bermel Georgis የአለም ሀገራት ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ሲከፍቱ አሳየኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 291

  • @kikamik7241
    @kikamik7241 19 วันที่ผ่านมา +40

    ሁላችንም ንሰሀ እንግባ ወገን

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml 18 วันที่ผ่านมา

      ለንስሀ ሞት ያብቃን 😭😭😭

  • @mekalawe-xs3tl
    @mekalawe-xs3tl 12 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ዉድ እህት እኔ አይቼሽ ነበር ባገኝሽ ደስ ይለኛል ነበር እንኳን ለደጁ አበቃሽ ሀገራችንን ሰማዕቱ ይጠብቅልን

  • @dest567
    @dest567 19 วันที่ผ่านมา +46

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ድንቅ ተአምር ላደረገልሽ:: ስለ ኢትዮጵያውያ ላለፋት 18 አመት እግዚአብሔር በባሮቹ ተናግርዋል: እኛ ልባችን ደንድኖ አልሰማንም : ከክፋታችንም : ከዘረኝነቱም አልተመለስንም : ንስሀም አብዛኛው ሰው አልገባም: : ምናልባት ይሄን ጊዮርጊስ ደጅ ያየሽውን መልእክት ሰምቶ: የተወሰነ ሰው ለንስሀ ይበቃ ይሆናል:: ይሄ ሁሉ መከራ አገራችን ላይ ሲሆን አለም ዝም ያለው: እነሱ ከጀርባው ስላሉ ነው::

    • @ኢትዮጵያዬ-ሰ2ጸ
      @ኢትዮጵያዬ-ሰ2ጸ 18 วันที่ผ่านมา +6

      እውነት ነው የአባቶቻችን አምላከ ስለ ቃል ኪዳኑ ብሎ ከሚመጣው መከራ ያድነን አሜን

    • @mekuaninitanimaw6024
      @mekuaninitanimaw6024 10 วันที่ผ่านมา

      Ewunet new egna yihen endemihon kawekn 18 amet honen sininager alsema alu enji...

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 18 วันที่ผ่านมา +34

    አቤቱ እባክህ አታጥፋን የፃድቁ የተክለ ሐይማኖት አምላክ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይቅር በለን የወለዲተአምላክ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይቅር በለን አባት ሆይ😭😭😭😭😭

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 18 วันที่ผ่านมา

      Amen amen amen

    • @mahiteshome5641
      @mahiteshome5641 11 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @wasihunmetekiyaw6053
    @wasihunmetekiyaw6053 18 วันที่ผ่านมา +10

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ የድንግል ማርያም ልጂ አማኑኤል ሆይ ማረን አባት ሆይ ይቅር በለን ስለ እርሩህ እናትህ እናታችን እመቤቴ ብለህ ማረን ጌታ ሆይ

  • @አምላኬቃልህለመንገዴብርሀ
    @አምላኬቃልህለመንገዴብርሀ 14 วันที่ผ่านมา +2

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት ስመለስ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 18 วันที่ผ่านมา +15

    ሁላችንም ንስሀ ገብተን ብንፀልይ ከምንጣላ ስለ ህፃናት ብለን አሽሙር ከመናገር ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስታርቀን ከቸሩ መድሀኒአለም ልዑል እግዚአብሔር ይርዳኝ ለደጁ ያብቃን።

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 19 วันที่ผ่านมา +67

    አቤቱ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን አደራ ለንስሐ አብቃን ልባቸው የታወሩትን ማስተዋሉን ስጣቸው

    • @mare7241
      @mare7241 19 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 19 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 19 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 19 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 19 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @Sahlemariam
    @Sahlemariam 19 วันที่ผ่านมา +17

    የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃው ጥበቃው አይለየን፣ ለመምህራችን ለአባታችን ለመልዐከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎታቸውን ጊዜ ያርዝምልን።

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 18 วันที่ผ่านมา

      አሜን እህቴ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 19 วันที่ผ่านมา +10

    ክብር ምስጋና ይግባው አምላከ ቅድስ ጊዮርጊስ እህቴ በግልፅ አሳይቶሻል ሰማዓቱ ምክኒያቱ አሁን ላይ በሚታየው የህዝብ ስቃይ በኢትዮጵያ ጉዳይ አለም ፊቱን አዙርዋል ምክኒያቱ ኢትዮጵያ ለማጥፋት ይፈለጋል የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ቀደም ብሎ ይሄን ሁሉ በዝርዝር ተፅፋዋል እንግዲህ መዳኒያለም ስለሰማዓቱ ብሎ ይማረን እኛ እንደሆን አጥያታችን ሰማይ ደርስዋል ልብ ይሰጠን ከመከራ ነብስ ከመከራ ስጋ ያድነን

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob 10 วันที่ผ่านมา +1

    አምላክ ሆይ በፈሰሰው ደምህ በተወጋው ጎንህ ማረን ይቅር በለን ስለ ወዳጆችህ ስለ ቅዱሳን ስትል ማረን የሀገራችን የእምዬ ኢትዮጵያን ጥፋቷን አታሳየን 😢😢😢

  • @tesfuman4492
    @tesfuman4492 5 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ ይቅር በለን ለንስሐ ሞት አብቃኝ

  • @mekalawe-xs3tl
    @mekalawe-xs3tl 15 วันที่ผ่านมา +3

    ሰማዕቱ በደላችን ብዙ ነው ስለአንድ ፃድቅ እና ስለህፃናቶች ብለህ ቸሩ መድሀንያለም ይምረን ዘንድ ለምንልን

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ 19 วันที่ผ่านมา +20

    አገላለፃ ደስ ሲል ትማርካለች በረከትሽ ይደርብን እህታችን 🙏😘

  • @MekdiW-m5j
    @MekdiW-m5j 19 วันที่ผ่านมา +66

    የልዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊዩርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።

    • @minasautotapiceria8575
      @minasautotapiceria8575 19 วันที่ผ่านมา +1

      ክርስትያኖ እሮላንዶ ኢትዮጵያ ይመጣል ብላቹ ነበር እንዴት ሆነ መረጃ አሳውቁን ?

    • @YohannesDemoz-j5c
      @YohannesDemoz-j5c 19 วันที่ผ่านมา +2

      ​ጊዮርጊአባቴስአመሰግንሀለዉ

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 19 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን ያብቃን

    • @MisAny-kq6dv
      @MisAny-kq6dv 19 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @Mmm-lg4gg
      @Mmm-lg4gg 18 วันที่ผ่านมา

      አደለ 😏😏😏​@@minasautotapiceria8575

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 19 วันที่ผ่านมา +30

    ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሀጢያተኛ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤

    • @queenofsaba2861
      @queenofsaba2861 19 วันที่ผ่านมา

      Amen amen amen yabekan 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @mussie1620
    @mussie1620 19 วันที่ผ่านมา +8

    ያዋሃነ ልብ እግዚ አብሔር ያዩታልና ብጹ አን ናቸው በረከትሽ ይደረብን

  • @WediKidanemhret
    @WediKidanemhret 14 วันที่ผ่านมา +2

    በጸሎትሽ ኣስቢኝ ወልደሳሙኤል ብለድሽ የኔ እህት

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 19 วันที่ผ่านมา +11

    አቤቶ ጌታቺን ማርን አድነን እባክህ አቤት ለንስሀሞትአብቃን

  • @MisAny-kq6dv
    @MisAny-kq6dv 19 วันที่ผ่านมา +5

    አዲእዉነት ልገራችሁ ይከምስክርነት እዉነትነዉየሉሱፈር ጎልበኢትዮጵያ የሚለዉመጰሐፍ በደብ ይናገራልአዳምጡት በማርያም❤❤❤

  • @MekdiGech
    @MekdiGech 18 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ አባት ቅዱስ ጌወርጊስ እኔንም ጥራኝ።ያለሁበትን አንተ ታውቃለህ አባቴ።

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 19 วันที่ผ่านมา +11

    በእውነት እህታችን ለአንቺ የደሩሰው ይልዳው ኮኮብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን እኛንም ከስደት መልስህ ለደጅህ አብቃኝ ከነመላቤተሰቦቼ በመንፈስ ቅዱስ ፈውሰን ለአገራችን ኢትዮጲያን ሰላም አድርግልን አይምሮዋቸው ለተደፈነባቸው ወደልቦናቸው መልስ ልብ አሜን

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 19 วันที่ผ่านมา +7

    አቤቱ የሠማዐቱ ቅዱስ ጊወርጊሥ አምላክ ሉዑል እግዚአብሔር ይቅር በለን ማረን🙏😭😭አገራችንን ኢትኦፒያን ማርልን💚💚💚💛💛💛❤❤❤🏤

  • @merhawitkidanemariam3617
    @merhawitkidanemariam3617 15 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን 😭😭😭

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 19 วันที่ผ่านมา +5

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ፤ የተሳልነውን አሳክቶ ለምስክርነት ያብቃን። አባታችን መምህር ግርማ እውነተኛ አባት የሃይማኖት ገበሬ ናቸው ። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @tsedallove
    @tsedallove 19 วันที่ผ่านมา +20

    መድሃኒዓለም አባቴ ሃገራችን ሰላም አድርግልን በባህድ ያገር ያለነውም ለንስሐ ለተከበርው ስጋና ደምክ አብቃን

  • @gebriela7772
    @gebriela7772 17 วันที่ผ่านมา +4

    ይህ ለኢትዮጵያውያን የተነገረ ትክክለኛው መልእክት ይመስለኛል።

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 18 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሀገራችንን በምልጃህ ታደግልን አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን የእስራኤል ንጉስ ሀገራችንን ባርክልን እህቴ ስለተደረገልሽ ድንቅ ተአምር እመቤቴ ከነ ልጇ ክብሯን ትዉሰድ ሰማእቱ አባቴ እኔንም ቤተሰቤንም ለደጅህ አብቃን

  • @KIFLUMAMoMENGESHA
    @KIFLUMAMoMENGESHA 18 วันที่ผ่านมา +3

    የእግዚአብሔርን ክብር በተለያየ መልኩ የገለጥከው ድንቅ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ አርበኛው እባክህ የአስራት ሀገርህን ኢትዮጵያን አስባት አኔን እና ቤተሰቦቸንም ለደጅህ አብቃን!!!

  • @Karemah-dg1mz
    @Karemah-dg1mz 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማአቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አለም ያየውን እኛንም በሰው ሃገር ላይ ያለነው ሁሉ ረድየትህና በረከትክ ይድረሰን እኛንም ቤተሰቦቼን አጥምቀን አሜንንንን

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 18 วันที่ผ่านมา +4

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አሳዳጊየ እስከነቤተሰቦቸ ለቅዱስ ደጅህ አብቃኝ አሜን፫🤲🤲🤲

  • @AsterAweke-h9c
    @AsterAweke-h9c 17 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ አንተ ማረን ለሰማዕቱ ደጅ አብቃኝ አላዩ ወለተ ማርያም ስትሄዱ ፀልዩልኝ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 18 วันที่ผ่านมา +2

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቸሩ መድሀኒአለም ስለእናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ስለ ሰማእቱ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለህ ኢትዮጵያ አገራችንን ከነሙሉ ህዝቧ ጠብቅልን አደራ

  • @HiwetAdal
    @HiwetAdal 19 วันที่ผ่านมา +2

    የእግዚአብሔር መላዕክትና ሰማዕታት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አቤቱ ሀገራችን ኢትዮጵያን ማርልን ሰለ ህፃናትና እንስሳት ብለህ ይቅር በለን ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳን አቤቱ እትዮጵያን አደራ ❤

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 19 วันที่ผ่านมา +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ስለ ሰማዕቱ ብለህ ማረን ይቅር በለን😢ለንስሀ ሞት አብቃን

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እየሆነብን ያለውን አንተ አስብ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @אוריאדגך-ו8נ
    @אוריאדגך-ו8נ 19 วันที่ผ่านมา +4

    ሰማዕቱ የኔ አባት ክብርህ አጥንፍ እስከ አጥናፍ ስምህ ከፍ ይበል

  • @BelaysetWondmnew
    @BelaysetWondmnew 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ኢትዮጵያን አዴራ

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d 18 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ አሁን አድን አቤቱ አሁን አቅና ስለ እመቤታችን ድንግል ማርያም ስለ ቅዱስ ሚካኤል ስለ ቅዱስ ገብርኤል ስለ ቅ. ተክለሃይማኖት ስለ ቅ. ጊዮርጊስ ሰማእታት ስለ ቅ.አርሴማ ስለ ቅ.ዮሐንስ አቤቱ ማረን አቤቱ አድነን አሜን በፀሎት አስቡኝ (ብርሃነ ስላሴ ) ተብላችሁ ። አሜን

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 18 วันที่ผ่านมา +2

    ለደጅ አብቃኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጋስ እንደሀጥያቴ ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ካለብኝ ጭንቀቴ አውጣኝ የሰማዕቱ አምላክ ስለናት ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለክ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 17 วันที่ผ่านมา +1

    አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ማረን ማረን እንደ ቸርነትህ እንደ ምህረትህ

  • @Emebet12-lp4xo
    @Emebet12-lp4xo 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ሀጢአተኛ ልጂህን ከነቤተሰቦቸ ለደጂህ ታበቃኝ ዘንድ እለምንሀለሁ😢

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 18 วันที่ผ่านมา +3

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አገልጋይህ ልሁን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal 19 วันที่ผ่านมา +3

    እህቴ ተባረኪ በግልፅ የሚሆነውን ስለነገርሽን እናመሰግናለን እኔም ተጠምቄ ስለነበር ነው ያመንኩሽ❤

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 18 วันที่ผ่านมา +5

    አምላከ ቅድስ ጊወርጊስ ሁላችንንም ለደጅ ያብቃን የአለም ሰው ሁሉ እንዲድን ምኞቴ ነው

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 18 วันที่ผ่านมา +1

    አ ቤቱ ጌታ መድሐንያለም ለንስሐ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን አምላኬ ሆይ

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 18 วันที่ผ่านมา +1

    ስማዕት ቅዱስ ጊዮዉርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ🙏

  • @EllCe-v4p
    @EllCe-v4p 17 วันที่ผ่านมา +1

    ገንዬ የኔቆጆ ዬሄ ሁሉ ላቺ ለፋተኛዋ አይገባሽም ነበር የመጨረሻሽ ጨርሶ ይማርሽ በጣምነወ የለቀስኩት በጣም ነው ያዘኩት ጨርሶ ይማርሽ❤

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 19 วันที่ผ่านมา +3

    አምላከ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እድሜ ለንስሃ ዘመን ለፍስሃ ሰጥተህ በስደት ያለን ልጆችህን እስከቤተሰቦቻችን ለደጅህ አብቃን ከእስራታችን ፍታን❤❤❤

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 18 วันที่ผ่านมา +4

    ደጁን የረገጣቹት ታድላቹ እኔንም ፈቅደህልኝ ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የበረሜሉ ለደጅህ አብቃኝ ከነልጄ

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 14 วันที่ผ่านมา +1

    መስካሪወች ስለሰዉ አትጨነቁ ያላመነ ሂዶ ማየትነዉ ለማይረባና ለወሬኛ ቲክቶከር ተብየወች አትጨነቁላቸዉ ለናተ የደረሰ ሰማእቱ ለኛም ይድረስልን ሀገራችንም እሱ በቸርነቱ ይጎብኝልን አሜን አሜን አሜን

  • @dawitkifleyesus9058
    @dawitkifleyesus9058 17 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ሆይ አዚ የጥፋት አገር አሜሪካ እባክህ ጎምበስ ቢየ እለምናሀለው እኔ ሀጥእ ልጅህ ነኝ ና ለደጅህ አብቃኝ !!!

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 19 วันที่ผ่านมา +4

    አገሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህህህህህህህ

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue 18 วันที่ผ่านมา +1

    አባቴ ችሮመደሀንያለም ቅድስ ጌወርጌስ ሀገሬ ኤትዬጰያን አደራን

  • @GebreTsadik-d8z
    @GebreTsadik-d8z 19 วันที่ผ่านมา +4

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ
    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @rahelKassa-h3w
    @rahelKassa-h3w 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ አባቴ የልዳው ኮከብ ልትምረኝ ልትፈውሰኝ ሀሳቤን ሙላና በድንቅ አጠራርህ ደጅህን አስረግጠኝ አደራህን በሰው ሀገር አልቅር አባቴ

  • @ngsti277
    @ngsti277 19 วันที่ผ่านมา +4

    ኣቤቱ ጌታየ መዳህንታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደቸርነትህ ኣድነን ማረን ይቅር በለን❤❤❤

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 19 วันที่ผ่านมา +2

    አባቴ ሰምአቱ እናቴ ኪዳነምህረት መህረትን ድህነትን ለሀገራችን ለዐለም ህዝብ ሁሉ ከስላሴ ፊት ማልዱልን አሳስቡልን ለኛም ልቦና ማስተዋሉን ይስጠን እንጃ ብቻ እሱ መድሀኒአለም ይራራልን አሜን

  • @GdHd-xc5qt
    @GdHd-xc5qt 18 วันที่ผ่านมา +1

    በረከትዋ ይደርብን ለነ ለሃጥያኛ ልጁ ለደጁ ያብቃኝ ❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 19 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩምነው ሠማእቱ አባቴ በሰላም ከስደትመልሠግ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢አባቴ

  • @የሺዬነኝየድግልልጅ
    @የሺዬነኝየድግልልጅ 19 วันที่ผ่านมา +9

    ሰመአቱ ሆይ በለተ ቀንህ እለምንሀለሁ እኔንም አሳቤን አሳክተህ ተስደት በሰላም አስገብተህ ለደጅህ አብቃኝ እኔንም ፈውሰኝ

    • @ኣዙጓልትግራይ
      @ኣዙጓልትግራይ 19 วันที่ผ่านมา

      ኣሜን(3)❤

    • @Seble-sk3dv
      @Seble-sk3dv 19 วันที่ผ่านมา

      አሜን እማየ የሁላችንም❤

    • @Seble-sk3dv
      @Seble-sk3dv 19 วันที่ผ่านมา

      አቤቱ ጌታሆይ አድነን😢😢

    • @abrhamberhe1111
      @abrhamberhe1111 15 วันที่ผ่านมา

      Amen

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 18 วันที่ผ่านมา +2

    አምላከ ጊዎርጊስ ማረኝ
    አምላከ ጊዎርጊስ ማረኝ
    አምላከ ጊዎርጊስ ማረኝ
    ማረን ህዝቦችክን አሜን 😭😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማኡቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃን 😢❤❤❤

  • @yostinayostina-h6i
    @yostinayostina-h6i 19 วันที่ผ่านมา +1

    የልዳው ኮኮብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ጠብቀን ከክፉ ሁሉ አባቴ❤🤲🤲🤲

  • @ريتاريتا-ل2ح
    @ريتاريتا-ل2ح 8 วันที่ผ่านมา

    የስደትአባቴሀያሉቅዱስጊወርጊስለደጂህአብቃኝ

  • @Dav-2tube
    @Dav-2tube 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማዕቱ ቅዲስ ጉዩርጊስ ሀገራችንን ሰላም አርግልን

  • @AbdiLegeso
    @AbdiLegeso 19 วันที่ผ่านมา +2

    ለደጁ ያብቃን ሰማቱ ቅዱስ ጊወሪጊስ ለደጁ ያብቃን እስከዛ ባለንበት ይማረን ይጎብኘን በፀሎታቺው አስብኚ ወለተብሪሀን ብላቾ በፀሎት አስብኚ

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 19 วันที่ผ่านมา +1

    ❤እናቴ ድንግል አማልጄን ልድሽ እንደቸርነቱ መጠን ኢትዮጵያን ይማርልን አስሚሪን እኔንምዳግም ከአገልጋይሽ ከሰማቱ ደጅ ከነቤተቤ አብቂን❤❤❤

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT 19 วันที่ผ่านมา +3

    ዛሬ የሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀን ነዉ። በረከቱ ምህረቱ አማላጅነቱ ከሆላችን ጋር ይሁን። ይኼ በአሁኑ ሰዓት በወንድምና እቶቻችን የሚሰጠዉ ምስክርነት አሁን በአለንበት በእኛ ዘመን ከማንኛዉም ሰዉ ሰራሽ አስደናቂ ነገር ሁሉ የሚበልጥ ዕፁብ ድንቅ ሚስጥር ነዉ። እኛ አማኞች ምን ያህል ዕድለኞች ነን።

  • @Eyerus-v8j
    @Eyerus-v8j 19 วันที่ผ่านมา +2

    ወለተ እዝጉ መንበረ ስላሴ ከነ ቤተሰብ በፀሎታቹ አስቡን ✝️🙏

  • @yoseph07mf
    @yoseph07mf 18 วันที่ผ่านมา +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AlmazWondimuZeru
    @AlmazWondimuZeru 19 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @alemchane8283
    @alemchane8283 18 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን!!!!

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 19 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱቅዲሰ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለንወንድ ማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተስላሴ-ተ8ፈ
    @ወለተስላሴ-ተ8ፈ 18 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር ይበለን
    ከዚ በፍት በመምህር ተስፋየ ምክንያት የሳጥናኤል ጎል እትዮጵያ የምለውን መፅሓፍ ሳዳምጥ የአለም ሃገራት በሃገራችን የፈለጉት እያደረጉ እደሆነ ያሳያል ያለንበት ግዜ አቤት አቤት አቤት😢😢😢😢😢

  • @elroitube27
    @elroitube27 19 วันที่ผ่านมา +2

    ቸሩ መድኃኒዓለም ለንስሐ ሞት ያብቃን የመጨረሻው ደውል እየተደወለ ነው ህዝቡ የሚነገረውን መልዕክት እንደቀልድ እያሾፈባቸው ይገኛል እየተያየን ማለቅ ነው

  • @Dejenabebech
    @Dejenabebech 18 วันที่ผ่านมา

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ለፀበሉ አብቃኝ ለንሠሀ አብቃኝ በሃጢአት እንዳልሞት አደራ ሠመአቱ ጥራኝ ፍቀዲልኝ አሜን

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 18 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማችን ዘማሪ ዳዊት የማዳመጥ ችሎታህን ሳላደንቅ ኣላልፍም የቀረነውም ለደጁ ያብቃን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤🎉

  • @hanaetho-tm3mx
    @hanaetho-tm3mx 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማእቱ ቅዲስ ጊወርጊስ ሆይ እደጅህ እረግጥ ዘንድ ፍቀድልኚ😥😥😭

  • @KaykaPaula
    @KaykaPaula 19 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ ጊወረጊስ ሆይ ለደጅህ. ያብቃኝ. ❤❤❤❤❤

  • @የቅድስጊዮርጊስልጅ
    @የቅድስጊዮርጊስልጅ 19 วันที่ผ่านมา +3

    ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
    እባካቹ የምትሄድ ሰዎች ፀበል አምጡልኝ

    • @afomia16
      @afomia16 18 วันที่ผ่านมา

      እህቴ አዲስ አበባ ከሆነ ያለሽዉ መገናናኛ ማራተቶን ህንፃ 6 ፎቅ ቁጥር 603 ሄደሽ በነፃ እምነትም ፀበልም መዉሰድ ትችያለሽ

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 19 วันที่ผ่านมา +1

    በምህረቱ ብዛት ነው የሚያኖረን ለንሰሃ ያብቃን

  • @Giif-q6f
    @Giif-q6f 18 วันที่ผ่านมา

    መድሃኒአለም የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የሃገሬን ጥፋት አታሳጣኝ

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 19 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ዘመን ትውልድ አይሠማም በኢትዮጵያ የአለም ብርሃን 19 አመት ሙሉ አባታችን ገብረ መድን ሳልሳዊ ንጉስ ቴወድሮስ ደከሙ እግዚአብሄር በሳቸው ላይ አድሮ ተናገረ በአባታችን በአባ አመሃ እየሡስ በኩልም ተናገረ ሰሚ የለም ጨፋሪ ትውልድ

    • @MisrakMelkamu
      @MisrakMelkamu 19 วันที่ผ่านมา

      Ehte astwey yealem birhan Eysus Kirstose new yealem birhan emibalu yehasawi mesih menged teragi nachew orthodox honesh enseune emitketye kehone niseha gebi betekirstiyan andit nat .

    • @serkalemdemsieserkalemdems6532
      @serkalemdemsieserkalemdems6532 18 วันที่ผ่านมา

      ሳይረፍድብሽ ይልቅ እራስሽ አስተውይ

    • @serkalemdemsieserkalemdems6532
      @serkalemdemsieserkalemdems6532 18 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@MisrakMelkamuይልቅ ሳይረፍድብሽ እራስሽ አስተውይ እግዚአብሄር የሚመሠገንባት ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ናት ደግሞስ እራሱ እግዚአብሄር ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ናት ካለ አንች ምን ቤት ነሽ

    • @wyadudu
      @wyadudu 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@serkalemdemsieserkalemdems6532ehite hulum aysemam kirb new hulum yayewal atimelsh anchi teyachew

    • @wyadudu
      @wyadudu 16 วันที่ผ่านมา

      ​​@@serkalemdemsieserkalemdems6532teyat bekirbu tayewalech. Ehite Mels atimelsh anchi

  • @ShiwaGesese
    @ShiwaGesese 18 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜኔ እኔም ሰማኝ ሰማይቱ

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 18 วันที่ผ่านมา

    ቁዱስ ጊወርጊስ አባትየ አደራህን ለደጅህ አብቃኝ 🙏❤️😢😢😢

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 19 วันที่ผ่านมา +3

    ስለም እንኳን ደህና መጣህችሁ

  • @اشكلالزهراني
    @اشكلالزهراني 19 วันที่ผ่านมา +3

    ሰማእት ቅድስ ጊውሪግስ አኔ ሃጥያጣኛ ልጅህ ለደጅህ ኣብቃኝ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 19 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን በሰላም መጣችልን ❤️. ሰምትህን እንመልስ ❤️

  • @KalcedanDesta
    @KalcedanDesta 18 วันที่ผ่านมา

    አቤቱመድሀኒያለምአባታችንሀገችንጠብቅልን❤❤❤❤🎉🎉

  • @የተክልዬ24-sx2cv
    @የተክልዬ24-sx2cv 19 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ 😢😢😢😢😢

  • @tariku8486
    @tariku8486 18 วันที่ผ่านมา +1

    እወነት ነው እህቴ የ ሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሚለው መጸሀፍ ላይ ተቀምጧል

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat 18 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ሆይይይይይይ ማረን ይቅር በለን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ።

  • @Fani-xb9ju
    @Fani-xb9ju 18 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የልቤን መሻት አንተ ታውቃለህ ለደጀ አብቃኝ እኔም ታምራትን እንዲመሰክር እርዳኝ በሰላም በጤና ለአገር አብቃኝ 😢😢😢😢

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 18 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅው ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይማርን አሜን

  • @KidusRufael-e2y
    @KidusRufael-e2y 18 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ለመናገር ከመጀመሪያ እስካሁን ኤልሻዳይ ሚድያ ተከታትያለሁ ነገር ግን እህታችን ስለ ኢትዮጵያ የተናገርሽው ለማመን ይከብደኛል በእውነት መድሀኒአለም ኢትዮጵያን ለዘር እንዳትተርፍ አርጎ ያጠፋታል አይመስለኝም የእመቤቴ የሰማዕቱ አስራት ሀገር ከየትኛውም አለም በተለየ እግዚያብሄር የሚመሰገንባት ሀጥያታችን በደላችን ቢበዛም ጥፋት ቁጣ እርስ በርስ እያስተላለቀንም እንኳ ቸርነቱ መሀሪነቱ በልጦ አለን ለዘር አደለም ለአለም እንድትተርፍ ትንሳኤ አላት ድርሳነ ዑራኤል ላይም ትንቢትም አላት ኢትዮጵያ አትጠፋም ይሞክራሉ እስካሁን ያቆየን አምላክ አለ ይጠብቃታል አንቺ የተናገርሽው መልዕክትእውነት ከጌታነው ሌላኛዋም ተናግራለች ግን ያንቺ የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘር አይተርፍም????ቀን ከሌት ለሀገራችን የሚፀልዮ ስውራን አባቶች የየዋሀን የህፃናት አምላክ ሀገሬን ጠብቅለንሰሀ ሞት ያብቃን!!!

    • @simretkassaye6862
      @simretkassaye6862 17 วันที่ผ่านมา +1

      ልክ ነው ግን እኔ የሚመሥለኝ ለዘር አይተርፍም ማለቷ ለምሣሌ ከ120ሚሊዮን ሠው 10 ሚሊዮን ቢተርፍ ተረፈ ለማለት ይከብዳል። እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን።

    • @KidusRufael-e2y
      @KidusRufael-e2y 16 วันที่ผ่านมา

      @simretkassaye6862 ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅ!!! የነነዌ ሰዎችን የታደገ አምላክ ይቅር ይበለን!!!

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 19 วันที่ผ่านมา

    ስለሁሉም ነገር የእግዚያብሔር ስም ይመስገን የሰማህቱ በረከት ይደርን አሜን አሜን አሜን

  • @alemaztube
    @alemaztube 19 วันที่ผ่านมา +2

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ አቤቱ ማሬን

  • @Giif-q6f
    @Giif-q6f 18 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ አምናለሁ አንቺ ብቻ አይደለሽም ብዙ አባቶች ተናግረዋል እኛ አልሰማ አልናቸው እንጂ ጆሮ ያለው ይስማ እኛ የሰማነውም ንሰሐ ገብተን መዘጋጀት ነው

  • @Giif-q6f
    @Giif-q6f 18 วันที่ผ่านมา +2

    መድሃኒአለም የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የሃገሬን ጥፋት አታሳጣኝ