አይናችን ነሽ ማርያም በክራር ሲደረደር | Aynachn Nesh Mariam | Kirar turorial

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን
    የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን
    ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ
    በሀሴት ቆመናል ደስታን ስለወለድሽ
    አዝ...
    የቀደመው እባብ እጅግ ተበሳጨ
    በአሸዋ ላይ ቆመ መርዙን እየረጨ
    ከልጅሽ ምስክር ሊያስቀር ከዘሮችሽ
    እጅጉን ይተጋል ሊለየን ከጉያሽ
    አዝ...
    ገብተሻል አትወጪም አንዴ ከልባችን
    ጌታን ያየንብሽ ስለሆንሽ አይናችን
    የራቀው ቀርቦልን የረቀቀው ጎልቶ
    ያየነው ባንቺ ነው የጠፋው ተገኝቶ
    አዝ...
    ወይኑን ያፈራሽው የወይን ሀረግ ድንግል
    ምግብን የሰጠሽን በቀራንዮ መስቀል
    ምልክታችን ነሽ የኛ መታወቂያ
    የምንተርፍብሽ ከጥፋት ገበያ
    አዝ...
    የህይወት መገኛ የደስታ መፍሰሻ
    ፀዋሪተ ፍሬ የሃዘናችን መርሻ
    ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ
    የጎደለው ሁሉ ይሞላል በምልጃሽ
    አዝ...
    ከሀገር ብንርቅ ከእልፍኝ ከጉዋዳችን
    ስንቅ ነሽ ለመንገድ ምርኩዝ ለጉዟችን
    በአደርንበት አድረሽ በሄድንበት ሂጂ
    ለፃድቃን አይደለም ለሃጢያን አማልጂ

ความคิดเห็น • 19

  • @walelgnshite2344
    @walelgnshite2344 7 หลายเดือนก่อน +3

    The best

  • @htefera791
    @htefera791 ปีที่แล้ว +1

    ድል አለ በስምህ and ቸሪቱ አማላጂቱ ሆይ 🙏🏾

  • @YeabsiraBekindu
    @YeabsiraBekindu ปีที่แล้ว +1

    ሰባቱ መንጦላይት 🙏🙏

  • @abirhamseyfu4133
    @abirhamseyfu4133 ปีที่แล้ว +1

    ሰባቱ መንጦላይት ቀጣይ እበክህ

  • @bsratdarba3647
    @bsratdarba3647 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤እናመሰግናለን በርታ 😊

  • @tayedejene
    @tayedejene ปีที่แล้ว

    ድንግል አትለይህ! በርታ

  • @yohanisendashaw
    @yohanisendashaw ปีที่แล้ว

    ወድሜ በርታ ገብርኤል ነው ና አስደሳች መላክ ውዳሴ ማርያም

  • @ZenebeArgaye
    @ZenebeArgaye 5 หลายเดือนก่อน

    Endat new yemnkagew

  • @sememenyilma0816
    @sememenyilma0816 7 หลายเดือนก่อน +2

    Ersun semoot

  • @yordanosabreham4445
    @yordanosabreham4445 ปีที่แล้ว

    ቅኒታቹ ብትጽፉልን ግን ይበልጥ ያግዘን ነበር

    • @user-ed1cg4tb3g
      @user-ed1cg4tb3g ปีที่แล้ว

      የትዝታ ቅኝት ተብሏል እኮ ከላይ

  • @AntsokiyaTesfaye
    @AntsokiyaTesfaye 5 หลายเดือนก่อน +1

    Hey can you post more tutorials? 🙏

  • @tomlala5420
    @tomlala5420 5 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ማረኝ የሚውን

  • @nahomiurhomie685
    @nahomiurhomie685 2 หลายเดือนก่อน

    የምን ትዝታ ቅኝት ነው

  • @tayedejene
    @tayedejene ปีที่แล้ว

    ሰዎች ደስ ይበለን ቁጥር

  • @YonasKinfe-p9g
    @YonasKinfe-p9g หลายเดือนก่อน

    አረ ስትለቁ ቅኝት ከሜጀር ጋር ልቀቁ pls

  • @naranlob1281
    @naranlob1281 ปีที่แล้ว

    What is the scale ?

    • @hiyaw950
      @hiyaw950 5 หลายเดือนก่อน +1

      tizita

  • @ZenebeArgaye
    @ZenebeArgaye 5 หลายเดือนก่อน

    Endat new yemnkagew