ያላለቀ ህንፃ አንሁን!" - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል Abbay TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @medi5959
    @medi5959 ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር ማንም እንደለለኝ አውቆ በእናንተ ውስጥ ሆኖ የሚያፅናናኝ ነው የሚመስለኝ። ተባረኩ🙏

    • @abeba5936
      @abeba5936 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ በትልቁ እግዚአብሔር ያለው ሰው ምንም አይሆንም ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር መልካም ነው እንደተባለው ነው የሱን ቀን መጠበቅ ነው❤❤❤❤

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 ปีที่แล้ว +30

    በውነት ይህን ድንቅ ትምህርት በነፃ ስለምታስተምሩን አምላኬ እንድባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ እየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ይሙላባችሁ::

  • @eyerusalembirhanu5012
    @eyerusalembirhanu5012 ปีที่แล้ว +32

    ዶ/ር ወዳጀነሀ እና ፍቅር የምታቀርቧቸው ትምህርቶች ሁሉ ገንቢ እና የሰውን አዕምሮ የሚያንፁ ናቸው። በየቤቱም ሆነ ግለሰብ እየፈራረስን ስለሆነ ዕነፃቸሁ ውብ እና ገንቢ ለተተኪው ትውልድም ተስፋ ሰጪ በመሆኑ ፈጣሪ አብዝቶ ያበርታችሁ። አከብር እወዳችኋለሁ።❤

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 ปีที่แล้ว +4

    ወዳጃችን ታላቅ ወንድም የቅርባችን ልባችንን በምክርህ የምታሳርፍ እንኳን በዚ ውጥንቅጡ በወጣበት ጊዜ እንተን ሰጠን እርጋታህን አጋብተህ ረጋ የምታረገን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selamawitewondemagegnhu878
    @selamawitewondemagegnhu878 ปีที่แล้ว +10

    ዶክተር ወዳጄነህ ዘመንህ ይለምልም እግዚአብሔር በልጆችህ ያስደስትህ

  • @neym6yy
    @neym6yy ปีที่แล้ว +2

    ህመሙ ከባድ ነው ፈጣሪያበርታን።

  • @mikeberhane6233
    @mikeberhane6233 ปีที่แล้ว +7

    ዶክተር ወዳጄነህ አንተ ሙሉ ሰው ነህ ባለህ ላይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ፣ጠያቂዋም ብዙ ጠያቂነን የሚሉሰወች ካንቺ ልምድ ቢወስዱ ጥሩነው በጣም እረጋብለሽ ነውሀሳቡን የምታስጨርሺው በርቱ ነፃ ውይይት ስለሆነ ትውልድ ይታነፅበታል።

  • @yosefgebrewold2005
    @yosefgebrewold2005 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ርዕሶቻችሁ ወቅታዊ ጠቃሚና አስተማሪ ስለሆኑ ወድጄአቻዋለሁ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ ከመፅሀፍትም ጠቃሚ የሆኑ ሀሳቦችን ብታነሱ የተሸለ ነው።

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 ปีที่แล้ว +5

    እደሁልግዜው ጣፋጭ የህይወት ምግብ እግዚአብሔር በበርከት ይባርክልኝ ፍቅርዬ ትዳርሽ ውስጥ እግዚአብሔር አብሮሽ ይኑር መንገድሽን በብርሀን ይሙላልሽ ላንቺ እኔ ደስ ብሎኛል

  • @messya7125
    @messya7125 ปีที่แล้ว +11

    ሁለታችሁም በጣም ታምራላችሁ ከአንደበታችሁ ማር ነዉ የሚወጣዉ ጠቃሚ ትምህርታችሁ ያንጳል ምነዉ ሁሉ ሰዉ እንደእናንተ ቢሆን ፈጣሪ ጤና ከእድሜ ጋር ያጎናጵፋችሁ ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን ❤❤

  • @DaniFikareSTUDIO
    @DaniFikareSTUDIO ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ወዳጀነህ መሀረነ እና እሀታችን ፍቅር ይበልጣል እግዚኣብሄር ያክብርልኝ እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርካቹ..ከልብ እናመሰግንሃለን

  • @natsinetfikdu7529
    @natsinetfikdu7529 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏🏽ኣንተን የላከልን uffff ተስፋየ እና እምነቴ ነው የምትሞላው እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ🙏🏽🙏🏽I respect you✊ ❤

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 ปีที่แล้ว +6

    ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ያክብራችሁ 👏!!!♥️

  • @eyerusalem5879
    @eyerusalem5879 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ባንተ ውስጥ ይናገረኛል። ስሙ የከበረ ይሁን 🙏

  • @blensium643
    @blensium643 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል ድንቅ ትምህርት ነው ራሴን ነው በዚህ ውስጥ ያገኘሁት አሁን ያለሁበት ሁኔታ::እግዚያብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏

  • @amanueldereje9507
    @amanueldereje9507 ปีที่แล้ว

    ###wow ደስ ስትሉ ኑሩልኝ ጠቅማችሁኛል ክፉ አይንካችሁ!!!

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ነው ተባረኩልኝ ወገኖቼ ተፅናንቻለሁ

  • @amesgagn
    @amesgagn ปีที่แล้ว

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እምነቴን በደንብ እንድተገቦር እያደረጋችሁ ነው እንደእናንተ አይነት ያብዛልን ❤🙏ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤️🙏🙏🙏

  • @urud8496
    @urud8496 ปีที่แล้ว

    ሁሉን የሚችል አምላካችን እግዚአቤሔር ይመስገን እናተም ፈጣሪ ይባርካቹ ትልቅ ትምህርት ነወ

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 ปีที่แล้ว

    Dr, ወዳጀነህ ተባረክ ኦርቶዶክስም ታከብራለህ 🙏❤

  • @sisaysasa3204
    @sisaysasa3204 ปีที่แล้ว

    እአመሰግናለው ዶክተር እና ፍቅር

  • @ijaasalim813
    @ijaasalim813 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ትምህርትህ በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን ምክር እፈልጋለሁ ዶክተር ልትረዳኝ ትችላለህ ከይቅርታ ጋር

  • @bekelekebede3615
    @bekelekebede3615 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር እና ፍቅር እግዚአብሄር እድሜሀችሁን ያርዝምልን ተባረኩ ኑሩልን እንዴት እኮ ከጭንቀቴ ነፃ አድርጋችሁኝ እንደምታረጋጉኝ ዋው አምላክ እኮ ለተጨነቁት መፅናኛ አድርጎ ነው የላከልን እናንተን ክብር ምስጋና ለእናትና ልጁ አሜን

  • @betsegawalemayehu4730
    @betsegawalemayehu4730 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እወድሀለሁ በጣም

  • @webet2273
    @webet2273 ปีที่แล้ว +2

    እግዚህአብሄር ድቅነዉ በህይወት ዘመኔ ከማስበዉ በላይ አድርጐልኛል አስደንቆኛል ዶክተር ወዳጄነህ በእዉነት እግዚህአብሄር መንፈስ ቅዱስ የቀረበህ ስዉ እደሆንክ በግልፅ ይታያል ለኛም የገለፀልን እሱነዉና ምስጋና ይድረስዉ ፍቅር ዶክተርን ስላቀረብሽልን ተባረኪ ዘርሽ የተባረከ ይሁን ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እናመሰግናለን

  • @smartsmart5960
    @smartsmart5960 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል እግዚአብሔር ያዘጋጃል እኔም ምስክር ነኝ

  • @akelem9149
    @akelem9149 ปีที่แล้ว +6

    the best show ever!!!! love you guys💞

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር አምሮብሻል ዶክተራችን❤ እንደተለመደው እናመሰግንሀለን እንወድሀለን

  • @dawitgebremeskel7790
    @dawitgebremeskel7790 11 หลายเดือนก่อน

    ተባተኩ በጣም የምትወደዱ ናቹ የናንተን ቻነል የከፈትኩት ዕለት የትባረች ትሁን በጣም በጣም ደስ የምል ምክር ትሰጣላቹ ለው የሆነ ባትቲሪ ፉል ቻርጅ ታደርጋላቹ ❤❤❤❤❤❤❤ አርትራዊ ነኝ በጣም ኣደቃለሁ ከ ካታር

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 ปีที่แล้ว

    እንደው ስወዳችሁ እግዝአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በረከቶቻችን ናችሁ❤

  • @sisay2138
    @sisay2138 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው bless u all

  • @medinamohammed9603
    @medinamohammed9603 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ዘመንክ ሁሉ ይባርክ.. ሁሌ ተስፋስቆርጥ .. አገኝ ካለው

  • @LOVe-b2d
    @LOVe-b2d 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ አመሠግናለሁ እድሜ ጤናይስጥህ ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @architectbiza6117
    @architectbiza6117 ปีที่แล้ว

    ቁጭ ብየ ነውኮ የምሳማችሁ❤❤❤ የተባረካችሁ ናችሁ።

  • @yezayfeleke
    @yezayfeleke ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን; በእውነት ቃል የለኝም አክባሪያችሁ ነኝ።❤❤

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እጅግ ደስ ይላል ተባረኩ

  • @bilenasfawasfawbilen9965
    @bilenasfawasfawbilen9965 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ይስጥልን

  • @Nejat197
    @Nejat197 ปีที่แล้ว

    አያልቅባችሁ ድንቅ ምክር እና ሀሳብ በጣም ነው የማመሰግነው ስለ ሸክላ ሰሪዉ ስለ አናፂዉ ስነወርቅ ሲያወራ ሰምቸዉ ግን ሳልረዳ ነበር ያለፍኩት ዛሬ በደንብ ተብራራልኝ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪👍👍

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 ปีที่แล้ว +1

    Fekeryea yene konjo letagebi Newe Esay Egziabeher Yemesgen 🙏❤️Elllll Elllll Elllll beyalehu 🙏❤️

  • @MetasebyaWendu-we7ce
    @MetasebyaWendu-we7ce ปีที่แล้ว

    እናመሰግናቸዋለን dr
    እግዜአብሄር ሁሌም ሉአላዎ ነው ::
    አሜን አሜን!!!

  • @firehiwotbelayi-yo4xm
    @firehiwotbelayi-yo4xm ปีที่แล้ว

    Wedajiye ena fiqer geta yibarkachu qalat yatirgnal ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seyifukebede
    @seyifukebede ปีที่แล้ว +2

    wow wow amazing class👏👏👏👏👏👏❣❣

  • @mahletgezu280
    @mahletgezu280 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ነው የሚያወራው በስመአብ🙏

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว

    ዘመኑን የዋጀ ድንቅ ትምህርት😍 እናመሰግናለን 🙏ወድቹዋለው
    ሉዓላዊ በጣም ምወደው መዝሙር ነው

  • @natitube7222
    @natitube7222 ปีที่แล้ว +2

    Allmost
    All gifted person
    Dr Wodajeneh Meharene

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 ปีที่แล้ว +1

    እዴት በጉጉት እደምጠብቃችሁና በምክራችሁ በጣም ደስስ እደሚለኝ እደምረጋጋ ባያችሁ በስደት ላይ መኖር ቢከብደኝም ነገር የተሻለ እድል አላህ አደሚሰጠኝ ባሳለፍካቸው ውጣውረድ እደሚክሰኝ በሱ እርግጠኛ ነኝ ስለሁሉም ነገረ አልሀምዱሊላህ። በጣም ነውና የምወዳችሁ በሳምት ሁለቴ ብታደርጉልን ደግሞ በጣም አሪፍ ነበር😊 አመሰግናለሁ

  • @አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ

    ፍቅርዬ እንኳን ደስ አለሽ ለሰርግሽ እንድጠሪኝ🎉🎉🎉 ዶክተርዬ እናመሰግናለን የኔ ሂወት ልክ እንደ ሕንጻው ነው 😢😢

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ ปีที่แล้ว

    ዋዉዉ ዶክተር ወዳጀነህ ማሀረነ እና ፍቅር ይበልጣ የምታቀረቡት ትምህርት ልዩ ነዉ ነፍፍፍፍ አመት ኑሩልን እንወዳችኅለ ❤❤እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው የምታቀርቡት የሰማችሁ ትልቅ ለውጥ በህይወቱ ያመጣል ብዬ አምናለሁ ኑሩልን።

  • @merrytesfalem3269
    @merrytesfalem3269 ปีที่แล้ว

    Bless🙏😇 u more Dr.wodajeneh❤

  • @eyobeshetu5964
    @eyobeshetu5964 ปีที่แล้ว +1

    Wow what kind of teacher dr thanks

  • @tsionassefa3597
    @tsionassefa3597 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamesgenalen egzyabher yakbrlge❤🙏

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርመኚ,በቀጨኔ አካባቢ ያሉ ሕዝብ እሄንን ጥበብ እየጠበቡ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከጥንት ጀምሮ ያለብሳሉ ሆኖም በተለያየ ያሉ ስፈሮች ሸክላ ስሪ ሸማኔ ወዘተ...ብለው ይጠሮቸዋ,ሌላ ፍጡር አርገው ይቆጥሮቸዋልም,መሆን የሌለበት ነው ስው በጥበብ ስሪነቱ ሊከበር ይገበዋል!🙏🏾✌🏽🕊️🫶🏽

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 ปีที่แล้ว

    ትክክል ህይወት መከራ እግዚአብሔር ካልገባ አይሆንም በጣም ሁለታችሁንም እወዳችሀለሁ ለኔም ነው የምትነግሮኝ

  • @mesretbelay2303
    @mesretbelay2303 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ የሚገባ ምክር ተባረኩልኝ

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳችሁ ❤

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 ปีที่แล้ว

    Doctor gn dena new yehone hilim ayche nebr gn amalk kante ga new fkir yblital tebareku

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 ปีที่แล้ว

    ወዳጃችን የኛ ትሁት❤

  • @hammereborga7284
    @hammereborga7284 ปีที่แล้ว +6

    Hallo guys I respect you and love you both.❤❤❤❤❤❤ I got a lot of lessons from your program
    God Bless you and your families from Toronto 🙏🙏🙏
    Out time is right now 11:25 pm

  • @yezayferefeleke5699
    @yezayferefeleke5699 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ዶ/ር አምላክ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emugodblessyoumyblessedsis9624
    @emugodblessyoumyblessedsis9624 ปีที่แล้ว

    Doctor you are blessing for us Much respect 🙏

  • @Ethiosparta34
    @Ethiosparta34 ปีที่แล้ว

    Tebarek hulunm behiwete aychewalam. Dink sew

  • @masamasa3926
    @masamasa3926 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤ ተባርካችኋልም

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 ปีที่แล้ว

    Thank you like always really more bless you dr we love you thank you!!!

  • @selamawitewondemagegnhu878
    @selamawitewondemagegnhu878 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ተባረኪ ለምልሚ

  • @elsabetkifle4334
    @elsabetkifle4334 ปีที่แล้ว

    Betam new yanetsegn thanks ❤ amlak lualawi new

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ ዶክተር እንዴት እንደተነተንከው ይገርማል

  • @fisehafeleke31
    @fisehafeleke31 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ተምረንበታል

  • @FreeGedamu
    @FreeGedamu หลายเดือนก่อน

    Enae betam yewededkuh yekdst dngl maryam talak aemro ymil metshafhn saneb new ante betam tlk sew neh lenea tleyaleh nurln bereketachn neh docter wedajeneh Kal yelegm thenkyou

  • @AxumawitTsehaye
    @AxumawitTsehaye 7 หลายเดือนก่อน

    Tebarekulun betam enamesegnalen❤❤❤🙏🙏🙏

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችው መልካም ትምህርት ነው 👌😍

  • @letshy
    @letshy ปีที่แล้ว

    ፍቅር በሳል ሴት ነሽ

  • @AzizaKedir-pj2tt
    @AzizaKedir-pj2tt 4 หลายเดือนก่อน

    Dr wedaje adbet ritu neh allah yibarkih

  • @axumawitabreham4714
    @axumawitabreham4714 ปีที่แล้ว

    tebarku hulem telk temhert new yemagenew

  • @gelanageresu8745
    @gelanageresu8745 ปีที่แล้ว

    Good thought!! Blessed!

  • @tebebemekonnen6582
    @tebebemekonnen6582 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @samrawitgelebo6315
    @samrawitgelebo6315 ปีที่แล้ว

    Doctor Hule sisemachihu
    .... Beqa eminete yichemiral..... Ena demo hulem ye egizihabiherin sim titeralachu... Betam des.. Yilal....

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ መጣችሁልን 😊😊❤❤

  • @bisratayele2826
    @bisratayele2826 ปีที่แล้ว +1

    THANK YOU !!!

  • @romanaabrham-qf6zg
    @romanaabrham-qf6zg ปีที่แล้ว

    Thanks ❤

  • @helenbiratu4544
    @helenbiratu4544 ปีที่แล้ว

    Dr Wedajeneh long life

  • @takyos8190
    @takyos8190 ปีที่แล้ว

    Wow Feker you are so beautyful.

  • @mulugetahaile3017
    @mulugetahaile3017 ปีที่แล้ว

    ❤Dr. Tebark

  • @Aynihabesha
    @Aynihabesha ปีที่แล้ว

    እረ በፍቅር አምላክ ልለምናችሁ
    ዶክተር ወዳጄነህ አገናኙኝ ።
    እኔ መኖር የደከመኝ ሰው ነኝ...
    የእርሱ እርዳታ ያሰፈልገኛል!
    እባካቹ እባካችሁ እርዱኝ....

    • @seblemesfin3645
      @seblemesfin3645 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ፀልይ

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ enstagram ለይ ፍቅርን አውርያት እሺ እሷ ትረዳሻለች

  • @kerajihassen
    @kerajihassen ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አንድ ያልገባኝ ነገር አለ እባካቹን መልስሉኝ ሸማኔው ሁሉንም ጭቃ አስውቦ ነው የሚሰራው ወይስ ለሱ ታዛዥ ለሱ ፈቃድ ተገዢ የሆነውን አሳምሮ አስውቦ የሚሰራው??? የሱን መልካም መንገድ ተቃርኖ እንደልቡ ስሜት የሚኖረውንስ እንዴት አርጎ ነው የሚሰራው???
    አዎ ሁለቱንም ይሰራቸዋል ሁለቱም የክብር ሸክላ አርጎ ነው የሚሰራው???
    ግልፅ ለማድረግ ዳቢሎስንም ገብረኤልንም ሸክላ ሰሪው ሰርቷቸዋል ነገር ግን ተመሳሳይ ስሪት አይደሉም
    እንደዛ ሆነው ለመሰራት የበረከቱት ነገር አለ ወይ???
    ያው ትልቁ መነሳት ያለበት ነጥብ መልካምና የከበር እቃ ሆነን ለመሰራት ከኛ የሚጠበቁ ነገራቶች አሉ የመጀመሪያው እርምጃ ከኛ መሆን አለበት እነኚያ ነጥቦች ምን ምን ናቸው 1,2,3,4...
    እባካቹን መልስሉኝ please 🙏

  • @meronafewerki-dy6hq
    @meronafewerki-dy6hq ปีที่แล้ว

    ፈጥሪ ይባርካችሁ በጣም ቆንጆ ትምህርት ❤❤❤❤❤❤ እና ምክር ፈልገን ነበር ና ኣድራሽቹ የት ኖው ወይም ስልክ ቁጥር ጻፉልን

  • @helenabebe7591
    @helenabebe7591 ปีที่แล้ว +1

    God bless you to both 🙏

  • @muna4267
    @muna4267 ปีที่แล้ว +5

    Indeed every test in our life makes us bitter or better; depending on our responses every problem comes to make us or break us. The choice is on our hands to become victims or victorious. Thank you both.

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 🙏

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn ปีที่แล้ว

    ለማሚያምኑት እግዚአብሔርን ለሚፈሩት ከፋት ምቀኝነት ሸረኝነትን ለሚርቁ ይሆንላቸዋል።

  • @binitse5446
    @binitse5446 ปีที่แล้ว

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FreeGedamu
    @FreeGedamu หลายเดือนก่อน

    The you so mach

  • @dawit2323
    @dawit2323 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 ปีที่แล้ว

    Tebarku

  • @mercy-rh9xm
    @mercy-rh9xm ปีที่แล้ว

    Thank You Both.

  • @dawit849
    @dawit849 ปีที่แล้ว

    Betam Thanks ❤❤❤❤

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h ปีที่แล้ว

    Enamsgnaln Dr Wdajen &fear Enamsgnaln BERTO YIMIYAMW YINCHACHA .

  • @weletGabriel123
    @weletGabriel123 ปีที่แล้ว

    Wow god bless both

  • @YEGNABET3636
    @YEGNABET3636 ปีที่แล้ว

    God bless you forever ❤❤