በህዳሴው ግድብ የግብጽ አቋም ላይ የኢትዮጵያ ቀይ መስመር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 126

  • @hilenaalewey8495
    @hilenaalewey8495 5 ปีที่แล้ว +2

    Yalemat geta egziabhir ye Ethiopian selam adiget anidinet asayegn hageriy wubetia💚💛❤️

  • @selamebeyene6217
    @selamebeyene6217 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እንዳስጀመረን ሁሉ ያስፈፅመናል
    ኢትዮጲያዬ ሰላምሽ ይብዛ።

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይርዳቹ በእውነት ግብጽ አመጽኛ ናቸው እግዚአብሔር አሳባቹን ያፍርሰው

  • @bireeyoutubebireyoutube1705
    @bireeyoutubebireyoutube1705 5 ปีที่แล้ว

    Wowowo Ethiopia Love you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 5 ปีที่แล้ว +2

    በርቱልን ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ሀገር እግዛአብሔር ይመስገን።

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 4 ปีที่แล้ว +2

    በአባይ ግድብ ቀልድ አናውቅም ግጥም አድርጋችሁ ዝጉት የፈለገው ይምጣ አባይ የኛ የኢትዮጵያኖች ነው።

  • @potgieterl
    @potgieterl 4 ปีที่แล้ว

    Great footage, could not understand a word of it.

  • @goodmorningethiopia3299
    @goodmorningethiopia3299 5 ปีที่แล้ว +6

    አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን አደራ እስቲ እንዲ ደግ. ደጉን አሰሙን

  • @imamhabeshiya8442
    @imamhabeshiya8442 5 ปีที่แล้ว

    በዘር በሀይማኖት ከመከፋፈል ይልቅ አቅማችንን ተባብረን ማስወገድ አለብን፡፡ከኛ ከህብረተሠቡ እሚጠበቀውቢያንስ ለቅድመ ጥንቃቄ ያህል ልክ እደግድቡ ሁሉም ዜጋ በማዋጣት የተላያዩ መሳሬ ዎችን መግዛት ይጠበቅብናል ባይነኝ ይህ ደግሞ ብልጠትነው👍👍

  • @tesfayesiyum7200
    @tesfayesiyum7200 5 ปีที่แล้ว +4

    በጎሳ፣በዘር፣በሃይማኖት መባላታችንን ለጊዜውም ቢሆን ጋብ አድርገን እራሳችንን ማየት አለብን። በእግ/ር የተስፋ ቃል የተገባላትን ሀገራችንን ለባዕድና ለውጭ ሀይሎች አሳልፈን ባንሰጣት ይሻላል። አያቶቻችን በህብረትና በአንድነት የፈፀሙትን የታሪክ ገድል እኛ የአሁን ትውልድ በመተባበርና አንድ በመሆን የአያቶቻችንን ታሪክ መድገም አለብን።
    እግዛአብሔር ገናናዋንና ታላቋን ሀገራችንን ይባርክልን የድሮ ፍቅራችንንም ይመልስ።

  • @taju__tube2824
    @taju__tube2824 5 ปีที่แล้ว +29

    ኢትዮጵያውያን በዚ በግድቡ ኣይደራደሩም ደማችን እንሰጣለን እንጂ እንጨርሰዋለን የተኛውም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ኣይደራደርም

  • @andriareshid5221
    @andriareshid5221 5 ปีที่แล้ว +1

    በሰለም መገድ አዱሙ ሰይጎደ ይወየዩ አለህ አገረችን ሰለም የርግልን

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 5 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪዬ የሀገሬን ነገር አደራ

  • @getachewdagne8448
    @getachewdagne8448 5 ปีที่แล้ว +7

    "Inderjarmanawu incarsaleni" ABAYI YE ETHIOPIA BILTSIGINA.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @laylaganat6155
    @laylaganat6155 5 ปีที่แล้ว

    የኛ ታጣቂዎች ምንም የመከላከያ ልብስ ሳይለብሱ የግብፆቹ የጦር መከላከያ ልብስ ልብሰው የኔውች በቁጥር ትንሽ አድርገው የነሱ በጣም ብዛት እድርገው አምሮባቸው የኛእቹ ሚስኪን ምንየልለን አድርገው አቀረብን ከብታቹህ እዩ እኛ መታመኛችን እግዛአብሔር ነው ጦራችን ጋሻች መታመኛችን እግዛአብሔር ነው ፀልዩ!!!!!!

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 5 ปีที่แล้ว +30

    ግብፅ የአባይ ባለቤት ብትሆን ጠብታ ውሀ ሼር አታደርግም ከሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች ጋር።ወደ አባይ የሚገቡትን ወንዞች በሙሉ ማስቆም ነበር ይቺ ግብፅ በጣም ጠማማ ናት በእውነት።በገዛ ውሀችን?

    • @ابوعلى-ي2ق7و
      @ابوعلى-ي2ق7و 5 ปีที่แล้ว

      ,ረ ጉድጓዶቹ የውሃ ግድቡ በግድቡ አካባቢ እና በአከባቢው ቢያንስ 200 ካሬ ኪሎ ሜትር ስጋት ከተሞላ በኋላ - የውሃ ማጠራቀሚያውን ለመዝጋት ለኢትዮጵያ ፍላጎት አይደለም - ምክንያቱም ከውኃ ማጠራቀሚያ የሚወጣው የውሃ መጠን ከ 3 በመቶ የሚሆነው የውሃ flowallsቴ ፍሰት ጋር ተመጣጣኝ ነው - waterfቴዎቹ በእጥፍ እጥፍ ጠንካራ ናቸው የውሃ ማጠራቀሚያ / ፍሰት ራሱ - የውሃ እና የጂኦሎጂስቶች ይህንን ይንከባከባሉ ምክንያቱም የውሃው ግብፅ ከግብፅ ይልቅ ለኢትዮጵያ የበለጠ አደገኛ ነው ፡፡

    • @anmtaye8485
      @anmtaye8485 5 ปีที่แล้ว

      🐄⚠

    • @sanmanh1699
      @sanmanh1699 5 ปีที่แล้ว

      @@ابوعلى-ي2ق7و e well px CV bbn bipbru

    • @sanmanh1699
      @sanmanh1699 5 ปีที่แล้ว

      @@anmtaye8485 team ex TX db ymmv boomicb.v

  • @michaelt2625
    @michaelt2625 5 ปีที่แล้ว +18

    ይህው በዘር እምታባላን እቺው ግብፅ አይደለች? ድሮም ዘንድሮም ወደፊትም ዋና ጠላት

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 5 ปีที่แล้ว +1

    ONE Ethiopia to Ethiopian, let’s not be foolish fighting against each other to open the door for Egypt, i

  • @Mmm-cr4xj
    @Mmm-cr4xj 5 ปีที่แล้ว +46

    ግብፅ ሞት ሸቷት መሆን አለበት።በገዛ ዳቦየ ልብ ልቡን አጣሁት አሉ።በገዛ ውሀችን ምነው ድፋታ አበዙ ቀለዋጭ በሏቸው

    • @أبومحمدالعكور
      @أبومحمدالعكور 5 ปีที่แล้ว

      @ፉፋ የኔ ጣፋጭ 😌የሰሞኑ የግብፆች ቡጥ ቡጥ ላኢላሀ ኢላ አላህ!!
      ዜናቸው ኮሜንታቸው
      አጠቃላይ አረብ ሀገራቶች ከእናንተ ጎን ነን። ኢትዮጵያ የምትበላው የሌላት ግብፅን ለመግጠም እንደት ደፈረች ይላሉ።

    • @ابوعلى-ي2ق7و
      @ابوعلى-ي2ق7و 5 ปีที่แล้ว

      ,ረ ጉድጓዶቹ የውሃ ግድቡ በግድቡ አካባቢ እና በአከባቢው ቢያንስ 200 ካሬ ኪሎ ሜትር ስጋት ከተሞላ በኋላ - የውሃ ማጠራቀሚያውን ለመዝጋት ለኢትዮጵያ ፍላጎት አይደለም - ምክንያቱም ከውኃ ማጠራቀሚያ የሚወጣው የውሃ መጠን ከ 3 በመቶ የሚሆነው የውሃ flowallsቴ ፍሰት ጋር ተመጣጣኝ ነው - waterfቴዎቹ በእጥፍ እጥፍ ጠንካራ ናቸው የውሃ ማጠራቀሚያ / ፍሰት ራሱ - የውሃ እና የጂኦሎጂስቶች ይህንን ይንከባከባሉ ምክንያቱም የውሃው ግብፅ ከግብፅ ይልቅ ለኢትዮጵያ የበለጠ አደገኛ ነው ፡፡

    • @እማማእትዮጰያኑሪልኝያረብ
      @እማማእትዮጰያኑሪልኝያረብ 4 ปีที่แล้ว

      @@أبومحمدالعكور ይሞክሩን በሀገራችንእማቀልድየለም አረቦች ለነሱእደሚወጉኑግልፅነው እኛምእውነትንይዘንእንጋፈጣቸዋለን

  • @tarikeeric8360
    @tarikeeric8360 5 ปีที่แล้ว +14

    ግብጽ ያሉ ኢትዮጵያውያን ችግር ሳይፈጠር አስቀድመው ይውጡ ፣

    • @sadaadam1038
      @sadaadam1038 5 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ምን ግብፅ ብቻ አረብ ሀገር የሉ በሙሉ

    • @fikrusime1217
      @fikrusime1217 5 ปีที่แล้ว

      ezam al;u ende?

  • @ndb6093
    @ndb6093 5 ปีที่แล้ว +3

    እኛ ልክ በፌሥ ቡክ በዘር እንደምንላዉ እነሡ ደግሞ በአባይ ጉዳ ሚዲያዉን በጣም ተቆጠጥረዉታል
    ነገሩ በጣም የስፈራል ኮሜንቶቸቸዉ ገዜጠኞቸቸዉ ሙህሮቸቸዉ የሚሠነዝሩት የአረብ ትላልቅ ሚዲያ ትልቅ አጀንደ ሆኖ እሥከአሁንም የለነዉ ብዙ የኮረፋ ሀይሎች ስላሉ የሀገሪቷም ሆኔታ የልተረጋጋ ስለሆነ ብዙ አመረጮች ፊት ለፊታችን አለን እየሉ ነዉ ብዙ ብዙ እየሉ ነዉ ሌላዉን ወደ ጎን ትተን የተሪክ ምእረፍ ላይ እንገኛለን
    ለአረብኛ ትላልቅ ሚዲያዎ ከኢትዮ የሚገበዝ አንድ አንዋር ብቻ ነዉ አጋዥ የሥፈልጋዋልአ ለምን ብዙ አመረጮት አረብኛ ተነገሪዎችን መንግሥት ሆን ብሎ አየዘገጅም የአለም ሚዲያዎች የሚነገሩት ግብጽ እንደተበደለች ነዉ አረብኛ ፐርፌክት የሆኑ የበሠሉ በአረብ ሀገር ተወለጅ የሆኑ ኢትዮጲያን መንግሥት መደረጀት አለበት ለግብጾች አንጀት አሪሥ መልሥ የሚሠጡ የነበሩት መሀመድ ድሪር ነበሩ ከድሮ ጀምሬ እከተተለቸዉ ነበረ በአሁኑ ሰአት ትልቅ መሠሪያ ሚዲያ ነዉ በአረብኛዉ ይተሠብበት

  • @news.globe11
    @news.globe11 5 ปีที่แล้ว

    ufffffffffffff ye alem selam nafekegn eski selam yenafekew like yegchegn

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 5 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች አይዞችሁ ለኢትዮጵያ የቆማችሁ በርቱ አደራ አደራችንን እዳሸጦት አሁን ብትደራደሩ ለትውልድ ጠባሳ ነው

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 ปีที่แล้ว +3

    መለስ እያለኮ ባምስት አመት ያልቃል ተብሌነበ። አሁንማ አስራመት ሳይሞላው አይቀርም። አባይ ተገድቦእሚልቅበት እና እኔ አገሬ እምገባበት ቀን ናፈቀኝ

  • @mahamudamohammed3284
    @mahamudamohammed3284 5 ปีที่แล้ว +1

    Interesting!

  • @ghjbdjjr4854
    @ghjbdjjr4854 5 ปีที่แล้ว

    Wewwwww.......mashaalahi

  • @abduabdu4628
    @abduabdu4628 5 ปีที่แล้ว

    ETHIOPIA ETHIOPIAN MECHERESHAWUN bemasitenikek MEJEMERIYAWUN MIN IYESERACH NEWU INATARALIN MOMENT ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ነገርን እናድናልን

  • @yimamkedir6995
    @yimamkedir6995 5 ปีที่แล้ว +10

    ግብፅ አንድ ጣቷን ወደኢትዮጵያ ስትቀስር
    ሶስቱ ጣቷ ወደራሷነው እደአመጣጧ ትስተናገዳለች

    • @أبومحمدالعكور
      @أبومحمدالعكور 5 ปีที่แล้ว

      እሱ ለምን ይዋሻል!!
      ሚሳኤል መከላከያ የሌላት ድሃ ሀገር
      አንድ መርከብ የሌላት ድሃ ሀገር
      ሰው አልባ አውሮፕላን እንኳን የለንም
      ግብፅ ደግሞ ከጥፍር እስከ ጠጉሯ የታጠቀች ናት። ከነ ፖኪስታን ጋር የምትወዳደር ናት። በዚህ በኩል ከአረብ ሀገራት የመጀመሪያ ደረጃ ላይ ናት።
      አያድርስ።አላህ ሰላሙን ያምጣ ነው የሚባለው!!በዛ ላይ መላው 56 አረብ ሀገሮች ከግብፅ ጎን ናቸው።
      ኢትዮጵያ ማን አላት!
      አላህ ወኪል ብቻ

    • @أبومحمدالعكور
      @أبومحمدالعكور 5 ปีที่แล้ว

      @@yosephla4925 😌አልሃምዱሊላህ በእምነቴ የፀናሁ ነኝ።
      ሲቀጥል ጦርነት ከማሰብ ጠግቦ የሚያድር ህዝብ ይኑርህ።
      አይ ጦርነት ካልክ ደግሞ ገጀራ አዘጋጅ 😌😂😂መቸም ሌላ የጦር መሳሪያ የለህም።

    • @እሙየየነቴነፍቂ
      @እሙየየነቴነፍቂ 5 ปีที่แล้ว

      @@yosephla4925 👍👍👍👍👍👍👍👍ፍጣር አለን

    • @abyamanaman6099
      @abyamanaman6099 5 ปีที่แล้ว

      @@yosephla4925ወንድ ማለት እንደዚህ ነዉ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይድርስልን

  • @samuelgashekabato5425
    @samuelgashekabato5425 5 ปีที่แล้ว +1

    Ine yalehut be S.A new. Bond ligeza asibe neber but I don't know how

  • @munamuna2323
    @munamuna2323 5 ปีที่แล้ว

    bezer mebalat titen 1 yemnhonbet wekt new ahun yagere ljoch

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 5 ปีที่แล้ว +7

    ምንዋጋ፡አለው፡አደበንሆን፡ኖሮ፡ግብፅ፡ቀርቶ፡ሊላም፡ቢጨመር፡አንፈራም፡ነብር፡እኚው፡ለጥላት፡በር፡እየከፈትን፡በዘር፡በሀይማኖት፡ሰንባላ፡ወደሆላ፡እንገተታል፡አረአድእንሆን

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 ปีที่แล้ว +1

    በአባይ ማንም አይዴራዴር ብዙ መስእዋት ተከፍሎበታል እኛ ብቻ አድ እንሁን

  • @vzvz7927
    @vzvz7927 5 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ መገን አዱኒያ የሰው ልጂ ሆይ እንደው ይህ ሁሉ ልፋት የት ለመድረስ ነው

    • @sofiyasofiya8004
      @sofiyasofiya8004 5 ปีที่แล้ว

      Ede ema egabinimot. Mechiw tiwolidi edet yihun bileshi new?

  • @እሙኢብራሂም-ፐ9ረ
    @እሙኢብራሂም-ፐ9ረ 5 ปีที่แล้ว

    በርቱልን ጀግኖቻችን

  • @natiman5850
    @natiman5850 5 ปีที่แล้ว

    The Ethiopian ppl must ready for any thing . Even for war! Egypt is not ready to negotiations! 12-21 yrs to fell the dam this is disrespectful ❗️

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 5 ปีที่แล้ว +1

    *ፈጣሪ እረድቶን "ከጎሰኝነት ደዌ" እንፈወስ እንጂ*
    ሌላው ጉዳይ ፡ በራሱ መፍትሄ ያገኛል።
    አዚዚ የግብጽ ወጣቶች "ስልጣን ልቀቅ" እያሉት ስለሆነ
    የወጣቱን የትኩረት አቅጣጫ ለመቀየር ሲል
    ትኩረቱን "የዓባይ ግድብ" ላይ አርጎታል!

  • @adamia3883
    @adamia3883 5 ปีที่แล้ว +1

    They are over .

  • @kimjinkidistmickey3695
    @kimjinkidistmickey3695 5 ปีที่แล้ว +1

    Ena korechalwu ba hagara sawach bartuln

  • @selinatoday1557
    @selinatoday1557 5 ปีที่แล้ว +3

    በሀገሬ ሲመጡ እንክዋን ዘር ቤተሰብ የለኝም
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ደሜ ነሽ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 5 ปีที่แล้ว +1

    Egypt dictator Sisi, is in a lot of pressure from his political opponent at home and he needs to make himself look good by starting trouble with Ethiopia, I hope there is a defensive mechanism to protect the Dam.

  • @mareamskander1884
    @mareamskander1884 5 ปีที่แล้ว

    ግብፅ የራስዋን ፓለቲካ ውጥርት አባይ ኢትዩጵያ እያለች መድንፋት አጀንዳዋ አርጋለች ስለዚህ በሀገራችን ልዋላዊነት የማንደራድር ምሆናችን ልታውቅ ይገባል።

  • @zaharaseiezahara217
    @zaharaseiezahara217 5 ปีที่แล้ว

    ግብፅ ዋለራስሺ እኳን ህዝብን መምታት ግዲቡን ቢመቱኳን እራሳቼውን ይውጣቼዋን ውሀው እውነት እኔ ከነሱጋር ነው ተቀጥሬ እምሰራው በጣም በጣም እራሳቼውን ወዳዲ ናቼው ግን አልሰማቼውም

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 ปีที่แล้ว

    Egypt she used to live free with Ethiopians waters. This is very hard to take it for Egypt. But soon it will happen.

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 5 ปีที่แล้ว +1

    No mederader!!!! Egypt yewust yepoletica chigiruan letaskeysbet felega new. Fit endatsetwat. 🇪🇹

  • @ابوعلى-ي2ق7و
    @ابوعلى-ي2ق7و 5 ปีที่แล้ว +1

    ,ረ ጉድጓዶቹ የውሃ ግድቡ በግድቡ አካባቢ እና በአከባቢው ቢያንስ 200 ካሬ ኪሎ ሜትር ስጋት ከተሞላ በኋላ - የውሃ ማጠራቀሚያውን ለመዝጋት ለኢትዮጵያ ፍላጎት አይደለም - ምክንያቱም ከውኃ ማጠራቀሚያ የሚወጣው የውሃ መጠን ከ 3 በመቶ የሚሆነው የውሃ flowallsቴ ፍሰት ጋር ተመጣጣኝ ነው - waterfቴዎቹ በእጥፍ እጥፍ ጠንካራ ናቸው የውሃ ማጠራቀሚያ / ፍሰት ራሱ - የውሃ እና የጂኦሎጂስቶች ይህንን ይንከባከባሉ ምክንያቱም የውሃው ግብፅ ከግብፅ ይልቅ ለኢትዮጵያ የበለጠ አደገኛ ነው ፡፡

  • @DojuMelody
    @DojuMelody 4 ปีที่แล้ว

    🇪🇹 ግድቡ የማን መሰለው? የኢትዮጽያ እኮነው!
    🇪🇹 ምንሰራው በገንዘባችን!
    🇪🇹 ውሃው ሚፈሰው ከሆዷ!
    ታድያ ምንቤት ናቸው እነዛ ? በኔ ንብረት ሞግዚት ልሁን ያሉት ህእ ? 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

    • @DojuMelody
      @DojuMelody 4 ปีที่แล้ว

      ተው በለው

  • @እሙሀውለት7
    @እሙሀውለት7 4 ปีที่แล้ว

    ዛሬም ደማችን እንጠጣለን እንኳንሥ ብራችንንን ኢ/ያ የአዲዊ ልጆችነን እቢ ካለች ሁለተኛዉ አዲዋ ይደገማል :::::::: ቀይ መሥመር

  • @abduabdu4628
    @abduabdu4628 5 ปีที่แล้ว

    ዲጅታል ethiopian standard TIME time ሳተላይት

  • @tsegatsegovc9426
    @tsegatsegovc9426 5 ปีที่แล้ว +1

    ከኢትዩጵያ እዝብ የሚጠበቀ በተጠንቀቅ መጠበቅ ነው

    • @أبومحمدالعكور
      @أبومحمدالعكور 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ምን ታጥቆ
      ጠመንጃ ወይስ ሽጊጥ 😆😆😆😆

  • @saeedmagellan4838
    @saeedmagellan4838 5 ปีที่แล้ว +3

    sint shi amet yet nebero ye gibts bereha lay eskezare bikofro bahir yisero neber enkoan gidib tegno beloachew

  • @zebutubezebu5106
    @zebutubezebu5106 5 ปีที่แล้ว

    አር ግብጾች ከየት መጣ ቀጣፍዎች የምን ስግብግብነት ነው እኛ የአርብ ገርድ መሆን እናበቃለን ብለን በተስፍ እየጠበቅን እያለን ግብጽ ልትስርቅነው ስሉ ምን ማለት ነው አር አስወግዱልን

  • @Ahmedshabanhhhhn
    @Ahmedshabanhhhhn 5 หลายเดือนก่อน

    አትጨነቁ፣ ግብፅ ሙሉ በሙሉ ታፈርሳለች።

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 5 ปีที่แล้ว

    ታድያ ምንዋጋለው

  • @محمدمحمود-ج6ك4ي
    @محمدمحمود-ج6ك4ي 4 ปีที่แล้ว

    በርቱ በርቱ

  • @medid.454
    @medid.454 5 ปีที่แล้ว

    Kibur pm meles zenawi hoy baewnu ahun linatah yigeba nebern? ????

  • @helendeguma7970
    @helendeguma7970 5 ปีที่แล้ว +4

    🇪🇹❤🇪🇹❤🌻💚👌👌👍

  • @መብአድንግልመብአድንግል
    @መብአድንግልመብአድንግል 4 ปีที่แล้ว

    እኛ ለግድባችን እንሞታለን እንጂ አንተውም ግብፅ ስረአትሽን ያዥ ደፋር

  • @mequnenttakele4426
    @mequnenttakele4426 4 ปีที่แล้ว

    ባባይ ግድብ ላይ ድርድር ብሎ ነገር ያለም አባይ ይገደባል ባባይ ግድብ ላይ የመጠቀም ሙሉ መብት አልን ግብፅ ለምን አትደነፋም
    አርበኝነት ከአያቶቻችን የወረስነዉ ነዉ

  • @afiyaafi6297
    @afiyaafi6297 5 ปีที่แล้ว +1

    እናቱዋልብዶላት ግብፅ ትምጣ ኑሮ የመረረው ብዙ አለ

  • @محمدسعيد-ض6س9س
    @محمدسعيد-ض6س9س 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይሥጡር

  • @Makey-bn5lf
    @Makey-bn5lf 5 ปีที่แล้ว

    ህኔ ምለው አላህ በሰጠን ውአ ባንባላስ
    ህኔ ምለው አድ ምክር ልገራችው በሙስልሞች አዲ ሱን የሰማችው ትኖራላችው አባይ ከአድሺ አራት መቶ 6ሺ አመት ኢትዩብያ ቆጆ ቆጆ ሴት ህያወጡ ለአባይ ይሰጡ ነበር ከዛ ኡመር ኢብኑል ከጣብ ለምን ህዲ ህደምያረጉ ጠየቃቸው ኢትዩብያ ህናትና አባት ቆጆ ቆጆ ልጆ ቻቸውን ለአባይ ስገብሩ ስኖሩ ቆዩና ኡመር ህዲ የምታረጉት አባይ ለምድነው ስሉ ውአው ህዳይቆም ነው አሉ ይሰማል አሉአቸው አው ህግዲ ህኔ ደብዳቤ ልላክለት ወረቀትና ህስክርብቶ ስጡኝ አሉ ከዛም አተ አባይ ሆይ በላህ በኩል የጣክ ከሆንክ ከዚ በላይ ኢድ አይልህም ይጨምር ካአላህ በኩል ካልመጣክ ቁም ህኛ አንፈልግህም ሴቶቻችን ልጆቻን አንሰጥህም ህዝቡ ደብዳቤው ሳይጣል ተነበበላቸው ህዝቡ በጣም ተቆጦ ህዲ ካልከው ይቆማል ብለው ተጫጩ ውአ ውስጥ ወረቀቱን ወረወሩት በፉት ወደ ውስጥ ነበር ሚፈሰው ወረቀቱን ስወረዊሩት አይሉ ጨመረ በየአገሩ መኤድ ጀመረ ህዝቡ ጀአልይ ነበር ልጆቻቸውን ስገብሩ ቆይተው አይል ስጨምር ያዩ ልጆቻውን የሰጡት አባይን መውቀስ ጀመሩ ህና ውዶቼ ህኔ የሚአሰጋኝ መከልከሉ ሳይሆን ለግብፅ ታርክ ህሰራለን ብላችው አባይ ታሪክ ህዳይሰራብን ዉሃና ህሳት ህያሳሳቀነው ምግዳው አስቡት ግድብ ማለት ከባድ አርገን ነው ምናየው ግን ህዬን ያህል ሚሊ ቢሊ አወጣንበት ከምትሉ ልቀቁት የላህ ስጦታ ውአና ምግብ ለሰው አይከለከልም ልምከራችው ባጎረስኩት ተነከስኩ ይላል ያገሬልጅ ተኝተን ፈድቶ ደአ ህዝቤን ህዳይ በቀል አባይ።ዋአ ህዴት ወራጅ ውሃ ይገደባል ግፉ ነው ህኛ ቀኝ ከሆን አላህም ቀኝ ያረግልናል ዶክቶር አብይ ሰምተአል ለዛ ነው ህርስ በህር ህዳንስማማ ያረገን አላህ ምን አውቀን ሌላው ተጠምቶ ህኛ ብቻ ህንጥገብ አይሰራም

  • @tiruedilgetinet5961
    @tiruedilgetinet5961 5 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ

  • @ቤተልሄምየድግልልጅቅድስት
    @ቤተልሄምየድግልልጅቅድስት 5 ปีที่แล้ว

    Hagrahn ftari kikfw negr ytbkat ytgmrwnm besw fikad yalekal

  • @mommom1417
    @mommom1417 5 ปีที่แล้ว +5

    ግብፅ ማስፈራራት ብቻ ነው ስራዎ

  • @munamuna2323
    @munamuna2323 5 ปีที่แล้ว

    ene miserabat setyo gadgawa gbxawi nat ena hule new mitztew enafersaln bla yenesu tvm 24 seat yemiyasayew yheninu new

  • @mt-kn5bl
    @mt-kn5bl 5 ปีที่แล้ว +1

    Ye ethiopyan liji ayferam Gibsim sudanim yigitemun

  • @bhesiamkmal1055
    @bhesiamkmal1055 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔነት ነው የሰገመታችን የሆነ ሁሉ የመጣች ት

  • @rebuni2457
    @rebuni2457 5 ปีที่แล้ว

    በአይናችን ቀልድ የለም እና በአባይ እና በኢትዮጵያ ቀልድ አናውቅም ስለዚህ ብዙም አትጋፊን ምክንያቱም ከየአንዳንዳች ከእለት ኩርሳችን ቀንሰን ነው ያስራነው ስርዓት ስንጣላ እውነት እንዳይመስልሽ

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 5 ปีที่แล้ว +1

    እነሱ፣ሚፈልጉት፣ውሃውን፣ብቻ፣ሳይሆን፣ለሟን፣አፈር፣ነው፣

  • @Dinamohamed2235
    @Dinamohamed2235 4 ปีที่แล้ว

    ላይክ ሰብ

  • @onelove809
    @onelove809 5 ปีที่แล้ว +1

    Waganoche sedet lay yalenew yehun hager laye yalu hulachenem be andenet mekom aleben
    Beze dereder ayasfelgem leHgerachen aydelm genzeb demachenen ensetalen

  • @KD-jd3qd
    @KD-jd3qd 5 ปีที่แล้ว +3

    በዘር ሳንባላ 1 ብንሆን ባልናቁን ነበር..... ፈጣሪ ይርዳን..... ግጥም አለ አድምጡት ቻናሌ ላይ

  • @ibrahimsweet7210
    @ibrahimsweet7210 5 ปีที่แล้ว +2

    Kay masmar Kay masmar elat alau babehair kama balat telaten malsu lasaw genzabai setu tamalkatu yanasun media ye araben Kan bakan selaze naw meyawrut sisi yewrada selu ahun yehain seyanasa hulum zem alau etv yabakulachun tawtu Eracha kegia yameluten Ena takatala tagadala meluten baze asraswachaw nega tetatatalachu
    look daily arab media

  • @asas-hf3kk
    @asas-hf3kk 5 ปีที่แล้ว

    ግፋ በለው ግፋበለው ወደኧላ የለም ወጥርእንዎጋለን

  • @rahmar8984
    @rahmar8984 5 ปีที่แล้ว

    በአባይቀልድየለምብቻአንድእንሁንወገኔንቁእንዳንበላ

  • @addesemerete1724
    @addesemerete1724 4 ปีที่แล้ว

    يليومي.ديرديري.ءيشاالحي الحي يطبيقيشي حاغيري

  • @jsidbehx6813
    @jsidbehx6813 5 ปีที่แล้ว +11

    በላ አማራ ኦሮሞ ወዘተ ማለትህን ተዉና ባድ ሆነህ ስራ

  • @hahajaja1898
    @hahajaja1898 5 ปีที่แล้ว

    በሰው ሀብት

  • @የኢማሙአህመድልጅነኝ
    @የኢማሙአህመድልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ህዳሴው ህልማችነው ኢንሻአላህ

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ
    @ምንአይነትጨለማአለምናትወ 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሸአላህ💚💛❤💕💕💕💕💖💖💖ሠላምለሀገራችንንንን💓💓💓💓💓💓💚💛❤💕💕💕💕💕

  • @አባቴኑርልኝኡሚየኔ
    @አባቴኑርልኝኡሚየኔ 4 ปีที่แล้ว

    ዲስክ ላይክ ምታረጉ ግን ምን አይነት ምቀኛ ናቹ ቱ

  • @laylaganat6155
    @laylaganat6155 5 ปีที่แล้ว

    እረ ግብፅ ይህን ያህል የጦር መሳረያ የባህር የጦር መርከቦች የርቀት ተወርዋሪ የጦር መሳረያዎች እረ በጣም ቡዙ ነገር እያሳየች ነው ኡትዮጵያ የኔ እሩብ የላትም እያለች ነው በነሱ ጣበያ በረብኛ እየለቀቁ ነው ህዝቤ ሆይ ያለንና የምንመካበት እግዛአብሔር ነው!!!!

  • @abeabe4953
    @abeabe4953 5 ปีที่แล้ว +4

    Big problem is know Ethiopia has no government that stand for Ethiopia but for its ethnic group , Ethiopia have terrorist government that not capable to leading Ethiopia country ,Egypt also know that b/c of that Egypt acting like this

    • @eyasujabe6639
      @eyasujabe6639 5 ปีที่แล้ว +2

      Who told u Ethiopia they didn't have government shutup

    • @abm1344
      @abm1344 5 ปีที่แล้ว +4

      @@eyasujabe6639 አቤ አቤ ሀገሩን የሚገነባ መንግስትማ ነበረን ግን ሀገርን የሚያፈርስ የተረገመ ወጣትና አክቲቪስት አለን እንጂ

    • @addisd5661
      @addisd5661 5 ปีที่แล้ว

      ante becheraka, you have no clue, what F.you talkin abt. Zenebe yebedahe eshi. lela menem aleleme....lool

    • @leban9958
      @leban9958 5 ปีที่แล้ว

      Ethiopia have the best govnt that they ever had before except some obstacles
      From older rulers which will soon be overwhelmed by the masses who have suffered for a long time

    • @abeabe4953
      @abeabe4953 5 ปีที่แล้ว

      @@leban9958 መቸስ ለውጥ እያለ የፈረቃ ስራት የምራምደውን ብድን እዲይሆን ብቻ . ኢትዮጵያን ከማጠንከር ይልቅ የጎጠኝነት ስራት የምያንሰራፋ. በየአደባባዩ ህዝብን የምሳደብ የወደቀ ስብና ያላቸው ሰዎች ስብስብ. ለመንግስትነት በቅ ቁመና የሌለው ነው !!! 😂😂😂😂

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 5 ปีที่แล้ว

    ህዝቡ ለህዝቡ ካልተባበረ

    • @محمدشكر-ض3ت
      @محمدشكر-ض3ت 4 ปีที่แล้ว

      እቶቢያለዘላለምቱኑር ለይቶቢሰልአገቴንእሰጠለሁ

  • @addesemerete1724
    @addesemerete1724 4 ปีที่แล้ว

    ماياشاالحي ماياشاالحي ماياشاالحي ماياشاالحي ماياشاالحي ماياشاالحي بيليخيري الحي يطبيقيشي.حاغيري ءتيظي.
    ليملميتو.حاغيري سيلاميشي.الحي.يابيزا
    ءيشاالحي ءيشاالحي ءيشاالحي ✋☝👉