ጀምሩ ትጠቀማላቹ‼️ ሁለተኛ ሳምንት ቻሌንጅ// 2nd week of challenge

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025
  • Today is our second week of challenge time flies /ሁለተኛ ሳምንታችን
    #health #beautiful #hair #ethiopia #mom #haircare #hairgrowth #nature #home #food 

ความคิดเห็น • 176

  • @meskitube16
    @meskitube16  3 หลายเดือนก่อน +45

    ትላንትና ቅዳሜ ነበር ሁለተኛ ሳምንት እለቃለሁ ያልኩት ያልታሰበ ነገር ገጥሞኝ ስራ አድሬ ጠዋት ቤት በሰአቱ መምጣት አልቻልኩም ነበር! ለዛ ነው ዛሬ የለቀኩት በርቱ በርቱ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን❤

    • @EdenAsefa-v6v
      @EdenAsefa-v6v 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እህቴ

    • @fikerbitew2991
      @fikerbitew2991 3 หลายเดือนก่อน +1

      በርቺ

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እህቴ መሲ ላገኝሽ እፈልግ አለሁ እኔ በምን ላግኝሽ አደራ ❤

    • @SaidaShow3
      @SaidaShow3 3 หลายเดือนก่อน

      መስኪ ድጋሚ መጣሁ መዳኒት በጣም ነው የምፈራ ለዛ ነው😅 ቪይታሚን ዲ3 ገዝቼ ነበር ግን ጂል ይመስላል ማለትም ለስላሳ ነው በጥርሴ ስቆረጥመው ውስጡ ዘይት ነገር ነው ስወስደወ ዝብዬ ልዋጠው ወይስ ልቆርጥመው ተጓደኛ ጋር እየሳቅን ግራ ገባን😂ወላሂ ስራችን አስቆኝ ነው ቶሎ መልሽልኝ

  • @ruby2952
    @ruby2952 3 หลายเดือนก่อน +8

    ስወድሽ በርች አላህ ያበርታሽ
    ማሬ ምርጥ ሰው ነሽ

  • @hlimet
    @hlimet 3 หลายเดือนก่อน +19

    ወላሂ እኔ በጣም ነው የምከተልሽ በጣም ጎበዝ ግልጸ የሆንሽ ሠው 2አመቴ ስከተልሽ በፊት በእሳት ጎዲቸው ነበር ወላሂ አሁን እወገቤ ደርሶል አሁን እንኮን ለመተኮስ ሳበጥረው ሲነቀል እናደዳለሁ 😂😂😂ወላ መስኪየ እማዳቤት እነኚህ ግን ሁለት ካሜራ አለ ግን አልፈራትም ወላ እክላስም እሽንትቤት አለ ግን ለጸጉሬ ልሞትኮነው ብቻ መስኪየ እናመሰግናለን ዲንቺም አሪፍነው እኔ ሁሌ ነው የምጠቀመው ልክ እደቅቤነው ወላ ሞክሪው መስኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
      @ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ 3 หลายเดือนก่อน

      ድንች እንዴት አድርገሽ ነገሪኝ እባክሽ

    • @Fatima-j6r5q
      @Fatima-j6r5q 3 หลายเดือนก่อน

      .አረ ውደ በአላህ ልበልሽና ለፀጉርሽ የረዳሽን ነገር ንገሪኝ🎉

    • @selamawitenyew-gb3db
      @selamawitenyew-gb3db 3 หลายเดือนก่อน

      ድንቹን እንዴት አድርገሽ ነው ንገሪን

    • @hlimet
      @hlimet 3 หลายเดือนก่อน

      እሩዝጋር ትጥጂውና ከዛ በደብ ሲበስል ለመፍጨት ይመቻል ከዛእምጨምሪው ካለ ጨምረሽ ብትጠቀሚ ወላሂ አሪፍነው እኔ ማዳም የምጮህብኚን በዚህነው የማርሰው 😂😂😂​@@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ

    • @hlimet
      @hlimet 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Fatima-j6r5qከሩዝ ጋር ጥጀ ነው የምጠቀመው እረብ እና ተልባ እጨምራለሁ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን መስክዬ ልጆችሽን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ደስ ይላል የእውነት እኔም ጀምሬ ነው ግን በቤሩት ባለው ችግር ዘነጋሁት❤❤❤

  • @MeazaMaxi
    @MeazaMaxi 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግንሻለው በጣም እያበረታሺኝ ነው ተባረኪ መልካም ሁሉ አመኝልሻለ

  • @የእናቷቅመምነኝ
    @የእናቷቅመምነኝ 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርልን መስኪዬ

  • @selamawitenyew-gb3db
    @selamawitenyew-gb3db 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ግልፅ ሴት ነሽ መስኪየ ❤❤❤

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ ልጆዎችሽ አሏህ ያሳድግልሽ

  • @SamsungDuos-dl1qn
    @SamsungDuos-dl1qn 3 หลายเดือนก่อน

    Yet,agar ehe❤❤❤😢

  • @MesheshMeshesh
    @MesheshMeshesh 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም አመሠግናለሁ

  • @meronmathwos8208
    @meronmathwos8208 3 หลายเดือนก่อน

    Mesik ye ❤

  • @mitudebele2034
    @mitudebele2034 3 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪዬ ኮቪድ ያስናቀ ጉንፋን መቷል ይዞኝ ቻሌንጁን አልተቀላቀልኩም እና ባሁኑ እቀላቀላለሁ እወድሻለሁ የኔ መልካም ልጆችሽን ያሳድግልሽ አምላከ እስራኤል❤❤❤❤❤

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ መስኪዬ❤ እሺ

  • @Nardi-v9n
    @Nardi-v9n 3 หลายเดือนก่อน +5

    መስኪዮ እውነት ❤በጣም በጣም!!አመሰግንሻለሁ በጣም እከታተልሻለሁና ምክርሽኝ እቀበላለሁ የኔውድ በጣም ጉዳት ነበረብኝ እና ያሁኑ ቻሌንጅ ለኔ ነው የጤና ምርመራ አደረኩና Dእጥረት በከባዱ ተብዮ መስኪዮ ቫይታሚን በሳምንት 1 ቀን ታዘዘልኝ አመሰግናለሁ አነቃሽኝ ውሀም 1ኛ ሆኛለሁ❤❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ መዳኒአለም ይስጥልኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 หลายเดือนก่อน +2

      ጎበዝ ጀግኒት እንዲ ነው so proud of you❤

    • @Nardi-v9n
      @Nardi-v9n 3 หลายเดือนก่อน

      @@meskitube16 ከባድ ጊዜ ነበር ያሳለፍኩት መስኪዮ ከምልሽ በላይ ሰውነቴ ከስቶ አቅም የለም ወገብ ህመም ከሁለት ህጻናት አሉ🤕 በቃ እራሴን መመልከት በጣም ከበደኝ ግን ምክርሽን የጤና ማስጠንቀቂያሽን save አደርጋቸው ስለነበር ትንሹልጄ ት/ቤት ገባልኝ እራሴን ሳየው 0 ሆኛለሁ ቀጥታ እዳልሽው ሌላሌላ ሳልል 🏃‍♀️🏃‍♀️ምርመራ ሳደርግ እዳሰብሽው ነው ተብየ መጣሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ!😘😘

  • @MekurialakewMekurialakew
    @MekurialakewMekurialakew 3 หลายเดือนก่อน

    Awo meskiye yene gobez set ethio yemininor yemeskin birtat yawm besew hager lay temelkiten enberta elalehu meskiye egziabher amilak benegeroch hulu yirdash lijochishin yasadigilish

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ የኔ መልካም🙏🙏🙏

  • @Ayla-pc3dg
    @Ayla-pc3dg 3 หลายเดือนก่อน

    ጥፍር አቅራረጥሽን በshort በደን አሳይን አያያዥሽ በጣም ደስ ይላል እኔ ቀጥ መቁረጥ አልችልም ማለት በአንዱ ጎን ከፍ በአንዱ ውስጥ የገባ ይሆንብኛል

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ቻሌንጅ እንደወ የተባረክሽ ውሃ አፌ ሳይነካ ይመሻል ስጋ ከበላውብቻ ነው የሚጠማኝ😂 ፀሎት ደግሞ ሁሌ አሰባለሁ ሌተቀን መተጋት አልቻልኩም አቋርጣለሁ ፀሎት እኮ እረፍት ነውየውስጥ ጭንቀት ማረፊያ ግን ማን ይበርታ

  • @tiya_tube-z5t
    @tiya_tube-z5t 3 หลายเดือนก่อน

    Hulunm eyarku new beka anilakekm zediro tkureten bemulu eraselay argiyalew meskiye❤

  • @HaymeHayme-oz4wt
    @HaymeHayme-oz4wt 3 หลายเดือนก่อน

    መስክየ እንኳን ደህና መጣሽ ስጠብቅሽ ነበር

  • @LidetBelaye
    @LidetBelaye 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hi wde ene erasu kanchi ekul gemere lewete eyayhubet nw tnx❤❤❤

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma234 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @MamamamaMuhamed
    @MamamamaMuhamed 3 หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛዉን ሳምንት ተቀብቸ ታጥቤአለሁ❤❤❤

  • @TsehayneshTesfaye-t2c
    @TsehayneshTesfaye-t2c 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ ላማክርሽ ምፈልገው ነገር ነበረኘ ትንሽ ከባድ case ነው

  • @aseelaseel5862
    @aseelaseel5862 3 หลายเดือนก่อน

    Yene konjoo 🎉

  • @Mesi1214
    @Mesi1214 3 หลายเดือนก่อน

    Meskiye Marrr Ewnet Betam Betammmm New Ymwedsh Betam New Yemakebrsh Lemejemerya Gze Sle Tsegur Mayet Yejemerkut Banchi New Ena Eskeahun Anchn Balemaweke Betam Ykochgnal Ena Tsegure Menkebakeb Kejemerku 4 Wer Yhonegnal Andande Gn Yselechgnal Ena Lemebertat Bye Tube Lay Mesrat Efelgalehugn Gn Endet Endet Endemisera Alawkm Ena Place Mnmn Madreg Endalebgn Btamakrign Anchi Kn Sew Slehonsh New Beglts Yemteyksh Ehte Amesegnalehugn❤❤❤

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ 3 หลายเดือนก่อน

    Slam meskiye edet neshi enameseginalen ❤❤❤

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @Workeabeta.2011Kidane
    @Workeabeta.2011Kidane 3 หลายเดือนก่อน

    Mesiya achi ewntya sew nesh fitari yabirtash

  • @EtenesheHaile
    @EtenesheHaile 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣሽ ውድ መስኪ

  • @Nouriya-z2m
    @Nouriya-z2m 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ yene liyuu God bless you dear ♥️

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 หลายเดือนก่อน

    መስክዬእንኳን ደህናመጣሽ
    መስኪ ተልባስትጠቀሚ እፀሀይላይአትጠቀሚ ምክንያቱም ምቺአለውበተቻለሽመጠን እቤትውጥ ተጠቀሚ እኔጓደኛዬ ታማነበር ከሞትነውየዳነችው
    በርቺመስክዬ መልካምእለተሰንበት🎉🎉🎉🎉🎉

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 หลายเดือนก่อน

      እሺ እማ አመሰግናለሁ💕

  • @mimitadesse9043
    @mimitadesse9043 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you for what you do.
    ኦሌይ

  • @Yenugs
    @Yenugs 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪ ስላም ማድያት አስቻግርይ እምትይኝ ካለ መላበይኝ❤❤❤

  • @almazseid
    @almazseid 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪ ስለምታጋሪን ሁሉ አመሰግናለሁ!! ኦሊቭ ኦይል የምግብ ይዘቱን እንደጠበቀ እንዲቆይ በጣም ተመራጭ የሚሆነው በጥቁር ጠርሙስ ወይም ከነጭ ከለር ውጭ ሆኖ የተሰራ ጠርሙስ ውስጥ ሲሆን ነው፤ ከነጭ ውጭ (በጥቁር፤ በቡኒ) ጠርሙሶች የተሰራ ኦሊቭ ኦይል ከሌላው ዋጋውም ይጨምራል።

  • @Emebet-u3y
    @Emebet-u3y 3 หลายเดือนก่อน

    Meskye yetebarkish sew🙏🙏🙏🙏

  • @mimiak325
    @mimiak325 3 หลายเดือนก่อน

    እንኮን ደህና መጣሽ❤❤❤

  • @EdenAsefa-v6v
    @EdenAsefa-v6v 3 หลายเดือนก่อน

    Yene wude welcome

  • @henaman574
    @henaman574 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪ ሰለ ሸብ ንገሪን የምታውቂው ነገር ካለ በተረፍ ከነበተሰብሽ ሰላምና ጤና ድንግል ከነልጃ ትጠብቃችሁ ::

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ እኔማ ከአንቼ እኩል እየሄድኩኝነው እቤት ባለኝ ነገር ፀጉሬ እየተቀባሁኝነው ፊቴ ግን አላቅም ማዳቴ የሚለቅ አይመሥለኝም ውሀ ክብደት ይጨምራል መሠለኝ እኔ መሲዬ ምግብ ከድሮ ጀምሮ ትንሽ ነው የምመገበው ሠውነቴ ይወፍራል😊

  • @saraabebe-s7j
    @saraabebe-s7j 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር ነሽ በጣም እወድሻለሁ❤

  • @habibajemal2042
    @habibajemal2042 3 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪ ኦት ለፀጉር ብታሳይን

  • @mihiretabiye9463
    @mihiretabiye9463 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን በምችለው ነገር ሁሉ ቻሌንጁን ተቀላቅያለሁ

  • @Yenugs
    @Yenugs 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪ ስላም ማድያት አስቻግርይ እምትይኝ ካለ መላበይኝ

  • @Kwt456-i7o
    @Kwt456-i7o 3 หลายเดือนก่อน

    እን ኳን ደህናመጣሽ ጰውዴ❤❤❤❤

  • @neimakedirmuhamedneimakedi6283
    @neimakedirmuhamedneimakedi6283 3 หลายเดือนก่อน

    Meskiya well come tlant satelke stkeri yanchin eytebku neber fetchaw berasae letateb neber

  • @Ana-ct8bx
    @Ana-ct8bx 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @MuhammadUmer-km5qh
    @MuhammadUmer-km5qh 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ፀጉር ቁርጥ ያንችን ❤❤

  • @Weyniy12
    @Weyniy12 3 หลายเดือนก่อน

    Meskiye tsegure be esat tegodtal chalengun kanchi gar lemejemer lkoretew weys zm bye ljemr plis🙏🙏🙏

  • @semiramuhe2104
    @semiramuhe2104 3 หลายเดือนก่อน

    Anchi yemetitatebibet scrub kelelen bemen enadereg?

  • @hanizamareg1026
    @hanizamareg1026 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ ስጠብቅሽ ነበር አዎ አንዳንዴ አይመችም ዉዴ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን መስኪዬ ውዴ❤❤❤❤❤

  • @GhFh-rw2ow
    @GhFh-rw2ow 3 หลายเดือนก่อน

    በደንብ አሳይኝ ሰንት አይነት መታጠቢያ ነው የተጠቀምሸው ለመግዛት ፈልጌነው

  • @YenebithonMekonen
    @YenebithonMekonen 3 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen

  • @yusufmuhammednur2504
    @yusufmuhammednur2504 3 หลายเดือนก่อน

    Hi meski le tgur yemtseryachew hulu le htan yhonal?

  • @VipVip-yc9nk
    @VipVip-yc9nk 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ የኔ ፀጉር በጣም ለሥላሳ ነው ግን ከመጥን በላይ ስስ ነው የሚያበዛ ነገር ንገሪኝ

  • @TecnoSpot-by8fq
    @TecnoSpot-by8fq 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ፀጉሬ አንችን ስከተተል አደገልኝ አመሰግነሎዎ

  • @Nesihanesi
    @Nesihanesi 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን መሲየ
    እኔ vitamin Dየ. ሁልጊዜ እንደቀነሰ ነዉ መዳኒት እወስዳለሁ ግን ከትንሽ ጊዜ ቡኻላ ያዉ ነዉ እና ፀጉሬ በምፈልገዉ ልክ አላደገም እስኪ ደግሞ ይሄን እሞክራለሁ

  • @haymanothaymi-cl7sj
    @haymanothaymi-cl7sj 3 หลายเดือนก่อน

    ቲሚር ክብደት ይቀንሳል መስኪ

  • @Yenugs
    @Yenugs 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪ ፈቴ ማድያ እና ቡጊር አስቸገርይ ምን ትይኜ አለሺ

  • @JesusisLord-f5k
    @JesusisLord-f5k 3 หลายเดือนก่อน

    Welcome meski❤❤❤❤

  • @TsedenyaGetachew
    @TsedenyaGetachew 3 หลายเดือนก่อน

    Meskiya yna konjo lamtlkiw video hulu klba eyamsgenkush yahunu challenge sayw 1 tyka nbrg tsegurachen hulet bota sertn kasdrn bhula twt senasizw hulem baby hairun ena lelwn tsegur ba telba jelu bnltfw mn side effect ynorwal

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም ችግር የለውም

    • @TsedenyaGetachew
      @TsedenyaGetachew 3 หลายเดือนก่อน

      @@meskitube16
      Amsgnalw yna wde🥰🥰🥰

  • @medihntube
    @medihntube 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @KdestWendy-el7cw
    @KdestWendy-el7cw 3 หลายเดือนก่อน

    መስኬዬ እባክሽ የእግር ኮርን ማጥፊያ ካወቅሽ ንገሬኝ

  • @semeharenyew5225
    @semeharenyew5225 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ ኢትዮጲያ ያለው ካስተር ኦይል ይሆናል

  • @tsgeasefa4689
    @tsgeasefa4689 3 หลายเดือนก่อน

    Meskiye andande kbat argen be festal shfnen bnasadrew le low porosity chgr alew ende ?

  • @yordanosyordi7953
    @yordanosyordi7953 3 หลายเดือนก่อน

    Meskiye❤

  • @Max-zd3pg
    @Max-zd3pg 3 หลายเดือนก่อน

    መስክዬ ማንኛውም vitaminከምግብ ብኃላ ነው በፍት መውሰድ ያለብን እደገና የvምን D ማንኛው ጥሩ እደው ብትነግርን ብታሳይን ሀኪም ቤት የመሄድ እድል የለለን እኔ 3አመት ሙሉ ሀኪምጋ ህጀ አላውም ሰውቸ አይወስዱኝም ለዛም ይርግፋል ፅጉሬ እርግጠኛ ነኝ ይባይታሚን እጥርት እዳለብኝ ❤

  • @ZinetMuhammed-z9h
    @ZinetMuhammed-z9h 3 หลายเดือนก่อน

    Wedede aregeshalew mare hewten kelele aregeshelegnal

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z 3 หลายเดือนก่อน +1

    Telant tebkesh neber zare teqebaw

  • @YORDANOSKEDIR-c3s
    @YORDANOSKEDIR-c3s 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለናንተ ይሁን መስኪዬ ትናንት ላይቭ እምትገቢ መስሎኝ ስጠብቅሽ ነበር ቻሌጁን አብሬ ጀምሬአለው ቫይታሚን ዲውን ያገኘሁት 1000 ኢዬ ነው በቀን ሁለቴ ጠዋትና ማታ አንዳንድ ፍሬ እየወሰድኩ ነው ችግር የለውም አይደል መስኪዬ ። ስለሁሉም ተባረኩልኝ ልጆችን አምላክ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @edlawitmezemir8780
    @edlawitmezemir8780 3 หลายเดือนก่อน

    Maskiye thank . Zare tsom gebetol. E/R yekebelelen. Ene Gen beken 1 new yebelaw Gen kebedet mekenese alichalekun.ye fish endit new lijoch yemeserew 1 seretesh le sent kene takoyewalesh please? Thank for everything.

  • @SALABAY-eg2px
    @SALABAY-eg2px 3 หลายเดือนก่อน

    Hii meski..

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰርቸ ስጨርስ እየተኛሁበት ተበጣጠሰ ፀጉሬ ክላስ ገብቸ መቀመጥ ሳይሆን መተኛት ነው የሚቀናኚ

  • @GeniGeni-s3d
    @GeniGeni-s3d 3 หลายเดือนก่อน

    Meskiye Melshilgn Yetseguren Porositi Lemawek Bye 2ntsuh Yetsegur Zelelawechin Brchiko Wust Saderg andu ketachi zekete lelalagnaw kelay tensafefe mndn new metekem yalebgn

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 3 หลายเดือนก่อน

    ሃይ መስኪ እንደምን ነሽ የOkra water ጥሩ ነው የሚባለው እንዴት ነው የምታውቂ ከሆነ ብታስረጅን

  • @simegnemulu513
    @simegnemulu513 3 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪየ አመሰግንሻለሁ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ጸጉሬ በጣም ለውጥ አለው በጣም ጠቅሞኛል ፊቴ ግን አልስተካከል አለኝ ኦላይም ሴታፊልም ሞከርኩ ብረሹንም ገዝቼአለሁ ምን እንደሚሻለኝ አሁን ደግሞ ፀሀይ እየመጣ ነው ኒትሮጂኒያ ልገዛ አስቤያለሁ ምን ትመክሪኛለሽ ድሮ ኦይሊ ነበር አሁን ግን ሚዲየም ነገር ነው እንደ ሜላዝማ ነገር ነው መቶ የተለጠፈብኝ እባክሽን።አመሰግናለሁ

    • @jesusismysevior305
      @jesusismysevior305 2 หลายเดือนก่อน

      Menedenew yehonebeshe kodashe wede

  • @mawaysh
    @mawaysh 3 หลายเดือนก่อน

    መስዬ ቻናሌን አስደምሪኝ እስኪ ሀገር ልገባ ትንሽ ወሮች ናቸው የቀሩኝ የናይላዬ ናፋቂ ነኝ

  • @EddiSebhat
    @EddiSebhat 3 หลายเดือนก่อน

    Meski yefit metatebiyaw burush beyekenu new metkem yalbgni ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 หลายเดือนก่อน

      በየቀኑ አልጠቀመውም ቢያንስ በሳምንት ሁለቴ

  • @jannatasifat3931
    @jannatasifat3931 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እህት ወድሞቸ እዴህ ዋላቹህ መስኪየ እዴት ነሽ ትላት እየጠበኩሽ ስትቀሪ ተቀብቸ አደርኩ ዛሬ እደምትመጭ እያሰብኩነበር እህቶቸ ጉሮሮየን እያመመኝነዉ ዉስጡ አብጦብኛን ምራቅ ለመዋት እኳ በጣም ያስቸግረኛን በፀሎት አስቡኝ እህቶቸ

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 หลายเดือนก่อน +1

      ቶንሲል ከሆነ በሞቀ ፎጣ ያዝ አርጊው ጉሮሮሽ ጋር ከታ ትንሽ ለቀቅ ሲያረግሽ ዝንጅብል ሻይ ውሀ ሳታበዢ ጠጪበት

    • @jannatasifat3931
      @jannatasifat3931 3 หลายเดือนก่อน

      እሽ እሞክራለሁ❤

  • @bethelehemabebe9173
    @bethelehemabebe9173 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ ፀጉሬ ብዛቱ ቀነሰብኝ እና በጣም ይነቀላል ጫፋን በየ 15 ቀኑ እቆርጠዋለሁ ግን ጫፋ ክርድድ ይላል እንደ ዊግ ነው ቡጭቅ አያለ የሚወጣው ምን ልጠቀም

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤መስኪየ

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም የሚከታተላት ማነው እስኪ ደምሩኝ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @maskaramdarajee4970
    @maskaramdarajee4970 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉❤❤❤

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 หลายเดือนก่อน

    አሁን እጀምራለሁ ግን ፀጉር የለኝም ማሳደግ እጀምራለሁ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ከቤታችን ወተን ስው ቤት ነን ከቤሩት በፅሎት አስቡን ግን ሁሉንም ቻይሌጅ እየተጠቀምኩ ነው በተለይ ፅጉሬን በሳምኑ እየታጠብኩ ነው❤❤❤❤እውድሻለው

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አይዟቹ❤

  • @nardiabebe3358
    @nardiabebe3358 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ ፀጎሬ አላድግ አለ ምን ልጠቀም 😢

    • @Nesihanesi
      @Nesihanesi 3 หลายเดือนก่อน

      ዱባይ ከሆነ ያለሽዉ ዉሀዉ እራሱ ጨዋማ ስለሆነ ለፀጉር ጥሩ አይደለም. ብዙ ሠዉ እንደዛ ይላል ከእኔ ጀምሮ እና ቶሎ ቶሎ አትታጠቢ ሲቀጥል ደግሞ vitamin D ሽን ታይ ወይም ጣት ጣት ፀሀይ ሙቂ እሱ ቀነሠ አያድግም

  • @ማርኬዛየናዝሬቷ
    @ማርኬዛየናዝሬቷ 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ ልጄን ከወለድኩኝ በኋላ ፊቴ ተበላሸ ማድያት ብጉር ብጉሩ ሲጠፋ ጠባሳው ውይ አበሳጭቶኛል ምን ልጠቀም

  • @helenahelena7725
    @helenahelena7725 3 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @HassanHass-u1p
    @HassanHass-u1p 3 หลายเดือนก่อน

    በየ ሳምንት ፀጉር መታጠብ ችግር የለውም

  • @amranabera
    @amranabera 3 หลายเดือนก่อน

    Meskiye lije 1 amet ke 5 weru nw ena yefet tseguru betam yegeba nw men letkemlt

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 หลายเดือนก่อน

      ውይ ገና ናት ብዙ ልጆች ፊታቸው ጋር ስስ ነው በራሱ ይሞላል እስከ 2-3 አመትዋ ስታጥቢያት ውህድ ከቀባሻት በቂ ነው

  • @azizaAhmed-x9q
    @azizaAhmed-x9q 3 หลายเดือนก่อน

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @haiyahaa3865
    @haiyahaa3865 3 หลายเดือนก่อน

    መሥኪ እኔ ኮሜት ፅፌ አላዉቅም ቻይሌጁን ጀምሪያለሁ ግን ፀጉሬ በጣም ነዉ የሚበጣጠሰዉ ንቅል አይልም ሥብርብር ነዉ የሚለዉ ምን ላድርግ ለሚሠባበረዉ በጣም ከርዳዳ ነዉ

  • @dana-o3g
    @dana-o3g 3 หลายเดือนก่อน +1

    በየሳምንቱ ውህድ እንጠቀማለን
    በየቀኑ ምንድነው ማድረግ ያለብኝ?

    • @AbaA-sp9ht
      @AbaA-sp9ht 3 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @Khad-c7f4g
    @Khad-c7f4g 3 หลายเดือนก่อน

    ያለሽበት ቦታ ሲያምር ተይ ውሰጂኝ ጎረቤታሞች እንሁን 1:10

  • @Dedi-x9s
    @Dedi-x9s 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @HayatAbduselam-o2n
    @HayatAbduselam-o2n 3 หลายเดือนก่อน +1

    Maski minaw koyashibn

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 หลายเดือนก่อน

      ትላንት ነበር መልቀቅ የነበረብኝ ግን ያልታሰበ ነገር ገጥሞኝ ነበር

    • @LidetBelaye
      @LidetBelaye 3 หลายเดือนก่อน

      Menew cheger ale ende weyes beselam nw

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 หลายเดือนก่อน

      @@LidetBelaye
      ተመስገን ሰላም ነው እማ ❤🙏🏽