Girma Birhanu kirar & begena tutorial Merodia Tube
Girma Birhanu kirar & begena tutorial Merodia Tube
  • 25
  • 57 046

วีดีโอ

አምነናል በልጅሽ (በዲ/ን ፈንታሁን አገኘሁ)
มุมมอง 240หลายเดือนก่อน
ሊቀ መዘምራን ኪነ-ጥበብ ወ/ቂርቆስ
ማርያም ድንግል ፀልይ (ቀሲስ አበበ ተሰማ) ሜሮድያ ቲዩብ
มุมมอง 2362 หลายเดือนก่อน
በዘማሪ ዘውዱ ጌታቸው እና ዲ/ን ፈንታሁን አገኘሁ።
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ይጠብቀኛል (ሜሮድያ ቲዩብ)
มุมมอง 3992 หลายเดือนก่อน
ማስታዎሻነቱ ጎንደር ቅዱስ ያሬድ በገና ት/ቤት ለተማራችሁ ተማሪዎች በሙሉ ይሁንልኝ።
ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ (ሜሮድያ ቲዩብ) በገና (Begena Muzmure)
มุมมอง 6103 หลายเดือนก่อน
"ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ" ዲ/ን አቤል ተስፋየ (ሜሮድያ ቲዩብ)
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ (በድንኳኔ) ሜሮድያ ቲዩብ
มุมมอง 3178 หลายเดือนก่อน
ወንድሜ ፓይለት ባምላኩ ገብሬ እና ቤቲ እንኳን ደስ አላችሁ።
መሰረታዊ የክራር የቅኝት ትምህርት Kirar Tutorial 5 (Kirar Tuning) ከወደዳችሁት Subscribe!!
มุมมอง 9Kปีที่แล้ว
የክራር የቅኝት ትምህርት (ሜሮድያ ቲዩብ) (Tuning Kirar and begena)
እንተ በህሊና (Yilma Hailu) Kirar Tutorial)
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
ሜሮድያ ቲዩብ ( እንተ በህሊና ) በዲያቆን ፈንታሁን አገኘሁ kirar tutor
ኦ አምላክ (ኪነ-ጥበብ ወ/ቄርቆስ) Kirar Tutorial
มุมมอง 828ปีที่แล้ว
ኦ አምላክ ኪነ-ጥበብ ወ/ቄርቆስ በ ዲ/ን ፈንታሁን አገኘሁ
ወንድሜ ጠፍቶኝ በዋኔን (በገና መዝሙር) Begena Tutorial
มุมมอง 1.7Kปีที่แล้ว
የበገና ዝማሬ (Alemu Aga)
መጻ ቃል እምደመና ዘይብል : ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቀረ (በበገና)
มุมมอง 814ปีที่แล้ว
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን:: (ሜሮድያ ቲዪብ)
ስላረገችልኝ ለእናቴ ምን እከፍላታለሁ ለእመቤቴ
มุมมอง 726ปีที่แล้ว
ስላረገችልኝ (ሜሮድያ ቲዩብ)
ድንቅ የልደት ዝማሬ (እንደ ዮሴፍ ልክ እንደ ሰሎሜ በሆንን በሆንን፡ እየሩሳሌም እየሩሳሌም እየሩሳሌም በሆንን ጌታ ሲወለድ ባየን) ሜሮዲያ ቲዩብ
มุมมอง 2.1Kปีที่แล้ว
ድንቅ የልደት ዝማሬ (እንደ ዮሴፍ ልክ እንደ ሰሎሜ በሆንን በሆንን፡ እየሩሳሌም እየሩሳሌም እየሩሳሌም በሆንን ጌታ ሲወለድ ባየን) ሜሮዲያ ቲዩብ
Girma Birhanu kirare tutorial 3 (ከወደዳችሁት Subscribe )
มุมมอง 10Kปีที่แล้ว
Girma Birhanu kirare tutorial 3 (ከወደዳችሁት Subscribe )
kirar Tutorial Part Four 4 ከወደዳችሁት (Subscribe)
มุมมอง 4.9Kปีที่แล้ว
kirar Tutorial Part Four 4 ከወደዳችሁት (Subscribe)
Kirar tutorial 2 (ከወደዳችሁት Subscribe )
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
Kirar tutorial 2 (ከወደዳችሁት Subscribe )
እንኳን ሌት በሰዓታት ቀን በትርጓሜ ወዳሴ ማርያም እና ቅዳሴ ማርያም እንዲሁም በቅዳሴ በረከትን ለምንሞላባት ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ።
มุมมอง 8132 ปีที่แล้ว
እንኳን ሌት በሰዓታት ቀን በትርጓሜ ወዳሴ ማርያም እና ቅዳሴ ማርያም እንዲሁም በቅዳሴ በረከትን ለምንሞላባት ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ።
ማርያም እወድሻለን የማይጠገብ የእመቤታችን ምስጋና ። በዲያቆን ዘማሪ ፋንታሁን አገኘሁ
มุมมอง 1.8K2 ปีที่แล้ว
ማርያም እወድሻለን የማይጠገብ የእመቤታችን ምስጋና ። በዲያቆን ዘማሪ ፋንታሁን አገኘሁ
Kirar Tutorial Part One 1 ከወደዳችሁት (Subscribe)
มุมมอง 8K2 ปีที่แล้ว
Kirar Tutorial Part One 1 ከወደዳችሁት (Subscribe)
አንተ እነደጠራኸኝ በክራር የታጀበ መንፈሳዊ ዝማሬ በመምህር ግርማ ብርሃኑ ።
มุมมอง 3.8K2 ปีที่แล้ว
አንተ እነደጠራኸኝ በክራር የታጀበ መንፈሳዊ ዝማሬ በመምህር ግርማ ብርሃኑ ።
ይዌድስዋ መላእክት የእመቤታችን ምስጋና
มุมมอง 2.1K2 ปีที่แล้ว
ይዌድስዋ መላእክት የእመቤታችን ምስጋና
ሜሮድያ ቲዩብ አዲስ መንፈሳዊ ቲዩብ
มุมมอง 9382 ปีที่แล้ว
ሜሮድያ ቲዩብ አዲስ መንፈሳዊ ቲዩብ

ความคิดเห็น

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ወንድም በርታ እኔ ቅኝቱ አልመጣልኝ አለኝ😢

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በውስጥ መስመር አውራኝ ወንድሜ መፍትሄ የሌለው ነገር የለም።

    • @ghanemcell5114
      @ghanemcell5114 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@girmabirhanukirarandbegena1339 ቴሌግራም ሊንክ ካለህ እስኪ አስቀምጥልኝ

  • @user-ju1lh2hf1i
    @user-ju1lh2hf1i 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእዉነት አንተ ከማንም በላይ ነህ ለትንሽ ጊዜም ቢሆን አስተምረህኛል የበገናን በህይወት ከሚኖሪት አንዱ አንተ ነህ አንተ ላታቀኝ ትችላለህ ዘማሪ መሆኔን ብዙም አታቀኝም ነበር በምታስተምተምርበት ጊዜ ዳዊትን ዘማሪ ዮሀንስን ስትጋብዛቸዉ እኔም እታደም ነበር

  • @Girmsh-go4ml
    @Girmsh-go4ml วันที่ผ่านมา

    መምህር በእውነቱ ያንተ ይለያል ተመስጥኦ ውስጥ እንድገባ ያደርገኛል እድሜ ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልህ........ከአውራ ጣት ተነስተህ አስተምረን እስኪ...

  • @Girmsh-go4ml
    @Girmsh-go4ml 2 วันที่ผ่านมา

    ግን መምህር መነሻ ጣት ከአውራ ጣት ነበር የለመድኩት አንተ ግን ከትንሿ ተነስተህ ነው የምትከረክረው እሱ ለኔ ከብዶኛል

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339 วันที่ผ่านมา

      @@Girmsh-go4ml ሁሉም ክራር የሚከረክሩ ወይም የሚማሩ ሰዎች ከሁሉም ጣቶች መነሻ እያደረጉ መለማመድ እና ማመስገን አለባቸው። ይህም በትምህርት ፣ በልምምድና በአገልግሎት ሂዎት በጥረት የሚመጣ ውጤት ነው።

  • @TeshomeNeguse-xo3fi
    @TeshomeNeguse-xo3fi 3 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሠማሌን ወንድማችን

  • @HirutHirut-l3u
    @HirutHirut-l3u 4 วันที่ผ่านมา

    ክፍል ሁለት ለከልን......

  • @user-su2ku8uy9j
    @user-su2ku8uy9j 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚኣብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ በጣም ጥሩ ነው

  • @AshuHadush-np7sh
    @AshuHadush-np7sh 5 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን በዝያው ግን የ መዝሙሮችን ዜማ ብክራር ( ክላሲካል መሳይ) ብትለቅልን የበልጠ ይሆናል ❤❤❤

  • @abukirarshiyachi
    @abukirarshiyachi 5 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @GedewenYirga
    @GedewenYirga 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም ታምራለች ወንድሜ በጣም የማደንቅህክራሪስት ነህእማምላክን

  • @girmabirhanukirarandbegena1339
    @girmabirhanukirarandbegena1339 5 วันที่ผ่านมา

    የሚፈልግ ካለ ለኔም መደወል ይቻላል አዝዝላቹሃለሁ። 0913231755

  • @user-ju1lh2hf1i
    @user-ju1lh2hf1i 7 วันที่ผ่านมา

    ድምፅህን ከበገናዉ ጋር በጣሚ በሚደንቅ አደራረብ አዋህደህዋል ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @Alehegn-n6p
    @Alehegn-n6p 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም ገሩም ነው በረታ🙏🙏

  • @user-su2ku8uy9j
    @user-su2ku8uy9j 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስይላል ግንድምፅህ ጥራት የለውም

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 10 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ ጥበበኛ እና ግልፅ መምህር ነህ ከልብ እናመሰግናለን እውቀትህ ይባረክ ወንድሜ።

  • @AbebeTtsadik
    @AbebeTtsadik 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደሰ ብሎኛል ባሳየኸን ዛሬ ገና መጀመሬ ነው

  • @yogibear7355
    @yogibear7355 14 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mesnekohuledawit2546
    @mesnekohuledawit2546 14 วันที่ผ่านมา

    memeher gerema selayehu desse belognale kebizue ametate behuala tsegawen yabezalehe wendeme

  • @HAF1616
    @HAF1616 15 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @WuletawtamirTamir
    @WuletawtamirTamir 15 วันที่ผ่านมา

    Hi

  • @FilmonKehase
    @FilmonKehase 18 วันที่ผ่านมา

    በገና ትምህርቲ ኣሎ

  • @Girmsh-go4ml
    @Girmsh-go4ml 18 วันที่ผ่านมา

    ኧረ መምህራችን በወላዲተ አምላክ አትጥፉብን ጠፍታችኋል መዝሙር መሸጋገሪያ እንዴት እንለማመድ????vedio ብትሰሩልን .......

  • @KalkidanTemuala-db2md
    @KalkidanTemuala-db2md 25 วันที่ผ่านมา

    ምክንያት ስላለኝ ነው የሚለውን በቁጥር አሳየኝ 🙏

  • @isrhenok5496
    @isrhenok5496 26 วันที่ผ่านมา

    ንስሐ መንገድ ያስገባኝ ዘማሪ ዘውዱ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @isrhenok5496
    @isrhenok5496 28 วันที่ผ่านมา

    Ketayun atahut

    • @isrhenok5496
      @isrhenok5496 25 วันที่ผ่านมา

      Bro ሰልክ አስቀምጥልኝ

  • @KefaMamo
    @KefaMamo หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ

  • @MegegnMena
    @MegegnMena หลายเดือนก่อน

    Temechtoygnal lene kale hiwot yasemalin wendimachin

  • @EshetuTefera-l6g
    @EshetuTefera-l6g หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሄር ፀጋውን ይጨምርልህ መምህር የኔ ሃሳብ ባይፈጥንና እረዥም vedio ቢሆን ማለትም ከንግግር ይልቅ ተግባሩ ቢበዛ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ።

  • @EshetuTefera-l6g
    @EshetuTefera-l6g หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሄር ፀጋውን ይጨምርልህ መምህር የኔ ሃሳብ ባይፈጥንና እረዥም vedio ቢሆን ማለትም ከንግግር ይልቅ ተግባሩ ቢበዛ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ።

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 หลายเดือนก่อน

    Girum new bewunet kalehiwetin yasemalin 😊😊

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 หลายเดือนก่อน

    Girum new❤❤😊😊

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwetin yasemalin online memar efeligalehu pleas wendim

  • @Deacon_Haile_Mariam21
    @Deacon_Haile_Mariam21 หลายเดือนก่อน

    አንተ ምን አክል ወራት ፈጀብክ

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339 หลายเดือนก่อน

      እኔ በ 8 ወር ውስጥ በቂ የሚባል ደረጃ ላይ አድርሼዋለሁ። በደንብ ያደገው ግን በአገልግሎት እና በሂደት ነው።

  • @EsromMehari-db6ub
    @EsromMehari-db6ub หลายเดือนก่อน

    wwwww በጣም ደስ የሚል ነው ❤❤❤ግን እኒ ማንቅሳቀስ ለምጂ ኣለው ግን ቅኒት ኣንቢ ኣለኒ

  • @user-vp3vo8xb3b
    @user-vp3vo8xb3b หลายเดือนก่อน

    ጥበብህን ይባርክልህ ወንድሜ ኣድራሻህ ብትልክልኝ ወይም ምታቁት ሰዎች ኣድራሻው ጠቁሙኝ እባካችሁ

  • @SemenehAsres
    @SemenehAsres หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሠማልን ወድማችን

  • @user-sz8qo7oj2t
    @user-sz8qo7oj2t หลายเดือนก่อน

    ጠብቆ አሳደጉ መዝሙር ከነ መግበያው አረ በማርያም

  • @mariyemekonnen9794
    @mariyemekonnen9794 หลายเดือนก่อน

    09

  • @mariyemekonnen9794
    @mariyemekonnen9794 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ሰላም ላንተ የውስጥ መስመር 09

  • @abebechbayisa8042
    @abebechbayisa8042 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን

  • @QaraniyooTube-ct6bq
    @QaraniyooTube-ct6bq หลายเดือนก่อน

    kaxelelen kalehiwotin yasamalen wandimachen

  • @Deacon_Haile_Mariam21
    @Deacon_Haile_Mariam21 2 หลายเดือนก่อน

    ያለድምፅ መዘመር ታሌንቱ እንዴት ነው

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339 หลายเดือนก่อน

      ጥያቄህ አልገባኝም ወንድሜ?

    • @Deacon_Haile_Mariam21
      @Deacon_Haile_Mariam21 หลายเดือนก่อน

      ያለ ቁጥር ለመዘመር የሚያችለው በምን አይነት መንገድ ነው

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 2 หลายเดือนก่อน

    Zimariye melakiti yasemalin❤❤❤

  • @arctube1621
    @arctube1621 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fantomcreatives2281
    @fantomcreatives2281 2 หลายเดือนก่อน

    des yilal

  • @GedionYeshitla-ug8tc
    @GedionYeshitla-ug8tc 2 หลายเดือนก่อน

    ክፍል 2ን ቶሎ ልቀቅልን

  • @GedionYeshitla-ug8tc
    @GedionYeshitla-ug8tc 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ሂንት ነው የሰጠኸን አዲስ እውቀት ነው ያስጨበጥከን በቀጣዩ ስለ ቅኝት ሙሉ ትምህርት ስጠን በተለይ አምስቱንም ክሮች አንድ በአንድ እየነጣጠልክ እዚህ ጋር ሙሉ እዚህ ጋር ግማሽ እያልክ አሳየን ሙሉ ድምጽ ሲሆን መቃኛውን እንዴት እንደምናጠብቅ ግማሽ ድምጽ ሲሆን እንዴት እንደምናላላ እንዴት ተመጥኖ እንደሚቃኝ አምስቱንም ክሮች በየተራ እየነጣጠልክ አሳየን እንደዛ ሲሆን ይገባናል

  • @negistarays
    @negistarays 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you!😊

  • @tinsaesolomon4974
    @tinsaesolomon4974 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ: ወይፈፅም ለከ ኩሎ ሥምረተከ! 🙏🙏🙏🙏

  • @lenchoyadessa4381
    @lenchoyadessa4381 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ወንድሜ ዘማ ማሰገባት እንብ አለኝ ምን ይሻለኛል አግዘኝ

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339 2 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ወንድሜ አሁን ያለህበትን ሁኔታ በውስጥ መስመር አውራኝ ልይህ እና ካለህበት ደረጃ ተነስቼ በምችለው መንገድ ላግዝህ።