Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
  • 775
  • 5 139 663
ሠራተኛውን የሚወክል ፓርቲ እንዲቋቋም ተጠየቀ || ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያውያን ቪዛ ጉዳይ ተወቀሰ @ethiopiareporter
ሪፖርተር ኢትዮጵያን ይወዳጁ!
ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ!
www.youtube.com/@ethiopiareporter
Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.
มุมมอง: 732

วีดีโอ

አምባሳደር ዲና ስለ ሶማሊያና ስለ ጥምረቱ ምን አሉ? || “ጥምረቱ ሲመሰረት በነበረበት ስሜት አይደለም ያለው”@ethiopiareporter
มุมมอง 1.7K22 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ከአንካራው ስምምነትና ከሌሎች ወቅታዊ ቀጣናዊ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ከሪፖርተር ጋር ቆይታ ያደረጉት አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ‹‹ሶማሊያ ማመስገኗ ኢትዮጵያ በሰላም ጥበቃው እንደምትገባ›› ማረጋገጫ ነው ብለዋል፡፡ የሶማሊላንዱን ስምምነት ተከትሎ ወደ ቀጣናው ‹‹ተስቦ የመጣው ኃይል አሁን አለ ለማለት ይቸግራል›› ሲሉም ነው አንጋፋው ዲፕሎማት በግብጽ፣ ኤርትራ እና ሶማሊያ ስለተመሰረተው የሶስትዮሽ ግንባር የተናገሩት፡፡ የቆይታውን የመጀመሪያ ክፍል ይከታተሉ th-cam.com/video/7Ga-5cxNVzc/w-d-xo.html Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ This TH-cam channel is on...
የኤርትራው ባለሥልጣን እነ ፃድቃንን ወረፉ@ethiopiareporter
มุมมอง 2.2K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሪፖርተር ኢትዮጵያን ይወዳጁ! ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ! www.youtube.com/@ethiopiareporter Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.
ኢትዮጵያና ሶማሊያ ዳግም ወደ ሽኩቻ?@ethiopiareporter
มุมมอง 3.6K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሪፖርተር ኢትዮጵያን ይወዳጁ! ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ! www.youtube.com/@ethiopiareporter Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.
‹‹የወርቅ ቁፋሮውን የሚያጋልጡት እየተገደሉ ነው›› - ጥናት @ethiopiareporter
มุมมอง 2.5K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሪፖርተር ኢትዮጵያን ይወዳጁ! ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ! www.youtube.com/@ethiopiareporter Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.
“ለማ መገርሳ ልክ ነበር” || “ኦሮማራ የፖለቲከኞች አልነበረም” @ethiopiareporter
มุมมอง 2.1K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሪፖርተር ኢትዮጵያን ይወዳጁ! ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ! www.youtube.com/@ethiopiareporter Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.
‹‹ግብጾችን ልክ አስገባቸዋለሁ›› - አቶ መለስ ዜናዊ @ethiopiareporter
มุมมอง 2.3K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሪፖርተር ኢትዮጵያን ይወዳጁ! ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ! www.youtube.com/@ethiopiareporter Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.
‹‹አዲስአበባና ሀረር በኦሮምያ ስር እንዲሆኑ ጥያቄ ቀረበ›› @ethiopiareporter
มุมมอง 12K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሪፖርተር ኢትዮጵያን ይወዳጁ! ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ! www.youtube.com/@ethiopiareporter Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.
‹‹አልፀፀትም›› ? || ወንድሙ ኢብሳ ስለ ጃዋርና የኦሮሞ ፖለቲካ @ethiopiareporter
มุมมอง 11K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሪፖርተር ኢትዮጵያን ይወዳጁ! ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ! www.youtube.com/@ethiopiareporter Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.
የእነ ደብረጺዮን የእንቢተኝነት ዘመቻ @ethiopiareporter
มุมมอง 1.6K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሪፖርተር ኢትዮጵያን ይወዳጁ! ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ! www.youtube.com/@ethiopiareporter Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.
‹‹ህዝቡ በሰይጣን ምህረት እየኖረ ነው›› || ‹‹የብልጽግና አካሄድ ሀገርና ህዝብ ያጠፋል›› - ፓርቲዎቹ @ethiopiareporter
มุมมอง 3.8K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሪፖርተር ኢትዮጵያን ይወዳጁ! ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ! www.youtube.com/@ethiopiareporter Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.
"የኤርትራ መንግሥት ተመቶ ልኩን ማየት ነበረበት" @ethiopiareporter
มุมมอง 37K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሪፖርተር ኢትዮጵያን ይወዳጁ! ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ! www.youtube.com/@ethiopiareporter Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.
በሪፖርቱ የተጋለጡ አዳዲስ እውነታዎች @ethiopiareporter
มุมมอง 3.6K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሪፖርተር ኢትዮጵያን ይወዳጁ! ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ! www.youtube.com/@ethiopiareporter Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.
ካንቀላፉ የሚገረፉት ኢትዮጵያውያን @ethiopiareporter
มุมมอง 1.6K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሪፖርተር ኢትዮጵያን ይወዳጁ! ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ! www.youtube.com/@ethiopiareporter Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.
ኢትዮጵያ ክሪፕቶ ከረንሲን የመፍቀድ ውጥን || ባንኮች ክፈሉ የተባሉት 2 ሚሊየን ብር... @ethiopiareporter
มุมมอง 68519 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ኢትዮጵያ ክሪፕቶ ከረንሲን የመፍቀድ ውጥን || ባንኮች ክፈሉ የተባሉት 2 ሚሊየን ብር... @ethiopiareporter
‹‹ባንኮች ፈጣሪ ይሁናችሁ›› - ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) @ethiopiareporter
มุมมอง 5K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
‹‹ባንኮች ፈጣሪ ይሁናችሁ›› - ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) @ethiopiareporter
ክቡር ገና ስለ ብሔራዊ ባንክ ማሻሻያ ምን ብለው ነበር? || ‹‹ዓላማው መንግስትን መቆጠጠር ነው›› @ethiopiareporter
มุมมอง 69921 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ክቡር ገና ስለ ብሔራዊ ባንክ ማሻሻያ ምን ብለው ነበር? || ‹‹ዓላማው መንግስትን መቆጠጠር ነው›› @ethiopiareporter
ኢሳያስ አፍወርቂ እንደ ዶናልድ ትራምፕ ሲቃጣቸው @ethiopiareporter
มุมมอง 3.7K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ኢሳያስ አፍወርቂ እንደ ዶናልድ ትራምፕ ሲቃጣቸው @ethiopiareporter
የሶማሊላንድ ጉዳይ ለአሜሪካ ኮንግረስ ቀረበ || ብሔራዊ ባንክ ስለ ቢትኮይን ኢንቨስትመንት ምን አለ? @ethiopiareporter
มุมมอง 2.6K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የሶማሊላንድ ጉዳይ ለአሜሪካ ኮንግረስ ቀረበ || ብሔራዊ ባንክ ስለ ቢትኮይን ኢንቨስትመንት ምን አለ? @ethiopiareporter
"ስምምነቱ ኢትዮጲያን በተወጠረ ባላ ላይ ይጥዳታል" - እነ ጃዋር ምን አሉ? @ethiopiareporter
มุมมอง 3.9Kวันที่ผ่านมา
"ስምምነቱ ኢትዮጲያን በተወጠረ ባላ ላይ ይጥዳታል" - እነ ጃዋር ምን አሉ? @ethiopiareporter
"ከአቅማችን በላይ ሆኗል" ሌ/ጄ ጻድቃን @ethiopiareporter
มุมมอง 7Kวันที่ผ่านมา
"ከአቅማችን በላይ ሆኗል" ሌ/ጄ ጻድቃን @ethiopiareporter
"ጃል መሮ ያልተቀየረው ስሙ ብቻ ነው" ኮ/ል ገመቹ አያና የኦነግ ከፍተኛ አመራር @ethiopiareporter
มุมมอง 118Kวันที่ผ่านมา
"ጃል መሮ ያልተቀየረው ስሙ ብቻ ነው" ኮ/ል ገመቹ አያና የኦነግ ከፍተኛ አመራር @ethiopiareporter
የሶማሌላንድ ባለስልጣናት ስለ አንካራው ስምምነት @ethiopiareporter
มุมมอง 3.5Kวันที่ผ่านมา
የሶማሌላንድ ባለስልጣናት ስለ አንካራው ስምምነት @ethiopiareporter
‹ሸዋ ደርሶ የተመለሰው ቡድን እያሴረ ነው›› - እነ ጌታቸው ረዳ || በወንጀል የተሰማሩት ኤርትራውያን @ethiopiareporter
มุมมอง 4.5Kวันที่ผ่านมา
‹ሸዋ ደርሶ የተመለሰው ቡድን እያሴረ ነው›› - እነ ጌታቸው ረዳ || በወንጀል የተሰማሩት ኤርትራውያን @ethiopiareporter
ታጣቂዎችን ማዕከል ያደረገ ሕግና ሥርዓት ያስፈልገናል @ethiopiareporter
มุมมอง 376วันที่ผ่านมา
ታጣቂዎችን ማዕከል ያደረገ ሕግና ሥርዓት ያስፈልገናል @ethiopiareporter
ኢትዮጵያ ከሶማሊያ እና ከሶማሊላንድ ማንን መረጠች? || እነ ክርስቲያን ታደለ ተቸግረናል አሉ @ethiopiareporter
มุมมอง 3.2Kวันที่ผ่านมา
ኢትዮጵያ ከሶማሊያ እና ከሶማሊላንድ ማንን መረጠች? || እነ ክርስቲያን ታደለ ተቸግረናል አሉ @ethiopiareporter
"ኢትዮጲያ ከሶማሊያ ጋር ተስማማች" @ethiopiareporter
มุมมอง 2.6K14 วันที่ผ่านมา
"ኢትዮጲያ ከሶማሊያ ጋር ተስማማች" @ethiopiareporter
በሶማሊያ ፕሬዝዳንቱ በሌሉበት ጦርነት ተቀሰቀሰ || ኮንዶሚኒየም ደርሷቸው ያልገቡ ባለቤቶች ዕጣ ፈንታ @ethiopiareporter
มุมมอง 1.7K14 วันที่ผ่านมา
በሶማሊያ ፕሬዝዳንቱ በሌሉበት ጦርነት ተቀሰቀሰ || ኮንዶሚኒየም ደርሷቸው ያልገቡ ባለቤቶች ዕጣ ፈንታ @ethiopiareporter
በተኩሱ አንዲት እናት መገደላቸው ተረጋገጠ@ethiopiareporter
มุมมอง 3K14 วันที่ผ่านมา
በተኩሱ አንዲት እናት መገደላቸው ተረጋገጠ@ethiopiareporter
"ኢትዮ ቴሌኮምን ለምን ትሸጠዋለህ ?" || "ከአሁን በኋላ አይ.ኤም.ኤፍን ምን የሚያቆመው ነገር አለ ?" @ethiopiareporter
มุมมอง 14K14 วันที่ผ่านมา
"ኢትዮ ቴሌኮምን ለምን ትሸጠዋለህ ?" || "ከአሁን በኋላ አይ.ኤም.ኤፍን ምን የሚያቆመው ነገር አለ ?" @ethiopiareporter

ความคิดเห็น

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከየት ነው የመጣው ይሄ

  • @drmesheshashewarega825
    @drmesheshashewarega825 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Matured, seasoned, and thoroughly thought opinions as usual! I am delighted to watch this!

  • @saddamnegeso3376
    @saddamnegeso3376 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነው የተናገረው

  • @HamidsaidHamidsaid
    @HamidsaidHamidsaid 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሄ ኮመንት ምሳጥ ኢትዮጵያውና ኤርትራውያን የታራጋምቹ ናችሁ ማቸም ሃባሻ አይናቃም ሁሉም የራሱን ዛር የባላይናት ያስባል ዋዳቹም አሏዳቹም አብይም ኦሮሞኖው እሄ ሶውየም ኦሮሞኖው አብይም ካናንተ አባትኖው የታምረ አባጋንናት

  • @GGU900
    @GGU900 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሸገተ እንጄራ ለጤና ጎጂ ስለሆነ እንደማንመገበው ሁሉ አዕምሯቸው የሸገተ አንድ ቦታ ተቸግራው ለሆደቸው ስሉ ህዝብን አሰልፎ የምሸጡ ከርሰሞችም ምን ብለፈልፉ ከብጤያቸው ና ከቀጠራቸው ውጪ የምሰመቸው የለም☝️☝️☝️ በስም ኦሮሞ መሆን እና በስነልቦና ኦሮሞ መሆን የተለየዩ ነገሮች ናቸው ስለዚህ የአቶ ኢብሳ ልጅ እንደ ውሻ ብትጮህ የምሰማህ ኦሮሞ የለም ተለላኪ ተከፋይ ☝️☝️☝️☝️

  • @AhmedIbrahim-b7j
    @AhmedIbrahim-b7j 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Oke

  • @MorkisoBakako
    @MorkisoBakako 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye igzihaberin sim bekentu attire ,, wushti

  • @MorkisoBakako
    @MorkisoBakako 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kamejemriyaw libu yetselebe as mesayi hodam,besimuu negadee

  • @AmarikYa
    @AmarikYa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰዉዬዉ በጣም ቅጃታም እና ነውረኝም ሰው ነው የኦሮሞ ጥያቄ ታማላሰ የላሊ ማፈረ ጥያቄ ካታማላሰ አፈን ኦሮሞ ፌኤዴረሊ ሆና ኢሺ ኦሮምያ ክሊሊ ሰው ማሞት አቆማ የማኖረ ቤት ውድነትና የቤት ክረይ ቃነሰ ትረንስፕርት የምግብ ውድነት ቃናሰ ሐቴን የግሊ ኑሮ ስማች ምድያ አጋኛን ብላቹ ጁዋር ለይ ታነሳቹው በሌጌ ሁላ ቅሌታማ ሰው

  • @MorkisoBakako
    @MorkisoBakako 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Simon yiqeyir

  • @nabonymerdassa9055
    @nabonymerdassa9055 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Why on earth is this simpleton Clown getting undeserved attention?????

  • @relankatokon9098
    @relankatokon9098 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    How you interview this ignorant abd arrogant ? Betrayer and opportunist koshasha

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    If he learn Oromuma , until PhD , he can even speak official language , how in the hell this person can work. Damn and damnner

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳልወድ በግድ ጨርሼ ሰማሁዎት መጨረሻ የገባኝና የተረዳሁት ግፍንና ግፈኛን ለይተዉ እንደሚቃዎሙና እንደሚደግፉ ነዉ። ምድር ሲኦል ሆና አማራን በጅምላ እየጨፈጨፈችና በጅምላ እየቀበረች እያፈናቀለች ያለች በብልፅግናዉ ዘመን ሆኖ ሳለ ዛሬም የፈረደበትን ወያኔን ይከሳሉ። 😢

  • @djbenti1347
    @djbenti1347 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I wish he retired from media! Can somebody advice him please?

  • @djbenti1347
    @djbenti1347 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ato womdimu, i think your'e related to Gobana dancee! Are you saying the question of Oromo peopla is answered? Absured! Did the oromo people elected Abyi Ahimed? Was there any oposition party participated in a fare election platform? The answer is no! So, the oromo question is not answered! Period! !!! Do not go with the flow, filter the truth, if your're the lawyer! tk u very much!

  • @gishukebede8227
    @gishukebede8227 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ሰው በድጋሚ መታሠር አለበት።

  • @belayassefa5221
    @belayassefa5221 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የፓርላማው ወንበዴ ፤ ፓርላማው ውስጥ የዱርዬ ብድን አደራጅቶ የሰው ሃሳብን የሚያፍን የዱርዬ አቦ ነው ።

  • @tratdagnl8619
    @tratdagnl8619 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኦሮሞ ህዝብ መወከል ያለበት በእንደነዚን አይነት አመራሮች ነው እንጅ በአብይ፣ ጀዋር እና የኦነግ መሰሎቻቸው ድኩማኖች አልነበረም በጣም ያሳዝናል የኦሮሞ ህዝብ የሚጠቅመው በኢትዮጵያዎነት አብሮ መኖር ነው

    • @UsniyaUmar
      @UsniyaUmar 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      It is none of your business dictating who will reperesent oromo people

    • @tratdagnl8619
      @tratdagnl8619 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @UsniyaUmar says who? It is my business because I make it my business.ድርቅና እውቀት አይደለም you have to evolve with the times other wise you will be left behind. Think about that.

  • @alemayehugirma8435
    @alemayehugirma8435 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Koshasha

  • @abdullahirazak8771
    @abdullahirazak8771 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wandimu Ibaa has no moral to talk about jawar even though jawar is not perfect. He is nothing when it come to oromo because he doesn't know oromo people and what they passed through the only people he knows is his locality, so he has no idea whatsoever

  • @akeebay21
    @akeebay21 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎆🎆🎆🎆🎆

  • @observerm2291
    @observerm2291 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    He is talking nonsense!

  • @googlecrome4863
    @googlecrome4863 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Donkor mehone yalebet aydelem tiyakew ?? Toksiwal roket new yalew shintbet

  • @googlecrome4863
    @googlecrome4863 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Galaw mengist alneberem eko ? Doma !! Weyane semiyen ezzi meta dr. Wiha mekotater aychilim neber ?? ERITREA 🇪🇷 NEW SILE ETHIOPIA YEMOTEW SILTANACHU YAREGAGETELACHU. KAHADI GALA

  • @googlecrome4863
    @googlecrome4863 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    GALA ENA SHINT BET EYADERE YIGEMAL!! WEYANE MISSILE WEDE ERITREA 🇪🇷 SITOKIS MIN MADREG NEBEREBET ? BADME LE ERITREA KETEFEREDE MERETWA ENA LUALAWINETWA LEMASMELES BE UN RIGHT ALAT !!

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሙ ኢብሳ አንድም የኦሮሞ ሕዝብ ያልተመለሰ ጥያቄ አልተመለሰ የለም ሲትል ኦሮሞ መሆንህ ብቻ ሳይሆን ሰው መሆንህ ያጠያይቃል የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ቄኤው የጦር ሜዳ እንዲሆን ሞትና እሰራት ከምኒልክ በከፋ ወራሪ እጅ መውደቅ ከሆነ ይሆናል አይደለም ለዚህ ነው ሰው መሆንህ ያጠያይቃል ያለሰኩት ቡፋ ነው

  • @5DESPAnalysis
    @5DESPAnalysis 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    MoUን ስምምነት እየተባለ ባይጠራ እላለሁ። ምክንያቱም የመግባቢያ ሰነድ ማለት ዉሳኔዎችን አያካትትም። ኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቀዋን አቀረበች ሶማሌላንድም አስፈላጊነቱን አምና እስክ ሂደቱን አብሮ ለሐከታተል የሂደት መግባቢያ ፈረመች። ሶሜሌላንድ ገንዘብንም እዉቅናም ትፈልጋለች ኢትዮጵያም እስክ የእዉቅናዉን ሂደት አብረን እንሰራለን ቢዝነስንም አብረን እንስራ ብሎ በማመን የመግባቢያ ሰነድ ፈረመች። የስምምነቱ ሂደት ግን ያላለቀ(on process) ነዉ። እሱ አሁንም አልተቋረጠም።

  • @abdumohammed6970
    @abdumohammed6970 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደደቦች ኣቅማቸዉ ኣያዉቁም.

  • @embibelayele1729
    @embibelayele1729 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አምባሳደሩ ግልፅ ያደረጉት፣ የመግባብያ ሰነዱን አምክነናል( null and void) አድርገናል ነው። ሌላው ዝባዝንኪ ነው።

  • @አምቼውከኤርትራ
    @አምቼውከኤርትራ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርትራ የራሳን በሬት ባድሜ ላይ ነው የነበረችው እሱ ደግሞ በፍርድ ቤት ተረጋግጦሃል ስለዚ የወረረችው መሬት የለም ብዙ ባትቀባጥሩ ይሻላል ::

  • @brity2501
    @brity2501 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦሮሞ ሁልጊዜ ሸኚ እንጂ አብሮ ደራሽ አይደለም ከጥንት ጀምሮ ጠንካራና ለራሱ ያደላ አቋም ይዞ አያውቅም አሁንም ድሮም ለራሱ ህዝብም ለማንነቱም ተጨንቆ አያውቅም ለዚህም ነው የመጣው ሁሉ አናት አናቱን የሚቀጠቅጠው ሀላፊ ልገሌም ከጥፋቱ መማር ያለመቻል ችግር በከፍተኛ ደረጃ አለ

  • @አምቼውከኤርትራ
    @አምቼውከኤርትራ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ ተብየ ትንሽ እንካን አትሞግትም እንደ አሻንጉልት ተቀምጠክ ታዳምጣለክ 🧑‍🦽‍➡️

  • @berheandeberhan1871
    @berheandeberhan1871 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤት ውሸትትትት! ኧረ እናንተ መቸ ነው እውነት ምታወሩ???ለመሆኑ ኢትዮጵያውያን(ኦሮሞ)= ከብት እንስሳ።

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታላቅ ሰው ክብር ይገባዎታል ምርጥ አገላለፅ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታላቅ ሰው ክብር ይገባዎታል ምርጥ አገላለፅ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታላቅ ሰው ክብር ይገባዎታል ምርጥ አገላለፅ

  • @nigussiekanico2567
    @nigussiekanico2567 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔኮ ግርም የሚለኝ አንዱ ብድግ ብሎ እገሌ ጥያቄን ለመመለስ ነው የምታገለው ይላሉ፣ ቆይ ግን የኦሮሞ ሕዝብ በራሱ ተወካዮች እየታደረ አይደለም እንዴ ፣በራሱ፣ በባህሉ፣ በቋንቋው ከመተዳደር ውጭ ምን ተፈልገው ነው ፣ የኦሮሞ ጥያቄ የኦሮሞ ጥያቄ የኦሮሞ ጥያቄ የኦሮሞ ጥያቄ የሚሉት ???? ወይስ የኦሮሞን ሕዝብ ከሌላ ክልል የመጣ ሰው እያስተዳደረው ነው ???

  • @zelalemlefitih2462
    @zelalemlefitih2462 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እምቡር እምቡር ከሚሉ ፖለቲካኛ ይሁኑ ተራ አክቲቪስት መለየት የሚያስቸጉሩ ወጠጤዎች ይልቅ እንዲህ ረጋ ያለና ዲፕሎማሳዊ አንድምታው በጠበቀ መልኩ ማብራርያ የሚሰጡ እንደ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዓይነት ጉምቱ ዲፕሎማቶች ኢትዮጵያዬ ይብዙላት!! ሁለተኛ ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ!!

  • @belewmakonnen2141
    @belewmakonnen2141 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ወንድሙ የኢትዮጵያ መሪ ቢሆኑ አሁን ያለውን ውዥንብር አጥርተው መምራት ይችላሉ የሚል ጽናት ይሰማኛል።

  • @bulchajibicho1014
    @bulchajibicho1014 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kijibidu maqaa nama dhisi

  • @bulchajibicho1014
    @bulchajibicho1014 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hufee qaalqalla

  • @girmagumataw
    @girmagumataw 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    genuine man

  • @tarikuChaka
    @tarikuChaka 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ችግሩ እኮ ኢሰማኮ ምንም መፍትሂ ማምጣት አለ መቻሉ ነው! ግን ስልጣኑስ እስከ ምን ድረስ ነው? የህወሓት ደግሞ ከኤርትራ ሃይል አብሮ አደለም እንዴ ኢትዩጵያ ለመውጋት እየተስማሙ ያሉት! የማአድን ዘረፋን ጉዳይ ደግሞ በኤርትራ እያወጡት ስላሉ ነው መከላከያ ድንበር ላይ ሊሆን ማይፈልጉት።

  • @teregnenetyewdem1179
    @teregnenetyewdem1179 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    sewyew yaweraw neger minim ketitelu gar ayhedim. besmeab!

  • @Bashu-q1x
    @Bashu-q1x 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያልተመለሰው የኦሮሞ ጥያቄ አማራን ከምድረ-ገፅ አለማጥፍቱ ብቻ ነው ፤ ይሄ ደግሞ አይሳካም ጥንብ ዘላን። Thanks Lawyer Wondimu Ebsa

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ገመቹ የሻእቢያን አርጩሜ በአፍ ሳይሆን በተግባርም ቀምሰሀታል ወናፍ ለአፍ ዳገት የለውም በል ሞክራት ለአንተ ነባር ተጋዳላይ የሚያሰልፍ የለም የሳዋ መብረቆች ያቀምሱሃል የሰው አተላ

  • @voiceoffreedom8606
    @voiceoffreedom8606 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውቅና መስጠት ማለት ምን ማለት ነው ?ለሰማሊላንድ እውቅና መስጠት ማለት ባህር ለማግኘት ነው በኢትዮጵያ ሴራ።

    • @zelalemlefitih2462
      @zelalemlefitih2462 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የብሄራዊ ጥቅም ማስጠበቅ እስከተቻለ ድረስ ይቅርና እውቅና ሌላ ሀገራዊ ሀብቶችም ለመስጠት (በጦርነት ውስጥም ጣልቃ እስከ መግባት ሊደርስ ይችላል) ዝግጁ መሆን አለብህ። ዋናው የምትወስደው እርምጃ ጥቅምና ጉዳቱ አመዛዝነህ ብሄራዊ ጥቅምህን ማስጠበቅ ከተቻለ የአንድ መንግስት ስኬት ተደርጎ ነው'ኮ የሚቆጠረው።

  • @melatvmelat8116
    @melatvmelat8116 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mr basically

  • @alexabraha-i3q
    @alexabraha-i3q 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዮናስ -- ህወሓት ወደ ኤርትራ ሮኬት የተኮሰው እኮ የ ኤርትራ ሰራዊት ትግራይ ከገባ ከ ሳምንት በኋላ ነው ። እንዴት እንደዛ ብለህ ትጠይቃለህ ? ነው ወይስ ኮነሬል ገመቹን ያሳመመው የተጋሩ መደፈር ኣንተን ኣላሳመመህም ?