ኢጎ እንደምታሰቡት አይደለም - Ego explained in Amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ለብዙዎቻችን እራሳችንን እንዳንሆን እየታገለን ያለ ውስጣዊ ጠላት ነው !!

  • @RoseEvans-g2n
    @RoseEvans-g2n หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም አስተማሪ video ነው አመሰግናለሁ !!!❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      ጠቃሚ መሆኑን በማወቄ በጣም ደስ ብሎኛል። አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @NBI3
    @NBI3 หลายเดือนก่อน +1

    መልያን በጣም እናመሰግናለን !!!

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 หลายเดือนก่อน +1

    ካበሻ system ላልተወሰነ ግዜ መውጣት ያስፈልጋል ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው የምገዳደለው በኢጎ ምክንያት ነው አገሪታ የትመሰረተችው ego ነው

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው። ብዙ ሰው በ ኢጎ ላይ በተመሰረተ ማንነት ነው የሚኖረው

  • @SoliAna-vt6ds
    @SoliAna-vt6ds หลายเดือนก่อน +1

    ሜሉ በጣም አከብርሻለሁ 🙏🙏

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ ሶሊያና 🙏🏽

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 หลายเดือนก่อน

    እናመመሰግናለን🙏

  • @gelilaswelt2138
    @gelilaswelt2138 หลายเดือนก่อน

    LENE YE AMETU MIRT MIKR NEW THANKYOU VERY MUCH❤❤❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน +1

      OMG! Thanks a lot. I’m glad you find it helpful

    • @gelilaswelt2138
      @gelilaswelt2138 หลายเดือนก่อน

      TIYEKE NEBEREGN MY SISTER ,ABROSH KEMINOR SEW GAR TILK YEHASAB LIYUNET KALEH GIN DEMO BIZU NEGER LAY ABRO MEWSEN KALEBISH ENDET NEW LITASKEDEW YEMTICHLEW ? THANKYOU MY GIFT❤❤❤

  • @YahyaaQwe
    @YahyaaQwe หลายเดือนก่อน

    👌Thank you 🎉🎉❤❤

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi หลายเดือนก่อน

    Thanks so mach❤❤❤

  • @letaykahsay3394
    @letaykahsay3394 หลายเดือนก่อน

    Thanks sister

  • @destazeru
    @destazeru หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ የኔ ጀግና እናመሠግናለን ሁሌም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እህት ዓለም ቢሆን ብየ የተመኘውትን ነው… ………ንፁሁ አማርኛ ወይ በእንግሊዝኛ ለማስተማር ብትሞክሪ ደግ እና መረዳት ይቻላል እስቲ በትኩረት ለ3 ደቂቃ ብቻ የተጠቀምሻቸውን ከአማርኛ ውጪ ዝም ብለሽ ታዘቢያቸው ይቅርታ ግን እህቴ ርእስሽ ጥሩ ነው በርቼ

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน +1

      እየሞከርኩ ነው። መልካም መልክት ለማስተላለፍ የማደርገው ጥረት ላይ ትኩረት ብናደርግ

  • @hawifekadu9482
    @hawifekadu9482 หลายเดือนก่อน

    Ewunet Smart Hasab new Anchim Smart nesh

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      ሰለ አሰተያየትሽ አመሰግናለሁ 🙏🏽