ኢጎ ምንድነው? What is EGO? Part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
  • በዚህ ቪዲዮ ኢጎ ምን እንደሆነ እና እንዴት ከትክክለኛ ማንነታችን እንደሚለይ እንመለከታለን
    ጥልቁን የ አይምሮ ክፍሎን እንዴት እንደገና ፕሮግራም ማድረግ ይቻላል? • ጥልቁን የ አይምሮ ክፍሎን እንዴት ...
    የ ሰው ልጅ ሁለት ገፅታዎች - What is self image? • የ ሰው ልጅ ሁለት ገፅታዎች - Wh...
    Follow me on my social media
    TikTok: www.tiktok.com...
    Instagram: / meliansoulcall
    Only for business inquiries: Email melian@melianmodest.com

ความคิดเห็น • 101

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 7 หลายเดือนก่อน +7

    ኢጎ ሲባል ብዙዎቻችን አይገባንም ፣ ጥሩ አድርገሽ ለማስረዳት ሞክረሻል በዚህም በበኩሌ ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ !!❤ ሁለተኛውን ክፍል ቶሎ ልቀቂው 😅❤❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  7 หลายเดือนก่อน +1

      Thanks for your comment Emebet, part 2 will be out next week 😊

  • @emutibelay4082
    @emutibelay4082 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አመሠግናለው የሆነ ስሜት ውስጥ አምጥቶኛል❤❤❤

  • @ElhamAy645
    @ElhamAy645 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠቅመሽኛል እናመስግናለን አላህ ይጨምርልሽ

  • @MekdiGech
    @MekdiGech 7 หลายเดือนก่อน +4

    እባክሽ ውዴ ከእኛ ፈቃድ ውጭ ወደ አዕምሮአችን ስለሚመጡ ሃሳቦች አስተምሪን ከፈቃዳችን ውጭ መሆኑን የምታውቂው ሃሳቡ ወደ አዕምሮአችን ከመጣ በኋላ በሃሳቡ በፍፁም አንስማማም ጭራሽ የምንፀየፈው ሃሳብ ይሆናል ግን ድንገት ወደ አዕምሮአችን ሃሳቦቹ ይመጣሉ ያ ሃሳብ ደግሞ ንፁህ ሃሳብ ስላልሆነ እንጨነቃለን።እስኪ ይሄን ነገር ኘሮግራም ስሪበት ይመስለኛል ይሄ ችግር የብዙ ሰው ነው።አመሰግናለሁ።

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  7 หลายเดือนก่อน +1

      Very good question. I'll come up with another video to answer your question and others

    • @MekdiGech
      @MekdiGech 7 หลายเดือนก่อน

      Thank u.

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 29 วันที่ผ่านมา +1

      ሱብሐናለህ ይገርማል እኔን ሁሌ የሚረብሸኝ ሃሳብ ነው

  • @hdlidet
    @hdlidet 2 หลายเดือนก่อน +2

    ችግችህን ለሰው አትናገሩ ያልሽው ቪዲዩ በጣም ጠቅሞኝ ነበር ከዛ ዩቱብሽ ስሙ ጠፍቶብኝ ስፈልገግሽ ስፈልግሽ አግኚቼስ ሰብስክራይብ አደረግኩሽ

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  2 หลายเดือนก่อน +2

      Welcome to the family 🙏🏽

  • @Leyoplayz
    @Leyoplayz 4 หลายเดือนก่อน +1

    Best of best❤

  • @DelaySelam2000
    @DelaySelam2000 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wawww it’s very interesting lesson.
    ባግኝሽ መልካም ነው ብየ ኣስባለሁ ለኔም ለብዙ ኣመታት እሚመላለስብኝ ሃሳብ ስላለ ደስ ባለኝ ነበር:: you’re amazing.

  • @heleftybaraki3875
    @heleftybaraki3875 6 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ እናመሰግናለን የሚገርመኝ በጣም የተጠና ስራ ነው የምትሰሪው ምን ከምን ቀጥሎ እንደሚመጣ ለእኔ አንቺ አውቀሽልኛል ተባረኪ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ 🙏

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  6 หลายเดือนก่อน

      Amen. Thanks a lot 🙏🏽

  • @AjebushBerhanu
    @AjebushBerhanu 2 หลายเดือนก่อน

    አናመስግናለን

  • @BenyamineBenu9347
    @BenyamineBenu9347 7 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስ የሆንሽ ልጅ ነሽ በጣም ተደስቸብሻለሁ ካንቺ ብዙ ተምራለሁ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  7 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ🙏🏽

  • @FrezerEngeda-uf5ir
    @FrezerEngeda-uf5ir หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @lidiyatseg3169
    @lidiyatseg3169 7 หลายเดือนก่อน +1

    Please talk about childhood trauma

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  7 หลายเดือนก่อน

      I already made a video about it
      የልጅነት ጠባሳ ምንድነው ?- What is childhood trauma?
      th-cam.com/video/PbcsyuuKK98/w-d-xo.html

  • @KidsHemenShow
    @KidsHemenShow 6 หลายเดือนก่อน

    በቅርብ ቀን እንደአንቺ እኔም ሰዎችን ስለሂወት ለማስተማር እመጣለሁኝ

  • @senayhaile3117
    @senayhaile3117 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፅቡቅ ትምህርቲ ወሲደ ኣለኩ ካባኪ❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  7 หลายเดือนก่อน

      I'm glad it helps 🙏🏽

  • @bereketbelete6421
    @bereketbelete6421 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ማብራርያ ነው ተባረክ:: ነገር ግን አንድ ሀሳብ ብጤ ነገር የምልሽ የተፈጥሮ ፊትሽ በቅና ከበቅ በላይ ነው በእጅ ላይ በአንገት ላይ በጆሮ ላይ ያለው ጋጋታ ብዙም ትርጉም አይሰጥምም አይጠቅምም አያስተምርም ጭምርና ትምህርቱን ቀጥይልን የምቀነሰውንም ቀንሽ::

  • @mekonnenasrat5601
    @mekonnenasrat5601 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ድንቅ ትምህርት ነወ አመሰግናለው።

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  7 หลายเดือนก่อน

      I'm glad it helps 🙏🏽

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 6 หลายเดือนก่อน

    emuye arif newu kety degmo kenferish wuyyyyyyyyyy siyamr

  • @Gyohans-nh4ph
    @Gyohans-nh4ph 6 หลายเดือนก่อน

    እህቴ የሚመስለኝ ልበልሽ እና ከዛ ማብራራት ካስፈለገው እንዳስተያየትሽ
    እና ልጆ ተጸንሶ እስከሚወለድ በራሱ ኣለም ሲኖር ንሮዋል ምክንያቱም ያ የተፈጥሮ የሰው ፕሮግራሚንግ በዘር ከናቱ እና ከ ኣባቱ ይይዛል የሰው ባህሪ በመጀመርያ ኣዳም ሲፈጠር ከነ ሙሉ ሲስተሙ ነው የተፈጠረው እና ያልጅ ሲወለድ ነጻ ከምፒተር ኣይደለም።ነጻ የመሰለን እኛ የምናውቀዉ ኢምቫይሮመንት ስካን ስለየማያርግ ነው።እና ናችራሊ ልጅ በናቱ ማህጸን ሳለ ፊዚካል ብቻ ኣይደለም ዩንቨርሳልም ጭምርነው።ሲወለድ ግን የኛ የማህበረሰቡ ኣናናር ዘይቤ በሙሉ ኢንሰርት ናረግበት ኣለን።እስከ ኢንሰርት ምረግበት ግን የማያውቅ ይመስለናል ግን በኛ ኮንሼስነስ ብሩቭ ስለ ምናረገው ነው እንጁ ሌላ መለክያ ቢኖር ንሮ ኡነቱን እናውቅ ነበረ። የመሰለኝ ጻፍኩልሽ እንግዲ ድፍረት ኣይሁነኝ ና ከቻልሽ ማብራራት

  • @AfewerkiHagos-f7b
    @AfewerkiHagos-f7b 19 วันที่ผ่านมา

    Thank you!❤

  • @SoloSele-x3k
    @SoloSele-x3k 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ነው ሰዎች በእኛ ላይ ከሚኖራቸው አሉታዊ አስተሳሰብ ተጽእኖ እንዴት አእምሯችንን ነጻ ማድረግ እንችላለን?

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  7 หลายเดือนก่อน

      Thanks for your questions. I'll answer your question with a Q and A video

  • @EliasAbera1458
    @EliasAbera1458 7 หลายเดือนก่อน

    #Meliye it's such an important content ‼️ but make it short please

  • @yosansisay8739
    @yosansisay8739 6 หลายเดือนก่อน

    Great 👍

  • @selamtadesse5552
    @selamtadesse5552 7 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚብል ትምህርት ቆንጅት እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 6 หลายเดือนก่อน +1

    በልጂነቱ እክብካቤ ያለገኘን ልጂ እደት ነው በኋላ ማስተካከል የሚቻለው ለምሳኔ ካስራመት በኋላ አይተሺ እዳታልፊኚ?

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  6 หลายเดือนก่อน +2

      ልጆች የሚያስፈልጋቸውን እንክብካቤ እና ትኩረት ለመስጠት መቼም አልረፈደም። ያለፈው ላይ መፀፀት አቁመን አሁን ላይ ማድረግ የምንችለውን ሁሉ ማድረግ ነው ተገቢው

  • @lemiroba6504
    @lemiroba6504 7 หลายเดือนก่อน +1

    We are incredibly grateful to have you sharing your wisdom with us on TH-cam. Your dedication to educating and inspiring others is truly admirable. Wishing you all the best as you continue your important work, both on TH-cam and with your books. Your passion and commitment shine through, and we look forward to learning from you for many more videos to come.

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  7 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much! I'm happy to have you beautiful people as part of the family 🙏🏽

  • @Gyohans-nh4ph
    @Gyohans-nh4ph 6 หลายเดือนก่อน

    የሰው ኣእሙሮ ሰወስት ኣይነቶች ሒሊናዎች ኣሉት ሁለት ኣይደሉም እንዳውም ያሰወስተኛ ባይኖር ንሮ?
    1 ንቃተ ሂሊና ኮንሼስ ማይንድ
    2 ሳፕ ኮንሼስ ማይንድ
    3 ኣን ኮንሼስ ማይንድ መሰለኝ።

  • @Mohhamed-y7s
    @Mohhamed-y7s 27 วันที่ผ่านมา

    Ego babishiga kuuuuuraat niw

  • @GalilaEzikel
    @GalilaEzikel หลายเดือนก่อน +1

    ❤😊

  • @lemmatirfie
    @lemmatirfie 7 หลายเดือนก่อน

    Many thanks for your wonderful life coaching and life-changing lessons; you are truly remarkable and courteous.
    With regards!

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  7 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you so much for your comments and appreciation. I'm glad to know the videos help 🙏🏽

  • @Addistoday
    @Addistoday 7 หลายเดือนก่อน

    Amazing explanation!❤

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው አመሰግናለው

  • @EnduAdi
    @EnduAdi 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @lemiroba6504
    @lemiroba6504 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks!

  • @MakdaTeklu-n8x
    @MakdaTeklu-n8x 7 หลายเดือนก่อน

    ተመቸኝ

  • @Sara-cx5rc
    @Sara-cx5rc 7 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ ዛሬ በደንብ ተረድቻለሁ።

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  7 หลายเดือนก่อน

      I'm glad it helps 🙏🏽

  • @PAULBATTYFEM
    @PAULBATTYFEM 7 หลายเดือนก่อน

    tanx btaaam gin tinsh feten feten bitadergiwu posetively

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  7 หลายเดือนก่อน

      Thanks for your recommendation 🙏🏽

  • @frihiwotabrari5273
    @frihiwotabrari5273 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you, my dear. keep up the good work.👍

  • @dahlaksamry138
    @dahlaksamry138 7 หลายเดือนก่อน

    Tnx ❤❤

  • @TadesseGetayikber-oq3tj
    @TadesseGetayikber-oq3tj 6 หลายเดือนก่อน

    yet hager new yaleshiw?

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @NBI3
    @NBI3 7 หลายเดือนก่อน

    Mely you did it well, I love it.
    keep it up!!!!

  • @kemermuhdin
    @kemermuhdin 7 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ነሽ❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much ❤

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks sis betam astemari nw ❤❤

  • @Madreg123
    @Madreg123 2 หลายเดือนก่อน

  • @DawitSolomon-r7p
    @DawitSolomon-r7p 7 หลายเดือนก่อน

    a great lesson tnx

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤

  • @jqjq9082
    @jqjq9082 7 หลายเดือนก่อน +2

    የእናት ማህፀን ዉስጥ እያለን የምንማረው ነገር አለ? ለምሳሌ እናት ብታዝን ልጁ ያ ስሜት ይሰማዋል 🙏

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  7 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል! እናት በ ጥልቁ ስትከፋ ወይም በተደጋጋሚ በ እርግዝና ወቅት የምታለቅስ ከሆነ ፅንሱ እንደሚጎዳ ጥናቶች ያመለክታሉ

    • @newaymulu7712
      @newaymulu7712 7 หลายเดือนก่อน

      አይ እንዲህ የሚባል የለም እናት ስትስቅስ ስቆ ይወለዳል

  • @tube-dh2yc
    @tube-dh2yc 7 หลายเดือนก่อน

    ሚሊያን በመጀመረያ አመሰግናለሁ ሲቀጥል ጥያቄ ሰው ምንድነዉ ታዳ?

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  7 หลายเดือนก่อน

      ለጥያቄው አመሰግናለሁ. ሙሉ ቪዲዮውን በደንብ ከተከታተሉት እኛ ትክክለኛው ማንነታችን ስጋዊው አካላችን ሳይሆን ነፍሳችን ናት

  • @sesentadesse9409
    @sesentadesse9409 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @AbuLema-bu3cl
    @AbuLema-bu3cl 7 หลายเดือนก่อน

    Ameseginalew

  • @itsme-ei8wq
    @itsme-ei8wq 7 หลายเดือนก่อน

    Slezi manen malet new!???

  • @alemayehubelema
    @alemayehubelema 7 หลายเดือนก่อน

    Tnx milu

  • @lealemmesifn1223
    @lealemmesifn1223 7 หลายเดือนก่อน

    thank ü

  • @eliaskebedeabdecho-fl1ot
    @eliaskebedeabdecho-fl1ot 4 หลายเดือนก่อน

    What about this way we think about our selves, we were human being before we have our body. As you may said we are not our body. We can exist, we were existed without our body. Human created before our identity we know now. We are not we identified with! so who are we? evrything that we identifed with is not ego? Do we have identity, De we have control of our so called identity? if so, how we own this identity by saying my..his...theirs ..? Is this not ego? We do know about things very small, how we can generalise knowledge, idea by saying this is this that is that? What is being human, who are we?

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  4 หลายเดือนก่อน

      Hey, thanks for your detailed comments.
      That is right. We don't know much to explain any of this we can only learn and share what we understand and try to expand our knowledge

  • @Tirezabeyene
    @Tirezabeyene หลายเดือนก่อน

    ego tsufu rasu min malat new

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 7 หลายเดือนก่อน

    You say up to 13 do you explain thank you 🙏

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  7 หลายเดือนก่อน

      Yes, the studies say we have up to 30 senses. Check out this article www.sensorytrust.org.uk/blog/how-many-senses-do-we-have

  • @Sariheyu
    @Sariheyu 7 หลายเดือนก่อน

    10q you cutie 💓 u explain briefly keep it up but i want to request you sth can you make video about period betam very defficult time eyehonebgn new my mind controll me i can't tolerate all my feelings can you help me girl please

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  7 หลายเดือนก่อน +1

      Thanks for your comment. ill come soon with a questions and answers videos.

  • @gudisegutema9943
    @gudisegutema9943 3 หลายเดือนก่อน

    Malii qaqata yabbo

  • @Addistoday
    @Addistoday 7 หลายเดือนก่อน

    ድምፅሽ ከዳጊ ጋ ይቀራረባል!

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
    @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @BaharuAzo
    @BaharuAzo 7 หลายเดือนก่อน

    100❤

  • @ErebkaBelayneh
    @ErebkaBelayneh 7 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭

  • @getinettesfatariku873
    @getinettesfatariku873 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you.

  • @EnduAdi
    @EnduAdi 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @legeseasefa66
    @legeseasefa66 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤