የኦሎምፒክ ኮሚቴው ክስ እና የዶ/ር አሸብር ምላሽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @shemsujemal1966
    @shemsujemal1966 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውን የህግ የበላይነት አለ ከተባለ እስቲ አሁን እናያለን

  • @GGU900
    @GGU900 2 หลายเดือนก่อน +2

    እነዚያን መፊያ ለህግ ከቀረበቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎነቹ ነው እስከ መጨረሻው👏👏💪💪💪

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 หลายเดือนก่อน +7

    መከከስ.አለበት.አሸብር

    • @abdurehmantilahun
      @abdurehmantilahun 2 หลายเดือนก่อน

      የሚነካኝ የለም በማለት ነው አደል የዘረፈው? የሚከስ የለም ሁሉንም በጥቅምና ከሀገር በማስወዘጣት እንድሁም ሀሳባቸው እንዳይሰማ በማፈን ስለሚሰራ የልብ ልብ ተሰመሰው?

  • @henokeadmaseu
    @henokeadmaseu 2 หลายเดือนก่อน +2

    እርምጃው ተገቢ ነው

  • @biniselam
    @biniselam 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሸብር ዜግነቱ ተነጥቆ ከሃገር መባረር አለበት !!!!!!!!!

  • @tilahunteshome7687
    @tilahunteshome7687 2 หลายเดือนก่อน

    I love his determination as if there is no one to question him

  • @ethiopian6259
    @ethiopian6259 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሕግ ባለበት ሀገር ግለሰብ አምባገነን ይንገስ? ምን ያድርግ ? ከማን ይማር? ቢሊየን ብር ከየት እንደመጣ አትጠይቁኝ በሚል ሀገር …

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 หลายเดือนก่อน +2

    🛑They embezzled 300 million dollars ❗️

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❗️YeQen Jiboch ❗️

  • @eliaskiflemariam8422
    @eliaskiflemariam8422 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባህልና ስፖርት ኦሎምፒክ ኮሜቴን ማዘዝ አይችልም። ዶ/ሩን የመረጠው ጉባኤ ጥፋት አለው ብሎ ካመነ ሊከሰው ይችላል ።ከዚያ ውጪ ግን የሚደረግ የግል ጩኸት ውጤታማ አይሆንም።

  • @genettoshema5661
    @genettoshema5661 2 หลายเดือนก่อน

    በገንዘብሀገርበማዋረድበመስከርበመዝለፋ

  • @yibekalbelachew637
    @yibekalbelachew637 2 หลายเดือนก่อน

    የደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መላልሶ ; እንዲሉ በኢትዮጵያ ታሪክ ሃሳብ ኖሮት ሃሳቡን መሸጥ ያልቻለ ሁሉ ገዢው ፖርቲ ወከባ ፈፀመብኝ ማለት ያሰለቸን ጉዳይ ነው ።

  • @abalimmu
    @abalimmu 2 หลายเดือนก่อน

    unforgettable mistake maker which has supported Somalian invention, EPRP

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሌቤ አምባገነን አሸባሪ ወልደግዮርግስ በህግ ተፈርዶበት ዋጋው ሊያገኝ ይገባል።

  • @genettoshema5661
    @genettoshema5661 2 หลายเดือนก่อน

    ይከሱ

  • @mesfingirma4402
    @mesfingirma4402 2 หลายเดือนก่อน

    ትዕቢቱ እኮ አይጣል ነው

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 2 หลายเดือนก่อน

    Don't hate people.

  • @jemalmidia_982
    @jemalmidia_982 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ የሚገርም ሰውዬ ነው

  • @አማንሁን
    @አማንሁን 2 หลายเดือนก่อน

    ቁሞ ቀር .........

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 2 หลายเดือนก่อน

    አስጠሊታዎች