆን እንዴት እንደምናላላ እንዴት ተመጥኖ እንደሚቃኝ አምስቱንም ክሮች በየተራ እየነጣጠልክ አሳየን እንደዛ ሲሆን ይገባናል
ዋው በጣም ደስ ይላል መምህራችን ዋና መሰረቱን ነው ያስተማረከን ቅንነት ከዚህ ይጀምረል ቃለህወት ያሰማልን ፕያሮ ትውነር የትኛው ነው ።
ትክክለኛው ሊኩ አስቀምጥልኝ ብዙ አይተት አሉ
ወላዲት አምላክ ትጠብቅህበጣም ብዙሰው እየተቸገረበት ያለውን ትምህርት ስላቀረብክ እናመሰግናለን ግንበጣም አየተቸገርኩኝና እየተቸገርን ያለው ያለቁጥር የመጫወቱን ዘዴ ነው
በርታ ሀሪፍ ት/ት ነው...ክፍል ሁለትን አጣሁት።
@@techawatch ክፍል ሁለት ተለቋል።
እናመሰግናለን፤
ከአንተ ሁሌም ብዙ ነገር እንጠብቃለን፤
kaxelelen kalehiwotin yasamalen wandimachen
Tadelehal wendeme. Egziabher yesteh
አሪፍ ነዉ ተባረክ ፈጣሪ ያሳድግህ
አሜን።
እናመሰግናለን በጣም ፎርሙላዎችን ብታሳየን የሁሉንም ቅኝቶች ሜጀር ማይነርን ጨምሮ
መልካም እህቴ ቀጣይ ይህን እና ሌሎች ብዙ ሀሳቦችን የያዙ ሁለት ጥሩ ጥሩ ቪዲዮዎችን እያዘጋጀሁ ነው።
ግርሜ ምረጡ መምህራችን...❤
ከጣይ የቅኝቶች ልዩነት ብታስረዳን
ከትዝታ ወደ ባቲ ከባቲ ወደ አንቺሆዬ >ወደ አምባሰል
🙏🙏🙏🙏🙏 Thank you!
❤❤❤❤❤❤
betam arif new eyeteketatelku new
Enameseginaln
ፀጋውን ያብዛልህ
Amien...
Thanks
ተግባር ያልከንን መምህር
ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ግን የምሰጥሕ አሳብ በምትሰጣቸው ልምምድ ለምሳሌ በክፍል አንድ ተለማምደን በተግባር ምን መቻላ እዳለብን ማረጋገጥ እንዳለብን ብታሰረዳን ወደቀጣይ ክፍል ከመግባታችን በፊት መለት ነው
አሜን ወንድሜ። ሀሳብህ እጅግ ግሩም ሀሳብ ነው ከዚህ በፊትም ሌላ ወንድሜ ይህን ጥያቄ እንዲሁ ጠይቆኛል እና ጥያቄያችሁን በ 2 ሁለት መንገድ መመለስ ወይም ችግሩን መፍታት እንችላለን::
1. 0913231755 የኔ ስልክ ነው በመደወል፣በቴሌግራም ወይም በምትፈልጉት መንገድ ሙከራችሁን በቪዲዮ በመላክ ኮሜንት ላደርጋችሁ እችላለሁ።
2. ማታ ላይ ከ 3:30 - 4:30 በቲክቶክ የሆነ ቀን በሳምንት 2 ቀን የምንማማርበትን ሁኔታ በማመቻቸት ማስተካከል የሚቻል ይመስለኛል እንጂ ለእያንዳንዱ ጥያቄ ቪዲዮ ማዘጋጀት ከባድ ይመስለኛል ቅኝትን የሚመለከት ጥያቄ ካልሆነ በስተቀር ምክንያቱም ከጣት ማፍታታት ጋር በተያያዘ እጅግ በጣ ብዙ ጥያቄዎች ስላሉ ነዉ ወንድሜ።
ክፍል 2ን ቶሎ ልቀቅልን
@@GedionYeshitla-ug8tc ተለቋል
Please show us how to use application.
እሺ በቅርቡ እለቃለሁ ወንድሜ።
ኧረ ክፍል ሁለት እየጠበቅን በተግባር ኣስየን
ክፍል ሁለት ለከልን......
@@HirutHirut-l3u ተለቋል።
ሰላም መምህር የምኖረው ዱባይ ነው ክራር በ ኦንላይን መማር እፈልጋለሁ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው ?
Ketayun atahut
Bro ሰልክ አስቀምጥልኝ
@@isrhenok5496 ተለቋል።
የቀጣዩን ስራልን
እሺ ተዘጋጅቷል ክፍል ሁለትን በቅርቡ እለቃለሁ።
@@sinatube21 ክፍል ሁለት ተለቋል።
ፋኖ ፋኖ የሚለውን የክራር ቅኝት በቁጥር እንደት ነው መለማመድ የምንችለው.. ????
በትዝታ ቅኝት ሞክረው።
ባቲ ቅኝት ነው ወንድሜ ባቲ ይሞክረው።
ኧረ እኔ አልገባኝም ተምታታብኝ
@@fikremariyam ፍቅረማርያም ደጋግመህ እየውና ካልተረዳኸው ደውልልኝ።
0913231755