♦️የቅስፈት ነጋሪት በፓሪስ ኦሎምፒክ♦️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 53

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 2 หลายเดือนก่อน +30

    ሀይማኖት አንዲት ናት እሷም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እነሱ የተጣለውን ሰይጣንን ያመልካሉ እኛ ደግሞ ሰማይና ምድርን የዘረጋ አልፋና ኦሜጋ ሁሉን የሚችል የሚሳነው የሌለ የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን ፈጣሪያችን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን እናመልካለን ሰው ከሱ በእዉቀትም በሀብትም የሚበልጠውን መተቸት ይፈልጋል ምክንያቱም ስለማይደርስበት የተረገጠውን ይዘው ባያፌዙ ነው የሚገርመኝ ባዶነታቸውን ያውቁታል እግዚአብሔር ታጋሽ ነው ፅዋው ሲሞላም የሚያደርገውን ያውቁታል

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 2 หลายเดือนก่อน +9

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር እውነተኛና እና ቀጥተኛ ሃይማኖት ናት ፈተናዋ የበዛው ለዚህ ነው በቤቱ ያፅናን።

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 2 หลายเดือนก่อน +7

    እየሱስ ያድናል በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን አሜን ❤❤❤

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጥሩ ጥምረት ነው ።በርቱልን ወንድምና እህቶች ሰብሊ እና ወርቄ

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 2 หลายเดือนก่อน +8

    የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ክብር ለኢትዮጰያ ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ሐይማኖታችን 💚💛❤🙏

    • @tigistalemayehu6204
      @tigistalemayehu6204 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🙏

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወርቅአፈራው ምርጥ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ::

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር እነሱ ሰይጣንን ያመልካሉ እኛ ደግሞ የተሰቀለውን ሞቶ ህይወት የሰጠንን በሞቱ ሞታችንን የሻረልን የሞታችችንን ቀንበር የሰበረውን የድንግል ማርያም ልጅን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እናምናለን እንሰብካለን ቃሉ ህይወትን ያሰማልን ❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰብሊ እንኳን ወደ ቋንቋዬነሽ ሚዲያ በሰላም መጣሽ 🙏 ፈጣሪ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ከጠላቶቿ ያውጣልን 🙏🙏🙏

  • @engida2010-yr4rt
    @engida2010-yr4rt 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ሰብለ በርቺ

  • @menetsnotshumet5296
    @menetsnotshumet5296 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ነው እናንተን ግን ፈጣሪ ረዠም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ። ሠብለ በአካል ስላየሁሽ ደስ አለኝ መንፈሳዊ ትረካወችሽ ይቀጥሉ

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰብልየ አንቺ እዚህ ቋንየነሽ በቃ አትቻሉም አሁንማ ተሰባሰቡት ይልሀል

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ጎበዝ ጨዋ ጋዜጠኛ ነሸ

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት የአሠማልን 🙏
    ድንቅ የሆነና በዕውነት ላይ የአተኮረ ግንዛቤ ነው ለተረዳው ሁሉ
    ለወንድማችን ኩብር ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ 🙏😍

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ስርዓታቸው ደስ ይላል እርግት ብለው ነው የሚናገሩት

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ገና ዘሬ ደስ አማለኙ
    ለምን አይጠይቅም ተክክል የሁሉም ጥያቄ ነው

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
    እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ እግዞኦ ማሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 2 หลายเดือนก่อน +3

    2 የተዋህዶ ምርጦች 😊

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰብለ የት ጠፍተሽ ነው ከሚዲያው ጠፍተሻል በሰላም ነው

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ የማርያም አሦራት አገር ነች ልጇ ቃል ኪዳን ገብቶላታል ከእኛ የሚጠበቀው ማመንና ፀንቶ መቆም ነው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስትና ተዋህዶ ማቼም አጠፋም ምክንያቱም ባክርስቶስ ዳም ላይ ነው የተመሰረተቹ እናቴፋለን ሲሉ እራሳጭሆ ይጤፋሉ አቤት የእግዚአብሔር ማልስ ዋዳሁ እኮ ነው ሃይማኖት አንዲት ናት እሱዋህም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ሃያል ነው ክርስቲያን ማሌት እራሱ ፈተና ናው ደግሞ ታልፋሌች አቶርቂም ማቼም

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-oo5gp8sr1j
    @user-oo5gp8sr1j 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን

  • @abetyeamlaksira9912
    @abetyeamlaksira9912 2 หลายเดือนก่อน +1

    Werkye ena Sebleye silayehuachihu des bilognal. Dink wiyiyt neber. Sebleye media mekeyershin alawekum neber. Enkuan dehna metash

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቴክኖሎጂ እግዚአብሔርን በመፍራት የተሰጠ ጥበብ እንዳልሆነ በትክክል እያሳዩን ነው ምንጩና ባለቤቱ ደግሞ ሳጥናኤል ነው::እግዚአብሔር አይዘበትበትም እንደ ጉም በንነው ይጠፋሉ::

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 หลายเดือนก่อน +6

    ያዋረደ አትበዪ ሲስተር ራሳቸው ናቸው የተዋረዱት

    • @Ayinad
      @Ayinad 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እኔም ያወረደ የሚለው በጣም ነው የቀፈፈኝ ሴጣን ማን ስለሆነ ነው እሔ ቆሻሻ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ ለዘላም ትኑር እግዚአብሄር የሰጣንን ስራ አፍርሰው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍርዱን ለፈጣሪ መሰጠት ነው የፍጻሜ ዘመን ላይ ነው ያለነው ተግተን መፀለይ ይገባናል ቃሉ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው።

  • @DaniManjus
    @DaniManjus 2 หลายเดือนก่อน +1

    የጨለማው አገልጋዮች ግን ለምንድነው በተዋሕዶ ላይ ብቻ ያነጣጠሩት ?
    ለምንድነው በፕሮቴስታንቱ ላይ ጫናቸውን የማያደርጉት ?
    ስለምንስ በእስልምና ላይ አልበረቱም ??
    ብሎ የሚጠይቅ ሰው ቢገኝ ኖሮ ትክክለኛዋና ቀጥተኛዋ እምነት ተዋሕዶ መሆኗን ይገለጥለታል፡፡

    • @Ambassel
      @Ambassel 2 หลายเดือนก่อน

      ፈረንጆቹም ጥቁሮቹም ይህንን ሰይጣናዊ ተግባር እየተቃወሙ ነው::

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክለኛው የቱ እንደሆነ ስለሚያውቁት ነው

  • @yehualashetnigat5960
    @yehualashetnigat5960 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በተክርስትያን በጌታችን በአምላካችን በመዳኃኒታች በኢየሱስ ክርስቶስ እንድህ ብሎዋል በማቴዎስ ወንጌል ምዕ:-16:18 የገሀነም ደጆች አይችሏትም የሲኦል ደጆች አያናውጿትም ብሎ እራሱ ባለቤቱ ተናግሯል መቸም ከዳብሎስ ምን ይጠበቃል ቸሩ መዳኃኒዓለም የተሳለቁትንና የዘበቱበትን ይደመስሳቸዋልና መታወክ አይገባም በጸሎት ጽና እምነትህን አጠንክረህ ያዝ ገና ከዚህ በላይ የሆነ ነገርን ልታይ ትችላለህ ።
    ትጉሁ ወጸልዩ ውስጠ መንሱኢት።

  • @ክርስቶስሆይ
    @ክርስቶስሆይ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ገታ ሆይ ቶሎ ና😢

  • @Metsehets
    @Metsehets 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን አንቺም ጠፈተሽ ነር ሰብሊ ወርቅዬ ❤❤❤💔

  • @ahaduseb2147
    @ahaduseb2147 2 หลายเดือนก่อน

    ሰብለወንጌል ጸጋ 🙏

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 หลายเดือนก่อน +1

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @ethiopianorthodoxtewahdoki5308
    @ethiopianorthodoxtewahdoki5308 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቪዲዮ በደንብ አቅርባችሁ እዩት ፣ አንዱ ግብረ ሰዶም ፣ እፃኑን ልጅ ተመልክቶ ፣ አንገት የማረድ ( መሰዋት የማቅረብ ) ምልክት ፈጽሟል ። ይህ ህጻናትን የመሰዋት ምልክት ነው

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 หลายเดือนก่อน +1

    ♥️🙏💫⚖️

  • @millionmekonnen3445
    @millionmekonnen3445 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yiyasuse chirestosen minem kiber aykansubetem mikinayatum gizaew yimchareshaw nw ena wistachaw yadaraw agate new miyaserachew ensu syiono agantu new yikirta mityake yalbete...

  • @user-oo5gp8sr1j
    @user-oo5gp8sr1j 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @Belaynesh-x5e
    @Belaynesh-x5e 2 หลายเดือนก่อน

    Baye betekirstan masetemera imayeweku silalu

  • @kalip1499
    @kalip1499 2 หลายเดือนก่อน

    ብእወነትቃልሀይወትያሰማለ

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 2 หลายเดือนก่อน +1

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢

  • @helengerema5665
    @helengerema5665 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 2 หลายเดือนก่อน

    እባክህ አፄምልክ ሰባሉ ግርማው ቅድማው ግርማው ጃንሆን ብለጥራቸ ሀይለስላሰ ለወደፍት አትበል በነበሩት ላገር ባለውለታ ናቸው።

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 2 หลายเดือนก่อน +4

    የእግዚአብሔርን ቁጣ ማን ይችለዋል።ያሉ ይመስላል እንጂ እየጠፉ ያሉት እነሱ ናቸው

  • @GenetTekeste-qt4mn
    @GenetTekeste-qt4mn 2 หลายเดือนก่อน

    Yeracesh oretodokece newo yemeyatkashe

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅ፍርዱን ለሱመተዉ

  • @mulugetaassefa
    @mulugetaassefa 2 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ ታቦት አይመለክም።በአምልኮተ እግዚአብሔር ውስጥ ከምንገለገልባቸው ንዋያት አንዱ ነው።የስጋ ወደሙ ምስዋዕ ነው።