ኢትዮጵያን ወደፊት የሚቆጣጠሩት ዜጎቿ ወይስ የውጭ ሐይል?@ethiopiareporter

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopiareporter
    #EthiopianReporter #Ethiopia #EthiopiaNews
    @ethiopiareporter
    Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
    This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.

ความคิดเห็น • 29

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 19 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሣዝናልደቆሮ በመሆናችን ህዝባችንንም አገራችንም ገደልን። የድቁርናም ልክ አለው የኛ ቃላት አይገልፀውም። በክፉት በጥላቻ ታውረን እራሣችንን እየበላን እንገኛለን። አሥባችሆል እርሥ በራሥ ከምንበላላ በርትተን ብንሠራ ብንተዛዘን የት እንደምድረሥ። የድቁርናችን ድቁርና የተሻለ የተማረ ሠርቶ የሚሠራ ይምራን መለት ትተን ከፉፍሎ በዘር የሚባሉንን ጥቂት ክፎዎች መርጠን ህዝባችንን በምትና በረሀብ እየቀጣን እንገኛለን። ለኔ ኢትዮጵያዊነት ምት ነው፣ ድህነት ነው፣ ጥላቻ፣ ዘረኝነትና ክፉት ነው።

  • @motidag2591
    @motidag2591 หลายเดือนก่อน +2

    የትግራይ የቀውስ ምክናይት አብይ ነው ::

  • @bahreh.7807
    @bahreh.7807 หลายเดือนก่อน +1

    😮😢
    ገብሩ አሥራት መሀይም ካልሆጎ ጦሩጎቱ ዓለም አቀፍ ወንጀሎች የተፈፀሙበት በገለልተኝ ዳኝነት መበየን አለበት፡

  • @NewOne-pt9to
    @NewOne-pt9to 29 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍Gebru was genus poletionan that tigre people didnt use

  • @everbestethiomusic
    @everbestethiomusic หลายเดือนก่อน +1

    😢የኢትዮጵያ ዜጐች በሀገራቸው ውስጥ እያሉ ሀገር አልባ ከሆኑ ቆዩ እኮ!

  • @ZainevAbdurehaman
    @ZainevAbdurehaman 29 วันที่ผ่านมา

    Abi didnot say he will go war with Tigray people. The warning is for TPLF who is aggrasive most of the time. If you care about the people of TIGRAY just let TPLF get out of their lives. Tigray is the most deprived place because TPLF.

  • @melakugirgiro7874
    @melakugirgiro7874 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 UNBELIEVABLE!! No one in Ethiopian History Betrayed Ethiopia like you and your Generation of Politicians

  • @yafet2121
    @yafet2121 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ውይይት ነው

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa หลายเดือนก่อน +1

    ሰነፍ ሰነፉን ከየት እንድምታመጡት።የዚህ ሰውዬ ኮሜንት ምንም ጥቅም የለውም ለኢትዮጵያ።እንከፍ የሆነ ሰውዬ

    • @wegf6808
      @wegf6808 หลายเดือนก่อน

      ጎበዞቹን እነ ደብረፂዮን ፣ አብይን፣ ሺመልስን ሚሊየን የገበሬ ልጆችን ገብረው በስልጣን እንቆይ የሚሉትን እንዲያቀርቡልህ ነው የፉለግከው??

  • @melakugirgiro7874
    @melakugirgiro7874 หลายเดือนก่อน

    SHAMLES!!!

  • @Iamexalted
    @Iamexalted หลายเดือนก่อน

    Is the conversation about Tplf or as the title said about foreign affairs

  • @tseggaimehanzel5099
    @tseggaimehanzel5099 หลายเดือนก่อน

    ናይ ገብሩ አስራት ፖሎቲካ ካብ ርእሲ ምትሐት: ጽልኢ: ድንቁርና ዝብገስ እዮ::
    ኤርትራን ኤርትራዉነትን ከጥፍእ ተበጊሱ: ንህዝቢ ትግራይ አላዒሉ: አብዚ ሰዓት እዚ አብ ትግራይ ዝርእ ዘሎ መከራ መሠረቱ እሱ እዮ::

  • @melesgreat
    @melesgreat หลายเดือนก่อน

    ኣይ ገብሩ አስራት አንተስ ብትሆን ጃጅተህ የለም ወይ? ምን አዲስ ነገር አመጣህና ነው ህወሓትን ከመጥላት በስተቀር።

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 หลายเดือนก่อน

    The priority of TPLF and all the opposition parties in Tigray should be the removal of Abiy Ahmed. As long as he is around, the people of Tigray never claim their land and get peace. Tigray would reclaim its territories; including that it is occupied by shabia crimi.nals, the same day abiy is removed.

  • @user-sz3fc6xt5v
    @user-sz3fc6xt5v หลายเดือนก่อน

    Ethiopiawiyan..lalefut 50 ametat..rasachewun lrmastedader mokirew..wutetu faliure new yehonew. Ahun..ferenj..be ijj azurim bihon yigzanina..wutetun inyew!!!

  • @user-bo7pi9ks4e
    @user-bo7pi9ks4e หลายเดือนก่อน

    ሰዉ አጥታቹ ለዚህ ጭራቅ ታናግራላቹ

  • @user-lq4xf8uy2c
    @user-lq4xf8uy2c หลายเดือนก่อน

    ወደፊት ዜጎቻም ይሁን የዉጭ ሀይል የሚቆጣጠራት እኢትዮዽያ አትኖርም።

  • @girmaasres2598
    @girmaasres2598 หลายเดือนก่อน +3

    ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት የብሄር ፌደራሊዝም ነው እያንደንዱ ክልል ራሱን እንደ ነፃ ሃገር ቢቆጥር ለኢትዮጵያ አንድነት ይጠቅማል ብሎ አስቦ ህግ ቀርፆ ተቋም ገንብቶ ህዝቡን ከኢትዮጵያዊነት ይልቅ በልዩነት እና በጠባብ ብሄረተኝነት እንዲኖር እንዲያስብ ልጆቹን በዚያ መንፈስ እንዲያሳድግ ካደረጉ ሰዎች አንዱ ፣ በጣልያን የተቀመረን የብሄር እና የጎጥ ፖለቲካን ህይወት እንዲዘራ ያደረገ ፣ በትጥቅ ትግል ኢትዮጵያዊነትን በጠላትነት የፈረጀ ........ ዛሬ ደርሶ ስለኢትዮጵያ ጉዳይ ያሳስበኛል ሲል ምን ያህል አላዋቂ አድርጎ እንደሚያየን እነሱ ብቻ ብልጥ አዋቂ አድርገው የሚያዩት ነገር ግርም ይለኛል

  • @Aberamitiku-ls6jq
    @Aberamitiku-ls6jq หลายเดือนก่อน

    ሰውየው በጣም ቂመኛ ነው ። የትግራይ ፖለቲከኞች በተለይ ህወሓት የነበሩ እና በተለያየ ምክንያት ከድርጅቱ የወጡ በጣም ቂመኞች እና መሰሪ ናቸው ። ደደቢት ምንድነው የተወጉት

  • @user-dp3ls6my6x
    @user-dp3ls6my6x หลายเดือนก่อน

    የጠሩነቱ ጉዳይ ኣለታየም እሚለው ነጭ ውሸት ነው ጦረነቱ ፖለቲካሊ ማለት ለሕወሐት እሚለከተው ጉዳይ ታይተዋል በማታውቀዉ ነገር ገብተህ ኣተዘባርቅ ፡።

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 หลายเดือนก่อน

    ተራ የውሸት እና(የዘር) ፕሮፖጋንዳ አራጋቢ ነው ሰውዬው

  • @aseffasileshi7138
    @aseffasileshi7138 หลายเดือนก่อน

    ይሄ አሮጌ ምን ይላል? ዘላለም አዋቂ ነው ማለት ነው? ለዘመኑ መልቀቅ ያስፈልጋል! ገትጋታ ሽማግሌ!!! እናንተን አይርብ አይጠማችሁ ምን ታደርጉ የናንተ ፖሊሲ እናንተን እያጠገበ ስለሆነ ሌላው ቢራብ ምን ቸገራችሁ! አሁን ያለው ሁኔታ አዋጭና ትክክል ነው አትጠራጠር!!!

    • @user-fh4in7bt5u
      @user-fh4in7bt5u หลายเดือนก่อน

      ፋራ መሀይም

    • @aseffasileshi7138
      @aseffasileshi7138 หลายเดือนก่อน

      @@user-fh4in7bt5u ደደብ ከስድብና ወቀሳ ያለፈ ምን አቅም አለህ። መሃይም አንተ ደፋር!

  • @renetessema2367
    @renetessema2367 หลายเดือนก่อน

    ይሕን ሁሉ አመፅ የአደረግነው.የሀምሳ አመት ጦርነት .የሀምሳ አመት ረሀብ .በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብመፈናቀል. ሪቮሊሽን .የጎሳ ፖለቲካ ..በጨረሻ ውጤቱ ሰው እጅ ላይ ለመውደድቅ ነው?? የሀምሳ አመቱ ረሀብ ይቀጥላል.ይሕ ፖለቲካ በአለም ላይ የአለው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው .

  • @Lemishe
    @Lemishe หลายเดือนก่อน

    የውጪ ወራሪ አሶራሪ ምእራባውያን ከጥንት ከባንዳ አጋሜ ትግሬ ልጆች ጋር ሆነው ኢትዮጵያን አፍርሰው መሬት ዘርፈው ለመኮብለል የታሰበው ሸጣናዊ ሴራ ከሺፎ
    ባንዳው የትግራይ ህዝብ ከለኪዎቹ ጋር
    ተቀብሯል እናተ ስትቀበሩም ምእራባውያን
    ሸሺተው አደብ ገዘረተዋል አወ የሰፊው
    የአማራ ህዝብ ጥላት ሆኖ ህልውናው
    የሚቀጥል የሚረጋገጥ የአጋሜ ትግሬ ዘር
    የለም ይህንን አስረግጠን እንነግራችኋለን
    እንግዲህ በዱላ እና በብረት ነው የምታምኑት
    ጠብቁ የአማራ ህዝብ ጨብጦአችኋል ላይለቃችሁ ጦርነት አልሞ መበታተን ምን
    እንደሆነ በደንብ አርጎ ያስተምራችኋል
    አስተምሮአችኋልም እንግዲህ ወፍ ከሰማይ
    የሚያወርድ የሰፊው አማራ ህዝብ እየመጣ
    ነውመጥቷልም ይህንን የሰፊ ህዝብ ብሄርተኝነትን የሚቀለብሰው ምድራዊ ሃይል የለም በባንዳነት በክህደት ኢትዮጵያ ውስጥ
    ቀና ብሎ የሚኖር የለም ሁሉም ቦታ ያለ
    የአማራ ህዝብ አንደ አውሬ ቆጥሮ ያሳድዳል!

  • @beheya
    @beheya หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ሰዎች 50 ዓመት ሙሉ በአልባኒያ ሶሻሊዝም ውጪ ማሰብ አይችሉም!! እነሱ ስልጣን ላይ እያሉ ለጥቂት ለራሳቸው ሰዎች እንጂ ለኢትዮጵያን ሰርተዋል?