ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ውስጣዊ እውቀታችንን ተጠቅመን ከባባድ ውሳኔዎችን እንዴት መወሰን እንቸላለን? how to tap in to our intuition?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 เม.ย. 2024
  • Books that I recommend:
    The Power of your subconscious mind Audio book: amzn.to/3U0bGFf
    Change your thoughts change your life Audio book: amzn.to/4afBxyP
    The Power of Intention Audio book: amzn.to/3U05Vr7
    The science of getting rich Audio book: amzn.to/4agjA2R
    Think and grow rich Audio book: amzn.to/49orQMW
    Camera gears that i use
    Wireless microphone Saramonic 2021 blink500 pro B1 amzn.to/4cN6Wdz
    Sony a7 III ILCEM3K/B Full frame Mirrorless amzn.to/43TYtB8
    Neewer ring light amzn.to/4aTEwNh

ความคิดเห็น • 61

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ይሄን ነገር ቀደም ብዬ አስበው ነበር እና ውስጣዊውን ድምጽ ignore እያደረግኩት ይሆን ብዙ ግዜ እንኳን ለትልልቅ ቀርቶ ለጥቃቅን ውሳኔዎች እንኳን reasoning እና calculation ላይ ሳተኩር አገኘዋለሁ ብዙ ግዜ common sense የሚባለው ነገር የለኝም ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል እና inner knowing ለማሳደግ ምን አይነት ልምምድ ላድርግ ሜሊ🙏

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  3 หลายเดือนก่อน +2

      It’s a good question Etsegenet. I believe many people can learn from it. I’ll answer your question on a Q and A video

    • @etsegenetmuhe6109
      @etsegenetmuhe6109 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@meliansoulscall እጠብቃለሁ...የሚገርምሽ የዛሬ 17 አመት አካባቢ አንድ በጣም እንደቤተሰብ የምንቀራረብ ጓደኛ ነበረችኝ እና ብዙ ጊዜም እኛ ቤት እናሳልፍ ነበርና አንዴ እኛ ቤት የነበሩ የእናቴ ወርቅና ጌጦች የሚቀመጡበትን ቦታ አሳየኋት ከዛ የሆነ ቀን ላይ እንደተለመደው እኛ ቤት እኔና እሷ ብቻ እያለን እኔ ፊልም ተከራይቶ ለማምጣት ወጣሁ የሚገርምሽ አይምሮዬ የሆነ ደውል ደውሎብኛል ስለወርቁ ግን ቸል ብዬው ሄድኩ ከተመለስኩ በኋላም ምንም ቼክ አላደረኩም በስንተኛው ቀን እናቴ ወርቅ ጠፍቶብኛል ብላ ስታብድ ነው መጥፋቱን ራሱ ያወቅኩት ከዛ ሰዎች ተሰብስበው ሲያውጣጡ ጓደኛዬ መውሠዷን አመነች ግን ሸጣው ነበር ኦሬዲ...ትዝ ባለኝ ቁጥር ራሴን በጣም እወቅሳለሁ ማሳየቴ ሳያንስ ውስጤ የነገረኝን ሰምቼ ጥንቃቄ ማድረግ አለመቻሌ እያልኩ እና አሁንም ይሄ ችግር አብሮኝ አለ መልሱን በጉጉት ነው የምጠብቀው ሜሊ🙏

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  3 หลายเดือนก่อน +1

      Amazing. I'll answer it ❤️

  • @biniammehari
    @biniammehari 4 หลายเดือนก่อน +4

    Melian እንዴት ተመስጬ እንደማዳምጠው በጣም በዚህ ጊዜ የሚያስፈልገን ጠቃሚ ትምርት ተባረኪልን እህቴ

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን! ጠቃሚ መሆኑን በማወቄ ደስ ብሎኛል

  • @user-gu5mr6kn9u
    @user-gu5mr6kn9u 2 หลายเดือนก่อน

    ምንም ሳትሳሺ ከልብሺ ነው እያስተማርሺን ያለሺው አመሠግናለሁ👍

  • @user-rl7ne1fg1o
    @user-rl7ne1fg1o 21 วันที่ผ่านมา

    Betam yigermal behiywete yagatemgn neger nw yehone gize betam le fiker endihum letidar felgshalewu bilo nebs ena sigayen sischenkat ye neber melkemelam konjo yehone neber sefer gudegnoche hulu ere eshi beyiwu eyalu siyachenkugn neber gin wuste fesmo kesu ga hugni ayilegnim neber ende seytan nw mitayegn kezam lik behiywete lasgebaw sil yeteshale sira siyagegn askeyami bithonim birr yalatin nw mifelgewu alegn bizum altegodawum silezi nebsen ewedatalew

  • @seyaspecial4135
    @seyaspecial4135 4 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ውድ አመሰግናለሁ እንደሁልግዜው አቀራረብሽ 👌👌👌👌 ❤❤❤

  • @SoliAna-vt6ds
    @SoliAna-vt6ds 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣ.....ም ትልቅ ርዕሰ ጉዳይ ነው ያነሳሽው
    ጥልቅ ትንተናን የሚጠይቅ...እና እንደው ብትችይ በሌላ ቪዲዮ በሰፊው ብትመጭልን ደስታዬ ነው 🙏🙏❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  4 หลายเดือนก่อน +1

      I will get back with a deeper version of it. Thanks for your suggestion ❤️

  • @yosephnigatu135
    @yosephnigatu135 27 วันที่ผ่านมา

    Amazing woman your expressions full of grace keep it up proverb 14:1 the wise woman builds her house it might be you.
    AAAAA

  • @besufkad-finishing_work
    @besufkad-finishing_work 4 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @MeseretMengestu-fp8rh
    @MeseretMengestu-fp8rh 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስላወኩሽ፡ደስብሎኛል፡❤❤❤

  • @heleftybaraki3875
    @heleftybaraki3875 3 หลายเดือนก่อน

    Wow! Melian you are different and generous God bless you dear keep it up🙏 i get more and more things from each and every episode thank you in advance🙏

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  3 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you so much! I'm glad to know you are benefiting. More heat-opening videos are coming up

  • @AbinetTesema
    @AbinetTesema 3 หลายเดือนก่อน

    am so happy 😇😇😇😇😇😇

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks ygermeshale yha hasabe ahun laye wusta laye yamadametewu nw bdnbe gelets adrgeshilegnale tbarkye ❤❤❤❤❤😂

  • @MetasebiaDemissew
    @MetasebiaDemissew 23 วันที่ผ่านมา

    Could u go deep about how to discerning sprit

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi หลายเดือนก่อน

    Thanks so mach ❤❤❤

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጠቃሚ መልእክት ነበር ተመስጬ አዳምጬሻለሁ ❤❤ በርቺልኝ !!

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  4 หลายเดือนก่อน

      Thank you. I'm glad it helps

  • @hilemaryamjemal7293
    @hilemaryamjemal7293 4 หลายเดือนก่อน

    Beautiful lesson keep it up sis

  • @mitikumekuriaw594
    @mitikumekuriaw594 3 หลายเดือนก่อน

    lovely live long excellent presentations

  • @AshenafiGebre-jw6wt
    @AshenafiGebre-jw6wt 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-fv5nr6om6r
    @user-fv5nr6om6r 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks sister ❤❤

  • @asratchaka9940
    @asratchaka9940 4 หลายเดือนก่อน

    ጠቃሚ

  • @BeteMake
    @BeteMake 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠቃሚ ነው ቆንጆ ክበሪልኝ

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  4 หลายเดือนก่อน

      Thanks. I'm glad to know it helps

  • @user-pm1de8tr2d
    @user-pm1de8tr2d 4 หลายเดือนก่อน

    We need this tactic to understand immediately with out a need of conscious reasoning.

  • @nonstop2227
    @nonstop2227 4 หลายเดือนก่อน

    Good to have you back❤

  • @user-gr6ds1ou7t
    @user-gr6ds1ou7t 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-fv5nr6om6r
    @user-fv5nr6om6r 4 หลายเดือนก่อน

    Demo betam amrubshal konjeye nesh❤👌⭐️

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you good job keep it up!!!

  • @NBI3
    @NBI3 4 หลายเดือนก่อน

    Welcome melian ,nice presentation

  • @BaharSharifHarariMusic
    @BaharSharifHarariMusic 4 หลายเดือนก่อน

    Betam aqrerebish yemechal

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks for sharing ❤

  • @AbigiyaTerefe
    @AbigiyaTerefe 4 หลายเดือนก่อน

    exactly❤❤ keep it ☝️

  • @Tom-bu8uj
    @Tom-bu8uj 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤

  • @user-fn2cu7os8p
    @user-fn2cu7os8p 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much meliann 🎉❤

  • @AbuLema-bu3cl
    @AbuLema-bu3cl 4 หลายเดือนก่อน

    tiyake nw endet nw kalehubet hiwot mewtat yemichilew?
    Ameseginalew!!

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  4 หลายเดือนก่อน

      It's a deep question. I'll make a video about it

  • @user-lz9ss9gz2m
    @user-lz9ss9gz2m 4 หลายเดือนก่อน

    Tnx❤ melina's design balebiet nsh? pless lemawok nw

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  4 หลายเดือนก่อน

      I don’t have a brand called Melian's design , but I’m the founder of www.melianmodest.com

  • @user-kd6rf7xd8b
    @user-kd6rf7xd8b 4 หลายเดือนก่อน

    በውነት ጥሩ እውቀት አግኝቼበታለሁ ግን የተምታታብኝ ነገር አለ ውሳኔ ስንወስን ሁሉንም ሰው ሊጠቅም እኮ አይልም ተጎጂ መኖሩ አይቀርም እንዴት እናቻችለው?

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነው. ምናልባት ያስረዳሁበት መንገድ ግልፅ አይደለም
      ለማለት የፈለኩት ለምሳሌ እራሳችንን ለመጥቀም የሰው ንብረት ብንወስድ ወይም የሌላ ሰው ትዳርን በሚበጠብጥ መልኩ የ ማይገባ ፍቅር ውስጥ ብንገባ ሌሎችን የሚጉዳ ውሳኔ አረግን ማለት ነወ

  • @destazeru
    @destazeru 21 วันที่ผ่านมา

    ሠላም እህቴ ወስነን ካለፍን በኅላ ለምን እንቋጫለን ለምሳሌ እኔ መሮኝ ወስኘ ትዳር ፈትቻለሁ አሁን ግን እራሴን እየወቀስኩ ነው ስወጣ እንደጠበኩት ሠላም አላገኘሁም ከዛም እያለሁ የምፈልገው ሠላም ነበር አሁን ግን አድጎ ጭራሽ ተስፋ ቆርጨ የማላስበው መጥፎ ነገር የለም እና ምን ትመክሪኝ አለሽ

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  20 วันที่ผ่านมา

      ችግሮቻችንን ደጋ ግመን ማውራት ነወ ችግሩ። የምናምነዉ ሰው ኖሮ ጭንቀታችንን መካፈል መጥፎ አይደለም። ግን መፍትሔ እንዲሰጡን አንጠብቅ

  • @AndualemAbdu-oe5cd
    @AndualemAbdu-oe5cd 4 หลายเดือนก่อน

    ❤✌️

    • @AndualemAbdu-oe5cd
      @AndualemAbdu-oe5cd 4 หลายเดือนก่อน

      ከሚያስፈራን ነገር እንዴት መውጣት እንችላለን?

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  4 หลายเดือนก่อน

      ትንታኔ የሚፈልግ ጥያቄ ነው I will come up with another video where I will answer everyone's questions