I saw this from Nigerian you tuber before 4 month I tried it once , I can’t say it is bad will keep trying for better result. The only difference is you grounded the cloves which is a clever idea to get more out of it. Please be careful specially with that little baby cloves is a type of spice the smell is hard .
Selam adot endemin alesh ewnet bemigerem huneta denk set nesh betam aznesh and vedyoshin ayehu and u tuber asazinash ene Lela vedeyo erasu endanchi alayem tenkara gobez set nesh berchi minim frastret endatadergi selemtebelchavhew new betam ewedeshalehu berchilign.
ካርዲሞም (ቅርንፉድ) ፀጉርን እንዲያንጸባርቅ ለማድረግ በጣም ጠቃሚ እንደሆነ ይቆጠራል። ቅርንፉድ ፖታሲየም፣ ካልሲየም፣ ብረት፣ ማግኒዥየም እና ፎስፎረስ ይዟል። የፀጉር እድገትን ያበረታታል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ቅርንፉድ ፎረፎርን ለማስወገድ ውጤታማ ሊሆን ይችላል።
(ከጉግል እንግሊዝኛውን አግኝቼ ወደ አማርኛ ተርጉሜው ነው)
Thank you for the info very appreciated !!! Cloves not Cardamon
@Frehiwot Lemma yes you are right !!!
@@Joseph-788 you're right. I made a mistake, sorry.
Cardamom is (ሄል የምንለው የሻይ ቅመም ነው)
@@LoveAndPeace2424 that fine konjo ጥሩ info ስለሆነ edit በማድረግ ማስተካከል ይቻላል !!
ውድቤተሰብአረጌኛ
አይገርም በህንዶች እና በአረቦች እያየሁት ነበር እናመሰግናለን በቋንቋች ግን እነሱ ቁርፍድ እና ዝንጅብል ነው የሚጠቀሙት
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥበበኛ ወጣት ሴት ስላደረገሽና ለኛም ለእናቶችና ለአያቶችም በረከት ስላደረገሽ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ የሱ ስጦታ ነው እንጂ ሰው በብዙ መልኩ ሊያስተምር አይችልም
ሃይልና ጥበብ የእርሱ ነውና የተመሰገነ ይሁን
እኔም እሞክረዋለሁ
ande yazegajewutn lebizu gize bitekem chigr alewu?
ዋው በጣም ደስ ይላል ቀለል ያለ አሰራር በርችልኝ እህቴ
Esh tejemriyalew lewute kagenew metiche engrshalew👌your traks thanxs you🥰🥰🙏
ልጅሽን ደሞ እግዛብሄር ያሳድግልሽ በጣም ታምራለች ሚድያ ላይ ባታቀርባት ጥሩ ነው።
ሰላምሽ ይብዛ ውዷ ጀዛኪላህ ኸይር
●
እናንተ በሌሊት ቀን ማለፍ ውስጥ ናችሁ። ዕድሜችሁ እየቀነሰ ነው። ስራችሁ እየተመዘገበ ነው። ሞት ድንገት ይመጣል። መልካም የዘራ መልካም ያጭዳል። መጥፎ የዘራ ፀፀት ያጭዳል። ሁሉም የዘራውን ብቻ ነው የሚያጭደው። የዘገየ ድርሻው አያመልጠውም። የፈጠነ ከተወሰነለት ውጭ አያገኝም። መልካም ያገኘ አላህ ሰጠው። ከመጥፎ የተጠበቀ አላህ ጠበቀው።
በትክክል ሱብሀነ አላህ
አዶትዬ በጣም ነዉ እምናመሰግነዉ ልጅሽን አላህ ከሰዉ አይን ይጠብቅልሽ ማሻአላህ ሌላዉ Hana Hilya ምንም ማለት አይደለም በሌላ ቪዲዮ ያላየነዉን በዚህ ብናገኝ ጥሩ ነዉ ጥሩን ነገር ከሰዉ መዉሰድ መ ማማር አይከፋም ማንም ከናቱ ሆድ ይዞ የወጣ የለም እኔ ለምሳሌ ሌላ ቪዲዮ ላይ ያላገኘሁትን ብዙዉን ከአዶት አግኝቻለሁ ብዙዎቹ ዬቱበሮች ከአረብ ቻናል ከጣሊያን ከአንዳንድ የዉጭ ቻናሎች እያመጡ ያሳዬናል ምንም ማለት አይደለም ለበጎ ነገር ከሌላዉ ቢወሰድ መጥፎ ነገር ብቻ ነዉ እሚጠላዉ ከይቅርታ ጋር
እናመሰግናለን እህታችን ቅሩንፉድና ተልባ በንግልዝኛ ካወቅሹ ጻፊልኝ በስልክ ጠርቼ እሞክረዋለው በጣም አሪፍ ይመስላል ሲታይ ራሱ
Cloves, flex seeds
I saw this from Nigerian you tuber before 4 month I tried it once , I can’t say it is bad will keep trying for better result. The only difference is you grounded the cloves which is a clever idea to get more out of it. Please be careful specially with that little baby cloves is a type of spice the smell is hard .
Ja its not good for baby
Thank you for letting us and I am pregnant can I use ?
Ihitachin betam ena meaeginalen EGZIHABHER yibarkish
ማማዬ ስታምር ፈጣሪ ያሳድግሽ ማሬዋ እድግ በይ
Duru arif ina lucha neber ahun gin indeza adelem betam newu miyachegiregn. Lenem and beyign iski yene inat.
በጣም ደስ ይላል እባክሽ አዶትየ የኔ ፀጉር ስስ ነው በጭራሽ እድገት የለውም ውስጡ የተበጣጠሰ ነው የተለያየ ቅባት ሞከርኩ ምንም ለውጥ የለውም ምን ትመክሪኛለሽ
አብሽ ተጠቀሚ
Thank you adotyeaa siyanayeaa konjo ediggg beyilign ❤️ I will try it 🙏
አዶናዬ የኔ ቆንጆ ልጅሽን አሏህ ያሳድግልሽ የኔ ስስት ማሻአሏህ
Adotiye enameseginalen,
Tiyaqi alegne gin aqenu min yahil newu meteqem yalebn ye telbawun ena ye qurufudn & Bleach min malet newu ?
እናመሰግናለን አዶትዬ ሲያና ቆንጆ እድግ በይ 💖💖💖💖💖💖
ደምሩኝ ያገሬ ልጆች
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ማር የሆነች ልጅ
Betam arif masek new zarew aycha zariw ekibawalhu adot berichi lijshim edigg tebililishi yena debushibushi teteraf bahum etmo
እናመግናለን እህታችን እስቲ ቅርንፍድን ለብቻው ዘይት ስርችው ነበር የምጠቀመው ፀጉሬ በጣም እልም እስኪመስለኝ ተለውጣል ቅርንፍን ከተልባ ጋር እሞክራለው
ከዘይት ጋር አጠቃቀሙን ንገሪኝ ማማዬ
አዶት በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ የእውነትም ምርጥ ማስክ ነው ወዲያ ነው ልስላሴውን ያየሁት ልጄ ነበርች ፀጉሬን የሰራችኝ ካክስ ገብተሻል እስክትለኝ ድረስ ለውጥ አይቼበታለሁ ለፎረፎር መላበይን በተረፈ እጀና አፈር
ለፎረፎር ሎሚ ጨምቀሽ ኮኮናት ወይም የወይራዘይት ጋር አርገሽ ተቀብተሽ ከቻልሽ ማታ ተቀብተሽ ጧት መታጠብ ካልሆነ ግማሽ ስአት
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ በጣም አሪፍ ማስክ ነው በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበረን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ❤
ለህፃንዋ ግን ምንም ባታደርጊላት ይመረጣል ምንም ዓይነት የ ፀጉር ችግር ስለማይኖራት !!!ለእኛ ለኣዋቕዎች ግን እናመሰግናለን video እያየሁ እየሞኮርኩት ነው ፀጉር ቤት የሌለው አገር ስለምኖር ፀጉሬ እጅግ ነው የተጎዳው የ አበሻ ፀጉር ቤት ለማለት ነው (ጃፓን
የኔ ቆንጆ እኔ ፀጉራ በጣም ተበላሽተዋል እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ግን የሚደርቀው ስለሚጠጣ ይመስልሻል እኔ ጄሉ ይመስለኛል
I am from Somalia 🇸🇴 thanks sister ❤😊
Selam adot endemin alesh ewnet bemigerem huneta denk set nesh betam aznesh and vedyoshin ayehu and u tuber asazinash ene Lela vedeyo erasu endanchi alayem tenkara gobez set nesh berchi minim frastret endatadergi selemtebelchavhew new betam ewedeshalehu berchilign.
አላህ ያሳድግልሽ ልጅሽን
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ውድየአገሬልጆች ባላችሁበት የአለምዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ መልካሙን አላህ ይወፍቀንሰደትበቃች ይበለንለሀገራችንያብቃን አገሬችንሰላሙን ያውረድልከመጠፎነገር አላህይጠብቃችሁ ውድየአገሬልጅች
አሚንንንንንን
ancy yegzabher set tebariki betam qenenteshn yabzaish betam lk new eny weljy 5 were honyal betam yewtal neber endgnam aybtrem neber lek esun setqem yenm yeljocyem tegure yemgerm honwal eta yebarksh
I had to come back for a testimony, my hair loved this treatment. It revived it tremendously. So thank you betammmm🙂
Hi, I can't understand the language, help me with the recipe it's cloves and what?
@@kindnesskapaya4668 cloves and flaxseed
Fana can you tell US your measurements? How much cloves and flax did you use
@@fiona7591 i used 3 cups of water, 3 tbsp of cloves, and 5 tbsp of flaxseed. It was enough for the lenght and fullness of my hair.
Ethiop 🇪🇹✝️✝️🇪🇹☎️☎️🇪🇹🕊️🕊️🕊️🌻
ወይ ጉድ ሴትነት ተጀመረ ካሁኑ የኔ ማረ እድግ በይ 🙏
ዋዉ በጣም ያምራል እናመሰግናለን እህቴ
Tnks for ur information dear ....clove and what's the second one
Flaxseed
ዋው አሪፍ አቀራረብ ነው በርቱልን ወድፊት ከዚህ በበለጠ ነገር እጠብቃለን በርቱ እንበርታ ሁላችንም በመልካም ነገሮች ላይ እንረዳዳ እንደጋገፍ እንዋደድ መልካምነት ለራስ ነውና ቅመሞቸ
ነይእንደማመር
ጀግና
Thanks for sharing. I've used it and found it very helpful 🙏
Is is 1 cup cloves? Please give us exact measurements for both the cloves and a d flax seed
Thank You
Ethiop 🤍🤍🤍🇪🇹✝️✝️✝️✝️💝💝
የኔ ዉድ አዶት እናመሰግናለን የኔ ፀጎረ እተነቃቀለ አስቸገረኝ
እና አመሰግናለሁ የኔ ፀጉር ምንም ብጠቀመው ይበጣጠስብያል
አዶትዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከወለድሽ በሁአላ የፀጉርሽ ውበት ጨምሮአል ። ፀጉር የሚበላሽ ይመስለኝ ነበር በጣም ነው ያማረበት ይሄን ትሪትመንት ሞክሬው አውቃለሁ በጣም ቆንጆ ተስማሚ ነው ።አመሰግናለሁ👏👍👍👍💕🌷🌷
Kk
ወይኔ ምስጊን ደስ ብሏት ትቀባለች 😂 እድግ በይ😘
ሰላም እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነበር እናመስግናለን
መጠኑ ምን ያህል ነው 3 ኩባያ ውሃ እና ቁረፍድና ተልባው መጠኑን ብትነግሪን
እግዚአብሔር ያሣድግልሽ ማማዬ
😁😁😁😁
ብዙ ነገር ካች ተምሬ አለሁ አዶትዬ እስኪ የጠቆረ ብብትን የሚያስለቅቅ ነገር ካለሽ ሹክ በይኝ ማማየ
መጠኑን የቁርፉዱን እና የተልባውን መጠን አሳውቂን
እንደ ፀግሩሽ ብዛት ከበዛም ፍርጅ ማስቀመጥ ይቻላል
በስት በስት ቀን ነው መቀባት የሚቻለው እኔ ዛሬ ሞከረኩት ፀጉሪ በጣም ይበጣጣጠሳል ይነቀላል
የኔ ውሻ እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ
Thank you sister it’s easy and accessible products bekelalu. We appreciate you.
ደምሪኝ አድ ቪደወ እይና እህት
እናመሰግናለን እህታችን በርች ጎበዝ እሞክራለሁ እስቲ ለግንባር መሸሽ መፍትሄው ምንድነው እር እኔስ ፀጉሬ ከግንባሬ እየሸሸ ሄደብኝ ምን ላድርገው
ጤናስጥልኝ ሰላም ላንቺ ይሁን እያልኩኝ ተልባዉ መጠኑ ምን ያህል ነው
ልጅሽ ታምራለች❤ የፀባይ እና የትዕግሥት ንግሥት👸ናት፣ እግዚአብሄር ያሳድግልሽ፣ ይባርክልሽ👏አሜን-፫
፡
ስትታጠቢ ሻምፖና ኮንድሽነር የፈለግሽውን መጠቀም ትችያለሽ!? ወይስ የተለዬ አለ!?
Is it good to massage for kids I think we have to take a care maybe we don't realize when we do it plz ask the Doctors
እግዚአብሔር የሰድግሽ
Betam enamesegnalen adot ye ewnetm adot nesh balemoya demo siyana des beluatal masaju yene konjo tedeglesh
እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው የኔቆጆ መልካም ሰው ነሽ መሲዬ ግን ከበፊቴ ተቆራርጦብኛል ምንልቀባው እስኪ ንገርኝ እህት
ማሻ አላህ ኽኑኡ ❤❤👈👈👍
በጣም ነው ደስ ያለኝ ጥሩ መልካም ሴት ነሺ በርቺ ለሰስ ጠጉርስ ይመቻል ወይ
አዶትዩ እንዴት ነሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አብረነው የተማርነው
ተልባ ምንያህል ቅርንፉድ ምን ያህል ልኩን አልገለፅሺልነም በግምት ነዉ የምንሰራዉ? በተረፈ ጥሩ ነዉ በርቺ
my sister God bless you very nice i like it
ዋው. እኔ ተልባውን የምጠቀመው. እዝኪ. ከቅርንፉድ. ጋር እሞክረዋለሁ
ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ ዋወወወወ አሪፍ ማሰክ ነው ከልብ እናመሰግናለን
ተልባ ሥት ቁርፍድ ሥት ነው በ3,ኩባያ ውሃ የምንሠራው የኔ ቆጆ
ተልባ 1 ማንኪያ ቅርፉድ 1 ማንኪያ
እናመሰግናለን ተልባ ማግኘት አልቻልኩም
አዶትየ በጣም ጎበዝ ጠቃሚ ነው ጎበዝ በርች
ተባረኪልኝ ❤️❤️❤️❤️ከዝህ በፊት ያይሁት መሰለኝ ምን አይነት ቅባት እንደምትቀቤ በተለይ ጫፍ ጫፉን፡፡ ቢዲዮውን ላገኛው አልቻልኩም፡፡ ብትችይ እባክሽ ንገሪኝ
ሰላም አዶትዬ ሁሌ ወጥ ብቻ መሰራት አይደለም እራሳችንንም መጠበቅ አለብን ስላካፈልሽን ቆንጆ ዉህድ እናመሰግናለን❤❤❤🙏
Wwwwwww
Moolkmol I’ll loo
Hi,Thank you for sharing us. But it is not like you exaggerate .even for me it make more dry after rinse it .
Sila tsegur hulem aqiribilin
Adotiye thanks wude mokire inegrishelw
ሰላም እዴናችሁ ፀጉሬ ረጅም ነበረ ግን ተቆረጥኩት አሁን እደበፉፊቱ ያድግልኝ ይሆን
በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ❤❤❤❤
ጠጉርያአላህስጦትነው ዕጅበምንምምክኛሊርዝምአይችልም እዳትሸወዶከኔየለፋያስጠይፋለን ወላሂእደውያለውነውያጣሁትእዳለያለውንሁሉእየተጠቅምኩእራሳችሁንጠብቁ
ማሻ አላህ ልጅሽ ታምራለች ጸጉራን ከፊቷ በምላጭ ፈግፍጌላት በፍጥነት
ይሞላላታል
❤❤❤
Thank you so much!
ሠላም ሀንየ እንዴት ንሺልኝ አብሺር በርችልኝ ባለሺብት ፈጣሬ ይጠብቅሺ
Selam meski sentateb b shampoo nw
እናመሰግናለን እህቴ
ልጂሺንም አላሕ ያሳድግልሺ ዬእኔ ቆኝጆ
እህቴ ሂና ብጨምርበት ምንችግርአለው ቅርፍዱ አወ በጣም አሪፍኑው
Wawwww sitamir lijta siwit tebareki 🥰🥰🥰🥰
እዴትተብሎነውየሚቀባው. ተልባውንየቆላንውይሥ. ቅርፉዱሥተቆልቶነው❤❤
አጅየት እናመሠግናለን❤
እናመስግናለን እህታችን በጣም አሪፍ ነው
Asiqamixani maxaqam yichalali ?
ከቻልሽ መልስ ስጪኝ🙏🙏🙏
ቅርንፉዱና ተልባው በብዛት ሰርተን እየቀናነስን መጠቀም አንችላለን ????????🙏🙏🙏
አው ትችያለሽ
ኣጋጋሽን እህቴ ተባረኪ በጣም ንግግርሽ ራሱ ያምራል
አድ ቪደወ እይና ደምሪኝ እህት
ፈጣሪያሳድግልሽ
እህቴ ለማንኛውም ጸጉር ያሳድጋል በየስት ቀኑስ ነው የምንጠቀመው
ዋው በጣም ምርጥና ጠቃሚ ማስክ አዶትዬ እናመሰግናለን
ጠቃሚ መሆኑን እንዴት አወቅሽ?
ዉዴ አለርጂ እንዳይሆንብን በምን እናዉቃለን ለሁሉ ላይስማማ ይችላል ደሞ በጣም መልካም ነሽ በርቺ
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow like video kee barumsa gudda ofi keessa qaba Galatomi ittii fufi jabadhu waqayyo biyya naga nuufi yaa godhu
አዶት እህታችን እናመሰግናለን ግን ለሚጡ በዚህ እድሜዋ አይከብዳትም አለርጂ እናዳያመጣባት አደራ ተጠንቀቂላት ትደግልሽ እናመሰግናለን
በአረበኛ ተልባምድነውሥሙ
ስላም ለቤትሽአድስነኝ ለሚነቃቀል ንገሪኝውድ
ሰላምቤተሰብአረጌኛ
@@نعمابنتمحمد ብዙሩን ኺታን ነው የሚባለው
ዬእኔ ውድ ዬእኔ ቆንጆ እኔ በጣም ነው የምወደው ፕሮግራምሺን ቤተስብሺ አድርጊኝ ዘወትር እንዲደርስኝ ፕሮግራሞች ሺ
በጣም ጎበዝ ነሺ ጠቃሚ ምክሮችን ነው ዬምታስተላልፌ ው
th-cam.com/video/0QTY7Ndk7wI/w-d-xo.html ለፀጉር እድገት የሚጠቅሙ ዘጠኝ ተፈጥሮአዊ ዘዴዎች ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ 👆👆
biyans best wer lewt yinorewal yasrezmal
የኔ እ ሕ ት ቁርፍድ እተጠቀምክ ነብር ግ ን ፊቶን ዕላርጂክ ሔነብኝ
Betam arif geta yebarkeshe
13:46
በርቱና ላይክን መቼም አልከለክልም አብዛኛዉ ፀጉር በተፈጥሮ ነዉ እኔ ስጠቀም እንደዉም ፀጉሬ ሀቅም እያጣ ብጭቅ ብጭቅ ይላል ስበጠር
በርች ጎበዘ ነሽ ግን 15 ቀን መቆየትሽ ገርሞኛል እኔ በሳምት ሁለቴ ነው ምታጠበው ምክኛቱም ፎሮፎር ስላለኝ በጣም ያሳክክኛል እስኪ ሞክራዋለው