የንዝረት ህግ ምንድነው? - What is low of Vibration?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @AlebachewTadieTube
    @AlebachewTadieTube 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከፍተኛም ሆነ ዝቅተኛ የንዝረት ሁኔታዎች ገንዘባችን ማድረግ እንችላን፡፡ ለዚህም በእኔ እይታ እግዚአብሔር ሁሉ ተፈቅዶላችኋል ሁሉ ግን አይጠቅማችሁም ካለበት ምክንያት አንዱ የፈለግነውን ንዝረት መሆንን አንዱ ይመስለኛል፡፡ ለማንኛውም ሁላችንም ስንወለድ የነበረን ከፍተኛ የንዝረት ሁኔታዎች ነበር፡፡ ብዙዎቻችን ባለማወቅ ባስተዳደግ ስህተት ዝቅተኞች የንዝረት ሁኔታዎች ላይ እንድንሆን ተደርገናል፡፡ አሁን የእኛ ትልቁ የቤት ስራ እነዚህ ከፍተኛ የንዝረት ሁኔታዎችን ገንዘባችን ለማድረግ ራሳችንን ማሰልጠን ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ እንደነዚህ ዓይነት መልካም የዩቲዩብ ፕሮግራሞች ወሳኝ ናቸውና የማንቂያ ደወል ስለሆንሽን በጣም እናመሰግንሻለን! በእኔ እይታ የቪዲዮውን ጭብጥ ስጠቀልለው የትኛውን ንዝረት መሆን ትፈልጋለህ ሳይሆን ጉዳዩ አሁንኑ በተጨባጭ የትኛው ንዝረት ላይ ነህ ነው፡፡

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  5 หลายเดือนก่อน

      Exactly! Thank you so much for your detailed comment. I really appreciate it 🙏🏽

    • @Natan26_pro
      @Natan26_pro 3 หลายเดือนก่อน

      Ehite tebarekilegne timehirt nrw tebareki yanchin yalefhibetn ena yahunshin life testimony binagegne gulbet ayhonenm tiyalesh?

  • @EmbetGirma-e8g
    @EmbetGirma-e8g 4 หลายเดือนก่อน +1

    TEBAREKESHAL!!!

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 6 หลายเดือนก่อน +4

    እንደዚህ የሠውን ልጅ ሀሳብና ነፍስን የሚኮረኩሩ ትምህርቶች ያላቸው ቪው ማነስ ይገርመኛል እባክሽ እንዳትጠፊብን❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much. I'll keep showing up 😊

  • @AliHussen-mf2is
    @AliHussen-mf2is 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሪው አመሠግናለሁ ይሄ ሁሉ ከእውቀት አይደል እኔ የምልሽ ቢኖር አላህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልሽ

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu หลายเดือนก่อน

    “በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል።”
    - መዝሙር 37፥4

  • @ZegeyeBekele-zw3ku
    @ZegeyeBekele-zw3ku 4 หลายเดือนก่อน +1

    ameseginallew melane...

  • @octopus2309
    @octopus2309 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው content አመራረጥሽ አቀራረብሽ ትህትናሽ ሁሉ ነገርሽን ወድጀዋለሁ ሴት ልጅ እንደዚ ስትሆን ደስትላለች ነገር ግን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርችልን አላህ ይርዳሽ

  • @zelalemadugna7096
    @zelalemadugna7096 6 หลายเดือนก่อน

    ow god, I can't stop listening to your voice. thank you Melian

  • @NatnaelNgus-f6k
    @NatnaelNgus-f6k 6 หลายเดือนก่อน +1

    amargnash mastekakel alebsh 😚😚😚😚😚timhrtsh arif new berchi

  • @tigistkassahun5854
    @tigistkassahun5854 3 หลายเดือนก่อน

    አንቺን በድንገት ነዉ ያገኘዉሽ በጣም ትለያለሽ እ/ር አብዝቶ ይባርክሽ ❤❤❤

  • @_dibora3949
    @_dibora3949 5 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ተባረኪ❤

  • @semerdinferidferid
    @semerdinferidferid 5 หลายเดือนก่อน

    Betam best nw

  • @heleftybaraki3875
    @heleftybaraki3875 5 หลายเดือนก่อน

    ሳላመሰግን ብወጣ ንፉግነት ነው በጣም ጥሩ ስራ ነው You have no idea how you impact my attitude dear i thank you So So So Much 🙏

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  5 หลายเดือนก่อน

      Thanks for your comments and support 🙏🏽

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks konjoi❤❤❤

  • @Maza-cf5ln
    @Maza-cf5ln 6 หลายเดือนก่อน

    Egezaber mogesun yichemrlshe tebarke

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ🎉🎉🎉

  • @kidsworldinfotainment
    @kidsworldinfotainment 6 หลายเดือนก่อน

    Tebarki

  • @MakdaTeklu-n8x
    @MakdaTeklu-n8x 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ነሽ አቀራረብሽ

  • @NBI3
    @NBI3 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot mely !!! You articulated in a short,clear and concise!!!

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks sis betam gerami hasab nw❤❤

  • @lemiroba6504
    @lemiroba6504 6 หลายเดือนก่อน

    You articulate the laws of attraction with such clarity and understanding, investing your valuable time to share insights that resonate deeply. Your thoughtful contributions enrich our understanding, and I encourage you to continue sharing your wisdom with us. Your perspectives are truly valued and respected.

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much Lemi Roba! I really appreciate your encouraging comments and support 🙏🏽

  • @eldanasview6926
    @eldanasview6926 6 หลายเดือนก่อน

    thank you! it is clear and useful idea.

  • @jqjq9082
    @jqjq9082 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ አገላለጽ ነዉ ። እንዴት ነዉ vibration መጨመር የሚቻለው

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  6 หลายเดือนก่อน +3

      Good question. ለምሳሌ ደስታችንን ለመጨመር ትኩረታችንን የሌለን ነገር ላይ ሳይሆን ያለን ላይ በማድረግ

    • @Addistoday
      @Addistoday 6 หลายเดือนก่อน

      መፀለይ! ቫይብሬሽን ሚባል ነገር የለም

    • @brightfuture5032
      @brightfuture5032 5 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ በመጠየቅ፡ይቅር በማለት፡ ባለሽ ደስተኛ መሆን፡አርዳታ መስጠት፡ ኣወንታዊ ኣስተሳሰብ 🎉❤❤

    • @brightfuture5032
      @brightfuture5032 5 หลายเดือนก่อน

      መጸለይ ራሱ እኮ ጥሩ ቫይብሬሽን ነው ግን ደሞ እየጸለይክ መጥፎ የምታደርግ ከሆነ ፡ምንቀኝነት ካለ በ ውስጣችን ወደ አኛ የሚመጣ ቆንጆ ነገር እና ቆንጆ ቫይብሬሽን ብሎክ ያረገዋል ነው ኮንሰፕቱ❤

  • @SoliAna-vt6ds
    @SoliAna-vt6ds 6 หลายเดือนก่อน

    ❤️🙏🙏🙏

  • @tigistbekele7862
    @tigistbekele7862 6 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏

  • @Addistoday
    @Addistoday 6 หลายเดือนก่อน

    ምንም ቫይብሬሽን ምናምን አይደለም! አንኳኩ ይከፈትላችኋል;አመስግኑ ይጨመርላችኋል; ጠይቁ ይሰጣቹሃል ተብሎ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥና ተፅፏል! ሳይንስ አይደለም !

  • @Maza-cf5ln
    @Maza-cf5ln 6 หลายเดือนก่อน

    Egezaber mogesun yichemrlshe tebarke

  • @Maza-cf5ln
    @Maza-cf5ln 6 หลายเดือนก่อน

    Egezaber mogesun yichemrlshe tebarke