የህዳሴ ግድብ ግንባታ አሁን ላይ የደረሰበት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 208

  • @nobody7146
    @nobody7146 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግብፃዊ ነኝ ሙስሊም ነኝ ውሃ ለሁሉም እንደሚሆን ላስረዳህ እወዳለሁ ግድቡ ኤሌክትሪክ እንዲያመነጭ አስቸኳይ ፍላጎትዎን እናደንቃለን ግን ብዙ እንጎዳለን በአባይ ውሃ ሙሉ በሙሉ ላይ እንገኛለን ፡፡ እዚህ ግብፅ ውስጥ የውሃ ድህነት እንዳይሰማን እና ጦርነትን እንደማንወደው የግድቡን ሐይቅ ለአስር ዓመታት እንዲሞሉ ለተወሰነ ጊዜ እንዲያቀርቡልን ብቻ ነው የምንፈልገው ነገር ግን ለዚያ ተዘጋጁ
    لا إله إلا الله

  • @abj418
    @abj418 4 ปีที่แล้ว +1

    Iam Ethiopian We Are Hero Not Afraid Egypt Etiopia Is Great Country Inthe World

    • @abj418
      @abj418 4 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጲ ለዘላለም ትኑር

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት
    @ትግስተስፍይቅርባይነት 4 ปีที่แล้ว

    ሀገሬን በልፃጋ ያሳየኝ ጌታየ በቀሪው ቀሪውን እድሚየን ባርኮልኝ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 6 ปีที่แล้ว +17

    አላህ ይገዛችሁ ውድ ወንድሞቸ የሀገሬ ልጆች እረ ፀሀዩንም አላህ ያብርድላችሁ አላማችሁን ግብ አላህ ያድርሰው

  • @meryemendresyoutube7959
    @meryemendresyoutube7959 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህህህ አሏህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን የሀገራችን ህዝብ ግድቡንም አልቆ የምናይ ያድርገን ያረብ

  • @hayat7705
    @hayat7705 6 ปีที่แล้ว +7

    ግንታዘብኩሽ እናትሀገሬ ፀሀይ ብርድ እቅልፍ ያልበገረው ጀግናልጅሽ ኢጅነር ስመኘው ላይ መጨከነሽ

    • @goytomgoytom3366
      @goytomgoytom3366 5 ปีที่แล้ว

      ይክልፐይክትብህብፕታቱይ

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
    @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 7 ปีที่แล้ว +33

    አላህ ሃፈራችንን ያለምልምልን ሰላም ለሃገሬ ህዝብ እንሻአላህ ከታቀደውም እቅድ በላይ ለሃገራችን ጠቃሚና ከድህነትና ከቀጨማ ነፃ የምንወጣበት አላህ ያድርገው

    • @خليلال-ح2ذ
      @خليلال-ح2ذ 6 ปีที่แล้ว +1

      የአላህ ባሪያ ነኝ ሀስቢነሏሁ ወኒእመል ወኪል አሜንን

    • @ابوعلى-ي2ق7و
      @ابوعلى-ي2ق7و 5 ปีที่แล้ว

      ,ረ ጉድጓዶቹ የውሃ ግድቡ በግድቡ አካባቢ እና በአከባቢው ቢያንስ 200 ካሬ ኪሎ ሜትር ስጋት ከተሞላ በኋላ - የውሃ ማጠራቀሚያውን ለመዝጋት ለኢትዮጵያ ፍላጎት አይደለም - ምክንያቱም ከውኃ ማጠራቀሚያ የሚወጣው የውሃ መጠን ከ 3 በመቶ የሚሆነው የውሃ flowallsቴ ፍሰት ጋር ተመጣጣኝ ነው - waterfቴዎቹ በእጥፍ እጥፍ ጠንካራ ናቸው የውሃ ማጠራቀሚያ / ፍሰት ራሱ - የውሃ እና የጂኦሎጂስቶች ይህንን ይንከባከባሉ ምክንያቱም የውሃው ግብፅ ከግብፅ ይልቅ ለኢትዮጵያ የበለጠ አደገኛ ነው ፡፡

    • @teshomeyihunie8821
      @teshomeyihunie8821 4 ปีที่แล้ว +1

      አቦ ሰላሟን ያብዛልን

    • @መሪወሎየዋቲዪብ
      @መሪወሎየዋቲዪብ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

  • @munaahmed4158
    @munaahmed4158 7 ปีที่แล้ว +8

    Waaw bertuln egziabher ytebkachu

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይገዛችሁ ኢሻ አሏህ አባይ ግድቡ የኛ የኢቶ ነው አብሽሩ ወገኖቼ ዘረኝነትን ያጥፋልን

  • @tegsttgest5657
    @tegsttgest5657 6 ปีที่แล้ว

    የማዝነው ፍፃሜውን ሳያዬ ላለፉት ኢንጅነር ስመኜው ና መሰል የኢትዮጵያውያን ነው ነብሳቸውን እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑርልን ሀይስኩል የስንቅ ተማሪ እያለሁ 10 ብር አምጡ ተብለን 2 ብር ጎድሎኝ እየተነጫነጭኩ ተበድሬ የከፈልኩትን አስታውሳለሁ ለካስ እንድህ ደስ ይላል

  • @sadaadam1038
    @sadaadam1038 5 ปีที่แล้ว +6

    ያስጀመረነ ፈጣሪ በሰላ ያስጨርሰን ከታሰበውም በላይ ይጥቀመን

  • @getnetasnake4718
    @getnetasnake4718 7 ปีที่แล้ว +4

    GERD RESERVOIR will open a New ERA of cooperation Between African NATIONS🌟
    Thank you EPRDF 🌟

  • @medinabetgerage6156
    @medinabetgerage6156 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔን ድክም ይበለኝ አረ ህዝብ ከጎናቸው እንሁንንንንንንንንን
    ☝☝☝✔✔✔✔✔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያረብብብብ ከፍ ያድርግለንንንንንን

  • @raskeisar4049
    @raskeisar4049 7 ปีที่แล้ว +13

    ለፖለቲካ ማራመጃ ሳይሆን በእውነቱ ለሓገር ጥቅም ታስቦ የተሰራ ከሆነ በጣም ድንቅና ሊበረታታ የሚገባው ስራ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ይሕን ግድብ እፎይ ብሎ እንዲጠቀምበት ምኞቴ ነው! Peace!

    • @alainsouqextramall6962
      @alainsouqextramall6962 5 ปีที่แล้ว

      መሸአልአልህደያጠቡቂህ

    • @ethiotoday4604
      @ethiotoday4604 5 ปีที่แล้ว

      kebt

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 4 ปีที่แล้ว

      ምን አይነት ደደብነህ ምን አይነት የፓለቲካ መጠቀሚያ ነው ህዝቡ ኡው ብሎ የተነሳለትን

  • @ማርያምማርያምእላታለሁ
    @ማርያምማርያምእላታለሁ 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ በርቱ #ተባብረን ርሀብንና ስደትን #ከሀገራችን #የኢትዮጵያ እንታደጋት

  • @melesetrunh2321
    @melesetrunh2321 7 ปีที่แล้ว +50

    በሀገሬ የሚመጣ። ከሀገርም ውስት ይሁን ከውጭ በክፉ የሚመኝ አይኑ ይጥፋ።

    • @onelove809
      @onelove809 7 ปีที่แล้ว

      Melese Trunh Ameen

    • @khadersaid9021
      @khadersaid9021 7 ปีที่แล้ว

      امين امين امين

    • @betikonjo543
      @betikonjo543 7 ปีที่แล้ว

      Melese Trunh አሜን

  • @رانييواسوف
    @رانييواسوف 5 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሬ ሆይ እዳባይ ግድብ የማያልቅ ፍቅር ሰጠን ጉሉ አሚን ሀሎልያ

  • @SayemAhmed-fz3nd
    @SayemAhmed-fz3nd 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ያግዛችሁ ሀይልና ብርታቱም እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ይልሰባችሁትንም የያዛችሁትንም ስራ ሁሉ እግዚአብሔር ከግቡ ያድርስላችሁ ያድርስልን የኢትዮጵያ ጀግኖች

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 4 ปีที่แล้ว

    ኢሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እራህመትየአላህባርያ
    @እራህመትየአላህባርያ 6 ปีที่แล้ว +1

    አገሬ እውነትም ብርቅ ነሽ

  • @hussentadesse8347
    @hussentadesse8347 7 ปีที่แล้ว +28

    በጣም ደሥተኛ ነኝ ሀገሬ ይህ ታላቅ ግድብ በመሥራቷ በርቱ ወገኖቼ ፈጣሪ ይርዳችሁ

    • @ابوعلى-ي2ق7و
      @ابوعلى-ي2ق7و 5 ปีที่แล้ว

      ,ረ ጉድጓዶቹ የውሃ ግድቡ በግድቡ አካባቢ እና በአከባቢው ቢያንስ 200 ካሬ ኪሎ ሜትር ስጋት ከተሞላ በኋላ - የውሃ ማጠራቀሚያውን ለመዝጋት ለኢትዮጵያ ፍላጎት አይደለም - ምክንያቱም ከውኃ ማጠራቀሚያ የሚወጣው የውሃ መጠን ከ 3 በመቶ የሚሆነው የውሃ flowallsቴ ፍሰት ጋር ተመጣጣኝ ነው - waterfቴዎቹ በእጥፍ እጥፍ ጠንካራ ናቸው የውሃ ማጠራቀሚያ / ፍሰት ራሱ - የውሃ እና የጂኦሎጂስቶች ይህንን ይንከባከባሉ ምክንያቱም የውሃው ግብፅ ከግብፅ ይልቅ ለኢትዮጵያ የበለጠ አደገኛ ነው ፡፡

    • @arsamaarsama4555
      @arsamaarsama4555 4 ปีที่แล้ว

      Fetari.beselam.endasgemerh.beselem.ychers.

  • @Shewaye758
    @Shewaye758 3 ปีที่แล้ว

    ትውልድ ሀገሬ ኢትዮጵያ ተፈጥሮ ሀብትሽ ያንች ብቻ ነው።አይዞሽ እናቴ…

  • @fssgssg8332
    @fssgssg8332 4 ปีที่แล้ว

    ያርብ አላህየ በሠላም ያብቃና እንጠቀም

  • @selamawit.ethiopialove3480
    @selamawit.ethiopialove3480 4 ปีที่แล้ว

    love Ethiopia Egzabhir Yitebek Legenuchem Bertu

  • @salamabagaz2572
    @salamabagaz2572 6 ปีที่แล้ว

    Wowowow Egziabher yebarekchu Ethiopian jegnochi 💪😍🙋‍♀️

  • @seninegi9088
    @seninegi9088 4 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጲያ አምላክ በሠላም ያጠናቅቅልን ኢትዮጲያን ሠላም ያድርግልን

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በርቱልን ኢጂነር ሱመያው የገደላችሁ፡አላህ የጃችሁን ይስጣችሁ

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ. እውነተኛው ቀን. ተሳክቶ. እሥካይው. በጣም ነው. የጓጓሁት.

  • @deenaaz7773
    @deenaaz7773 6 ปีที่แล้ว +1

    በቅርብ ቀን መጥቸ አየዋለሁ በሰላም።ሀገሬ ልግባና ኢንሸአላህ

  • @yemeserachdegele8497
    @yemeserachdegele8497 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @መልከምሰውሁ
    @መልከምሰውሁ 4 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ለዘለልም ሠለምሽ ይብዛ ኢስኪ በሀጋሩ የሚኮራሰብ የድርጉኝ ፖሮፈይሌን በመጨን

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 ปีที่แล้ว

    Very nice representation. I like the way u explained. Wonderful job. Thanks bro. Maria.

  • @zamansyed86
    @zamansyed86 7 ปีที่แล้ว

    We Pakistanis are with u Ethiopia . May ur country prosper in future .

  • @tsegayebirache6121
    @tsegayebirache6121 5 ปีที่แล้ว

    Thanks God for great job

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ደስ ብሎኛል ሀገራችን እንደዚህ አይነት ግድብ በመሰራቱ ውድ የሀገሬ ልጆች በርቱ

  • @ethiopiahagere9986
    @ethiopiahagere9986 7 ปีที่แล้ว +3

    GREAT!! PEACE AND PROSPERITY TO MOTHER ETHIOPIA.

  • @uttuyy8234
    @uttuyy8234 7 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስስስስስስስ ይላል በርቱ ፈጣሪ አገራችን ኢትዬጽያ ይባርክልን

    • @merim9480
      @merim9480 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ

  • @alemgirma780
    @alemgirma780 7 ปีที่แล้ว +7

    Good job Great Ethiopia Bertu wedefit

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 7 ปีที่แล้ว +3

    My country Ethiopiayaye proud of you!

  • @michaelabadi1909
    @michaelabadi1909 7 ปีที่แล้ว +4

    OH. I AM REALLY HAPPY. LONG LIVE ETHIOPIA HAGERACHEN!

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 7 ปีที่แล้ว +6

    Excellent! Keep going.....

    • @DD-kj8il
      @DD-kj8il 6 ปีที่แล้ว

      በጣም ደሥ ይላል እደዚሕ ሢሠራ በመገሬ ላይ ግን የአቶ ሥመኘው ሕልፈተ ሞት ሳስበው ውስጤ እደ ሣት ይነዳል

  • @ghagagbscs2472
    @ghagagbscs2472 4 ปีที่แล้ว

    እግዛቤርአምላክይጠብቃችውዶችሁ

  • @dawitzewdie330
    @dawitzewdie330 5 ปีที่แล้ว

    Amazing!!!!keep up the good work!!

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
    @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃት ሀገሬን ያረብ

  • @youtube5092
    @youtube5092 5 ปีที่แล้ว +4

    እስኪ አላህ ለፍሬ ያብቃው

  • @ሄለን23
    @ሄለን23 7 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @jackkhoury6623
      @jackkhoury6623 6 ปีที่แล้ว

      ሄለን 23 ማሻአላህ አላህይረዳችሁ ገኖች

    • @ሄለን23
      @ሄለን23 6 ปีที่แล้ว

      Jack Khoury። አሜን አሜን አሜን

  • @hhg665hg2
    @hhg665hg2 4 ปีที่แล้ว

    መጨረሻውን ያሳምርልን

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 5 ปีที่แล้ว +12

    አባይ ተገድቦ የሚያልቅበት ቀን ነው የናፈቀኝ እረ በርቱ ወሬ ብቻ አይደለም

    • @kgtrak6084
      @kgtrak6084 4 ปีที่แล้ว

      ማርያምን እኔም

  • @halimaibrahim9153
    @halimaibrahim9153 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ሆይ በቀሪ ሂወቴ ሀገሬን በልፃጋ ልያት

  • @ethiopiawii
    @ethiopiawii 7 ปีที่แล้ว +14

    Wow! Job well done. I would like to thank those that have worked tirelessly, still continue to work day & night, to every Ethiopian that has contributed financial or any type of support and of course to those that made this plan possible in the first place. This project is an example that WE can overcome any obstacle. Ethiopia lezelalm tenur.

    • @ksamakkah2644
      @ksamakkah2644 7 ปีที่แล้ว

      ህዳሴውግድብእውንየሚሆነውትክክለኛህዝብበድሞክራሲየመረጠውመሪሲኖርብቻነውበትግሬወያኔየበላይነትእየተገደለያለህዝብእናተግድብእያላችሀለአታደቁሩንሞትለወያኔ

  • @onelove809
    @onelove809 7 ปีที่แล้ว +4

    Waw des yelal Allah mechershaun yasayen
    Ethiopia lezelalm tenur

  • @rabihhussain6514
    @rabihhussain6514 6 ปีที่แล้ว

    አገሬ ሁሌም ሰላምሺይብዛ

  • @selamkifle4925
    @selamkifle4925 7 ปีที่แล้ว +12

    Waw Ethiopian well done good job

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 4 ปีที่แล้ว

    የህዳሴው ግድብ አለቀ የሜባልበት ቀን የናፈቀው እንደኔ ማነው

  • @rolla991
    @rolla991 6 ปีที่แล้ว +6

    ፍፍፍፍፍ ስመኝሁን ላድርግህ አላህ የስራቸውን ይክፈላቸው ጥላቶችህን

    • @jdjdjd9340
      @jdjdjd9340 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአሏህ አሏህ ያግዘን

  • @awet5975
    @awet5975 7 ปีที่แล้ว +1

    Yedkamachu wutet Egzabihiar abzto abzto ystachu ketelat ayn ytebkln
    God bless you and bless Ethiopia

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ሆይ አተ ስላሟን አብዝተህ የተጄመርው ይለቅልን

  • @asiya866
    @asiya866 5 ปีที่แล้ว

    ያረብ አሏህ ያሳካልን ከምቀኞችም ይጠብቀን

  • @enteloaborgado2409
    @enteloaborgado2409 7 ปีที่แล้ว +10

    Good job 👏

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
    @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 4 ปีที่แล้ว

    Alhamedulilhe,dese,ylale,ensallhe

  • @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
    @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678 6 ปีที่แล้ว

    Betam des yilal emama Ethiopia lezelalem tnur Egzyabher eskemechereshawu yirdan

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 4 ปีที่แล้ว

    በርቱልን

  • @ወለተማርያምየማርያምልጅ
    @ወለተማርያምየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @patrickloturi6172
    @patrickloturi6172 6 ปีที่แล้ว

    The future of Africa stability. Power equals economic stability

  • @زينبالمحمد-ر1ب
    @زينبالمحمد-ر1ب 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
    @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 ปีที่แล้ว

    አፍፍፍፍፍ አንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ሀገር እደጊልኝ ኑሪልኝ

  • @ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ
    @ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ 4 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @mekeyahhasen6835
    @mekeyahhasen6835 4 ปีที่แล้ว

    ብርቶ መጣም ደሰ ይላል

  • @hamdhamd2859
    @hamdhamd2859 7 ปีที่แล้ว +6

    Masha Allah

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 4 ปีที่แล้ว

    E/r yebarkachu bekinnet eyedekemachu yalachu fetar ethiopian yebarklin

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 7 ปีที่แล้ว +2

    Ameen god is good. we can do it!

  • @bhesiamkmal1055
    @bhesiamkmal1055 5 ปีที่แล้ว

    በረቱ

  • @ረድፍቅር
    @ረድፍቅር 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይርዳቹ

  • @emanuelgemeda4127
    @emanuelgemeda4127 6 ปีที่แล้ว

    keep up good work

  • @مريمعلى-ش9ش7ح
    @مريمعلى-ش9ش7ح 4 ปีที่แล้ว

    ኢሻአላሕያረብአባይተገድቦሥደትቁሞበሀገራችንን እምንኖርያርገንያረብያረብገብፅንምከምድርያጥፍትያረብሀገሬኢትዮጲያ

  • @tesfutesfa6036
    @tesfutesfa6036 4 ปีที่แล้ว

    አዳሜ በአፍሽ ሀገር የምትወጂ ትመስያለሽ የኛ ህዝብ አብዛኛው አጋስስ ሆኗል እስቲ የትኛው ስደተኛ ነው ገንዘቡን በባንክ የሚልከው በአፍ ሀገር አይወደድም በተግባር መውደድሽን አሳዩ

  • @አልሀምዱሊላህአላህአክበር
    @አልሀምዱሊላህአላህአክበር 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ከይሩን ይሻልን ምን ብየ እደምፅፍ በቃ ቃላት ያጥርብኛል ለአባይ ግድም ያለኝን ሁሉ ምፀዋት ብከፍል ደስታ ወደር የለለው ደስታየ አላህ ይስቱር

  • @yonasdawit3965
    @yonasdawit3965 5 ปีที่แล้ว

    I missed to listen clean Amharic and I did listen. Bravo FANA !!!,It was my favorite radio ever bravo bravo Amharic need to improve not to be broken by English please

  • @yalemsewlmekuriaw35
    @yalemsewlmekuriaw35 5 ปีที่แล้ว

    Mirakih gn beztual

  • @mahiafrika2992
    @mahiafrika2992 5 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ዛሬም በዘር የምታባላን ስውሩ እጅ የግብፅ ነው የሚገርመው አማርኛ ሳይቀር ተምረው ኦሮምኛም ተምረው

  • @timararyat2597
    @timararyat2597 7 ปีที่แล้ว +1

    Long live Eprdf!

  • @senaitlemahabeshawit1494
    @senaitlemahabeshawit1494 6 ปีที่แล้ว

    Egzabher yirdachu wegenoche

  • @mesfinarmidew1492
    @mesfinarmidew1492 6 ปีที่แล้ว

    show your impressive technology to the world.next step should be development not war & drought.

  • @ddddariba2782
    @ddddariba2782 5 ปีที่แล้ว

    What is the message here?

  • @ጎላጉልትግራይ
    @ጎላጉልትግራይ 7 ปีที่แล้ว +3

    እንደ ጀመረነዉ እንጨረሰዋለን

  • @AndamlakKifle
    @AndamlakKifle 5 ปีที่แล้ว

    yameral,Dess yelale Fetamew yasamerelen

  • @bhesiamkmal1055
    @bhesiamkmal1055 4 ปีที่แล้ว

    በሪቱው

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 6 ปีที่แล้ว

    Wow Amazing.

  • @salihcerto9618
    @salihcerto9618 7 ปีที่แล้ว +2

    ምን ዋጋ ኣለው በኣገር ውሰጥ እየታየ ያለው?ድንጋይ ወረዋሪው እሰከ ኣልተኛ ! ይህ ግድበ በቂ ነበር"ሁሉም ነገር ከኣገር በኅላ" ለማለት ግን ለጣላቿ ኣሳልፎ የምሰጧት ባንዳዎች እናት መባሏ ያሰዝናል::

  • @امعبدالصمد-ت3ه
    @امعبدالصمد-ت3ه 4 ปีที่แล้ว

    👍🇪🇹👍

  • @zinashfikera1238
    @zinashfikera1238 7 ปีที่แล้ว +4

    I love it Ethiopa

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity 7 ปีที่แล้ว +2

    wawww hagery asdstey

  • @Mama_reviews2
    @Mama_reviews2 3 ปีที่แล้ว

    حسبي الله ونعم الوكيل

  • @rosaaahmed6252
    @rosaaahmed6252 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ ማሻ አላህ

  • @asterabebe9679
    @asterabebe9679 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher yrdachuu

  • @ሪችነኝዘረኛናአህያአይመቹ
    @ሪችነኝዘረኛናአህያአይመቹ 6 ปีที่แล้ว

    አሁንም ይጣናቀቅ ይህ ለኛ ትልቅ ቦታለው።

  • @monegoncco
    @monegoncco 7 หลายเดือนก่อน

    🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏👏👏❤️❤️❤️🇵🇸

  • @እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ
    @እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይገዛቸው

  • @kedhabshawet2749
    @kedhabshawet2749 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮን እእስከልጆቿ ይባርካት

  • @ከነአንአናኔዎስ
    @ከነአንአናኔዎስ 7 ปีที่แล้ว +12

    እረ ባካችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ላይ ምንም አልተሰራም ምግባችን ነው ስናየው እንጠግባለን

    • @yonikiros9177
      @yonikiros9177 7 ปีที่แล้ว +1

      ከነአን በተስፈ ከነአን በተስፈ, edme yestesh/h. Teru asabi

    • @eleleta5821
      @eleleta5821 6 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪኪኪኪ