As always said you are different and thank you it is clear . And my question is Please tell us about imagination and how can we use thanls once again❤❤❤
Meli, visualizing makes me fall asleep, It happens at night even morning time. When my body starts to relax, I start to sleep. What's better for me? Thank you & God bless you.
salam, i try to address all my viewers questions but I’m limited by time soon i will have a video about child hood trauma. I’m sure you will benefit from it
ሜሊየ ምን ብየ መግለፅ እንዳለበኝ አላዉቅም በጣም በጣም ነዉ የማመሰግነዉ እያንዳንዷን ደቂቃ በትኩረት ነበር የተከታተልኩሽ የነበር እና ልክ ነሽ በጣም አምናለዉ ከ ሶስት ወረ በኋላ የሆነ ለዉጥ ላይ እንደምሆን ቀጣዩን ቪዲዮ በጉጉት እጠብቃለሁ በርችልን ሜሌየ እህቴ
I’m glad it helps 😊
Thank you from eritrean 🇪🇷 ❤️ 🇺🇲
ትምህርቶችሽ በጣም ጥሩና አስተማሪ ናቸው። በጣም ተመችቶኛል። ራሴንም ለመቀየር ትግል ላይ ነኝ። ሆኖምግን ስታስተምሪ እንደምውቂው እንግልዝኛን መረዳት የምችል ተከታይሽ በአማካይ በጣም ጥቂት ነው ።በእርግጥ ወደ አማሪኛ ለመተርጎም የሚያስቸግሩሽ ሊኖሩ ይችላሉ።ሆኖም ግን በተቻለ መጠን ተቸግረሽም ቢሆን አማሪኛን ብትጠቀሚ። አመሰግናለሁ።
የኔ እህት ተባረኪ. አገላለፅሽ አለማድናቅ አይቻልም!!! በሚሊየን ለሚቆጠረ ህዝብ እንደደረሰልሽ እንዲሰማሽ እፈልጋለሁ.
አመሰግናለሁ 🙏🏽
በውስጠ ህሊና ያልተቀመጠ ህልም ጊዜያዊ ምኞት ነው! በንቁ አእምሯችን አስበን ወደ ህልማችን አንድርምጃ ስንሄድ ውስጣ ህሊናችን ውስጥ ያለው ፕሮግራማችን ሶስት ርምጃ ወደ ኋላ ይስበናል። ስለዚህ ከሁሉ በፊት ውስጠ ህሊናችንን በህልማችን መሠረት ፕሮግራም ማድረግ አለብን። በጣም እናመሰግናለን ሜሊ
በትክክል የእኔ ውድ እኔም የህይወት አላማዬን በግልፅ ለማወቅ የሆንላይን ስልጠና ጀምራለው እራሴላይ ሰርቼ ለብዞዎች ምሳሌ ሆኜ ትልቅ ስኬት ላይ እንደምተርፍ እርግጠኛ ነኝ እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን❤
የኔ ጀግና ጎበዝ የኔም ጥያቄ ነው አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ ስወድሽ አትጥፊ ባክሽ ተባረኪ
ነፍሴ ጥሩ መረጃ ነበረ እየሰጠሸን ያለው!!ነገር ግን አፍሽን በሌላ ቋንቋ ነው እንዴ የፈታሽው?አማርኛው የከበደሽ ይመስለኛል?"ስለዚህ የአማርኛ vocabulary ሽን በደምብ አሳድጊ እሺ አለበለዚያ ዩቲዩብ ቻናሉ ብዙም አያድግልሽም እሺ?በተረፈ ግን የዋህ ና መልካም ባህሪ ያለሽ ይመስለኛል?በርቺ ነፍሴ❤
ሜሊ አመሰግናለሁ እየጠቀምሽን ነን
terzan yesnale filmu
Thanks again for the insightful teaching 🎉
You are welcome 😊
Er betam arif nw barchi❤❤❤❤❤
ከልብ አመሰግናለሁ ❤
The jungle book
I love this movie
Thanks dear🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን🙏❤❤❤❤❤
ሁሌም እኛን ለመርዳት የምታደርጊዉን ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
Thank you my sis
As always said you are different and thank you it is clear .
And my question is Please tell us about imagination and how can we use thanls once again❤❤❤
Sure, I will create a video soon
ሜሊ በርችልን ጥሩ ነው
Meli, visualizing makes me fall asleep, It happens at night even morning time. When my body starts to relax, I start to sleep. What's better for me? Thank you & God bless you.
That is good. That is what you exactly need. Fall asleep while listening to the positive affirmations
@@meliansoulscall Thank you.
Tnx dear❣️
Er betam ❤❤❤❤❤Barchi ❤
❤!
Hey yemejemeriya neng sile ቻክራ biyesh nebere endet nw yeljinet kusil matifat yemichalew endet nw beljinet yalbenn bahiri mekeyer yemnchlew Please
salam, i try to address all my viewers questions but I’m limited by time soon i will have a video about child hood trauma. I’m sure you will benefit from it
@@meliansoulscall thank you
Postive affirmation + visualisation + take action= reprogramming subconsious mind🙏🙏
በትምህርት ካርኩለማችን ሁላ መካተት ያለበት ነገር ነው😮 ነጮች ይህንን በመረዳት መሠለኝ ሚበልጡን😢 ግን አሁንም ከነቃን ብዙ ማሳካት እንችላለን ሚሉ😮
Exactly! በሱ አምናለሁ እናም የራሴን አስተዋፆ ለማድረግ እየሞከርኩ ነው
@@meliansoulscall እኔ በሞያዬ መምህር ነኝ ሁሌም ለተማሪዎቼ ይህንን ሀሳብ በተለያየ መንገድ አስተምራለሁ.........
ግን በቃ negative believeኦች ተጠናውቶናል......ሚሰጡት አስተያየት ሚያሳዝን ነው ሚሉ
I understand, it is not easy but we just have to keep doing our part
ande programing sint kan yifejale
till 3 months
I feel like you don't get many views because you pick topics that have been famous once and later infamous from motivational speeches.
በ አማርኛ እንደዚህ በተረጋጋ ለሰው በ ሚገባው መንገድ ማቅረብ ለኔ የተለየ ነው
Thanks a lot 🙏🏽