ዘመነ ካሴ ከባድ እርምጃ ወሰደ.. | ያመለጠው ኮሎኔል ስለ ፋኖ ሚስጥር አወጣ | የጎጃም ፋኖ እና የጃዋርን ንግግር ምን አገናኛቸው? | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 153

  • @ChokeTube27
    @ChokeTube27 2 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ታሳዝናለህ አማን በከርስህ አስተሳሰብህ መቀየርህን እና ምን ይፈጠር እንዲህ የምትቀባጥር

  • @TediEthio-y2g
    @TediEthio-y2g 2 วันที่ผ่านมา +8

    እንኳን ባዶሜዳ 10አጥር ካልዉ ቃሌቴና እባሳሙኤል ተመልጦል ያመለጠው ስው ለኔ አጅንዳ ባይሆንም

  • @selam65030
    @selam65030 2 วันที่ผ่านมา +15

    😂😂ፋኖ እኮ ቃልቲን የሚያክል እስር ቤት የለዉም እስረኛ ማምለጥ ምንም አያሶራም ከቃልቲ ሰዉ ያመልጥ የለ እንዴ ምን ፀጉር ትሰነጥቃለህ ገመድ አፋ🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @Hemefihifen
    @Hemefihifen 2 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
    ፋኖ ያሸንፋል🎉🎉🎉

  • @astewlagumas
    @astewlagumas 2 วันที่ผ่านมา +7

    አማንኤል የሚባል ሰው እና ኤርሚያስ የሚባል ሰው አንድ አይነት ሐሳብ ያላቸው ምን ሐሳብ የለላቸው የመዘላብድ ፖልቴካ ብቻ ነው

  • @mekonnenhabte4052
    @mekonnenhabte4052 2 วันที่ผ่านมา +4

    ፋኖ መጀመርያውኑ ኮልነሉን ለመልቀቅ እቅድ ነበረው ምንም አይገርምም

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 2 วันที่ผ่านมา

    በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mergiataye3553
    @mergiataye3553 2 วันที่ผ่านมา +3

    ምነው አንድ አፍታዎች እንደ አሜሪካ እስራዬል እና ሌሎች ጠንካራ ተቋማት ያሏቸው አገራት እንኳን የጦሮም ሆነ የሀገር ሚስጥራቸው እንኳን ይጋለጣል ምን አዲስ ነገር ሆኖ ነው እንደ ፋኖ ውድቀት የተቆጠረው

  • @aetolikosleodary
    @aetolikosleodary 2 วันที่ผ่านมา +7

    How much did you get paid? The thing is gone. as a ----

    • @Myself-2025-f9n
      @Myself-2025-f9n 2 วันที่ผ่านมา

      These are colonel Abiy puppets, and don't be surprised by their stupidity.

  • @FanoMamo-ex9cl
    @FanoMamo-ex9cl 2 วันที่ผ่านมา +7

    😂ዘረኝነት ክፉ ነገር ጋዜጠኛም ሆኖ የፋኖን ትግል ለማጥላላት ዝቅ ለማድረግ የሚሄድበት መንገድ ይደብራል ሚዛናዊ መሆን ሲገባው የሆነ አካል ለይቶ ከወቀጠ ችግር አለ ለነገሩ ይህ Andafta በFANA ማኔጅመንት የሚታዳደር ቅርንጫፍ ነው አይፈረድበትም ግን ይህ መንግስት አስበልቶአችሁ ወደ ዱባይ እንዳይፈረጥጥ

    • @123hpsonic7
      @123hpsonic7 2 วันที่ผ่านมา

      I agree

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 วันที่ผ่านมา +2

    አማራጋ ሲሁን ትጠመጥሙት አላቹ ግን አማራ ነቅተዋል በትግል ላይ ደሙ ሥተት ይኑራል ወድያው ይታረማል ስለዚህ አማራጋ ሱሁን ትተበትብት አላቹ

  • @Lemishe
    @Lemishe 2 วันที่ผ่านมา +2

    ግርም የሚለኝ ይህ ስርአት ከሰፊው አማራ ህዝብ ጋር በጥላትነት ተፈራርጆ እንዴትስ በምንስ ታምር ነው ? ይህን ስርአት ፀረ አገር ህዝብ
    ሆኖ የትኛውን አገር ሊያስቀጥል
    ነው እንዴው ግን ይህ ስርአት
    በደም የሚቀጥለውስ እስከመቼ
    ነው !!!

  • @QazPlm-v3q
    @QazPlm-v3q 2 วันที่ผ่านมา +2

    አማኑኤል አንድ ቀን ጥሩ ነገር አውርቶ አያውቅም ሁሌ ደካማ ጎን ነው የሚናገረው

  • @annesirena3155
    @annesirena3155 2 วันที่ผ่านมา +2

    እና የተማረከ ማምለጥ ያለ ነው እና ሴራ አታውሩ ፋኖ ፩ ነው ልትበታትኑ ማማት ትችላላችሁ ግን የአማራ ፋኖ ያሸንፋል💪ስለ ጃዋር ድሮም የኦሮሙማ መንግስት ተገጥለው ለመሄድ ነው
    አብይና ጃዋር ወይ ኦነግ፣ሸኔ ልዩነት የላቸውም ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው

  • @sintayehudebas5730
    @sintayehudebas5730 2 วันที่ผ่านมา +11

    የታለ ኮሎኔሉ ስለ ፋኖ ያወጣው መረጃ?

  • @yesufabde
    @yesufabde 2 วันที่ผ่านมา +2

    የናንተን በሽወች የሚቆጠሩ ሙርከኞች ማውራት ትታችሁ አንድ ሙርከኛ ያሥቃል በጣም ያሥቃል ብልግና በቃው ሞተ

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df 2 วันที่ผ่านมา +2

    ምነው እነዲህ አይነት ነገር ይከሰታል እኮ ከዚህ ተምሮ አካሄድን ሐማስተካከል ይጠቅማል

  • @meteafom
    @meteafom 2 วันที่ผ่านมา +3

    ድልብ

  • @BetiAdefris
    @BetiAdefris 2 วันที่ผ่านมา +5

    እናንተ እነማናችሁ ? እንዴት እንዴት ነው የሚያደርጋችሁ ?

  • @united6563
    @united6563 2 วันที่ผ่านมา +1

    Fano በጣም ዘርፈ ብዙ ችግር አለበት።
    ማንም ወታደር እየተነሳ ፋኖን ሲቀላቀል አምን አስገብቶ አስታጥቆ አብልቶ አጠጥቶ ማስቀመጡን ሳይ ምንም ወታደራዊ ስርአት የሌላቸው ቂሎች መሆናቸውን ያሳያል።
    በዚ አይነት አመራራቸውንም ማስገደል ቀላል ነው።

  • @gizachewgirmay7302
    @gizachewgirmay7302 2 วันที่ผ่านมา +1

    በትልቅ እስር ቤት እስረኛ ሊጠፋ ይችላል እንኳን ከድሮን ከቦታ ቦታ በሚዘዋወር ፋኖ ይቅርና ችግር ላይ ተወልዳችሁ በችግር ተማራችሁ ከችግር ውጭ ሁኔታዎችን በተለየ መንገድ ማየት አትችሉም

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ልጅ የብልጽግና (የአብይ) ደጋፊ ነው ነገር ግን የማንም ወገን ዱጋፊ እንዳልሆነ ለማስመሰል ይሞክራል።

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ ስውን ያምናል ግን ጀግናው ዘመነ ምሥለኔውችን አስናብታቸዋል ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ ኩረኔሉን ሌለቁት ነበር እነዘመነም አመቺ ብር እየፍለጉ ነበር

  • @tamenezewdu4594
    @tamenezewdu4594 2 วันที่ผ่านมา +9

    አማኑኤል መንግስቱ ብልጽግና ብልጽግና ሸትሃል

    • @danieldesalegn7045
      @danieldesalegn7045 2 วันที่ผ่านมา

      የብልጽግና ካድሬ 'ኮ ነው::

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 2 วันที่ผ่านมา +1

      የዛሬ ፕሮግራም የብልፅግና ልሳን መሆናቸውን ያሳብቃል

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 2 วันที่ผ่านมา

      የዛሬው የፋኖና የኮለኔል ትንታኔ የብልፅግና ልሳን መሆናችሁን ያሳብቃል። እስከዛሬ ደህና ነበራችሁ በተለይ አማኑኤል አክብሮት አለኝ።

    • @tesfa-eyu-snqey
      @tesfa-eyu-snqey 2 วันที่ผ่านมา

      አማርኛው ራሱ ብልጽግና መሆኑን በቂ ማስረጃ ነው። ገለቴ

  • @tibebesela
    @tibebesela 2 วันที่ผ่านมา +3

    እናንተ የሽብርተኞች አፈቀላጤ ናችሁ ነገ የምታፍሩበት፣ የምትሸማቀቁበት ስራ ነው ታሪክ ይቅር አይላችሁም።

  • @balewarega3413
    @balewarega3413 2 วันที่ผ่านมา +1

    Amanuel erashin geletsh adel

  • @ደናሁኚኚ
    @ደናሁኚኚ 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሬበለስ አገኛቺሁ ታራግባላቺሁ ታጋይ ውስጥ የነበረ ነው ያጋጥማል ወሳኙ ነገር ለማሸነፍ ፅናትነው።

  • @MuseTaye-hr4yx
    @MuseTaye-hr4yx 2 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ትንታኔ

  • @nigusumersha298
    @nigusumersha298 2 วันที่ผ่านมา

    የተማረከ በነፃ ይመለሳል:: በድርድርም ከሆነ መልካም:: አታካብድ

  • @-tiwfittube1020
    @-tiwfittube1020 2 วันที่ผ่านมา

    አንዳፍታ አካሄዳችሁን አስተካክሉ ። በተለይ አማኑኤል ስለፋኖ ያለህ ጥላች ከገዢዎች ሚዲያ ያልተናነሰ ነው

    • @AnnoyedOrangeJuice-uy7of
      @AnnoyedOrangeJuice-uy7of 2 วันที่ผ่านมา

      አንዳፍታ ሚዲያ የብልጽግና ስለሆነ ምን ይደንቃል

  • @mybasemynat514
    @mybasemynat514 2 วันที่ผ่านมา +1

    Andefta, the political wing of PP

  • @GetnetHabtemariam-t5f
    @GetnetHabtemariam-t5f 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሬድዮኑ ረጅም ርቀት ሚያገለግል ነው ይህን ሬድዮ የሚጠከመው ከብርጌድ አዛዥ በላይ ነው ስለዚህ ክ/ጦር አዛዥ ስለመማረኩ ምስክር ነው እንጂ የሬድዮ ቁመትና ክብደት አይደለም ለዚህም ነው ክብደት ሊስጠው የቻለው

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 2 วันที่ผ่านมา

    አብይን ማንም አይችለውም ፣ አትልፉ።

  • @essamohammed7458
    @essamohammed7458 วันที่ผ่านมา

    የአማኑዔል ትንታኔ መሰረተ ቢስ ነው!! አንድ ጋዜጠኝነት ያልተማረ ሰው የሚያውራውን ማውራት በጋዜጠኝነት በታች ነው::!!!

  • @AmareBereda
    @AmareBereda 2 วันที่ผ่านมา +3

    I love this guy . good analysis. Keep it up.

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 2 วันที่ผ่านมา

    አንድ ኮለኔል አመለጠ ተብሎ እንደዚህ የዜና ርዕስ መሆኑ ይገርማል ::

  • @bisrat-m7h
    @bisrat-m7h 2 วันที่ผ่านมา

    ለጀዋርየኦሮሞ ሕዝብ ምኑ ነው? የጃዋር ቤተሰቦች በ1956አከባቢ በረሀብ ምክንያት ከራያ አካባቢ ከጡሙጋ ሄደው ነው አሩሲ የሰፈሩትና ጡሙጋ ብለው የመንደር ስም አውጥተው ዛሬ ወረዳ ሆኖ ጃዋር የሚባል የእንግዴ ልጅ የተወለደው።

  • @HabtamuYehuala-k1v
    @HabtamuYehuala-k1v 2 วันที่ผ่านมา

    ምርኮኛና እስረኛ ወንጀለኛ መሆኑን ስለሚያውቅ ዕድሉን ፈልጎ ማምለጥ የማንም አጋጣሚ ነውና ዋናው ተሸንፎ ተማርኮ ማምለጥ የተማራኪውን ውድቀት አያነሣውም::

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 วันที่ผ่านมา

    እንደ ናዚ ገዳዮች በገባችሁበት ቦታ ተመንጥራችሁ የምትለቀሙበት ጊዜ ሩቅ አደለም።

  • @yietayalberhanu4010
    @yietayalberhanu4010 2 วันที่ผ่านมา +3

    እዮዋት ይቺ ያነፈሰች ቄሮ ነዉ ቆሬነዉ ምትባል። ሙትቻ በተወሰነ ግለሰብ ምክንያት ሁሉንም ትፈርጃለህ። አይ ኦሮሞ አለ አባታችሁ

    • @hasenbahiru
      @hasenbahiru 2 วันที่ผ่านมา

      ኦሮሞ ይብዳህ

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 2 วันที่ผ่านมา +1

    በኦፕሬሽን ፋኖ ሸሽተው ሲሄዱ መከላኪያ አስመልጦት ነው ወይም አማራ በሆዱ በሚሌየን ይሸጠዋል

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 2 วันที่ผ่านมา

    የኮርኔሉ ማመለጥ ብእዴን ስርጎ ገብቷል ፋኖ ነኝ ብሎ ነው ብያስመለጠው ፋኖ ገና ይማይካል

  • @liulgetaneh7440
    @liulgetaneh7440 2 วันที่ผ่านมา +3

    ኧረ አትለፍልፍ!!

  • @Jakenic3510
    @Jakenic3510 2 วันที่ผ่านมา

    አማኑኤል ጋላው ሸሚዛችሁን ብልፅግና አይቀይርላችሁም ብዬ ጠይቄያቹ ነበር ዛሬ ቀይረህ መምጣትህ ደስ ብሎኛል🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @dagimbimerew4469
    @dagimbimerew4469 2 วันที่ผ่านมา +1

    አማኑኤል የአብይ ደጋፊ ነው So let him talk .

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 2 วันที่ผ่านมา

    ይህ ድዉይ ምን እያለ ነዉ?

  • @abiybekele8913
    @abiybekele8913 2 วันที่ผ่านมา

    የዚህ ተብታባ በጣም በብር ታውፘል

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 2 วันที่ผ่านมา

    መንግስት ከአማራ ጋር አንድነት እንዳይፈጠር ለኮሌነሩ ከእስር ወቶ መንግስት እንዲዋጋ ብዙ ሚሌየን ሰቶት ወደጦር ግንባር መግባት ተደርጎ ነው

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 2 วันที่ผ่านมา +2

    የዛሬው የፋኖና የኮለኔል ትንታኔ የብልፅግና ልሳን መሆናችሁን ያሳብቃል። እስከዛሬ ደህና ነበራችሁ በተለይ አማኑኤል አክብሮት አለኝ።

  • @tiwstamedia
    @tiwstamedia 2 วันที่ผ่านมา +1

    Gamed af

  • @UgasSeid-c9v
    @UgasSeid-c9v 2 วันที่ผ่านมา

    አማን ከሙያዊ አስተያየት አትዉጣ።
    የምናያችሁ ሚዛናዊ ከሆናችሁ ብቻ ነዉ። የሚቀደድማ ሞልቷል።

  • @አምቼውከኤርትራ
    @አምቼውከኤርትራ 2 วันที่ผ่านมา +8

    የአለማችን አያል አገር አሜሪካ በተራቀቀ የሴኪሪቲ ጥበቃ እንዲሁም በብዙ ካሜራ የሚጠበቅ እስር ቤት ታራሚሆች ሲያመልጡ ይታያል ስለዚ አንድ ሙርኮኛ ከጫካ ቢያመልጥ የሚገርም አይደለም::

  • @zikrutsad226
    @zikrutsad226 2 วันที่ผ่านมา +1

    ገለባ የሆነ ትንታኔ ነዉ !

  • @etefietsegaw8940
    @etefietsegaw8940 2 วันที่ผ่านมา

    አካበድከው እኮ ከጫካ ለመጥፋት ምን ይከብዳል? ማምለጡ የሚጠበቅ ነው እንኳንስ ጠባቂዎችንና መሪዎችን አልተቀበለ! ለቀጣይ ትልቅ ማስተማሪያ ይሆናል

  • @AlemKassahun-i4u
    @AlemKassahun-i4u 2 วันที่ผ่านมา

    የኦነግ ቤት መሆኑ ታውቋል...ምንም አያገባችሁም

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 2 วันที่ผ่านมา

    ውሸት በዚህ6አመት በሬ ወለደ ማውራት የድልል እና የጀብድ ያህል ያሰከብራል ዶላር ያስገኛል የ120ሚሌየን ህዝብ መሪ በሚሌየን የሚዋሽ መሪ ባለበት አንድ የመንደር የቡድን ስብስብ ዋሸ ብለህ መናገር ሚዲያን ተገን አድርገህ ዘር እየጎተተህ ነው።

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 2 วันที่ผ่านมา

    የዶላር ነጋዴ ስብስብ እንጂ እንደትግራይ ልጆች ለአማራ ህዝብ ብሎ መሰዋት የሚከፍል አድርጋችሁ ሰለፋኖ መወያየት እናንተም የዩቱብ ነጋዴ ስለሆናችሁ ነው

  • @danieltesfayemamo7458
    @danieltesfayemamo7458 2 วันที่ผ่านมา

    It’s not Fano who does that it’s just a couple of guys yes Fano needs cleaning

  • @kasahunakalewelde8886
    @kasahunakalewelde8886 2 วันที่ผ่านมา +1

    Can you tell us about you first? Min yemeslal quzer 🐸

  • @omo-o1b
    @omo-o1b 2 วันที่ผ่านมา

    መልክት ነው አላመለጠም ፍሪኮንሲ ተለዋውጠዋል ስልጠናውንም ጨርሶ ተልኮውንም ፈፅሞ ተሸኝቷል ።

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 2 วันที่ผ่านมา

    አሁን ይሄ ፓለቲካ መሆኑ ነው? ወይስ ፕሮፓጋንዳ? አመለጠ አላመጠ ተራ ነገር ነው በትግል ሂደት ውስጥ።

  • @dagimchannel8526
    @dagimchannel8526 2 วันที่ผ่านมา

    ዝም በል ኮሎኔል መማረክ ዩቲዩብ ላይ ቁጭ ብሎ እንደመለመን መሰለክ

  • @ethiodankira
    @ethiodankira 2 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ዶማ ተንታኝ ነው...in every struggle there some who desert for any reason…

  • @downloadsshimelskebede1865
    @downloadsshimelskebede1865 2 วันที่ผ่านมา

    Yewore kuat dikuman, we better have peace and stable governance with brotherhood negotiations

  • @mercydessalegn5131
    @mercydessalegn5131 2 วันที่ผ่านมา

    Lekskes Media

  • @mybasemynat514
    @mybasemynat514 2 วันที่ผ่านมา

    It takes minutes, if not seconds, to understand who you are aligned with

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v 2 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ድሮ ስትሉን የነበረው መለቃቀም ቀረ ነው አሁን ደግሞ ምርኮኛ አመለጠ ብላቹሁ ጮቤ መጨፈር ጀመራቹሁ!!

  • @yesufabde
    @yesufabde 2 วันที่ผ่านมา

    ሁለተኛው ጥላት ኩን ነቀለ ዘመድ ኩን በቀለ ለማለት ነው እናንተ ናችሁ ዙሮ ዙሮ ይገባናል ብፅግና ናችሁ

  • @yesufabde
    @yesufabde 2 วันที่ผ่านมา

    እንዳበቃላችሁ የሚያሣይ ፍርሀት ነው አንድ ተራሠው ያውም ተማርኮ ሙሉ መረጃውን ተቀብለው ላሥቀመጡት ሠው ጠፋ ብላችሁ ይህን ወሬ ብላችሁ ታወራላችሁ

  • @CirakTekeletsione
    @CirakTekeletsione 2 วันที่ผ่านมา

    ሢያምረህ፣ ይቀር

  • @alexabebe2436
    @alexabebe2436 2 วันที่ผ่านมา

    Tebitaba

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂አብይ ብርሀኑ ጅላ ቢማረክም ግደሉት ይላል እጂ የሙርከኛ ልውውጥ አያረግም

  • @አብዱመንገሻ-ሰ2ነ
    @አብዱመንገሻ-ሰ2ነ 2 วันที่ผ่านมา

    አንተን ብሎ ተንታይ ጥፈኛው ፋኖ ትላለህ ክፍታፍነህ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 วันที่ผ่านมา

    ትግል ውስጥ ስትገባ አለመተማንና መተማመን ተፈጥሯዊ ነው አታካብዱት

  • @gizachewgirmay7302
    @gizachewgirmay7302 2 วันที่ผ่านมา

    ከጠፋ መንግስት ጋር አልሄዱም የት ሄዲ?

  • @TirsitGetachew-l2k
    @TirsitGetachew-l2k 2 วันที่ผ่านมา

    Gewar "ADENGARI"

  • @Banfer-ze8nc
    @Banfer-ze8nc 2 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ገመድ አፍ ጋዜጠኛ ነኝ እያለ ነው ?

  • @MareyeMandefro-g1t
    @MareyeMandefro-g1t 2 วันที่ผ่านมา

    There is always different idea among people. All couldn't have similar and same concept. Differences and misunderstanding are always there. An individual by himself has contradictory thought and action leave alone between faction group. That is all. As to me, it is not political analysis. It is simply gossip and hypothesis.

  • @tamenezewdu4594
    @tamenezewdu4594 2 วันที่ผ่านมา

    ለምን ተዋችሁት ምን ሚስጥር አወጣ

  • @ks-b53
    @ks-b53 2 วันที่ผ่านมา +1

    አማኑኤል አድንቅሀለሁ እውነት ላይ ቆመህ ስለምትሞግት መመስገን ይገባሃል በርታ

  • @mehariekassie1475
    @mehariekassie1475 2 วันที่ผ่านมา

    Enanit bisbsoch yale fano lela agenda yelachihum, dedeboch

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 2 วันที่ผ่านมา

    የመንደር ወሬ የምታወሩ ያስመስልባችሃል አሁን እሄ አጀንዳ ሆኖ ነዉ?በናንተ ቤት ክፍፍል የፈጠራችሀ መስሏችሁ ነወ

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 2 วันที่ผ่านมา +2

    1 ምርኮኛ ከጫካ ቢመልጥ ምን ሸግር አለው

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ ከፈተፍ ሰለ ፋኖ ምን ታቀለህ?

  • @asnakemuluneh9996
    @asnakemuluneh9996 2 วันที่ผ่านมา

    የአፍህ ለዛ ክርፋት

  • @yesufabde
    @yesufabde 2 วันที่ผ่านมา

    ባክህ ለይቶላቹሀል ቀን አልፎ ቀን ይመጣል

  • @endalkachewmulugeta3403
    @endalkachewmulugeta3403 2 วันที่ผ่านมา

    ጠፋ የት ነው ያለው ታውቃላችሁ

  • @techanejobre7749
    @techanejobre7749 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ጎጃም ነግሶ አያውቅም አይነግስምምምምም! ዘመነ ሰላሳ ድስት ቢጥድ አባይን አይሽገርም !

    • @EliasMahmud-d1k
      @EliasMahmud-d1k 2 วันที่ผ่านมา +1

      Zemene wet bet new ende?

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 የፉኝት ልጆች ቅዥት ቃዡ😂😂

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ጋ ምንም ፀብ የለም እድ ውሻ በሁድ የተገዛ ነው እዚህ ያረገው

  • @yesufabde
    @yesufabde 2 วันที่ผ่านมา

    ሢማረክ አንድም ነገር አላወራችሁም

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography 2 วันที่ผ่านมา

    eche amara ayrebam

  • @ethio1775
    @ethio1775 2 วันที่ผ่านมา

    Ante dedeb sele fano ye menager moralem chelwtam yelekem ante banda

  • @Hayl247
    @Hayl247 2 วันที่ผ่านมา +1

    you talking nonsense : በጠባብ ጭንቅላትህ ምታስበውን ሀሳብ በተኮላተፈ አማረኛህ ምራቅህ እስኪፈናጠር ስትለፈልፍ ያወቅህ ይመስልሃል? ደንቆሮ

  • @VisionHabtu
    @VisionHabtu 2 วันที่ผ่านมา +2

    አማን እግዚዓብሄር ይባርክህ። ለምትሰጣቸው በሳልና ግልፅ ትንተናዎች ትልቅ አክብሮት አለኝ። በርቱ!!

    • @dagimbimerew4469
      @dagimbimerew4469 2 วันที่ผ่านมา

      በኮሜንት ስንት እንጀራ ነው የሚከፈልህ

    • @SalamawtSada-de1zh
      @SalamawtSada-de1zh 2 วันที่ผ่านมา

      😂​@@dagimbimerew4469

    • @AlemKassahun-i4u
      @AlemKassahun-i4u 2 วันที่ผ่านมา

      ደንቆሮ ኦነግ

  • @Mesirat
    @Mesirat 2 วันที่ผ่านมา

    አምልጦ አይደለም ለቀዉት ነወ

  • @enchalewgetaneh6850
    @enchalewgetaneh6850 2 วันที่ผ่านมา

    Shentam amate yelale

  • @endalkachewmulugeta3403
    @endalkachewmulugeta3403 2 วันที่ผ่านมา

    Menem lamekafafel atetaru ayesakalachehum

  • @gimyatgy3677
    @gimyatgy3677 วันที่ผ่านมา

    Gemed mouth

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 2 วันที่ผ่านมา

    ቦጅቡዋጃ አቡራቂ ዘረኛ ተረኛ