ይሽታ መስቀር /የጎመን ክትፎ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 95

  • @IsraelTsfaye
    @IsraelTsfaye ปีที่แล้ว +31

    መነሻውን የማይረሳ በማንነቱ የሚኮራ ሰው ውስጤ ነው ተባረኪ እህቴ 🥰🥰🥰

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga ปีที่แล้ว +11

    የተንቢ አቦ ጉራጌ❤❤ የጉራጌ ባህል ትክክለኛውን ስለምታስተዋውቂልን እጅግ አርጌ አመሰግንሻለው የኔ ጀግና ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን

  • @wesnomenesat2339
    @wesnomenesat2339 ปีที่แล้ว +1

    እደው በፈጠረሽ በጣም ጎበዝና ድንቅ የፕሮግራም ዝግጅት አቀራረብ ትችያለሽ ይህንን ችሎታሽን ወደ ቴሌቪዥን ብታሳድጊው በጣም ብዙ ወገኖችሽን ማስተማር ትችያለሽ ውጪ ሀገር ብትኖሪም ebs tv ላይ ፕሮግራም ቀርፀሽ ጠይቂ በጣም ምርጥ የሚዲያ ሰው ነሽ አደራሽን እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 ปีที่แล้ว +7

    በጣም የማደንቅሽ የሀገርሽን ባህል ሳትንቂ ለሌላው ትምህርት የምትሆኚ ነሽ ተባረኪ

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 ปีที่แล้ว +9

    አቦ ጉራጌ እግረና በአፈር❤❤❤❤

  • @AdenLijalem-tq2tl
    @AdenLijalem-tq2tl ปีที่แล้ว +8

    አዶትየ የእየሱስ ያባቴ ልጅ ረጅመም እድሜ ውድድድድድ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df ปีที่แล้ว +6

    ኢንሻላህ ቀጣይ ከልጆችሽ አባት ጉራጌ ባህል ታሳዩ አለሽ የኔ ምርጥ እህት❤❤❤❤❤❤

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ ปีที่แล้ว +7

    አቤት ይህን ቤተሰብ ት ቶ አሜሪካ መመለስ ይከብዳል ❤❤❤ ሲያናዬ❤

  • @asterhailu5367
    @asterhailu5367 ปีที่แล้ว +5

    🥰ብዙ ድካም ቢኖረውም ደስ ይላል

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 ปีที่แล้ว +1

    ከቦታው ትክክለኛውን ባህላዊውን የጎመን ክትፎ (የእናቶችን ) በአል እንድናውቅ ስላደረግሽ አድናቆቴ ይድረስሽ !! እግዚአብሔር ቢፈቅድና በህይወት ብኖር አንድ በአል ከጉራጌዎች ጋር ማሳለፍ እሞክራለሁ !❤❤

  • @betty-2121
    @betty-2121 ปีที่แล้ว +7

    የምር በጣም ደስ ይላል የጉራጌ በሀል አደኛ 👍👍

  • @SaraAli-lu8vl
    @SaraAli-lu8vl ปีที่แล้ว +5

    Thanks for sharing really appreciate you ❤❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi ปีที่แล้ว +1

    ጉራጌነቴ ኩራቴ ጎዝበዝ ልጅ ነሽ ባህልሽ አክባሪ አዳድ ሰው ነውር ይመስለዋል የመጣንበት መቼም አንረሳውም በረካ ሁኚ ኧተሞና ሲያምር

  • @lt963
    @lt963 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ እንዳንቺ አላየሁም አዶትዬ በጣም አከበርኩሽ❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +6

    አዶት ጉራጌ መሆናችን አንድ ኩራታችንነው ምግባችን ፅዳታችን የተለየነው ምግባችን በኢትዮጵያ ብቻ አይደመለም በአለም ይታወቃል

  • @tgg5994
    @tgg5994 ปีที่แล้ว +6

    አድካሚ ነው በቀላል መንገድ ብታሳይን ደስ ይለኛል ተባረኪ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 ปีที่แล้ว +2

    የተንቢ አዶዬዬ አረምድሽ❤ የጉራጌ ባህል ኦርጅናሉ ነዉ የምታስተዋዉቂዉ እናመሰግናለን ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ

  • @አዲስከተማ-ነ6የ
    @አዲስከተማ-ነ6የ ปีที่แล้ว

    እንካን ደስ አለሽ የውሉም ቤኤረስቦች በአል ድንቅነው ባህላችንን እንዳይጠፍ ጠንክረን መጠብቅ አለብን አገራችንን ስላም ያርግልን

  • @sekinabh5406
    @sekinabh5406 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ የጎመኑ አሰራር ምነው መጨረሻ ሳታሳይን

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ዋው አንድና በጣም ናምራልም መልካም ባህል ይሁንላቹሁ

  • @munakider7523
    @munakider7523 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤ይያሄ አጅየት እጃህማ የትረፍ

  • @ketfowatube3093
    @ketfowatube3093 ปีที่แล้ว +3

    አቤት አጅየት👌የጃኸማ የትረፍ

  • @Kremixtube
    @Kremixtube ปีที่แล้ว +3

    የኔባለሙያ❤❤❤❤❤ እጀናአፈር❤❤

  • @artdreamer440
    @artdreamer440 ปีที่แล้ว +4

    So beautiful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ proud of you my sweetheart ❤️!!!!

  • @ruthlove761
    @ruthlove761 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yet tefash adot

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +6

    ወይ ስታምሩ የተንቢ❤❤❤❤ፍቅር እኮነን ጉራጌ

  • @Hanakelkay
    @Hanakelkay ปีที่แล้ว +11

    As a young lady , you inspire me so much , you are an example to many young girls ❤plc keep doing your videos

  • @Selam-ok8ul
    @Selam-ok8ul 4 หลายเดือนก่อน +1

    Adot gin dehna nesh?tefteshal eko?

  • @meryamdinka4843
    @meryamdinka4843 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ አቦ ደስ ሲል

  • @betlh-b1v
    @betlh-b1v ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ ደሰ ይላል

  • @zenebechbabeta970
    @zenebechbabeta970 ปีที่แล้ว

    Wow everything looks so gorgeous. Abo garage tadlshe wosgine esti ❤❤❤❤

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያምራል ❤❤❤
    ዘንድሮ እሄዳለው ብዬ ጓጉቼ ነበር ግን አልተሳካልኝም 😢😢😢
    ብቻ እግዚአብሔር ያለው ነው ሚሆነው!!

  • @emanejemal8430
    @emanejemal8430 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ መረካሞ❤

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi ปีที่แล้ว +5

    God bless you Adotiye, dearest! Everything looks delicious……..you guys are just amazing! Thanks for sharing……what a way to make the Gomen…..my Mom used to tell me how they used to make like you did in her childhood years back home. Ejena after….achem minkat enim geberhim wesedhim 😀💜💜💜💜

  • @meseretwolde263
    @meseretwolde263 11 หลายเดือนก่อน +1

    Yet tefashi

  • @NaomiBerga
    @NaomiBerga ปีที่แล้ว +1

    Wow wow wow 👌 👏 😍 👍 🥰

  • @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
    @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ አጅየት😊

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +4

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 4 หลายเดือนก่อน

    Adotya so proud of you ❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ❤የኔ ወድቹ በጣም ታምራላችሁ💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘

  • @aminalooser8451
    @aminalooser8451 ปีที่แล้ว +3

    Wowww❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @Getedari
    @Getedari ปีที่แล้ว

    You are so lucky woo I don't know how explain my gurg culture festival

  • @hananahmed9709
    @hananahmed9709 ปีที่แล้ว +2

    Wow❤️❤️❤️😘😘😘

  • @nahu3008
    @nahu3008 ปีที่แล้ว +1

    ኧጅ የትረፍ❤❤

  • @XbvzDbhj-ee4cp
    @XbvzDbhj-ee4cp ปีที่แล้ว

    Wow dashe yelala❤

  • @hanakidus
    @hanakidus ปีที่แล้ว +1

    ውይ አናቴ አየዛሸ የቁሩፈንድ ዱቄት ወይም ዘፈዘፈችው በታምም ጥርሰ የዠው ተደነኛልሽ

  • @gizewuahun3476
    @gizewuahun3476 ปีที่แล้ว

    Maninetuwan yematresa jegna❤❤❤

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 ปีที่แล้ว +2

    wow that's yammy❤❤❤

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 ปีที่แล้ว

    So colorful and original! 👍

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 ปีที่แล้ว +3

    አቦ አጅየት ሶሬሳ የሶሬሳ ዘር

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አሁንም ያብዛቹ❤❤

  • @fadilalovem5691
    @fadilalovem5691 ปีที่แล้ว

    Kkkkk baraw sawga asqasagn❤❤❤

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤አማረኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Aseya-zf2vg8hn1j
    @Aseya-zf2vg8hn1j ปีที่แล้ว +2

    እጅ የትረፍ ዳዎ ይሽር ንቃር

  • @ኑሪቱ
    @ኑሪቱ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤Wow

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 ปีที่แล้ว +2

    Hi Adot you still In Ethiopia ?

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 ปีที่แล้ว +3

    ትልቅ ግቢ እያለ ለምንድነው ኩሽና (ማድ ቤት) የማይሰራው? እቤት ውስጥ ጭስ ከማጫጫስ ልብሳችሁ አይበላሽም? ሁሉም የጉራጌ ቤት እዛው ነው የሚያበስሉት ለጤናም ጭሱ ይጎዳል በተረፈ ግን ታድለሻል እንዳንቺ enjoy ያረገ የለም

  • @addiszemen1485
    @addiszemen1485 ปีที่แล้ว +1

  • @ketfowatube3093
    @ketfowatube3093 ปีที่แล้ว +1

    ደግሞ ዳቴሩ ይገርማል እንደውም የቀር መስሎኝ ነበር

  • @meronyigletu5346
    @meronyigletu5346 ปีที่แล้ว +1

    👌👌👌

  • @AliAli-yj3ho
    @AliAli-yj3ho ปีที่แล้ว

    wow❤❤❤

  • @abikassahun5307
    @abikassahun5307 9 หลายเดือนก่อน +1

    Adotye beselam nw yetefashew????????

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 4 หลายเดือนก่อน

    ጉራጌ የፈለገ ከፍታ ቢደርስ በኦርጅናል ባህሉ የሚኮራ ቦታውን የማያስት ጠንካራ ህዝብ❤❤❤❤

  • @ጌጥየወሎልጅ
    @ጌጥየወሎልጅ ปีที่แล้ว +3

    ቆይግን ምንአለበት ጉራጌ ባል ብፈልጉልኝ የመስቀል አገርቤትወስዶክትፎየሚበላኛ

    • @sekinabh5406
      @sekinabh5406 ปีที่แล้ว +2

      ጉራጌ ባል ባታገቢ እራሡ ዝም ብለሽ ጉራጌ አገር ሒጂ ምንም ጣጣ የለባቸውም ይቀበሉሻል ይንከባከቡሻል ወይ ደሞ የሤት ጎደኛ ይኑርሽ ጉራጌ የሆነች

  • @meazayerdaw5327
    @meazayerdaw5327 ปีที่แล้ว

    Hulum des yelal.. gen gomenu sikemem yemigebutn betasayen or be kal betasregi tru neber. Lelaw ye setoch meskel wendoch yekelakelalu ende??

  • @fikrtemintesnot8549
    @fikrtemintesnot8549 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ልጆችሽ እንዴት ለመዱልሽ?

  • @sbhgggffff8806
    @sbhgggffff8806 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @burkimangusto-in1wu
    @burkimangusto-in1wu ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

    • @BedluWelde
      @BedluWelde ปีที่แล้ว

      አዶት ምሣሌ31 የተፃፈችው ሴት አንችነሽ
      በጣም ምትገርሜ አጅየት ነሽ እግዚአብር
      ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @marthamartha6620
    @marthamartha6620 ปีที่แล้ว +1

    👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼💞💞💞👌👌👌👌

  • @Tina-u2v
    @Tina-u2v 9 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉😂😂❤❤❤❤❤

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 หลายเดือนก่อน

    አዶትዬ የት ጠፋሽ ?

  • @AberoKiwt-zy3gv
    @AberoKiwt-zy3gv ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰💓💓💓💓💓💓

  • @naomigetachew7214
    @naomigetachew7214 ปีที่แล้ว

    ሲበዛ አላቅም እንጂ በገላግሌ ይፈጫል ጎመኑ ማንዋልነው ያለ ኤሌትሪክ ይሰራል በጅ ከመታገል

  • @samiras2322
    @samiras2322 ปีที่แล้ว

    የጉራጌ የባህላዊ እቃ የለም ለምን ከማንኪያ ጀምሮ ወደ ፊት እንደሚኖር ተሰፋ እናረጋለን

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 ปีที่แล้ว

    ኧረ መቼ ነው የምትመለሽው አዶት?

  • @mesertalem8272
    @mesertalem8272 ปีที่แล้ว +1

    መስቀል ነው ማለት ነው የፈለግሽው መስቀር ምንማለት ነው አልገባኝም

  • @ምህረትባደንጋ
    @ምህረትባደንጋ ปีที่แล้ว

    አንበሲት

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 ปีที่แล้ว

    አዶት ታሳዝኛለሽ ከዚሁላ ተለይተሽ ልቴጂ ነው

  • @et5802
    @et5802 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አዶት ቦሄም አሰናናሁም ትክክለኛ ጉመን ክትፎ አሰራር አየሁ በጣም ባለሙያ እናት አለችኝ እኛ ቤት ሶስት ቀን ሲቀረው ነው የሚጀመረው ጎመን ክትፎ ሲሰራ ጎመኑ መጠበስ አለበት ለጎመን ክትፎ ጎመን ሲሟሮ ጎመን ብቻ ነው የሚሆነው በሌላ ጎመን ሊሰራ ይችላል ግን ኦርጅናል አደለም እዚህ አገር የምንኖር ሰዎች አንዳዶቻችን ጎመኑ ላናገኝ እንችላለን fresh world. H Mart market. ጎመኑ ይሸጣል በተረፈ አዶትዩ አንችንም ቤተሰብሽም ጌታ ይባካቹ መልካም ጊዜ ይሁንላቹ

  • @TsionbedluWolde
    @TsionbedluWolde ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤

  • @Fatima-x5b6r
    @Fatima-x5b6r ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤

  • @Hana_tube
    @Hana_tube ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤

    • @betitadese-wv6dv
      @betitadese-wv6dv ปีที่แล้ว

      gomane ketfow yateseraw ena yatebelaw lela bota naw
      yekerta gera agbtogni naw ????

  • @tsionbedlutsi5996
    @tsionbedlutsi5996 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወግበገግዩቱብ
    @ወግበገግዩቱብ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @merirobi527
    @merirobi527 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rewdahussen3930
    @rewdahussen3930 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @birhanutimerga4508
    @birhanutimerga4508 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @selamtesfa
    @selamtesfa 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤