ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ እና የገንዘብ ሚንስትሩ ሙግት@ethiopiareporter

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 มิ.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopiareporter
    #EthiopianReporter #Ethiopia #EthiopiaNews
    @ethiopiareporter
    Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
    This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.

ความคิดเห็น • 224

  • @abusumeya8911
    @abusumeya8911 2 หลายเดือนก่อน +27

    እርግጠኛ ነኝ ብልፅግና ለመሆን ዋናው መስፈርት ደደብ መሆን ነው😂😂😂

    • @wondwossenmulugeta1828
      @wondwossenmulugeta1828 2 หลายเดือนก่อน

      ፅሁዠፉ የደደብ ነው።

    • @sisayhaile8288
      @sisayhaile8288 หลายเดือนก่อน

      ​@@wondwossenmulugeta1828😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
      😊

  • @user-dp3ls6my6x
    @user-dp3ls6my6x 2 หลายเดือนก่อน +15

    የገንዘብ ምኒስትር ቦታ ጠያቂዉና መላሽ ይቀያየሩ

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 2 หลายเดือนก่อน +9

    ጥያቄና መልስ አልተገናኝቶም።
    አይ ሺዴ! ሱማሌ ሲዋሽ ወላሂ በጣም ያስጠላል።

  • @debeloajema3059
    @debeloajema3059 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለምክክር የማይመች ነገር አለ እዚህ ሀገር!

  • @addistedla
    @addistedla 2 หลายเดือนก่อน +8

    የሚኒስተሩ መልስ ያስቃል የህፃን መልስ ፍሬከርስኪ ። ስሙ ሌላ መታወቂያዉ ሌላ

  • @user-bq3il6vb4v
    @user-bq3il6vb4v 2 หลายเดือนก่อน +5

    የፈግግር ኮምሽን ቢባል ደስ ይላል

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 2 หลายเดือนก่อน +2

    አማራ ክልል 1 አመት ኢንተርኔት ተዘግቶል። እስኪ ጠይቁ !??! እንቅልፍ ብቻ

  • @maruworkineh2048
    @maruworkineh2048 2 หลายเดือนก่อน +5

    ብቻውን ያንከቀጠቅጣቸዋለን ዶ/ር ደሳለኝ መማር አለሜ❤❤❤❤

    • @tilahunjimma4804
      @tilahunjimma4804 2 หลายเดือนก่อน

      በሰራ ነው በለፈለፈ መችሆነ

  • @gerezihergeretsadk925
    @gerezihergeretsadk925 หลายเดือนก่อน

    ቅድመ 2010 የሚታይ ልማት 27ዓመት ጨላማ ነበር በትክክል ሰከን ብለን እናየው

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 2 หลายเดือนก่อน +5

    ከጦርነት ጦርነት የምትገባ እንደ ኢትዮጵያ ያለች ሀገር ጦርነቱ ካልቆመ በቀር ምንም አይነት እድገት በኢትዮጵያ ውስጥ ሊኖር አይችልም:: ይሄን እኮ የ7 አመት ልጆች ብትጠይቁ ይነግሯችኋል::እንንተ ይህን እንኳ መረዳት እንዴት ተሳናችሁ?

  • @gerezihergeretsadk925
    @gerezihergeretsadk925 หลายเดือนก่อน

    እስከ ኣሁን መንግሥት በሰላም የቋጨር ግጭት የለም የትግራይ ግዛቶች ኣልመለሰም ፣ተፈናቃዎች ኣልተመለሱም ፣የወደሙም የተጀመሩም ልማቶች እሰከኣሁን ኣልተገነቡም ሴራ ፖለቲኻ ከመስራት ውጪ ኣዲስ ነገር የለም

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 2 หลายเดือนก่อน +10

    እነዚህ ሰዎች ክፉኛ አደጋ ላይ ናቸዉ። መሬት ላይ ያለዉን ማየትም መስማትም ተስኗቸዋል።

  • @EdrisAhmd-hl2lo
    @EdrisAhmd-hl2lo หลายเดือนก่อน

    እደዉሀገሪቱመቸምአታርግምእዳለሌቦቺነዉየሚመራት

  • @biniam6655
    @biniam6655 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ጥያቄ ጥሩ መልስ

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄን የፓርላማ ዴሞክራሲ ሳይሰፋ ሳይጠብ ለ30 አመት ማስኬድ ብንችል ጥሩ ነበር። የቆጡን ላወርድ እየተባለ ነው ቀውስ የምንገባው። ጎረቤቴ እንዴት ዋለ ? ማለት ማነፃፀር ተገቢ ነው። ህዝቤ ረጋበሉ ገደል እንዳትገቡ። ግሩም ውይይት።

  • @GBT-bm2rv
    @GBT-bm2rv 2 หลายเดือนก่อน +2

    27 አመታት የጨለማ ዘመን ስለነበር አሁን የብርሃን ዘመን ነውያለነው ንሮ ውድነትና የሰላም እጦት ብቻ ነው ችግራችን ።

    • @ja-ge6498
      @ja-ge6498 2 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @WUbishetAbssinya
    @WUbishetAbssinya 2 หลายเดือนก่อน

    Thank u dr desalegn

  • @user-lr7xd3qh9q
    @user-lr7xd3qh9q หลายเดือนก่อน

    Dr abiye put this guy in the finance
    He have the notes which matter a lot
    Selezi ene temechitonalge wendeme
    Egziabher yebarki

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 2 หลายเดือนก่อน +2

    የንክክር ኮሚሽን😂😂😂

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 2 หลายเดือนก่อน +5

    There are thousands of developments completed within the 5 years period than the previous government's 27 years. There is no magic to eliminate inflation, except to work hard and increase productivity.

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 2 หลายเดือนก่อน

      😃😃😃😃😃😃

    • @danielassefs2947
      @danielassefs2947 2 หลายเดือนก่อน

      This is fake ..park hahah

  • @Yosef-lx3yu
    @Yosef-lx3yu 2 หลายเดือนก่อน +9

    የሱማሌ ተወላጅ ሲዋሽ አያምርበትም

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil 2 หลายเดือนก่อน +2

      ቶዉ እንጂ ሰዉየዉ አስተማሪዉ ማነዉ አብይ አህመድ ነዉ አና እዉነትን እዉነት ብሌ እንድናገር ነዉ የፈለከዉ

  • @EdrisAhmd-hl2lo
    @EdrisAhmd-hl2lo หลายเดือนก่อน

    አተከብትወላሂነገአላህፈትትቀርባለህአተወበረላይድሀማሰለቀሰእጥፍአረገህትከፍላለህእዱናቀሪናት

  • @peace-for-all.
    @peace-for-all. 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ😂

  • @legesselankamo3014
    @legesselankamo3014 2 หลายเดือนก่อน +11

    የተሻለ ሰላም ነው ያለው? ሰዎቹ ግን ሌላ ሀገር ላይ ሆነው ነው እንደ የሚመሩት?እኛ እንግዲህ ሀገር ውስጥ ያለነው ሰላም በአፍ ብቻ ስወራ ነው የምንሰማው

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s 2 หลายเดือนก่อน

      Kechenekelatehe awetawe

    • @YonasTadesse-yg7rc
      @YonasTadesse-yg7rc 2 หลายเดือนก่อน +1

      አባዬ ጦርነትና ግጭት አሁን ላይ ማህበራዊ ሚድያ ላይ ብቻ ነው ያለው ምድረ ወሬያም ሁላ!!!

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 2 หลายเดือนก่อน +1

      Wedaje kadis Ababa weteh takaleh yet new selam yalew Amara mulu killu selam aydelem,tigray defacto state new yemimeslew,afar kesumale ga,oromia ke oneg ga sew magey megedel maekelawi mareko ena meskan ,debub arbamch ena zuriae mn selam ale new kadre nesh baba😃​@@YonasTadesse-yg7rc

    • @ethio-code6509
      @ethio-code6509 2 หลายเดือนก่อน

      @@misganabere6115 Ezim ezam ashebari yirotal gen tegebiw waga eyetekefelew new. Ethiopia ahun yalechi ende ashebariwoch mignot sayhon more mengest endemifelgew new yihm antsarawi selam yibalal! Tigray befit full fledged war neber ahun gen betam tekit gechitoch nachew, amara kililm fano tebyew kilil lemekotater neber ahun gen nurown ke dur arawit gar argual shenem endezaw kertata ye chaka nuari honwal selezih betam yeteshale selam lay nen.

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 2 หลายเดือนก่อน +2

      ካድሬ ስትሆን እኮ ሁሉም ነገርህ እውር ነው የሚሆነው:: ከአዲስ ናዝሬት ደርሶ መምጣት አይቻልም::💚💛❤️

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 หลายเดือนก่อน

    Political person shall answer logically rather than let God solve this....

  • @selamta492
    @selamta492 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr desalegne.The value of the currency(birr) decreases to buy foreign goods, and the purchasing price goes up too. This is as a result of black market effect to exchange currency which needs gov't control

  • @lildanybusy
    @lildanybusy 2 หลายเดือนก่อน

    ስንት የተማረ ህዝብ ያላት አገር እንዴት የመሀይምና የሌባ ስብስቦች ላይ ወደቀች ?

  • @samuelketema4583
    @samuelketema4583 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዶ/ር እስር ቤት ምን አቅምሠውህ ነው? ገንዘብ ሚኒስትሩን ስለፖለቲካ መፍትሔ የምትጠይቀው ? ነው ወይስ ሰአት ለማባከን ነው

  • @shaunalem4810
    @shaunalem4810 2 หลายเดือนก่อน +1

    I am here to read some comments 😂😂, .
    Actually
    The question and the answer was fairly Good enough , unfortunately
    Most folks seem to be not satisfied .
    The problem is people only hear what they wan or expected to hear.

    • @motiyoanes733
      @motiyoanes733 2 หลายเดือนก่อน

      You see that’s where you miss the point, no one doesn’t care about what a word answer he say, what the people want is solution, unfortunately we have a government that want to make more problems than focusing in the economy and the how to improve the market

  • @sefimedi
    @sefimedi 2 หลายเดือนก่อน +3

    የደናቁርትን ስብስብ ኘፍስ የዘራበት ጀግና

  • @TesfayeYimam-xx6cb
    @TesfayeYimam-xx6cb 2 หลายเดือนก่อน +1

    The inflation and the development of a country seems related directly but not . The development of a country measured by development indexes of different kinds / about 23 and above/

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትቀልዳለህ በሰማይ መምድር ጦር አማራክልል ላይ እያዘነብክ መግስት በሰላም ለመፍታት እየጣረነው ትላለህ! እራስክን ነው የምታታልለው ! ሰላም ለመፍጠር ጦር ማቆም እደሆነ አታውቅም!

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም ሁሌ እሚገርመኝ ሀገር በብድር ተዘፍቃ እዳ መክፈል አልችል ብላ ህዝቡም በረሃብ እያለቀ ኢኮኖሚው በሆነ ፐርሰን አድጓል ይላሉ ምን ለማለት ነው

  • @47sh01
    @47sh01 2 หลายเดือนก่อน

    ሙግት በላ ሎበልህ የሚሰማበት መድረክ ነው በቀረበው የፋይናንስ ሪፖሮት የተሰጠ አስተያየት የግል አስተያየት ማቅረብ እንጂ በሁለት ወገኖች መካከል የተደረገ ሙግት አይደለም

  • @Yoonn1313
    @Yoonn1313 2 หลายเดือนก่อน

    አሳፋሪ መንግሥት!

  • @abusumeya8911
    @abusumeya8911 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብሔራዊ ፉግግር ኮሚሽን😂😂😂

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ንጋት ...ነው ከአቶ ደሳለኝ ንግግር የምንሰማው ነገር ።

  • @gebrehiwothabtie7007
    @gebrehiwothabtie7007 2 หลายเดือนก่อน

    It is expected from poor party

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 2 หลายเดือนก่อน

    dr. desalegne THANK YOU mene wagalew yemehayem sebesebe new mene ende metele ayegebachewume

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 2 หลายเดือนก่อน +1

    PP- Poor Party

  • @tesfayebekele6519
    @tesfayebekele6519 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ አንዳንዴ የሚነሳው ጥያቄ reality ያለገናዘበና ለውጥ ለማምጣት ሳይሆን ርእሰ ለማግኘት ነው! 30% የዋጋ ግሽበት ስላለ ኢኮኖሚ ው በ7% ማደጉ አያስፈልግም ነው ? ትክክለኛው ጥያቄ መሆን ያለበት የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስ ምን እቅድ አለ መሆን አለበት ከዛም ይሄ እንዲፈፀም እንደ ህዝብ ተወካይ ክትትል ማድረግ

  • @Habtehayilu2112
    @Habtehayilu2112 2 หลายเดือนก่อน

    Perfect tyake nw afhn atkfet eyandandh

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 2 หลายเดือนก่อน

    ሽዴ ጥያቄውን አልመለሰም። ደሳለኝም ዛሬ ኢህአዴግን እንዲያደንቅ ተፈርዶበታል።

  • @user-te7rt3ry9y
    @user-te7rt3ry9y 2 หลายเดือนก่อน

    Eyebetebetachehu endet imbalance ayinorim ?

  • @mintesnottilahun223
    @mintesnottilahun223 2 หลายเดือนก่อน +2

    "መሰረተ ልማት ስራ ቆሟል።" ዶ/ር መቃወም ስላለበት ነው የተቃወመው።

    • @eskindireshetu1855
      @eskindireshetu1855 2 หลายเดือนก่อน +1

      Abeba sar metikel terazo mantef ye ager ediget melekiya new

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 2 หลายเดือนก่อน

    ቅዠት!

  • @user-br3sq3zu4q
    @user-br3sq3zu4q 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr desalegn 🎉🎉🎉🎉

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢንፍሌሽንን አይቶ ይመስለኛል አይ ኤ ኤም የዕድገት መኖሩን ያረጋገጠው እንጂ ኔጋቲቭ ነው ዕድገቱ ይል ነበር።ምናልባት ጠያቂው የኢኮኖሚ ዕውቀት ጉዳይ እንዳይሆን እውቀቱ ካለ በመረጃ ቢደገፍ አይሻልም ??

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 2 หลายเดือนก่อน +2

    He doesn't have any solution. Just complain.what is his solution. Nothing.

  • @Bale-Suk
    @Bale-Suk 2 หลายเดือนก่อน +4

    ምንም አልገባኝም ዶ/ር በተለይ ወደ 2010 እንመለስ ያሉት ጉዳይ... ደብል ዲጂትን አምነዋት ነበር ማለት ነው
    ምስኪን ጩጬ
    ሌላው ጥያቄዎ ግን ጥሩ ይመስለኛል ከመለስ ጋር ባያወዳድሩት
    ለማንኛውም በርቱ ጥሩ ነው ፓርላማውን ትንሽዬ ነፍስ ስለሚዘሩበት... በመዘባረቅ
    እናመሰግናለን ዶ/ር

    • @user-sz3fc6xt5v
      @user-sz3fc6xt5v 2 หลายเดือนก่อน +1

      Yahunochun denqorowoch..ke TPLF mengist gar mawedader..would be so unfair to TPLF. TPLF..with all its evil intentions, Was a party of people with functioning brains. Ahun..bale hulet igir ahiyoch ijj new yalenew!!!

    • @Bale-Suk
      @Bale-Suk 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-sz3fc6xt5v ኧረ ባክህ?
      እ ላወኩም ነበር ። ምነው በነሱ ጊዜ በተወለድኩ።
      አገር ሻጭ ሁላ!

    • @Archfs
      @Archfs 2 หลายเดือนก่อน

      የወያኔ ግዜማ በምን እድላችን!

    • @Bale-Suk
      @Bale-Suk 2 หลายเดือนก่อน

      @@Archfs Ahahaha የያዝነው ግን ተመልሶ አይመጣም
      ዲዴ!

    • @Archfs
      @Archfs 2 หลายเดือนก่อน

      @@Bale-Suk Agree! Ethiopia is Doomed!

  • @yafilms2169
    @yafilms2169 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለአስተያየት ሰጪዎች:- የሃሳብ ድርቀት የሞላባቸው ሰዎች መፍትሄ የሚሉት አንዳች ነገር እንደ መፍትሔ ማቅረብ አይችሉም የሚችሉት የሚሰራን መተቸትና መሳደብ ብቻ ነው።

  • @HabtamuGobezie
    @HabtamuGobezie 18 วันที่ผ่านมา

    ሀናን አብዱ

  • @hailmariam8501
    @hailmariam8501 2 หลายเดือนก่อน

    ገና ይብሳል የሰፈር war Lord እያቋቋሙ ስለኢኮኖሚ መጠየቅ በጣም ያሳዝናል። እዴት ሰዎች ይስሩ ጥያቄውን ለጠየቀው ።?

  • @teka1528
    @teka1528 2 หลายเดือนก่อน +1

    DESALEGN,MEHUR AYDLEHEM , ATASSTREM! TEMLESE MEGEBAT ALEBHE!!

  • @meb153
    @meb153 2 หลายเดือนก่อน +4

    የአንድ ሰራተኛ ዝቅተኛ የደሞዝ እርከን ለመወሰን ለአመታት ያቃተው ደካማና ልፍስፍስ መሪ እኮ ነው እሩሱን ከኔ ወዲያ የሚለው።ሀገሪቷን ወደ አዘቅት እየወሰደ በተቃራኒው ጉዞ ወደ በለፅግና እያለ የሚደሰኩረው። የፈጠረውን የማይፈራ አስመሳይ ፈሪ የእናቱ ልጅ። ግዜ ለኩሉ።

    • @esayastefera9304
      @esayastefera9304 2 หลายเดือนก่อน

      I respect your personal opinion, but your splitting poltics did nothing and nor will have any impact in the affairs of Ethiopia politics. So please know your limits and who you critique. God bless.

    • @user-xb3zo1jx4w
      @user-xb3zo1jx4w 2 หลายเดือนก่อน

      ከደረቁት ውስጥ አንድ አንተ አሐኽ ይሔው ማሳያ

  • @KDDDD7772
    @KDDDD7772 2 หลายเดือนก่อน +15

    ብልግና ምክር ቤት ነገ ዶ/ር ያሳስረዋል ምክንያቱም አቢይ እወነትን ይጠላል

    • @ethio-code6509
      @ethio-code6509 2 หลายเดือนก่อน +7

      ያው ምክርቤቱን የብልግና ምክርቤት ካልከው ዶ/ር ተብየውም ብልግና ነው ማለት ነው:: ይህ የቀነጨረ አስተሳሰባችሁ ነው ወደ ፊት ማያስኬዳችሁ::

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል​@@ethio-code6509

    • @teka1528
      @teka1528 2 หลายเดือนก่อน +1

      Yeshermuta lig, denkoro , lemagn, komata zer!

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 2 หลายเดือนก่อน

      @@ethio-code6509 በትክክል

    • @letconsider
      @letconsider 2 หลายเดือนก่อน

      አልታደልክማ እውር

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 หลายเดือนก่อน

    ፓርላማ ስብሰባ በተሟላ አባላት ነው የተሰበሰበው?ባዶ ወንበር ይበዛል።የተቃዋሚ መኖር እንደዚህ ጉድለትን ነቅሶ ያወጣል ይበል ያሰኛል ።

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt 2 หลายเดือนก่อน

    ኢኮኖሚስት ነው ወይስ ካድሬ ይህ ገንዘብ ሚኒስተር ተብዬው?

  • @addistedla
    @addistedla 2 หลายเดือนก่อน

    እዉርነት አለማመዛዘን የሆነዉን አልሆነም ማለት ነዉልክነዉ አብይ እዉነትን የካደ የአእምሮ ህሙም ነዉ ደጋፊዎቹም እንደሱ። እዉነቷን ተግተህ ወጣት ብትመርህም

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 2 หลายเดือนก่อน +3

    የምሁር ጥያቄ ከማብራሪያ ጋር እና የፖለቲከኛው ባለስልጣን መልስ አልተገናኝቶም

    • @YonasTadesse-yg7rc
      @YonasTadesse-yg7rc 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂 ለመሆኑ የምን ምሁር ነው ግን ታውቀዋለህ አንተም አላዋቂ ስለሆንክ እሱ ያላወቀውን ለማስጨብጨብ አንተ ደግሞ ለላይክ መሆኑ ነው!!!😂😂😂

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 2 หลายเดือนก่อน

      ምሁር ብሎ ዝምasTadesse-yg7rc

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዱርዬዎች የሚቀልዱባት ሀገር!

  • @Degu21
    @Degu21 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄንን ሪፖርት ስሰማ ስሌላ ሶስተኛ አገር የሚቀርብ ሪፖርት እስኪመስለኝ ድረስ ተገርሜ የኢኮኖሚ ሚንስትሩን ውሸት መጨረስ ስላቀተኝ ትቼዋለሁ ከአለማችን አገሮች በውሸት ሪፖርት ላይ የተመሰረተ ብቸኛው የኛው መከረኛ ኢኮኖሚ ነው። አንድ የአለማችን ቁጥር 1 ደሀ አገር የመከላከያ ባጀቱን በዚ ደረጃ አሳድጎ የግብርና በጀት መቀነስ እደገት የሚመስለው የኢኮኖሚ ሚንስትር የኛው ጉድ አፉን ሞልቶ ሲከራከር ያሳፍራል shame on you

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 2 หลายเดือนก่อน

    በድሮን እየደበደብክ በሰላም ለመጨረስ ትላለሕ ሆዳም

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልብ አውላቂ ህጻን ጭንቅላት። አሜሪካም በዴፍሲቲ ነው አለም ምትመራው።

  • @teka1528
    @teka1528 2 หลายเดือนก่อน +1

    Desalegn, zare fno yedembecha areke seteta yadral!

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 2 หลายเดือนก่อน

    Historical IQ classification tables
    IQ Range ("ratio IQ") IQ Classification
    90-109 Normal or average
    80-89 Low average
    70-79 Borderline defective
    Below 70 Mentally defective
    አፍሪካ ቀንድ ላይ ያሉ ምሑራን ነን ባይም ሖኑ ብልሐታዊ መለከያ ምክንያታዊ በሖነ ችግር የመፍታት አቅም መለኪያ የሚያሣየው ከ70 - 79 ውሥጥ ያለ ሢሖን የአርብይ ግን ከ70 በታች ነው።
    የችግሩ መፍታት መፍትሔ አድርጎ በአርብይ መካሪዎች የቀረበው ሥራ የለንም የሚሉን ሑሉ ጦርነት አሥነሥቶ መግደልና ማፅዳት ነው።

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 2 หลายเดือนก่อน +3

    Desalegne is a FANO sympathizer. He is part of the government. Instead of complaining, he should have gone to the Amhara zone and tell his fano to stop stealing fertilizer and blocking streets. To convince them that problems can only be solved by dialog but not by terrorizing their own community. Desalegne is trying to impress his fano supporters.

    • @debebeteklu1451
      @debebeteklu1451 2 หลายเดือนก่อน +1

      While Dr. Desalegn himself is part of the problem that we are witnessing in the Amhara region, he is, nevertheless, trying to project the entire lack of peace in that region onto Abiy and the cabinet. In his questions, he is doing nothing but working hard to look knowledgeable and impress others of his kind.

  • @KDDDD7772
    @KDDDD7772 2 หลายเดือนก่อน +5

    ምክር/ቤቱ ይህንን የውሸት ሪፖርት መስማት ሰልችቶት ባዶ ሆኗል።
    ለመሆኑ 1/4 ይሆናሉ የብልፅግና በቀቀኖች🦜🦜

    • @alemteffera
      @alemteffera 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ይሰለቸዋል? መጀመሪያም ለስብሰባው ድምቀት ለመስጠት በእጁ የሚያጨበጭብ እንጂ በጭንቅላቱ እያሰበ በሀሳብ የሚሞግት/ የሚያመነጭ ያሉት እኮ ከ30 አይበልጡም ከእነሱም ግማሾቹ እስር ቤት ናቸው::

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 2 หลายเดือนก่อน +1

      ያው መንጋነው ያለውምንም ጭንቅላት አይታየኝም😢ያለው ሰውዬየት ነው?

    • @teka1528
      @teka1528 2 หลายเดือนก่อน +1

      GELTU, YEGELTU LIG! MAYEM NEFTEGNA!

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት የማፊያ ግሩፕ ስብስብ ነው ካለፉት 2 አመታት የተሻለ ስላም ነው አገራችን ይላል እንዴ?

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 2 หลายเดือนก่อน

      እና የተሻለ አይለም ሰላም ከራስ ይጀምራል አንተ ሰላም ፍጠር

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 2 หลายเดือนก่อน

    የአሁኑ ጦርነት አይደለም ግጪት ነው አይደል ክቡርነትዎ ቀልዳችሁ እኮ አይጠገብም

  • @adanedessie1121
    @adanedessie1121 2 หลายเดือนก่อน

    50 ቢወለድ 50ነው ጉዱ…………

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 2 หลายเดือนก่อน

    Surprising, week answer

  • @betselotgedlu7157
    @betselotgedlu7157 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ዱልዱም ውሸታም ግንዘብ ላ ይ ያስቅመጡት አንደፈለጉ ሊያዝት ነው

  • @khalidahmedadem9750
    @khalidahmedadem9750 2 หลายเดือนก่อน +1

    መፍትሄ የለም

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 2 หลายเดือนก่อน

      የጨለመ አስተሳሰብ አንፈልግም

  • @user-te7cx4en3p
    @user-te7cx4en3p 2 หลายเดือนก่อน

    Ahemed shide eco yejarso gosa abale bjel ogaden bezu somalen yecherse nw edme lekun jegenezeb minster yemeratwate yegenzeb shele nw

  • @dn22
    @dn22 2 หลายเดือนก่อน

    Finanzminister is futurefaking!!!

  • @negaseidmuhammed5676
    @negaseidmuhammed5676 2 หลายเดือนก่อน

    ከዝንጀሮ ስብስብ አንድ አንበሳ ተገኝቶ ፓርላማ ፓርላማ ሸተተ

  • @abialex5321
    @abialex5321 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ ህሊና ያለው ሰው ተገኘ። እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ የኤኮኖሚ ዕድገት መለኪያዎች ምን እንደሆኑ በሚገባ ቢያውቅ ኖሮ የዚህን ዓይነት የሞኝነት ጥያቄ ያቀርባል ብሎ ማሰብ ጨርሶ አይቻልም ።እንደሳቸው ያልገባውን ሰው ለማስጨብጨብ ከሆነ እጅግ የሚያሳፍር ነው።

    • @meskerem6234
      @meskerem6234 2 หลายเดือนก่อน +1

      Opinion From the narcissist Abiy cadre.

    • @YonasTadesse-yg7rc
      @YonasTadesse-yg7rc 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል🙏🙏🙏

    • @Habeshatube95
      @Habeshatube95 2 หลายเดือนก่อน

      ወሬኛ😅

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 2 หลายเดือนก่อน

      አሳፋሪ ካድሬ blaind hate

    • @YonasTadesse-yg7rc
      @YonasTadesse-yg7rc 2 หลายเดือนก่อน

      @@abrahamt2356 አንተ አለህ አይደል የመሀይም ዘራፊ የመንደሮ ሽፍታ ካድሬ!!!🤮

  • @AbiyAhmed-li1hi
    @AbiyAhmed-li1hi 2 หลายเดือนก่อน +1

    እነ ክርስቲያን ጠጋ ጠጋ በሉ

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 2 หลายเดือนก่อน +1

    Smart way of getting salary and benefit by Amhara none representatives in parliament

  • @muhammedjemal7889
    @muhammedjemal7889 2 หลายเดือนก่อน

    ማስታወቂያችሁ በጣም ያንገሸግሸኛል! መጨረሻ ላይ መሆኑ በጀኝ እንጂ!

  • @biniz5919
    @biniz5919 2 หลายเดือนก่อน

    ፓርላማው ምነው ባዶ ሆነ 🤔🤔🤔

  • @user-vi2qx2qy9i
    @user-vi2qx2qy9i 2 หลายเดือนก่อน

    Tadiya min yihun?

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 2 หลายเดือนก่อน

    I think Eritria stop paying Desalgne Chane.😄😄

    • @danielassefs2947
      @danielassefs2947 2 หลายเดือนก่อน +1

      U clearly prosperry party

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 2 หลายเดือนก่อน

      ፈሳም ባንዳ

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 2 หลายเดือนก่อน

    እሄ የድርድር የሽግግር በሽታ

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 2 หลายเดือนก่อน +2

    መንግሥት መውሰድ ያለበት ፋኖን ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ነዉ

    • @legesselankamo3014
      @legesselankamo3014 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሩሲያን ቢያሰልፍ እንኳ ፋኖን መንግስት ማጥፋት አይችልም ምክንያቱም ፋኖ ተገፍቶ እንጂ ገፍቶ ውጊያ አልጀመረም።

    • @OrthodoxTube12
      @OrthodoxTube12 2 หลายเดือนก่อน

      hahaaaaa, fano can

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@legesselankamo3014yete alena ahunese endechewe dissolve arege!

    • @KDDDD7772
      @KDDDD7772 2 หลายเดือนก่อน +4

      አይንህ ድብን ብሎ ይጥፋ

    • @betselotzerihunzerihun1839
      @betselotzerihunzerihun1839 2 หลายเดือนก่อน

      የደንቆሮ ወሬ

  • @zelalemasmare8816
    @zelalemasmare8816 2 หลายเดือนก่อน

    Eremilash eremilash

  • @Sinke24
    @Sinke24 2 หลายเดือนก่อน

    most of the comment here is by PP digital force.

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 2 หลายเดือนก่อน

    Amhara true hero’s are talking through the gun has gotten ear from devil Abyi and oromuma

  • @matsebaha2971
    @matsebaha2971 2 หลายเดือนก่อน

    Desalegne, you !!!
    Are you saying that ethiopia can not be productive with Abey on the team ? ?

  • @FWH104
    @FWH104 2 หลายเดือนก่อน

    ቅድመ 2010ዓም ከዚህ በዉሃላ ተረትተረት ሲናፍቅህ ይኖራል ያ ጊዜ ላይመለስ ተሰዉረዋል
    መላዉ የባሰ ኣታምጣ ሳይሻል ኣይቀርም

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፋኖን ማለቴ ጃዊሳውን ማጥፋት ብቻ ነው የተሟላ ሰላም ሚያመጣው።🤧 ወያኔ ናፈቃቹ ደሞ?😆😆😆

    • @alemteffera
      @alemteffera 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጃዊሳው ምን ማለት እንደሆነ ታውቃለህ? ያጠፋሀል እንጂ አይጠፋም:: ጋንኤል ክብረትን እየሰማህ በማታውቀው ዘፈን አታሸብሽብ::

    • @meskerem6234
      @meskerem6234 2 หลายเดือนก่อน

      Victory for Fano!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 2 หลายเดือนก่อน

      @@alemteffera ጃውሳ ማለት የደናቁርት መሀይማን ስብስብ ማለት እንደሆነ ከነገራቹም ከአያያዛቹም አየውት።ልታስረዳኝ አትሞክር ሽንታም መሀይም🤧

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 2 หลายเดือนก่อน

      @@meskerem6234 ማይሆነውን?🧐🤔🤔በፉከራ ድል የሚገኝ ቢሆን ሲጀመርም ከዘውዳዊው ስርአት አንላቀቅም ነበር እኮ አንተ ጀላ ራስ😆😆

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 2 หลายเดือนก่อน +6

    ከ2010 በፊት ነው ያለው??🤔 የድንቁርና ጥግ በአቶ ደሳለኝ ጫኔ ጭንቅላት ውስጥ ቤቱን መስራቱን በግልፅ አየውት🤧🤧

    • @KDDDD7772
      @KDDDD7772 2 หลายเดือนก่อน +8

      አንተ ደግሞ ምን ያህል ማሰብ እንደቆምክ ማሳያው።
      አንደኛ ዶ/ር ናቸው እንደ አንተ አለቃ ፎርጅድም አይደለም።
      2ኛ) ከ2010በፊት ደብል ዲጂት እድገት ነበር።
      3ኛ) ከ2010 በፊት ሰላም ነበር ጩጨው በእርስ በእርስ ጦርነት ፈጀን

    • @user-zm1yo8oj3g
      @user-zm1yo8oj3g 2 หลายเดือนก่อน

      ልብዳህ የሌባ ልጅ

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@KDDDD7772 የኔ አለቃ ህሊናዬ ነው። እንኳን ዶ/ር አቶ ለመባል ማይበቃ ደንቆሮ መሆኑ ሳያንስ እንደ አንተ አይነት ዱዳ መሀይም አለማጣቱ ገረመኝ🧐 ድኩማን🤧🤧🤧

    • @user-ks5mz9ih8r
      @user-ks5mz9ih8r 2 หลายเดือนก่อน

      Funny Tera botiam mebrat ena wuha ketilo yemskin bet afiriso jegna jegna yemichawot yeset defari bank zerafi shimagile araj hula endemihur sicahwot yasikal gimoch demo enantem sew honachu ahun!!

    • @user-zm1yo8oj3g
      @user-zm1yo8oj3g 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-ks5mz9ih8r ማንን ነው?

  • @tigestmelke1734
    @tigestmelke1734 2 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor deaslgne ደሳለኝ ከነዚህ ደደቦች : ጋር ምን እዳረቀህ : ቀኑ ቅርብ ነው ፋኖ ሲመጣ
    ይስተካከላል ለምን ሀሳብ ትስጣለህ: ከነዚህ :7ኛ ጨ ያላለፉ ደድቦች ውሾች ጋር

  • @zewdua155
    @zewdua155 2 หลายเดือนก่อน

    "ዶክተር" ደሳለኝ ተባዩ እንደው ለመቃወምና ለመተቸት ካልሆነ የተንሸዋረረ ሃሳብ ነው ያቀረበው:: የኦሮሙ ክልል ውስጥ ምንም ችግር ቢኖርም በኤኮኖሚ የለማ የዳበረ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም:: ለመሆኑ ይህ ሰው ምን ያህል ነው ለሀገሪቱ ያበረከተው? ም ን እየሰራ ነው? ነው ወሬና ትችት ብቻ ነው?

    • @teddybelete2472
      @teddybelete2472 2 หลายเดือนก่อน

      ኦሮሚያ ከኢትዮጲያ ውጭ ነው የዋጋ ግሽበት ኦሮሚያ የለም ጤፍ 14000 ብር አልተሽጠም ስጋ 1200 አይሸጥም ነዳጅ 80ብር አይደለም ፕሮጀክቶች አልቆሙም ላለመዋሽት ያለወደቅነው የኢህዴግ እርሾ ስላለ እንጂ እነዚህማ አፈር አብልተውን ነበር

    • @zewdua155
      @zewdua155 2 หลายเดือนก่อน

      @@teddybelete2472
      ኦሮሚያ ከአፍሪካም ውጭ ነው? ደደብ አትሁን ! ጭንቅላትህ ውስጥ እውቀት ጠብ አድርግበት

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 2 หลายเดือนก่อน +1

    Macroeconomic instability ዶ/ር ጫኔ የክልልዎን ፀጥታ ዞር ብለው ይመልከቱ 180000 ተማሪ ፈተና መውሰድ አልቻለም እርስዎም የችግሩ አካል ነዎት። 🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ በዙሪያህ ያሉት እኮ የማይሰሙ የዝንጀሮ ስብስቦች ናቸው። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @solomon7899
    @solomon7899 2 หลายเดือนก่อน

    Shide , if you and your group stop stealing and black mkt. things will improve.

  • @woseneg.s.1564
    @woseneg.s.1564 2 หลายเดือนก่อน

    you guys have totally forgotten that the "የተከበሩ አፈ ጉባኤ" is a moving and talking doll of Abiy.