ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ የአባቴ ልጅ በጣም እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ የሰራዊት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በእውነት በጣም የምፈልገውን እናም ጊዜ በማጣት ፀጉሬን መንከባከብ ከተውክ አምስት አመት ሆኖኛል ስለጠቀምሽኝ ነው የምፅፈው 100%+ ትክክል ነሽ የሚገርምሽ ነገር እህቴ ትመክርኛለች ግን ለራሴ ጊዜ አጣው አሁን ሁለት ትንንሽ ልጅ ከውለድኩ በሃላ በጣም ግራ እስኪገባኝ ድርስ ብዛቱን ሳይቀንስ ነገር ግን ቁመቱ የት እንደገባ ግራ ገባኝ ያንቺን መልዕክት ሳይ በጣም ደነቀኝ ውድ እህቴ በጣም ነው የምወድሽ ተባርኪልኝ እንደገና መነሳት ትልቅ ቁምነገር ውስጄአለው እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርብሽ።
ፀጉርሽ በጣም ቆንጆ ነው። blow dry ስታረጊ heat protector ተጠቀሚ ሙቀቱ እዳያበላሽብሽ 👍🏾
አዶትዬ ስወድሽ የኔ ቅመም እናመሰግናለን
Thank you for sharing , you’re a wonderful woman l learn a lot of things for you . May God bless you abundantly ❤️❤️
#ለምናጠባ #እናቶች እንዲሁም #ፀጉራችሁ #ሊሚሰባበር #ሊሚነቃቀል #አላድግ ብሎ ላስቸገራችሁ ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ተመልካቾቼ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ላይክና አስታየታችሁ አይለየኝ ሊንክ ለምትፈልጉ ከታች ሁሉንም አስቀምጫለው የምትፈልጉትን ሊንክ ተጫኑ የፀጉር ማድረቅያ amzn.to/2ZYpzuy የፀጉር ማሳደጊያ ቅባት amzn.to/3GOPC7Q
እግዜርዲ ያብሽ የዲ አዮ። ውድድድ
አዶትዬ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን በርቺልኝ
አብሶ ለምናጠባ እናቶች ጥሩ ልእክት ነዉ እናመሰግናለን😘
አዶ የእኔ ፀጉር በቁመቱ ነው የሚወጣው እንኳን ሻወር ውስጥ ሆኜ እንደዚህ ላበጥረው ቀርቶ ፈትቼ ለመታጠብ እራሱ እንዴት እንደምጨናነቅ በቃ መነቃቀሉ እረብሾኛል ቁመት አልፈልግም ነበር እንደዚሁ ጤነኛ ቢሆን እኔማ ማጥባቴን ሳቆም መነቃቀሉ ይቀንሳል ብዬ ተስፍ አድርጌ ቁጭ ብያለሁ
ወላጆችን በጣም ታነቃቂናለሺ በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን👍👍
Anch yemtitekemwn shampoo ena conditioner link or simun please
በጣም ነው ማደንቅሽ
Thankyou darling you always put the link that u used in yr video really appreciate bless you🙏🏾
Adot Thank you for sharing this.... enem Doo Grow bcha nw mismamagn gn fesashu ysebabrbbgnal creamun degmo magignet alchalkum lelam kbat lismamagn alchallem mn tmekrignallesh?
Thank u dearrrr
Thank you!
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
እናመስግናለን
አዶትዬ ካስተር ኦይል ተቀብተን መተው እንችላለን ወይ ? እኔ አጠባለሁ ፀጉሬ ከፊት ለፊት ያለው እየተሰባበረብኝ ተቸገርኩ
ስላም እናትዬ በናትሽ ከወለዱ በዓላ ፅጉሬ እየተነቀለ አስቸገረኝ ሻከረብኝ ምን ላርገው ምብቴ ካለሽ
ውዴ እኔ ጭንቅላቴ ያልገባበት የዘይት አይነት ያልገባበት ቅመማ ቅመም የለም ግን ከመረገፍ አልዳነም ምን ይሻለኛል?
ቫይታሚን ዋጪ።
ማድረቂያውን ብቻ ላኪልኝ ሁሉንም አገኛለሁ 👏👏👏
ስላም ላገራችን ስላም ለናተ
እአዶትዬ ከምንም በላይ ስርአትሽ ደስ ይላል እናመሰግናለን ተባረኪ
የኔ ወድ እኔ በየአመቱ እየወለድኩ ፀጉሬ ከጥቅም ውጪ ሆኗል አሁን ግን 2አመት ሆኖኛል ከወለድኩ በሁዋላ ተቆርጬ እየተከባከብኩት ነው ሬት ካስተር ኦይል ሙዝ አቦካዶ እንቁላል ኮኮናት ኦይሎ የወይራ ዘይት ነው የምጠቀመው ትንሽ ለውጥ አለው ተባረኪ አመሰግናለሁ
Thank you yene konjo የኔ ቅመም
የኔ ቆንጆ ስወድሺ እርጋታሺ
የሻንንፖና ኮንዲሽነሩን ስም ብትነግሪን አመሠግናለሁ
Yene chafeu eyderke aschgerge pls min oil lekbawo
Tatebashi yetkbashu oil photo asgebeleln pls anyway thanks for sharing
ማሻአላህ
ማበጠሪያው ጥቁሩ እንዴት ማግኝት እችላለው
ውዴ ሬትስተክይ ውሀ እንዳታጠጪው ሬት ውሀአይፈልግም
ይህን ብዙአረባገር እሚኖሩልጆች አያገኝም ኦንላይን ማዘዝም እማይችሉአሉ ግን እናመስግንአለን
Yet new Yale show Dubai
በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው የሴት ልጅ ውበትዋ ፀጉርዋ ነው ። ለፀጉር እድገትና እንዲፋፋ አመጋገባችንስ ተፅኖ አያሳድርም ምን አይነት ምግቦችና አትክልቶች ብንጠቀም ፀጉራችን ሊያድግና ሊፋፋ ይችላል ?
ሬቱን ከሙዝ ጋሪ መቀባት ይቻላል
Lije konjo tsegur alat gin chafu yiderkal.leza yiredal dugroo?
Chaf chafun chika kibat bedenb kebiyat
ገረዶ በላለዲ ዬምጣ፣ ዬምጣቢ የዲ አዮ
ለፀጉርም ሆነ ለፊት የምታሳይን ነገር ለምን አይነት type እንደሆነ ብትገልጭልንና ውሁዱ በቤት ውስጥ የሚገኝ ቢሆን በተለይ ለፊት የምታሳይን
እሺ ማሬ
@@AdotEthiopianfood 🥰👍
አዶትዬ የኔውድ ከፊት ጀምሬ ነው ምከታተልሽ ፀጉርሽአልፎ አልፎ ስለሚታይ አጭር ነበር ብዙ ለውጥ አለው እና መሰግናለን ግን የኔውድ የኔ ፀጉር ለስላሳ ነበር ፎረፎር ይዞኝ ከሁለትአመት በላይ ተነቅሎ አለቀ በዛላይ አንድ አይነት ቁመት የለውም በጣም ስስ ሁኗል ብትስጥስ ያለ ነው ልላጨው ወይስ ይህኑ ልንከባከበው ምን ትመክሪኛለሽ
ማር ማር 🥰🥰🥰
አዶትይ 🥰🥰🥰😘
Ye muz ltach argibet yetekelshw eka wst
እናመሠግናለን ውድ እሲ ደምሩኝ አብረን እንደግ
ውድ የአባቴ ልጅ በጣም እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ የሰራዊት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በእውነት በጣም የምፈልገውን እናም ጊዜ በማጣት ፀጉሬን መንከባከብ ከተውክ አምስት አመት ሆኖኛል ስለጠቀምሽኝ ነው የምፅፈው 100%+ ትክክል ነሽ የሚገርምሽ ነገር እህቴ ትመክርኛለች ግን ለራሴ ጊዜ አጣው አሁን ሁለት ትንንሽ ልጅ ከውለድኩ በሃላ በጣም ግራ እስኪገባኝ ድርስ ብዛቱን ሳይቀንስ ነገር ግን ቁመቱ የት እንደገባ ግራ ገባኝ ያንቺን መልዕክት ሳይ በጣም ደነቀኝ ውድ እህቴ በጣም ነው የምወድሽ ተባርኪልኝ እንደገና መነሳት ትልቅ ቁምነገር ውስጄአለው እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርብሽ።
ፀጉርሽ በጣም ቆንጆ ነው። blow dry ስታረጊ heat protector ተጠቀሚ ሙቀቱ እዳያበላሽብሽ 👍🏾
አዶትዬ ስወድሽ የኔ ቅመም እናመሰግናለን
Thank you for sharing , you’re a wonderful woman l learn a lot of things for you . May God bless you abundantly ❤️❤️
#ለምናጠባ #እናቶች እንዲሁም #ፀጉራችሁ #ሊሚሰባበር #ሊሚነቃቀል #አላድግ ብሎ ላስቸገራችሁ
ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ተመልካቾቼ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ላይክና አስታየታችሁ አይለየኝ ሊንክ ለምትፈልጉ ከታች ሁሉንም አስቀምጫለው የምትፈልጉትን ሊንክ ተጫኑ
የፀጉር ማድረቅያ amzn.to/2ZYpzuy
የፀጉር ማሳደጊያ ቅባት amzn.to/3GOPC7Q