🛑 በህልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @HibistWubet
    @HibistWubet หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ትገርሚያለሽ ሁሌም በትክክል ነው የምትፈችው

  • @በእውነቱኑር
    @በእውነቱኑር 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ይገርማል! በህልም በጣም እንድደመም አድርገሽኛል በርቺ እህቴ!

    • @በእውነቱኑር
      @በእውነቱኑር 4 หลายเดือนก่อน +1

      በዛውም "ትናንሽ ተክሎችን ስኮሰኩስ መሬቱ ላይ ትላትሎች ይወጡብኛል"

  • @Sameraayalew
    @Sameraayalew 3 หลายเดือนก่อน +1

  • @Rahma04a
    @Rahma04a 3 หลายเดือนก่อน +1

    እርሜና ጤና ይስጥልን አላህ ውዷ እህታችን❤

  • @sadamohammed
    @sadamohammed 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhuhabibeti❤❤❤

  • @burzaKibap
    @burzaKibap 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @redietdereje9279
    @redietdereje9279 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነው የኔ ቆንጆ የ እጄ መዳፍ ብዙ መግል ሲወጣ ምንድን ነው

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @pogbapogba9680
    @pogbapogba9680 3 หลายเดือนก่อน

    Selam eti bechaka wusxi eraqoteni sehid ayaleu benatishe fichelgn

  • @burzaKibap
    @burzaKibap 4 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍💐💐💐💐

  • @sumyaawyle-wj1jm
    @sumyaawyle-wj1jm 4 หลายเดือนก่อน +1

    አስላም አለኩም አድት ነሽ በህልሚ ሰዉ ይለዉ ትልቅ አዳራሽ ዉስጥ ልታጠብ ገብች ብዙ ሰዉች አሉ አንድ ሴት ከትልቅ ሰዉዬ ትጣላለች የሆን ቢሮ ይመስለናል እኔ ተይ እላታለዉ ትልቅ ሰዉ ናችዉ አላታለዉ ሁሉም ወጥተዉ አንድ የማላቃት ሴት ቀረች ገላዬን መታጠብ ጀመርኩ ነጭ ሳሙና ነዉ የመቀባዉ ሰዉነታ አንድ የማላቃት ሴት ሳሙናዉ ልትስርቀን ስትል አገናታለዉ ደጋግማ ሰፈራን አዉቀዋለዉ መልሶም ሜዳሆን ሴቶች ሁለት ሆኑ ያላገባሁ ነን ፍችልን በኩሜንትም ቢሆን

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน

      ስለ መታጠብ እራሱን የቻለ ቪዲዮ ጠብቂ

  • @felekebeyene7039
    @felekebeyene7039 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ሰላ ቀይ ሰር

  • @RihAnn-fv5dx
    @RihAnn-fv5dx 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነው ከጓደኛየጋ 2 በቀሎ እንበላለን መጥበህ ሆነን የተጠበሰ ሳይሆ የተቀቀለ ነው ከሳሀኑ ያሉትም ሁለት ናቸው እሷ የወለደች ናት አሁን ላይ ባል የላትም እኔግን አግብቼ አላቅ በአላህ መልሽልኝ❤

  • @neima-w9b
    @neima-w9b 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኪ ሠላም ሀሊም እንደት ነሽልን🥰🥰
    ጀዛኪላህ ኸይር 👉ይህችን ህልም ፍችልኝ ።በህልሜ የሚያምር አረንጓደ ቃሪያ ይዠ ለጎረቤታችን ልሠጣት እቤቷ ደርሸ እንች ሥላት ለናንተሥ አላችሁ ወይ ትለኛለች እኔም እጓሮ አለ ሥላት ይታያል ስትለኝ አወ ይታያል ገና አልዘነቦጥኩትም እያልኳት ሣትቀበለኝ ነቃሁ መልሽልኝ🥰🥰🥰ሤት ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/gt3Vou0_Pbs/w-d-xo.htmlsi=9CTRNjOJeCk4QLk9 👈

    • @neima-w9b
      @neima-w9b 4 หลายเดือนก่อน

      ጀዛኪላህ ኸይር ገብቸ ሠማሁት ሀሊማየ❤❤❤❤❤​@@addismedia9882

  • @nuraddisahmedhasn
    @nuraddisahmedhasn 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም ውዴ በጣም ሀይለኛ ንፋስ ነው የተሳፈፍኩ ይመስለኛል በጣም ያስፈራል እሳትም ያለ ይመስለኛል ቆጣሪያችን ልመልሰው ስሄድ በራሱጊዜ ተላቆአል ጊቢያችን ውስጥ ነው አባቴ ዱዐ ያደርጋል እኔ ደግሞ ሸሀዳ እላለው የሚቆም አልመሰለኝም ከግቢ ውጪሳይ ምንም ነገር የለም ከዛ አቆመ ከውጪ ትንሽ ወንድሜና ማዕሩፍ እሚባልጅ ገብተው የድሮ ስልክ ይነካካሉ አናደውኝ ወሰድኩባቸው አላህን ማመስገን እያለባቸው እንዴት ስልክ ይነካካሉ ብዬ ወሰድኩት
    አብራርተሽ ፍቺልኝ የተፈታ ነው እንዳትይኝ አላገባሁም በኮመንትም ቢሆን

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/cvzb1rKCjmM/w-d-xo.htmlsi=MjYkjb3whXlFqxJ4

    • @nuraddisahmedhasn
      @nuraddisahmedhasn 4 หลายเดือนก่อน

      ባጭሩ በኮመንት ፍችልኝ ካላስቸገርኩሽ

  • @Hawa-u8y
    @Hawa-u8y 4 หลายเดือนก่อน

    As wr wb behilme beposta yeriyal birr tekebelku man edesetegn alawekm awitche lebalebet asayehut

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/8uES7ibtXDo/w-d-xo.htmlsi=JrsCu4G3LoYB-Ny8 👈
      th-cam.com/video/NGrzP3NPZXc/w-d-xo.htmlsi=PV-GEtdv3JLjrFxR 👈

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 หลายเดือนก่อน

    በአላህ በአላህ ብየሻለሁ ህልሜን ፍችልኝ በህልሜ ሙዝ ዛፍ ላይ በስሎ አያለሁ ሁለት ዛፍ ነው የበስለው 2 3 4 5 ቀጥሬ መብላት አለብኝ እያልሁ እያየሁሁት ባለ ቤቶቹ ሳያዩኝ እያልኩ ሳልበላው ሳልቀጥፍው ብንን አልሁ በእውነትው አለም ያመኛል ከባድ በሽታ ነው የማመኝ እውነቱን ፍችልኝ በምታምኝው ይዥሻለሁ እህቴ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  3 หลายเดือนก่อน

      ግለሰቡ ታሞ ሙዝ እየለቀመ እንደሆነ በህልም ካየ፣ ይህ ደግሞ በቅርቡ ወደ ማገገም ይመራል፣ ፈጣሪ ቢፈቅድ። አንች ስላለቀምሽ ፍላጎትሽን ያሳያል
      በአጠቃላይ ሙዝ በሕልም ውስጥ የመልቀም ራዕይ ከክፉዎች እና አደጋዎች ደህንነትን እና ሰላም ፣ መረጋጋት እና መረጋጋት የተሞላ ሕይወት መኖርን ያሳያል።

    • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
      @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 หลายเดือนก่อน

      @@addismedia9882 በጣም አመስግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ እህት አለሜዋ 🙏💝

  • @InspirationalClipperButt-pt6en
    @InspirationalClipperButt-pt6en 4 หลายเดือนก่อน

    A.a.w habebti muz mablatis

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/8BVzkDVNiF0/w-d-xo.htmlsi=7KdKqmACCg3GFNmI

  • @hawa7349
    @hawa7349 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ ሀሉሚ ሺኩን ማሬ እህቴ ቤተሠብ ተሠብሥበን በቀሎ ንርፎ እመታኖ ጎርቤታችን ናት እሷ ሠታን አብርን በላን አለች❤❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน +1

      የተቀቀለ በቆሎ በሚለው ፍችው

    • @hawa7349
      @hawa7349 4 หลายเดือนก่อน

      @@addismedia9882 እሺ ሁቢ

  • @Liye137
    @Liye137 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ዛሬ በህልሜ እህቶቼ ውጪላ ተኝተው የኔም ልጆች አሉ እቅፍ አድርገዋቸው ተኝተው ከዛ እዴ ዛሬ ደግሞ ውጪ ላይ ነው እንዴ የምተኙት እየልኩኝ ከፊት አንድ ያዘነ ህፃልጅ አየው የማን ልጅነው ብዬ ስጠቅ ትንሾ እህቴ እሄ ልጅ ባለፈው ጠፍቶ ተፈልጎ ተገኛ አልኝ እኔ አረ ዛሬም እዳይጠፋ ብዬ ልጁን ጠርቼ አቅፌው ተኛው ከዛ ባለቤቴም ከኛጋር ተኛ ከዛ አንድ እግሩ ወደሌላ ጊቢ ዘርግቶ ሲተኛ እህቴ ደግሞ አረ ወደሰው ጊቢ እግርህን አታስገባ ሰዋቹ ካዩን ይቆጣሉ አለችው እሱም እግሩን ሰበሰበው እና እናቴ አሁን በሂት የለችም ህልሜ ላይ አየዋት እሶም ውጪ ላይ ተኝታ ግን አሞታል።እህቴ ቻልሽ ብትፈቺልኝ አበዛውት

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน

      የዘገየ ነገር አለሽ የተጨነቅሽበት ናትሽን በሰደቃም በዱአም አስታውሻቸው።
      th-cam.com/video/7uqghwtcn9U/w-d-xo.htmlsi=h1m17UHNmcEzKhQe 👈

  • @swedoalgamde9932
    @swedoalgamde9932 4 หลายเดือนก่อน

    በህልም ከፍቅረኛጋር አብሮ መተኛት እና አብሮ ምግብ መብላት ምድነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/2YDP57CNV-g/w-d-xo.htmlsi=C2nCPYB4T2aoPO-c

  • @MaryoomKabdi-pe2om
    @MaryoomKabdi-pe2om 3 หลายเดือนก่อน

    ፈዱሻመቡላት ምዲነዉ የኔማረ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  3 หลายเดือนก่อน

      ደስታ ነው እዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ

  • @medinafentaw7580
    @medinafentaw7580 4 หลายเดือนก่อน

    behlm gundan lalagbach set mindn nw Haliye. adera bcomment melshilgni

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน

      በአንዲት ሴት ልጅ ህልም ውስጥ ጉንዳኖችን ማየት ወደ እርሷ ለመቅረብ እና ለማታለል የሚሞክሩ ብዙ ሰዎች እንዳሉ ያሳያል ።
      ልጃገረዷ በህልም ውስጥ ምግብ የተሸከሙጉንዳኖች ራዕይ, በቅርቡ ወደ እሷ የሚመጣውን የተትረፈረፈ መልካም ነገር ያሳያል, እናም በቅርቡ የምታገኘውን ስኬት, አላህ ቢፈቅድ.
      የሴት ልጅ የጉንዳን ህልም በቅርቡ ጥሩ ስነምግባር እና ሀይማኖት ያለው ሰው እንደምታገባ ያሳያል።

    • @medinafentaw7580
      @medinafentaw7580 4 หลายเดือนก่อน +1

      Halimaye Allah fekdot tidar endhon duaah adrgilgni😍😍😍

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  3 หลายเดือนก่อน +1

      @@medinafentaw7580 አላህ ያሰብሽውን መልካም ትዳር ያርግልሽ

    • @medinafentaw7580
      @medinafentaw7580 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን ያረብ የኔ ውድ

  • @fikrtube2168
    @fikrtube2168 4 หลายเดือนก่อน

    አሰ ወራ ወበ አጎቴ ማሳ ላይ በቤቱ ኋላ የበቆሎ ተክል ወይም ሰብል አያለሁ ከዉስጡ እኔም አበሻ ጎመን እቆርጣለሁ አላገባሁም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน

      በቆሎው እዚሁ ላይ አለ ጎመኑ ግን ጥሩ ባይሆንም ግን ነቅለሽዋል ያበሻ ጎመን አረንጓደ ስለሆነ ጥሩ ሊሆን ይችላል

  • @hiwot-tekabe3931
    @hiwot-tekabe3931 4 หลายเดือนก่อน

    selam enati lebetish adise negne hilemen fichilegn be text. Behileme ye beqolo duqeti be neci madaberiya teshikeme sihede ande keyi ye gorebeti lije sicimegn sitele kekise wuste beqolo duqeti mitegezabeti 50birr setewati cemiri sitele 10 cemire setewati min yihon. Single negn.

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน

      የበቆሎ ዱቄት እዚህ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ th-cam.com/video/Kl0KK-nxSXw/w-d-xo.htmlsi=hU3C2PFsTMX_Kk4_ 👈

  • @YusraOromo
    @YusraOromo 4 หลายเดือนก่อน

    Ebakish hilemen fichilgni be hulate you tube new miketatlish anchi gen talfignalsh amargna metsaf alchilem yegbashin ahal fichilegn behileme hili chama lbishe seramede neber betam neber yetemchegni wadejew erasen sadeki nebar keleru birama kele new kezin bafitem endew temsasaye hilim ayew yademo tikur nebar Kechalshi malshilgni pls. Baletidar negn

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/vrOXDYK7IUM/w-d-xo.htmlsi=2q87Df1huPnRllKi 👈
      th-cam.com/video/nMqPnzowX7k/w-d-xo.htmlsi=QRoC878BukbsUHaM 👈

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ebakshn fechlgn

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻ አላህ ካየሁት

  • @BuzuworkYifru
    @BuzuworkYifru 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የኔ እህት አበዛሁብሽ ይቅርታ! ይህ ዛሬ ያየሁት ነው በህልሜ እቤት ቁጭ ብዬ የሆነች ልጅ አላውቃትም ሱኳሩ ጣድኩት ትለኛለች አስሩንም ኪሎ እላታለው አዎ ትላለች ከቤቴ ጀርባ ነው ሳየው ሜዳላይ አሳት አንድዳ ነው በ3 ጉልቻ አርጋ በመጥበሻ ነው የጣደችው አይበቃውም እላለው ወደላይ ፈልቶ ገንፍሎ በዙራው ያለውን ሳር አቃጥሎታል ሌላ ቤትም ነበር ሰወችም ነበሩ ዝም ብለው ያያሉ እሮጬ አውጥቼ ወደ አቤት ለመገልበጥ ስወስድ ትንሽ እግሬን አቃጠለኝና ቁጭ አርጌ መገልበጫ ሰሀን ለመውሰድ ሄድኩ ሰሀኑን ሳነሳ ቆሽሿል ግን ታጥቦ የተቀመጠ ነበር ሳልገለብጠው ነቃው (ይሄም ሌላ ነው ሰረተኛዬ የቡና ሲኒ ስትሰብር አየኋት) እባክሽ መልሽልኝ ባለትዳር ነኝ አመሰግናለው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน

      በህልም ውስጥ የቡና ስኒ መስበር በህልም አላሚው ህይወት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ የሚያሳድሩ በርካታ የተሳሳቱ ውሳኔዎችን የማድረግ ምልክት ነው, ስለዚህ እራሱን በደንብ መገምገም አለበት.
      አንዲት ያገባች ሴት በቤቷ ፊት ለፊት በህልም የተበታተነ ስኳር ካየች, ይህ በትዳር ህይወቷ ውስጥ የመጽናናት እና የመረጋጋት ስሜቷን እና ህይወትን ከሚረብሹ ችግሮች መራቅን የሚያሳይ ምልክት ነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน

      በህልም ውስጥ የቡና ስኒ መስበር በህልም አላሚው ህይወት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ የሚያሳድሩ በርካታ የተሳሳቱ ውሳኔዎችን የማድረግ ምልክት ነው, ስለዚህ እራሱን በደንብ መገምገም አለበት.
      አንዲት ያገባች ሴት በቤቷ ፊት ለፊት በህልም የተበታተነ ስኳር ካየች, ይህ በትዳር ህይወቷ ውስጥ የመጽናናት እና የመረጋጋት ስሜቷን እና ህይወትን ከሚረብሹ ችግሮች መራቅን የሚያሳይ ምልክት ነው

  • @LaylaYasin-g8j
    @LaylaYasin-g8j หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤