Ethiopia: ታላቁ ፍጥጫ - ግብፅ በኢት/ያ ላይ ህዝባዊ አመፅ ጠራች መከላከያችን የማያዳግም ምላሽ ሰጥቷል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 428

  • @wendateshome7683
    @wendateshome7683 4 ปีที่แล้ว +2

    ዉድ እና ብርቅዬ የሀገራችን መከላከያ ሠራዊት ሣላማቹ ይብዛላቹ

  • @derabeyene9778
    @derabeyene9778 4 ปีที่แล้ว +19

    ትክክል ነህ እኛም በአባይ ከመጡብን ዝም አንልም ከሀገሬ የኔ ህይወት አይበልጥም

    • @ephremasmaman3815
      @ephremasmaman3815 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነውበአባይ ግድብ ድርድርየለም

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ልክ ብለሀል ድል ለውድዋ እናታችን ይሁን አሜን

  • @getsolomon
    @getsolomon 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ !!ሁል ግዜ በእውነተኛ ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ ያለች አገር ማንኛውንም መሰዋዕትነትን ለመክፈል የጀገነ ህዝብ!!

  • @md.sahmsu1104
    @md.sahmsu1104 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭 ዶክታር አብይ አይዙሀ ከጎንነኝ ግብፅ 6 % 0 ኢነሻንፈታለን አብሽር ወንዴሜ አመሰግነናል❤❤❤❤👍

  • @yodtube6677
    @yodtube6677 4 ปีที่แล้ว

    መረጃ ደስ ይለኛል ድምፅህይመቻል

  • @brawa4kokob
    @brawa4kokob 4 ปีที่แล้ว +13

    አንድነት የሚያስፈልገው ጊዜው አሁኑ ነው ሁሉም በጉልበትና በገዘብ አንዴና መጨርስታው ግብጽን ማስወገድ ነው 💞💕

    • @mass-media6445
      @mass-media6445 4 ปีที่แล้ว

      አንተና አባትህ ሄዳችሁ ተጋፈጡ ከፈለግ ደግሞ እናትህ እና እሂትህ ጨምራቸው እኛ እጃችን አናስገባም ጉዳያችን አይደለም

    • @nserunseru5048
      @nserunseru5048 4 ปีที่แล้ว

      Taiyki yalilawu Jake nawu nabiyachn rasu yastmarun haqi aln yanasume haqe albin gin IH yamiyonawu baqidimiy Ethiopia abayin mulo yamtakame mabit alati kagne yatrafawun nawu mataqame yamitichilawu nabiyachin and muslime barsu haqe bimot gant nawu bilowali nabiyu mahamad sulolahu alihi wosalame insha Allah Allah Ethiopian yitabikat

    • @saraeshteu3039
      @saraeshteu3039 2 ปีที่แล้ว

      ቨ።፡

    • @fatmahaftam257
      @fatmahaftam257 2 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @KedirShafi
    @KedirShafi 4 ปีที่แล้ว +24

    እኔ ከኮሮኖ የባሰ የሚያገሸግሸኝ የአባይ ጉዳይ ነው ኮሮና ምንም የከፋ አውሬ ቢሆንም በአለም የመጣነው የአባይ ጉዳይ ግን የያዳዳችን ኢትዮጵያውያን አካውንታችን ነው እኳንፊርማችን ሂወታችን እንሰጣለን ።

    • @ad1187
      @ad1187 4 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር ጠቅላይ ሚኒስቲር መለስ ዜናዊ ብዙ ጥፍታ ቢኖራቸም አባይን በራሳችን ገንዘብ ብሎ ማስራቱ ጠቀመን በነሱ ብድር ቢኖር ዛሬ እኛው ባለቤት ነን ይሉ ነበር ።ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ናት አትወድቅም ታሸንፍላች

    • @aregashmollawa7819
      @aregashmollawa7819 4 ปีที่แล้ว

      Lekenaw ewunate

    • @haimemasarate5217
      @haimemasarate5217 4 ปีที่แล้ว

      Kazi gedeb gar gazebe becha sayihon mqnenatachin keberachin cemer naw lateweled yamiyalef keber wayiwerdat selazi demachenem cemer kamasetat aneqotabem

    • @endaletadessa6524
      @endaletadessa6524 4 ปีที่แล้ว +1

      የስማይ አምላከ ያከናውንልናል እኛም የ ኢትየጵያ ልጅች ተነሥተን እንሠራለን አምለካችን ዪረደል አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌👏

  • @tsegayelodiso105
    @tsegayelodiso105 4 ปีที่แล้ว

    አራ በጌታ የኢትዮጵየያ አምለክ ታዋጊ ናው
    የሠራዊታችን ኃይል እራሱ እግዝአብሔር ናው በአገሬ ቃልድ የሌም እጅ ለእጅ ተያይዜን ለኢትዮጵያ ደመችንን ለማስጣት ዝግጁ ናን

    • @semedotsehay6137
      @semedotsehay6137 4 ปีที่แล้ว

      Abayihi Yena Nattttttttttttttttttt

    • @semedotsehay6137
      @semedotsehay6137 4 ปีที่แล้ว

      Gibitseche Ata Genumihi Sinati Amati Yeta Lafabati New Abayachenihi

  • @sofya4255
    @sofya4255 4 ปีที่แล้ว

    ፋርማውን እደግፈዋለን አላህ ድልለኢትዮጽያ ያርገው

  • @muhemed6511
    @muhemed6511 4 ปีที่แล้ว

    እኛ ኢቶጲያወያን አድእንሁን🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አባይ አንሰጥም ትግሉ አሁነው

  • @qwer5235
    @qwer5235 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናል ፈታየ ሠላም ለእምየ ኢትዩችን

  • @worknehkebede3111
    @worknehkebede3111 4 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለውዷ እናታችን ኢትዮጵያ ይሁን

  • @hassanmohamd779
    @hassanmohamd779 4 ปีที่แล้ว +7

    የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጣውን ለግብፅ እድሁም ጀግንነታችንን ለአለም ማሳዬት አለብን

  • @teyibayimam7821
    @teyibayimam7821 4 ปีที่แล้ว

    ያረብ ያረብ ያረብ ያተነው ሐይሉ ወገኔን አገሪን በሁሉ አቅጣጫ ጠብቀን ያረብ እኛን የሜረሱበት ነገር ስጣቸው ያረብ የአላህ ያረብ

  • @mamala3793
    @mamala3793 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወድክ ጋዜጠኛ ቢኖር አንተን ነው አቀራረብክ እራሱ ይመቸኛል ጌታ ይጨምርልክ ስወድክ ስለግብፅ ተዋት ለጣሊያንም አልተበገርንም እንኳን ለግብፅ አታውቀንም እንዴ ምንም እደማይገብረን

  • @seyummengesha6950
    @seyummengesha6950 4 ปีที่แล้ว

    ሀሳብህና አስተያየትህ ትክክል ነው።ሚዲያዎቻችን ለሀገርና ለሕዝባቸው ቀመጨነቅ ብጥብጥንና ሁከትን፣ እርስ በርስ ማናከስን ለማራገብና ለማናከስ ነው ሩጫቸው።ለጋራ ልማት ከመጨነቅ ለብሔር ወግኖ የግል ጥቅምን ማሣደድ ነውና ሂልናቸውን ለበጎ እንዲያውሉት እመኛለሁ።

  • @desalgnmesafint3753
    @desalgnmesafint3753 4 ปีที่แล้ว

    I love the presentation again
    Thank you very much!

  • @teferafanta1765
    @teferafanta1765 4 ปีที่แล้ว +42

    አይዟችሁ ኢትዮጵያን የነካ እራሱን በራሱ ያጠፋል።
    ጁዋር እና ልደቱም ተያይዘው ይጠፋሉ።
    አብይን ፈጣሪ ይጠብቅልን።

  • @mekuriadebela1001
    @mekuriadebela1001 4 ปีที่แล้ว

    እኛ ኢትዮጵያን ዝም ማለት አይደለም ፊርማ ብቻ አይደለም ሕይወት እንገብራለን ለአገራችን ቶሎ ፈጠን ብለን መስራት አለብን የኤንባሲው ቶሎ ይንገረን

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 4 ปีที่แล้ว

    አንደበትህ ይባረክ !አንተ ቀጥልበት ሌላው ይተኛ አልያም ይርመጥመጥ።የኢትዮጵያ ህዝብ ፀሎት ይረዳኻል።

  • @محمد-ق2ظ8ه
    @محمد-ق2ظ8ه 4 ปีที่แล้ว +44

    *አሁን ነው እኛ ኢትዮጲያኖች አንድ መሆን በ አባይ ጉዳይ አንደራደርም*

    • @قوةالشعب1
      @قوةالشعب1 4 ปีที่แล้ว

      ተነፊ

    • @محمد-ق2ظ8ه
      @محمد-ق2ظ8ه 4 ปีที่แล้ว +5

      @@قوةالشعب1 በሀገርህ ትደራደራለህ ጠባብ ቅጭላት ቁልቆላም ነህ

    • @قوةالشعب1
      @قوةالشعب1 4 ปีที่แล้ว

      @@محمد-ق2ظ8ه የናትህ እምስ ይጥበብ። በቁልቋል ይደፈን

    • @محمد-ق2ظ8ه
      @محمد-ق2ظ8ه 4 ปีที่แล้ว +3

      ከስድብ ውጭ እና ከሌብነት ውጭ ምን ታውቃላችሁ ድፍን ቅጭላት

    • @محمد-ق2ظ8ه
      @محمد-ق2ظ8ه 4 ปีที่แล้ว +2

      @@قوةالشعب1 ሳይነኳችሁ ትጮሀላችሁ ትግሬ ሥትባሉ

  • @abdelaendris1134
    @abdelaendris1134 4 ปีที่แล้ว +1

    ውነት ነው የምልህ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እቀራረብህ ይመስጣል እናመሰግናለን አንድ እንሁን እና ሀገራችንን እንገንባ አንድነት ሀይል ነው ግብፅ ጉብጥ ትበል እናት ሀገር ኢትዮጵያ ትልምልም

  • @tesfatadese782
    @tesfatadese782 4 ปีที่แล้ว +32

    ሁላችንም በታላቁ የዐባይ ግድብ ላይየማያወላውል የአንድነት አቆም እንዳለን እብረተኛዋ ግብጽ ትወቀው

  • @jamalahmadahmad9123
    @jamalahmadahmad9123 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቅህ የምርጦች ምርጥ ነህ

  • @ndiayemaman7143
    @ndiayemaman7143 4 ปีที่แล้ว

    አብሽር እትዮጵያዮ እምዬ ላኣይማ ካጎንሽነን ኣላህ ይጣብቃት እማዬን እትዮጵያን 1000

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 4 ปีที่แล้ว

    ግብጽ በሰዉ ንብረት ልሙት ካለች እኛ በንብረታችን ዝም እንልም ድል ለሀገረ

  • @tewahdolezelalemtnur8335
    @tewahdolezelalemtnur8335 4 ปีที่แล้ว +33

    አቀራረብህን ሥወደው በጉጉት ነው የምጠብቀዉ ❤️❤️👌👌

    • @Filmontesfa
      @Filmontesfa 4 ปีที่แล้ว

      ሀይ ቆንጆ ሰላም ነው?

    • @toptop8668
      @toptop8668 4 ปีที่แล้ว

      Agerachinen manem lenekat achelam demo negam zarem egnal Ethiopianoch hulem and nena gedebu teneka malet egna tenekan malet newu Agern Ethiopian Egizaber yetebetak degemom koronan yatefalen ezbochan hulu selma enan fere yesetsn fetarii

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን የነካ ዋዋዋዋ ጠባቂዋ መሳሪያ አይደለም እናትና ልጁ የላይኛው ጌታ ነውአንድዬ አይተዋትም

  • @leelsonwheels7720
    @leelsonwheels7720 4 ปีที่แล้ว +1

    እኳንስ ፈርማችን መተክያ የሌለው ውድ ሂወታችን ለውዲትዋ ኢትዮጵያ ሀ ገራችን ልንሰጥ ዝግጁ ነን ህዳስያችን ደማችን ሂወታችን ነው ተነስ የኢትዮጵያ ጎብዝ!!!

  • @mohammedhussen6622
    @mohammedhussen6622 4 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጲያዬ ሀገሬ!

  • @zerihuntekletsiyon938
    @zerihuntekletsiyon938 4 ปีที่แล้ว

    THANK YOU

  • @kokobeseyoum4875
    @kokobeseyoum4875 4 ปีที่แล้ว

    ግብጽ ዎአ አርፈሺ ተቀመጭ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች💪

  • @et6209
    @et6209 4 ปีที่แล้ว +7

    እኛስ ለምን ጥሩ የግድቡን ምስል ስጡንና ፕሮፋይላችን አናደርገውም? ኢትዮጵያውያን በሀገር ጉዳይ አንድ መሆናችን ማሳየት አለብን፣ ግድቡ ይገደናል የኛ ነው

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 4 ปีที่แล้ว

    ዋው አንገታቸውን ለመስጠት ዝግጁ ከሆኑ እኛም አንገታቸውን ለመውሰድ ዝግጁ ነን።

  • @teferimamo683
    @teferimamo683 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያውያን ባገራችን ህልውና ላይ የሚድያ ቅስቀሳ አያስፈልገንም ዝም ያልንም ብንመስል እንኴ ያሸለብ ነብር ነን

  • @asmaamail132
    @asmaamail132 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ተከራለች እንጂ አትበጠስም
    ሆኖም ግን ከተኛንበት ካልነቃ ብዙ መስዋትነት መክፈል አይቀሬ ነው
    እባክህ የሀገሬ ህዝብ ነቃ

  • @astawstube1390
    @astawstube1390 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ትመቸኛለህ ፈታ ደሊ

  • @berhan4301
    @berhan4301 4 ปีที่แล้ว +7

    ሁላችንም ኢትዬጵያኖች በ አንድ ልብ ሆነን ለ አባይ የምንችለውን ሁሉ ማድረግ አለብን

    • @anuukonjooo927
      @anuukonjooo927 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል ዉዴ እኛ ከጎኑ መሆን አለብን ሌላ ማድረግ ባንችል በሀሳብ እንኳን እንደግፈዉ

  • @fayizafayiz1145
    @fayizafayiz1145 4 ปีที่แล้ว

    የፕሮግራም ዝግጅት በጣም ነው የምወድው ይመችህ በአገር ቀልድ የለም

  • @علوعلر-ب2ح
    @علوعلر-ب2ح 4 ปีที่แล้ว

    አባይለኢትዮጵያየደምሥራችንነዉ
    ባባይሀየሁላችንምድርድርየለም

  • @csayasmamaw6517
    @csayasmamaw6517 4 ปีที่แล้ว +1

    አባይ የኔም ነው!!!!

  • @RehimaHussen339
    @RehimaHussen339 4 ปีที่แล้ว

    ድል ለሃገሬ

  • @argawkabtamu6087
    @argawkabtamu6087 4 ปีที่แล้ว

    ግሩም የሀገር ፍቅር የተላበሰ ጥልቅ ትንታኔ።

  • @ሃበሻዊነቴኩራቴ
    @ሃበሻዊነቴኩራቴ 4 ปีที่แล้ว

    ልክ ብለሀል እኛም እንደነሱ በኢትዮጵያዊነታችን እንደማንደረደር እና አባይ ህልውናችን እንደሆነ ልናሳያቸው ይጋባል በግድባችን ቀልድ የለም

  • @medni6311
    @medni6311 4 ปีที่แล้ว

    ዋው: የሚገርብ ነው:: እናመሰግናለን

  • @genetgenetgenet8284
    @genetgenetgenet8284 4 ปีที่แล้ว

    አባይ የእናቴ መቀነት ነው💪
    የእናት መቀነት ለልጅ የማይጨክን ለሀገር የማይሰስት ነው
    አባይ የኢትዮጵያ ህልውና ነው።

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 4 ปีที่แล้ว

    ወይ አማርኛ ችሎታና አቀራረብ፡ ለካ ከኔም የሚበልጥ ሰው አለ፡

  • @faiselalenzy265
    @faiselalenzy265 4 ปีที่แล้ว +8

    እነሱ ይንጫጩ እኛ አትዮጵያዊያን ሙያ በልብ ነው ጣልያን ያሳፈረ አምላክ አሁንም አለ የድንግል ልጅ ያውቃል

  • @hanamoi2713
    @hanamoi2713 4 ปีที่แล้ว

    ወገኔ። ለኢትዮጵያ። ፍቅር እንሥጥ። ለሐገራችን። እንሞታለን። ንገራት። ይሕቺን። ድንጋይ።

  • @kasahunmekwria4434
    @kasahunmekwria4434 4 ปีที่แล้ว

    Thank u

  • @tofikeabdela3557
    @tofikeabdela3557 4 ปีที่แล้ว

    አቀራረብህ አሪፍ ነው

  • @eskutube137
    @eskutube137 4 ปีที่แล้ว +3

    ግብፅ እግዛቤር ያጥፋሽ ኢትዮጵያውያ ከነካሽ

  • @amaretaffese6355
    @amaretaffese6355 4 ปีที่แล้ว

    You are our hero.

  • @berihunyaze2521
    @berihunyaze2521 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ብላቹሀል

  • @ahmedsaed3867
    @ahmedsaed3867 4 ปีที่แล้ว +2

    ባባይ ጉዳይ ከመጡ ለሀገሩ እደዉም በራሣቺን ሀቅ ብንሞትም ቅር አይለንም
    ኢቶቢያየ ባቺ እዳይመጡብኝ ♥🇪🇹💪👈

  • @gatahunsisayi7296
    @gatahunsisayi7296 4 ปีที่แล้ว

    አይሽ እናት ሀገሬ ከጎንሽ ነን

  • @fessehaziomkidane3988
    @fessehaziomkidane3988 4 ปีที่แล้ว +11

    ኣይዛቹሁ ኢትዮጵያውያን ግድባቹሁን ክብራቹሁ ስለሆነ የምያስፈራችሁ ነገር የለምና መስዋእት ብጠይቅም፡ክፈልለት፡እኛ ኤርትራውያኖችም እናግዛለን።

    • @jemilmohammed2014
      @jemilmohammed2014 4 ปีที่แล้ว

      ያሰላም ኤርትራ ዉስጤነዉ አንለያየም አብሽሩ እኛ ጀግና እደሆን ያቁናል

  • @abdulrahimlovemohammed9034
    @abdulrahimlovemohammed9034 4 ปีที่แล้ว

    መከለከያችን ብራቮ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 4 ปีที่แล้ว

    ዝም ብለው ነው የሚደክሙት፡ መጨረሻው ይታወቃል፡ ለዚህም >> ትንቢተ ሕዝቅኤል 30፥1- 9

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዝምታ ወርቅ ነው ይላሉ የድሮ ሰዎች ምክንያቱም ዝም ያለ ሰዉ በዉስጡ ነው ስራዉን የምሰራዉ የዶክተር አብይ ዝም ማለት ለብዙ ሰዉ ፈር አስደረገዉ ግዴታ አንድ ሰው አንድ ነገር ስሰራ አለዉ አለዉ ማለት አይጠበቅበትም ቁም ነገር በልብ ነው ልክ እንዴ ዶክተር አብይ እግዚአብሔር አንተና ለዘላለም ያኑርልን የኛ አንበሳ

  • @kassehmulugeta7431
    @kassehmulugeta7431 4 ปีที่แล้ว

    አባይ የኛ ናት ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑር

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 4 ปีที่แล้ว

    እናሠመግናለን ወድማችን

  • @mdshukurala6162
    @mdshukurala6162 4 ปีที่แล้ว

    በጠም ጥሩ አበበል ታመቸኝ በሪት ጠንክሪ እንማሲግናሌ።

  • @hggyu498
    @hggyu498 4 ปีที่แล้ว

    አበሳ ለሀገሬ ድል ያረብ

  • @yeshambelmamay2535
    @yeshambelmamay2535 4 ปีที่แล้ว +1

    የሰው ልጅ በራሱ መንገድ አንዳችም ሰላም ብሎም ህልውናውን ማስጠበቅ አይችልም ይልቁንስ ኢትዮጲያ እጆቿን ወደ እግዚሃብሄር ትዘረጋለች ይላል ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ

  • @sewenetzemedkun5312
    @sewenetzemedkun5312 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠዉነት እባላለሁ ባሀገሬ ቀልድ የለም ለሀገር ለመሞት ዝግጁ ነኝ ሞያ ሹፌሩ ፣የቧንቧ ባለሞያ ፣የቀድሞው የጸረ ሽብር አል በማነንኛሞ ግዜ ሀገሬን ለማገልገል ዝግጁ ነኝ

  • @gcvjjhk1407
    @gcvjjhk1407 4 ปีที่แล้ว +16

    ስለመረጀህ አመሰግናለሁ ግብፅ በሰው ንብርት ልሞት ማለት በጣም ይገርመኛል

    • @gfgf4802
      @gfgf4802 4 ปีที่แล้ว

      አባይ የኛነው ማንምይጣማንም

    • @alirazah6055
      @alirazah6055 4 ปีที่แล้ว

      እንሞን አለ ላባይ አባይነ አሠጢም እኛ እዝህያሉ ምሠሪ እገላለነ እነሞት አለ ላባይ እማ

  • @amanbaman6087
    @amanbaman6087 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ ታላቁን የሕዳሴ ግድብ ከጀመረች 9 ዓመት አልፏል።ቆርጠው ለጀመሩ ጠ/ሚ መለሥ ዜናዊ በሰማይ ቤት ምስጋና ይድረሳቸው።
    ይህ የሕዳሴ ግድብ ዓባይ ከተፈጠረ ጀምሮ እስከ ዛሬ
    ደረስ የኢትዮጵያን ምድርን እየናደ ሕዝቧንም እያስለቀ
    ሰና እያሳዘነ የእርሻ መሬቶችንና መድራችን ሁሉ በትላል
    ቅና በትናንሽ ገባር ወንዞች በመታገዝ በጎርፍ እየሸነሸነ ከፋፍሎ ገደል በመፍጠር ተዘርዝሮ የማያልቅ በደል እያ
    ደረሰ ያለጥቅም እድሜ ዘላለሙን አፈራችንና ውኃችን ይዞ ሲፈስ ኑሯል;;
    ሆኖም ግን ባለፉት መግሥታት ዓባይን ለመገደብና ከሞላ ጎደል ለኢትዮጵያ ሕዝብም እንደ ሱዳንና ግብፅ
    በዓባይ ወንዝ (ውኃ) ተጠቃሚ ለማድረግ የተለያዩ ሙ
    ከራዎች ተደርገው ነበር ። ሙከራዎቹ ግን ከሀሳብና ከወሬ ያለፈ አልነበረም። ምክንያቱም ግብፅም ሆነ ሱዳን በተለይ ግብፅ በዓለም ከኢትዮጵያ የተሻለ ተሰሚነት ስለነበራት ተፅኖ በመፍጠርና ይህን በመሳሰሉ ምክንያቶች በአለፉት የኢትዮጸጵያ መንግሥታት ሳይገደብ ቆይቷል።
    ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ብቻ ሳይሆን; በሌሎችም
    ወንዞቿና የልማት ቦታዋ ሳይቀር ልማት ማልማት ቀርቶ በሰላም እንዳትኖር ሕዝቧ እጅና ጓንት ሆኖ አንድነቱን አጠንክሮ በኢኮኖሚ በፖለቲካ በማሕበራዊ እና በውጭ ጉዳዮች ወዘተ----እየጎለበተና እየበለፀገ እንዳይመጣ በዓባይ ወንዝ ላይ ምንም ዓነይነት ልማት እንዳታለማ (እንዳታካሂድ) ከድሮ ጀምሮ በሚደርስበት የውጭ የግብፅ ደባ በእርስ በርስ ጦርነት እንዲጋይ ተደርጎ ከዛም በከፋ መልኩ የኢትዮጵያ መሠረቷ የሆነ
    ውን ኤርትራና ሕዝቧን ብሎም የቀይ ባሕር በሯን እንድ
    ታጣ ተደርጓል;;;;
    በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵተያ ሕዝብ እውነተኛ የሆነውን
    ወገኑን የኤርትራ ሕዝብና መሬት;በቀይ በሕር ጠረፍ እን
    ደድሮው በአንድነት ቢኖሩ ንሮ የበለጠ የት ይደረስ ነበር
    ? አሁን የሚታየው ችግርም አይፈጠርም ነበር። የኤርትራ ሙሁርና ሕዝብም በአንድ ክ/አገር ተከልለው በአስገንጣይ የፖለቲካ ሴራ መከራ ላይ ባልወደቁ ነበር።
    የዐረቦች በተለይ የግብፅ ሴራ ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ዘላ
    ለም እያወከ አሁን ላለንበት አስቸጋሪ ጊዜና ወቅት ብንደርስም የዓባይን ወንዝ የሕዳሤ ግድባችን ገድበን ለተፈለገው ለጋራ ዓላማ ከመዋል ወደ ኃላ እንደማንል
    ሁሉም ወዳጅም ጠላትም እንዲያውቅ እንፈልጋለን።
    አወ በአሁኑ ስዓት ግብፅ አንዳንድ ካህዲና ባንዳ ግለሰቦችን በገንዘብ ደልላ በኢትዮጵያ ላይ ሠላም እየነሳች መሆኗ ይታወቃል። ይህን ደግሞ የዋሁና ደጉ የአትዮጵያ ሕዝብ ክፋቱንና ሴራውን እየተረዳ በመሆኑ
    የግብፅን ሤራ በማክሸፍ ላይ ነው።
    በዚህም ምክኒያት ለግብፃውያን የምንለው;; እናንተ እንደምታስቡት ሳይሆን ; እኛ ኢትዮጵያውያን በምንገነባ
    ው የሕዳሴ ግድብ ደጋግመን እንደገለፅነው (እንደተናገ
    ርነው) በዋናነት እኛን , ሱዳንንና ግብፅን ከመጥቀም አልፎ የእኛንና የናንተን ጎረቤት አገሮየች ሁሉ የሚያሥ ተሣሥር የኢኮኖሚ ጥቅም ሰንሰለት እንደሚፈጥር አምነንበት እየሠራን ያለን መሆኑን ነው።
    አሁንም በሚገባ ልትረዱን ይገባል። እኛ የለንን የወንዝ ውኃ ተጠቅመን የኤሌክትሪክ ሀይል አመጭተን ለእናን
    ተና ለጎረቤቶቻችን በተመጣጣኝ ዋጋ በመሸጥ የዶሌር ገቢ ለማግኘት በማሰብ ነው።ግድብ እየገነባን ያለነው!!
    ስለዚህ በዓባይ ወንዛችን የጋራ መዕድ በልተንና ጠጥተ
    ን በአስገራሚ ሁኔታ በቀጠናችን የጋራ እድገታችን ማፋጠን አለብን።
    ኢትዮጵያ ሌሎችን ለመጉዳት ሆን ብላ አትሠራም ;
    መብቷን ግን እንደሌሎች ልማት እያለማች ታሥከብራለች !!
    በመሆኑም በተሳሳተ ሀሳብ ተነሳስቶ የታችኞችንም
    የላይኞችንም የዓባይ ተፋሰስ አገሮች እንዳለፈው ዘመን
    ለእኔ ብቻ በሚል አስተሳሰብ ጠበንጃ አያማዠዠም!! አንዱ ተጠቃሚ አንደኛው ሁልጊዜ በድሕነት መኖር አለብህ ማለትና አኔ ብቻ በውኃው ልጠቀም ማለት ዘመኑን አለመረዳት ይሆናል!!
    የአፍሪካ አሁግርንም የጦር ቀጠና ለማድረግ የሠለጠኑ አንዳንድ አገሮችና ግለሠቦች የማን-ደም ፈሠሠ በሚሉት መንገድ መጓዝ አሁንም ሞኝነት ነው
    !! የአደጉ አገሮች በሚያመርቱት የጦር መሣሪያ መሞ
    ከሪያ የአፍሪካ ሕዝብ ሊሆን አይገባም !!
    እኛ ኢትዮጵያውያን በራሣችን ወንዝና ሥፍራ እያንዳዳችን ከትንሽ እስከ ትልቅ;ሀብታም ድሀ ሣይባል ከጉሮሮአችን አስቀርተን በቁጭት እየገነባነው ያለነውን የዓባይ ግድባችን በማንም ዛቻና ማስፈራሪያ ፈፅሞ የሚቆም አይደለም!!!
    ኢትዮጵያም እንደ ሱዳንና ግብፅ በአባይ ወንዝ ላይ ያለትን የባለቤትነት የጥቅም ድርሻ በአሠበችው መልኩ
    ሠርታ መጠቀም መብቷ ነው!!!
    ግን እኛ ግብፃውያን ብቻ በዓባይ ወንዝ ላይ ተጠቃሚ እንሁን፤ ኢትዮጵያውያን ዘላለም ከልማት ጎዳና ውጭ ሁነው ሰላማቸውን አሳጥተን ከድህነትና ከኃላቀርነት ለመውጣት(ለመላቀቅ)የሚያደርጉትን የልማት ትግል አኮላሽተን ወደኃላ የቀሩ የደከሙ በማድረግ ዘላለም በርሀብና በበሽታ እለቁ ከሆነ በድሮ አስተሳሰባችሁ ይህ የኃላ ቀርነትና ዘመኑን አለመረደት የአባገነንነት ባሕሪ በመሆኑና ስለሆነ በምንም መልኩ እኛ ኢትዮጵያውያን አንቀበለውም!!!
    ግብፅ ዘላለም እኔ ብቻ ልጠቀም ማለት ደግሞ ;የሞኝ ዘፈን ሁሌ አንዳይነት እንደማለት ይቆጠራል!!
    ይልቁንም ተግባብተን የሕዳሴ የዓባይ ግድብ በሚፈጥርልን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም በፍቅር መጠቃቀም ተገቢ ነው እንላለን!!!
    ነገር ግን እኛን ደካማ አድርጋየችሁ እናንተ በፈጠራችሁት ምክንያት ኢትዮጵያ በህዝቧ መካከል ችግር አለ ፣ ይህን እንጠቀም ብላችሁ መልካም ነገር የማታስቡ ከሆነ ፣ እንደምትጠብቁት ሳይሆን የጎሊያድንና የዳዊትን ታሪክን አስታዉሱ !!
    ምላሹ ለዘላለም የከፋ እንዳይሆንባችሁ አርቃችሁ አስቡ !!
    ዘላለም የሚፀፅታችሁንና የምታፍሩበትን የጦርነት ትኮሣ ተግባር እንዳትሞክሩት እንላለን !!!
    ኢትዮጵያ በደንብ አስባበትና ተዘጋጅታ ነው የዓባይ ወንዝ የሕዳሤ ግድብ እየገነባች ያለችው።
    ምክንያቱም የእናንተን ምኞት, ፍላጎትና ሥግብግብነት ምን አንደምታስቡ ሰለምናውቅ አስበንበት ነው እየሠራን ያለነው ።ኢትዮጵያ ልማቷን የሚያስቆም ምንም ዓይነት የግብፅ ሀይል አይኖርም!!!
    ሀበሾች ካልነኩን አንነካም!ይህንንም የግብፅ መግሥትና ሕዝብ በታሪክ ያቁታል።እናም ሐበሾች ከነኩን ግን ምላሻችን ማንም አይገታውም !!! አይመልሠውም!!!
    በርግጠኝነት ከእኛ ጋር ጦርነት መግጠም
    አይጠቅማችሁም!! ይሉቁንም በጣምይጎዳችኃል!!
    ምክኒያቱም እኛ ዘላለም ተገፍተን፣ በናንተ ሻጥርና ተንኮል ሥግብግብነት ተጎድተን ነው የኖርነው።
    ይህን ታሪካዊ በደል በደብ ልታስተውሉት ይገባል;;
    " የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ ነው ነገሩ";;
    ተፈጥሮ በለገሠን ወንዝ እኛም የድርሻችን መጠቀም አማራጭ የሌለው የተፈጥሮ ስጦታ ነው!!!
    ኢትዮጵያ በምንም መልኩ በዓባይ ወንዝ ላይ በነፃነት
    የምትፈልገውን ልማት ካላለማች ከማንኛውም ችግሮቿ
    መላቀቅ አትችልም!!!
    ለዚህም ነው፣ ብድር እንኳን ብናጣ ድሀው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ በቁጭት ከጉሮሮው እየፈለቀቀ የዓባይ ግድብን እየሠራ ያለነው!!
    እናም ጠ/ሚ መለሥ ዜናዊ እንዳሉት
    እንደጀመርነው እንጨርሠዋለን!!
    በፍፁም አንጠራጠርም !!
    ሠላም ለኢትዮጵያና ለግበፅ ሕዝብ ይሁን!!!!

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ጠላታችን ግብፅ ብቻእይደለችም ጠላቶቻችን 1ኛ ህውሀት ይሚባል የኢትዮጵያ ነቀርሳ አይሁድ 2ኛ የእኛዎቹ የእተሳሰብ ነውረኞች የፖለቲካ ነጋዴዎች 3ኛ አሜሪካ እነዚህ የውስጥም የውጭም የዘመናችን ፈተናዎች ናችው በመሆኑም አምተም እንዳክልከእ እኛ ክልነቃን በጣም ይከብዳል በንቃት መክታተል ያስፈልጋል

  • @yozeall8028
    @yozeall8028 4 ปีที่แล้ว +12

    ፈታ daily እኛም ፊርማውን እንጀምር ለእናት ሀገራችን

  • @amangirmay4486
    @amangirmay4486 4 ปีที่แล้ว

    Very Good

  • @melkamdagnaw734
    @melkamdagnaw734 4 ปีที่แล้ว

    I am stands to protect Abay dam

  • @lijtemeagen7495
    @lijtemeagen7495 4 ปีที่แล้ว

    We are one Ethiopian

  • @etiolove2368
    @etiolove2368 4 ปีที่แล้ว +7

    እኔ የሚገርሙኝ የፓለቲካ ፓርቲዎች ናቸው በአሁኑ ሰአት ኢትዩጵያ የኮሮናና የግብፅ ችግር እያለብን እያዮ እንዴት ስለምርጨ ያስባሉ ኢትዮጵያዊነት ስሜት የላቸውም ለህዝቡም ምንም ግንታ የላቸውም ።የሚደግፋቸውንም ህዝብ እንዲታዘባቸው እያደረጉ ነው ካሁኑ ማንነታቸውን አሳዩን

  • @mesfinasefa4488
    @mesfinasefa4488 4 ปีที่แล้ว

    Hello to all Ethiopians! Sacrifice with all what you have for our sovereignty! Just now, not tomorrow or after!

  • @عبدوالرحمان-ح2ق
    @عبدوالرحمان-ح2ق 4 ปีที่แล้ว +1

    እወነትህን ነው ግን.የኢትዩ.ዳስኮራወች ለግድቡ ከማሰብ.ይልቅ አሻግረው እያዩ የሚስቁ ይመስለኛል እናም ውድ.የኢትዩ.ልጆች እኛስ ከነሱ ይበልጥ ገዘባችን.አይደል ለምን አይሰማንም

  • @getachewtesfaye277
    @getachewtesfaye277 4 ปีที่แล้ว

    ግብጽ ምቀኛ ስለሆነች፣ ምቀኛ ደግሞ በቅናት ተቃጥሎ ስለሚሞት እኛ እውነትን ይዘን ጊዜ ሳናባክት እንደጀመርነው፣ በተባበረ ክንድና ወኔ ግንባታችንን እንቀጥል፥ ድንበራችንን ነቅተን እንጠብቅ!

  • @jastiger3421
    @jastiger3421 4 ปีที่แล้ว

    ግብፅ እኮ አዲስ ከተማ ስርታለች ለዚያ የሚሆን መብራት ያስፈልጋል ይሄ ስለሆነ እያበደች ነው ታድያ የአገራችን የመብራት ፍጆት በእነሱ አይን ሲታይ ባዶ ነው ስለዚህ እንሞታለን እንጂ አባይ እይቆምም አይቆምም።

  • @layenealem3043
    @layenealem3043 4 ปีที่แล้ว

    ስለመረጃው፡ እናመሰግናለን፡ እኛም፡ ከመለያየታችን፡ ወጥተን፡ ማድረግ፡ የሚገባንን፡ ሁሉ ፡ከመንግስታችን፡ እና፡ ከህዝባችን፡ጎን፡ ተሰልፈን፡ ማድረግ፡ አለብን። ግን፡ አንድ፡ ችግር፡ ያለ፡ ይመስለኛል፡ information አናገኝም፡፡ ወይም፡ ምንም፡ አያመጡም፡ በሚል፡ አስተሳሰብ፡ ሊሆን፡ ይችላል፡፡ግን፡ ግን፡ አብሮነታችንን፡ማሳየት፡ ይገባናል፡፡

  • @letemariamwelday8292
    @letemariamwelday8292 4 ปีที่แล้ว

    እኛ ባልነው ሳንስማማ ውሃ አይሞላም ያለዚያ እርምጃ እንወስዳለን ኣልሲሲ
    በውሃችን ሙሌት ማካሄድ ሕጋዊ መብታችን ነው ዶ ኣብይ
    እኛ ባልነው ካልሆነ ምርጫ ማድረግ አንፈቅድም ያለዚያ እርምጃ እንወስዳለን ዶ ኣብይ
    በክልላችን ምርጫ ማካሄድ ሕጋዊ መብታችን ነው ዶ ደብረጽዮን

  • @goldenabdella3999
    @goldenabdella3999 4 ปีที่แล้ว

    I Liked you Pharaboll

  • @nurisolejagogebre5431
    @nurisolejagogebre5431 4 ปีที่แล้ว

    ስለ አባይ ያለህ አመለካከት በጣም ደስ ይላል

  • @rarecell7098
    @rarecell7098 4 ปีที่แล้ว +3

    በነገራችን ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልን ስቃጥል ሁላችንም በአንድ ሆኖንን በዓባይ ግድብ ጎን እንቆማለን ደሮ ምራብዊን ለኛ መቼ መልካም ያስበሉ፡ እነሱ በጉልታቸው እኛ ግን በእግዚአብሔር እንመካለን !!!

  • @mulugeataawekeaweke4492
    @mulugeataawekeaweke4492 4 ปีที่แล้ว

    እባክህ በሀገር ቀልድየለም በላቸው እኛ ኢትዮጲያዉያን በወሬ ወይም በቱስማቱስ ፓለቲካ እምንፈራ አይደለንም ለእውነት ስንል ነብሳችንን እምንሰጥነን ወይ ከቴም ባገሬ ደሞም በአባይ ኢትዮጲያውስጥ መሆኑነን ዘነጉት አታቅራሩ በላቸው ድሮም የሀገሬ ምቀኛ ብዙነው መስሏቸውነውእጂ ኢትዮጲያ በእውነት ፈጣሪ ያበለፅጋታልም ይጠብቃታልም

  • @nesredinabdo4406
    @nesredinabdo4406 4 ปีที่แล้ว

    እንደ ልጁ እናት ነኝ !

  • @kebromtesfamariam4235
    @kebromtesfamariam4235 4 ปีที่แล้ว +1

    ግብፅ ሆይ መጥፊያሽ ደርሷል መሰለኝ፡ ኢትዮጲያውያን ደግሞ የውጭ ወራሪ ሲመጣባቸው እንደ ንብ አንድ ላይ ነው የሚነሱት፡፡ አምላኬ ሆይ ሁሌም አንድ አድርገን፡፡

  • @niyomati4204
    @niyomati4204 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መልስ አለው

  • @bizunehleriso6800
    @bizunehleriso6800 3 ปีที่แล้ว

    GERD is my dam thanks.

  • @getahunamene3094
    @getahunamene3094 4 ปีที่แล้ว

    መፍቴ በገንዘብ መደገፍ ለግብፅ ዜጎች እውነቱን ማሳወቅ

  • @samanad8133
    @samanad8133 4 ปีที่แล้ว

    አገሬ እምዬ ኩፉሽን አምላክ አሰማኝ
    ሠላም ለሃገራችንና ለህዝባችን ሁሉም እንዴ አምላክ ፍቃድ ያልፋል ጌታም ይረዳናል እና ብቻ አንድ እንሁን

    • @nrvana1623
      @nrvana1623 4 ปีที่แล้ว

      Saman Ad እነሱም ጌታ አላቸው እኮ

  • @ዚነት-ለ1ኈ
    @ዚነት-ለ1ኈ 4 ปีที่แล้ว

    አተ የመጨረሻ የምትለው ሁሉ ተሥፋ አሥቆርጨ ነው ግን ሁሉንም ነገር አዱ አላህ ብቻነው ይድረሥልን አተ እደምትለውሥ እዛሬም አደርሥ ነበር ግን ሁሉንም አድራጊው አዱ አላህ ነው ተሥፍ ሠጪ አደለሆም አተ በለፈለፈከው አናምንም በአላህብቻ ነው ሠምተሀል

  • @mezgebumersha393
    @mezgebumersha393 4 ปีที่แล้ว +1

    ግብፅ በየጊው የምታቀርበው ጉዳይ እጅግ የሚገርም ነው። በአንድ ወቅት የሚበላ ጠፍቶ ነብርና ትላንት ጦምህን ያደርህ ማነህ ? ብሎ ጥያቄ ያቀርባል ዛሬስ ልበላ ነው ብሎ በማሰብ እኔ ነኝ ብሎ ይመልሳል ።ጥያቄ አቅራቢውም ምን ብሎ ቢመልስ ጥሩ መሰላችሁ ዛሬም ድገም ተብለሀል ብሎት እርፍ አለው ይባላል ።ግብፅም በእኛ ላይ እያድረገች ያለችው ድርጊት ይህን የመስላል ።

  • @mekashtsegaye5361
    @mekashtsegaye5361 4 ปีที่แล้ว +1

    አባይ የኛ ነው ስለዚህ አስፈላጊውን መስዋእትነት እንከፍላለን !!!!!!.

  • @musahussen3768
    @musahussen3768 4 ปีที่แล้ว

    አየቶቻችን ታንክን በጋጃራ መልሰው ነበር ጀግንነት የአየቶቻችን ነዉ ማንም በእዉነተችን ለይ ከመጣ ሽንፈት ይገጥመዋል

  • @maryamm9141
    @maryamm9141 4 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ን ፈጣሪ አይጥላትም
    ምክንያቱም ከራሷ ጥቅም ይልቅ ለሰውችም የሚያስቡ ልጆች ነው ያሏት
    እውነትን የሚከተል ብዙ ውዝግብ ቢገጥመውም አይወድቅም
    ብቻ የግል ጥቅም ውዳጆችን አገርንም መንግስትንም እንዳይበጠብጡ እንድያገናዝቡ እረፉ ማለት ያስፈልጋል

  • @laeykegorje7609
    @laeykegorje7609 4 ปีที่แล้ว

    ፈታ ደይሊ አሪፍ አቀራረብ ነው አቅራቢ ማየት እንፈልጋለን አድቂቁው ነን ።

  • @sisayyakob9895
    @sisayyakob9895 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ተመችቶኛል ውስጤን ነው የነካው የኢቶዮ መንግስት እንዲህ ቢነግርን ራሴን ሰጣለው!

  • @tsegayelodiso105
    @tsegayelodiso105 4 ปีที่แล้ว

    Tabarak zamanhi yibarak

  • @tadudutamo8305
    @tadudutamo8305 4 ปีที่แล้ว +9

    Egypt RIP

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 4 ปีที่แล้ว +2

      eyesuse geta new
      ✅✅✅✅✅✅✅✅💐💐💐💐👑👑👑💚💛❤️

    • @medisekina409
      @medisekina409 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍