#ቅቤ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 135

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว +6

    #ቅቤ ተቀብተን #በእስቲም እርስርስ
    ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ተመልካቾቼ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ላይክና አስታየታችሁ አይለየኝ ሊንክ ለምትፈልጉ ከታች ሁሉንም አስቀምጫለው የምትፈልጉትን ሊንክ ተጫኑ
    የጸጉር ማድረቂያ( Hair Dryer)👇👇
    amzn.to/3kHlHVG
    የጸጉር እስቲም( Hair steamer)👇👇
    amzn.to/3FoHadQ
    የቪን ኢን ኮንድሽነር(leave-in conditioner)
    amzn.to/3njrcvp
    የጸጉር ማለስለሻ( Hair moisturizer)👇👇
    amzn.to/3DpDnfT
    ጸጉርን ከእሳት መከላከያ ቅባት( heat protector)👇👇
    amzn.to/3DnJEsA
    የጸጉር መጠቅለያ(Flexi rods)👇👇
    amzn.to/3Co3BxU
    ዱጉሩ ጪቃ ቅባት(Doo gro hair oil)👇👇
    amzn.to/3FiF53l

    • @eyerusalemfilmon1631
      @eyerusalemfilmon1631 3 ปีที่แล้ว +2

      አንች ጎበዝ ሴት ነሽ የእውነት በጣም ብዙ ነገሮችን ካንች ተምሬያለሁ ጌታ ይባርክሽ....ከአርባ ምንጭ እትዮጵያ.....ለሀገራችን መፀለይ አትርሽ❤️❤️❤️

    • @samritube9007
      @samritube9007 3 ปีที่แล้ว

      እናመስግናለን የኔ ቆንጆ

    • @edensras8022
      @edensras8022 3 ปีที่แล้ว

      👍

    • @MH-kr7rf
      @MH-kr7rf 3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much sister

    • @fre2226
      @fre2226 3 ปีที่แล้ว +1

      ቅቤውም እንዴት እንደሚዘጋጅና ምን አይነት ቂቤ እንደሆነ ሊንኩን ብትነግሪን?

  • @Fikir-Selam
    @Fikir-Selam 3 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ ቆንጆ ልጅሽ ቆንጆ። አቤት ሞያ!! የምግብ
    የቤት የልጅ አያያዝ የውበት አያያዝ ምንም አይጎድልሽም። በጣም active ሴት ነሽ።

  • @አየሱስክርስቶስአምላኬ
    @አየሱስክርስቶስአምላኬ 3 ปีที่แล้ว

    Gobez nesh. Egziabher yetebksh konjo

  • @abiyottiruneh8708
    @abiyottiruneh8708 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የተዋጣልሽ ሴት ነሽ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ !!!!!

  • @salemght6275
    @salemght6275 2 ปีที่แล้ว

    Hi adot betam new yemwedish lagenish efelgalehu

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ስታምር እድግ ትበልልሽ

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጉበዘ ልጅ ነሽ የስትሞን ሊክ ላክልኘ እባክሽ ❤️❤️❤️

  • @umuahmed4510
    @umuahmed4510 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @marthauhlmann3555
    @marthauhlmann3555 3 ปีที่แล้ว +3

    I really admired your patience doing all this. But you did great job!👏🏽

  • @ሪሀናአድሉ
    @ሪሀናአድሉ 3 ปีที่แล้ว

    አዶትዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ከልጅ ጋ በተለይ ከባድ ነው እኔ ምታግዘኝ ልጅ አለች ስራ ግን ሁሉም ነገር ላይ ዜሮ ነኝ በቃ ማረጉን ብፈልግም በጣም ከባድ መስሎ ይታየኛል እና በርችልኝ በጣም ጠንካራ ነሽ

  • @yergalemwoldu2638
    @yergalemwoldu2638 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ነሽ በቃ ቅርብ ቀን ነው አንቺን ማየት ከጀመርኩ ግን በጣም ምርጥ ነሽ ስነስርአትሽ በጣም ይገርማል ተባረኪ ከነቤተሰብሽ በጣም ወድጄሻለው ባንቺ በርትቻለው ። God bless u

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ👍👍👍

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว +1

    አዶትዬ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን በርቺልኝ ማማዬ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ

  • @josejimenez2753
    @josejimenez2753 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ከልጅ ጋር መዋል ከመላክ ጋር መዋል ነው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @honeyjames7268
    @honeyjames7268 3 ปีที่แล้ว

    Sow please can you show me make what kinds butter BBC NC?

  • @tjj269
    @tjj269 3 ปีที่แล้ว

    Wow wow nice 👍

  • @selamawittube3766
    @selamawittube3766 3 ปีที่แล้ว +2

    አንቺ ትክክለኛ ሴት እና እናት ነሽ እማዬ ብርክ በይይይ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 ปีที่แล้ว

    እውይ የኔ ፈንዲሻ እድግ በይ ስታምር

  • @hayatmusa2457
    @hayatmusa2457 3 ปีที่แล้ว

    Siyanayee yene mar edig beyelegn

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን

  • @SamSam-mc2ok
    @SamSam-mc2ok 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔማር ልጅሽንአላህያሳድግልሽ🙏

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 3 ปีที่แล้ว

    Yene wud thanks a lot

  • @mercy1653
    @mercy1653 3 ปีที่แล้ว

    Weyee lejesh setamer 🥰 egizihabher yasadglesh

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እቦ ስንት ነገር አስታወሽኝ ❤️

  • @አረጋሽየደሙዋጋትዩብ
    @አረጋሽየደሙዋጋትዩብ 3 ปีที่แล้ว

    Wawu egiziabher yibarkishi awo egziziabher sifakd new yemin noro

  • @GLOVE1205
    @GLOVE1205 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳላደንቅሽ አላልፍም ሲያና ቆንጆ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽጨ😘😘😘😘

  • @selama3139
    @selama3139 3 ปีที่แล้ว +2

    Your daughter's beautiful smile melts any heart. Thank you for sharing her with all of us. God bless.

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያሳድግልሽ ጨዋ ነች

  • @lalasentayhu8887
    @lalasentayhu8887 3 ปีที่แล้ว

    Arif new adoteye enem kebe betam ewedalhu, seyanan samelgn

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 3 ปีที่แล้ว

    አዶትዬ የኔ ዉብ ልጅሽንም አሏህ ያሳድግልሽ ጣፍጭ የገረ ናቹ

  • @betlihemtedla9720
    @betlihemtedla9720 3 ปีที่แล้ว

    Waww thanks for sharing us beautiful Mom with cutest Sienna.🌹❤🌹❤🌹🥰🥰

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 ปีที่แล้ว

    great job

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 3 ปีที่แล้ว +1

    አዶቲዬ well come ብለናል ተባረኪልን 😘😘😘😘

  • @teybameded4745
    @teybameded4745 3 ปีที่แล้ว

    U r so genius women

  • @yorstekle887
    @yorstekle887 3 ปีที่แล้ว +1

    Tenet lelti edmen tenan yhabki fetaru

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 3 ปีที่แล้ว

    I love this video thank you for sharing

  • @ዘይኒ
    @ዘይኒ 2 ปีที่แล้ว

    አግራችጢስነዉ በታችምእስቲምያርጋል

  • @mademoiselle514
    @mademoiselle514 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @Eleni-e1j
    @Eleni-e1j 3 ปีที่แล้ว

    ሲያናዬ ውብ እድግ በይልኝ ❤️ ፀጉርሽም አደገልሽ ቆንጆ 😍😍😍😍 good job Adot 🙏

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ዘመንሽን ይባረከው የውርም አጅየት እጅ ይባርክ ሲያናዬ ፈጣሪ በጥበብ በማስተዋል ያሳድግሽ 🤲🤲🤲

  • @zeytunachamiso7723
    @zeytunachamiso7723 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ማአሻአላህ እድግ በይልኝ

  • @berhanew0ndimu598
    @berhanew0ndimu598 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ እግዚሐብኤር ያሳድግልሽ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ውድ😘

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሲያምር 😍

  • @እኔቢንትአህመድ
    @እኔቢንትአህመድ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ነው ዬማምረው እኔ ሁሌ ነው እምከታተልሽ ግን ኮሜት አልሰጥም ወላሂ ልጅሽን በጣም ነው እምወዳት ሳም አድርጊልኝ

  • @tsigehailu1622
    @tsigehailu1622 ปีที่แล้ว

    እህቴ እሰቲሚ የት ይገኞል 🎉❤🎉

  • @hawatulu5480
    @hawatulu5480 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Sweeeeeeet baby

  • @kalkidantadele8280
    @kalkidantadele8280 2 ปีที่แล้ว

    essey siyano nafkote

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 ปีที่แล้ว

    እድግ ትበል የኔ ቆንጆ 😘😘

  • @user-sm2nd9fi1b
    @user-sm2nd9fi1b 3 ปีที่แล้ว

    Wiyiii ezaber yasdegelshii

  • @faysigizmu6997
    @faysigizmu6997 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ሠላም👍❤❤❤🌹🌹🌹

  • @kedishberhe4280
    @kedishberhe4280 3 ปีที่แล้ว

    Keyt new gezachu stemu.

  • @mademoiselle514
    @mademoiselle514 3 ปีที่แล้ว

    Beautiful mama

  • @eldasamson9653
    @eldasamson9653 3 ปีที่แล้ว

    Enam ehud kibe ekebalew gn beyesamntu bnkeba chgr alew

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 ปีที่แล้ว

    Thank you 😍

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 3 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ

  • @tsegatecle775
    @tsegatecle775 3 ปีที่แล้ว +1

    Sitamru God bless you both

  • @Eftahz
    @Eftahz 3 ปีที่แล้ว

    Gobez endehonesh tastawikiyalesh....desyilal...

  • @እኔምሐገርአለኝ
    @እኔምሐገርአለኝ 3 ปีที่แล้ว

    ማማዬ አደገች ደሞ ስታምር ቱቱ

  • @samritube9007
    @samritube9007 3 ปีที่แล้ว

    በርች ጎበዝ ነሽ ።

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 3 ปีที่แล้ว

    God bless you!

  • @jamutimohamed9764
    @jamutimohamed9764 3 ปีที่แล้ว

    Siyanaye Yena konjoooo edge by

  • @semharyemane900
    @semharyemane900 3 ปีที่แล้ว

    Xebuk xerh kabey kezikyo

  • @mekdestemsgen4104
    @mekdestemsgen4104 3 ปีที่แล้ว

    የት ነው የገዛሽው

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @kelemuayilma3008
    @kelemuayilma3008 3 ปีที่แล้ว

    የኔፍቅር ሲያና🥰🥰🥰

  • @tonymartinez48
    @tonymartinez48 3 ปีที่แล้ว

    Yene konjo 😘😘😘

  • @hanicho6300
    @hanicho6300 3 ปีที่แล้ว

    Selam endet neshe, I have a question for you. Did you tied up/ wrapped your belly after birth??? If yes which material did you used??

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 3 ปีที่แล้ว

    አዶትዬ የኔ ቆንጆ ስታምሪ እሞክርዋለሁ ይሄንንማ ግን ማሬ ፊትሽን ምን አይነት ፕሮዳክት ነው ምትቀቢ እኔ ፊቴ አንዱጋ ቀይ አንዱ ጥቁር ሽፍ ያለ መናምን ነው በናትሽ እስቲ ንገሪኝ

  • @yohanszebib3075
    @yohanszebib3075 3 ปีที่แล้ว

    yeni ehit yeti newi migeghewi

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว

    አዶትዬ ደስ የሚለሰ አቀባብ እራሴን እንዳይ አነሳሳሽኝ አመሰግናለሁ ላይክ👍👍👍👍👍👍🙏

  • @hoyboys1085
    @hoyboys1085 3 ปีที่แล้ว

    Yene mar edg beln 💋💋💋

  • @mahdereeprame110
    @mahdereeprame110 3 ปีที่แล้ว

    ሲያና ምን ማለት ነው

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 ปีที่แล้ว

    Yene qonjo 😘😘

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ገና ነው ያያሁሽ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ ያውም ልጅጋ 😍
    የሻሹን ስም ወይም ሊንኩን ብታስቀምጭን እኔ በብዛት ፀጉሬን ከርል ወይም ፍሪዝ ስለማደርግ አመሠግናለሁ

  • @jesussaves9102
    @jesussaves9102 3 ปีที่แล้ว

    Yene konjo sewedesh 😘❤

  • @rutegetachew6894
    @rutegetachew6894 3 ปีที่แล้ว

    እረእኔ ስትቀቢ ሳይ ሊያስታውከኝነው

  • @gy8086
    @gy8086 3 ปีที่แล้ว +1

    Selame lanchie yehun!!

  • @alikassaw2037
    @alikassaw2037 3 ปีที่แล้ว

    Selam demrgi

  • @hosiplayz9230
    @hosiplayz9230 3 ปีที่แล้ว

    Yet new yemetach

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 ปีที่แล้ว

    ዉብ

  • @ወለተስእላሴ
    @ወለተስእላሴ 3 ปีที่แล้ว +1

    ያገር ቤት የወይባጭስ እደማለትነው ሁሉምኮ ኢቶቢያ አለ በዘመናውይ እየቀያየሩ እያመጡት ነውጅ

  • @ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት
    @ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት 3 ปีที่แล้ว

    አዶትዬ ጸጉርሽ ስንት አመቱ ነው ??? ከመለሽልኝ ላይክ ላይክ አደርግሻለሁ ? እኔም በትግስት እንዳሣድግ ነው

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      የጽጉሬ እድሜ እኔም አላውቀውም ግን 2019 ማለቅያ አካባቢ ነው መንከባከብ የጀመርኩት ላይክ ማድረግሽን ግን እንዳትረሺ😄😄💕💕

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 3 ปีที่แล้ว

    ልጅሽን ከሰው አይነት ጠብቂ ምንም። ጥቅም የለውም ከመጸጸት ውጭ አላሕ ያሳድገው ማሻአላሕ

    • @ginamosa2151
      @ginamosa2151 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ አይ እኃላ ቀር ያለችው አሜሪካን ምን የመሳሰሉ ልጆች ያሉበት የሳን ል የሚያይላትም የለም እዛው በመንደርሽ አውሪ እንደዛ

    • @ginamosa2151
      @ginamosa2151 2 ปีที่แล้ว

      አታማርቺ ምንድነው የምትፀፀተው ልጃን እንደ ማንኛውም ልጅ እያሳደገች ነው እራስሽን ጠርጥሪ ምነው አማርትሽ

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 2 ปีที่แล้ว

      @@ginamosa2151 ባለጌ ክፍት አፍ ነሽ አሜሪካ ምናምን ትያለሽ እንዴ ማትረቢ ቁራቁንቧም

    • @ginamosa2151
      @ginamosa2151 2 ปีที่แล้ว

      @@ummuyousuf1597 ጥንብ የጥንብ ልጅ እና ምንአባሽ የምን የሰው አይን ነው የምታወሪው በሰለጠነው ዘመን ቅራቅንቦስ አንቺ ልፋጭ የመንደር ቡና አንቃራሪ ህጂ በየጠንቃዩ ቤት ልጄን የሰው አይን አያት በይው ይነግርሻል ቀይ ናት ጥቁር ናት እያለ አንች ቅርሻታም ዛሬም ይህንን ታወሪያለሽ ልፋጫም የልፋጭ ልጅ ሂጂ ከዚህ ንፍጣምዘረጦ አውደልዳይ በብሎክ ሸኝቼሻለህ ከግም ጋር አፌን አልከፍትም

    • @ginamosa2151
      @ginamosa2151 2 ปีที่แล้ว

      @@ummuyousuf1597 አንች እበት የእበት ትል ማርተኛ ማርትሽን እዛው እቤትሽ ጠንቁይበት እሰው ቤት ይዘሽ አትጎተች የሀገር ሸክም ልፋጭ ኮልኮሌ

  • @samritube9007
    @samritube9007 3 ปีที่แล้ว

    ማማየ የፀጉር እስቲሙን ለማዘዝ ተቀያሬ የፊት አለው አብሮ የተያያዘ?

  • @intisarfarah42
    @intisarfarah42 3 ปีที่แล้ว

    Yene maar edeg baye

  • @sablasabla8564
    @sablasabla8564 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @fetyanuredinyoutube4327
    @fetyanuredinyoutube4327 3 ปีที่แล้ว

    አዶትዬ በላም ወተት እንዲህ መስራት አንችልም ወይ ማለት በኖርማል እኔ ያለሁት ሀገር ቤት ስለሆነ ነው ኢሂኛው ካላገኘው ማሽኑ ደሞ በጁስ መፋጫ ይቻላል አብራሪልኝ ካላስቸገርኩሽ ውዴ ፃፊልኝ

    • @marylamb8926
      @marylamb8926 3 ปีที่แล้ว

      የእኔ እህት አሆ ትቺያለሽ እኔም የምጠቀመዉ በጁስ መፍጫ ነዉ

    • @fetyanuredinyoutube4327
      @fetyanuredinyoutube4327 3 ปีที่แล้ว

      @@marylamb8926 እሺ ወተቱስ በላም ወተት ወይንም በማማ ወተት ይቻላል የገበያ ቅቤ ለጋ በስንት ስቅይ መሰለሽ የሚገኘው

    • @marylamb8926
      @marylamb8926 3 ปีที่แล้ว

      @@fetyanuredinyoutube4327 ቅቤ የሚሰራዉ whipping Cream ነዉ አዶት የቅቤ አሰራር የሰራችዉ ቢዲዬ ገብተሽ ኢህዉ በወተት የሚሆን አይመስለኝም እኔም የምሰራዉ whipping Cream ነዉ አንቺ ያለሽዉ የት አገር ነዉ?በየሱበር ማርኬት አለ

    • @fetyanuredinyoutube4327
      @fetyanuredinyoutube4327 3 ปีที่แล้ว

      @@marylamb8926 ጅማ ነው ያለሁት አይቼዋለሁኝ ቪዲዬዋን ሁቢ ካላገኘሁኝ ብዬ ነው በወተት መስራት የሚቻል ከሆነ ብዬ ነው የጠየኩት አመሰግናለሁኝ ውዴ

    • @marylamb8926
      @marylamb8926 3 ปีที่แล้ว

      @@fetyanuredinyoutube4327 ባለሽበት አካባቢ ሱበር ማርኬት ካለ ሞክሪ ዉጭ የምንኖረዉ ክሬሙን በቀላሉ ስለምናገኝ ነዉ የምንሰራዉ።አንቺም ካገኘሽ ሞክሪ

  • @sablasabla8564
    @sablasabla8564 3 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @Tiktoktalk2025
    @Tiktoktalk2025 3 ปีที่แล้ว +1

    የተንቢ❤❤❤

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    💕💕💕💕

  • @sofiaahmed6415
    @sofiaahmed6415 3 ปีที่แล้ว

    swedsh eko ewnet ye ehtnet fkr lidefagn new swedsh ergatash

  • @yeromgetachew1755
    @yeromgetachew1755 3 ปีที่แล้ว

    Ayi shitaw tatbo aytera ahun yihe mnu lesew yimekeral

    • @debbietefera3718
      @debbietefera3718 3 ปีที่แล้ว

      Ketefeche buna duket gar mokriw. Minim Minim ayshetim

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 3 ปีที่แล้ว

    I am about to pass out watching this.

  • @sablasabla8564
    @sablasabla8564 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍❤️❤️❤️🥰🥰🥰🇪🇹

  • @MB-lo3fo
    @MB-lo3fo 3 ปีที่แล้ว

    Please send me the mother’s milk thing

  • @meserettadese6205
    @meserettadese6205 3 ปีที่แล้ว

    አዶት ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @እኔቢንትአህመድ
    @እኔቢንትአህመድ 3 ปีที่แล้ว +2

    ደግሞ እኔ የሰው ቤት ሰራተኝ ነኝ ግን እምታድርጊውን አላድርግም መዳሞች አይወዱም ግን እወድሻለሁ ከነበተሰብሽ እሺ

    • @KuKu-vd6be
      @KuKu-vd6be 3 ปีที่แล้ว +2

      Lehulum geze alew ayzoshe yena kongo

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔ ማር በርቺ ሁሉም ያልፋል እኛም እንወድሻለን

    • @toleyesus199
      @toleyesus199 3 ปีที่แล้ว

      God bless you more
      is that okay for 3 month 👶 baby?

  • @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
    @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 3 ปีที่แล้ว

    ውብና ጀፍና ሴት ነሽ

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 3 ปีที่แล้ว

    I don’t like a woman putting kibe on her hair. Before I make a decision to get married her, my question will be, are you accustomed with kibe ? If she says yes, my decision will go to no.
    By the way, it’s scientifically proven that kibe doesn’t have any use, just read.

    • @totitoti3893
      @totitoti3893 3 ปีที่แล้ว

      Really

    • @mekdesgebre2965
      @mekdesgebre2965 3 ปีที่แล้ว +3

      ቂቤ ለፀጉር ብቻ ሳይሆን ለርቀት አስተሳሰብም ይጠቅማል