"አንቺ ሴት እምነትሽ አድኖሻል" የሙስሊሟ ሴት ድንቅ እምነትና ፈውስ!ክፍል 99።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 90

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  5 หลายเดือนก่อน +32

    በመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የሚካሄደው የፍኖተ ሕይወት ጉባኤ የጸበልና የቅብዐ ቅዱስ አገልግሎት ቀናቶች ዘወትር እሮብ፣ሐሙስ፣ቅዳሜ፣እሁድ እንዲሁም የቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ዕለቶች
    ከጠዋቱ 12:00-3:00 ሰዓት ይካሄዳል።
    አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።
    የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map
    maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
    የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/kesishenokLive
    የቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @user-hw6jo6qb9y
      @user-hw6jo6qb9y 5 หลายเดือนก่อน

      እባኮን አባ ስልክ ቁጥር ቢሰጡን የምኖረው ዱባይ ነው ተቸግሬ ነው

  • @HanaMekonn-c4z
    @HanaMekonn-c4z 5 หลายเดือนก่อน +63

    ይቺን ሴት በአካል አይቼያታለሁ ሆዷ በጣም ትልቅ ነበር እርጉዝ ነሽ ወይ ሲሏት አባ ኧረ አይደለሁም አለች መንፈሱ አድፍጦ ዝም ቢልም በመጨረሻ ይሄው በኢየሱስ ክርስቶስ ሀይልና ስልጣን ዳነች ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን ሰው ለማትንቀው ለጠራት ላመናት ሁሉ ደራሽ ለሆነችው እናቴ❤

    • @beminethabta1505
      @beminethabta1505 5 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤ይገርማል ፈጣሪ ይመስገን

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube 5 หลายเดือนก่อน +5

      ይገርማል ስላሴ የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም ያመናት አታሳፍርም

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን: አሜን:አሜን::

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @senaytkahsay
      @senaytkahsay 5 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 5 หลายเดือนก่อน +21

    አባታችን መልዓከ ህይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ሃይለ ገብርኤል ብለው በፀሎቶት ያስቡኝ

  • @SuraArus-ee8xs
    @SuraArus-ee8xs 5 หลายเดือนก่อน +18

    አንቺ ሴት እምነትሽ አድኖሿል የተበለችው ይህች አይነት ሴት ነት

  • @senaytkahsay
    @senaytkahsay 5 หลายเดือนก่อน +19

    እመቤታችን የትም ሁነን ብንለምናት ትደርሳለች ታማልዳለች እኔ ምስክር ነኝ
    ድኛለው በእመብርሃን በዘርአይ ያቆብ እመቤት በፃርቃኔዋ ንግስት ተፈውሻለው ❤❤❤ በሻወር ጠበል እየተጠመቁኝ በመዳም ቤቴ አዳኑኝ አምላከ ተክልየ እግዚአብሔር አመስግንሉኝ ለኔ የደረሰች ለእናተም ትድረስ
    ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን
    ሼር አድርጉልኝ አዳርሱሉኝ ምስክርነት ነውና❤❤❤

    • @mihretsisay9347
      @mihretsisay9347 5 หลายเดือนก่อน

      እህቴ እኔም ይሄው በእመብርሀን እናትነትና ጥበቃ ነው ቆሜ እምሄደው ስንቴ ከሞት እና ከከባድ አደጋ ስሟን በመጥራት ብቻ ድኛለሁ እሚገርመው ሀፅያተኛ ነው ብላ እንኳን ንቃ አልተወችኝም ማርን ያለቀመሰ አያውቀውም እግዚአብሔር ይመስገን እናቱን እናት አድርጎ ለሰጠን ቅዱሳኖቹን ጋሻ አድርጎ ለሰጠን ለቸሩ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው ቸሪቱ እመ አምላክ የጠሏት ይጠሉ

    • @senaytkahsay
      @senaytkahsay 5 หลายเดือนก่อน

      @@mihretsisay9347 እግዚአብሔር ይመስገን

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo 3 หลายเดือนก่อน

      ለንቺ የደረስልሽ ለኝም የድረስ አምላክ መስገን

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo 3 หลายเดือนก่อน

      ሃይለገብርኤ ብላቹ በፀሎት እስብን እህቶችይ

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 2 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 5 หลายเดือนก่อน +6

    መምህር በፀሎት አስቡኝ #ወለተ ኪዳን ብላችሁ🙏

  • @user-gs7jn1iy6m
    @user-gs7jn1iy6m หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @SelameSelam1621
    @SelameSelam1621 5 หลายเดือนก่อน +4

    ጸጋውን ያብዛለወት አባታችን
    ወገኖቸ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም😢😢

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት አምላኬ መርቱን ላክልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤

  • @yilma4711
    @yilma4711 5 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝመዉ በፀሎቶት ያስቡኝ ሀብተ ስላሴ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 5 หลายเดือนก่อน +3

    ላንቺ የደረሰች መድህንአለም ለኛንም የድረስልን ለላባታችንን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ኑርልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-bd7jf3vn9x
    @user-bd7jf3vn9x 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ድንቅ ነው እድሜ ይስጣችሁ አባታችን ❤❤❤❤

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 5 หลายเดือนก่อน +2

    Zegawane yabzalwate amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤.

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w 5 หลายเดือนก่อน

    Ameuameuameu🎉🎉🎉❤❤❤

  • @solataacra6797
    @solataacra6797 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እግዛብሔር፡ይመ ስገን፡ ❤❤❤

  • @Lily93491
    @Lily93491 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን እግዚአብሔር ኣገዘሽ

  • @ps1al3m63
    @ps1al3m63 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ ይፍቱኝ ጸጋዎትን ያድለኝ ÷ እናቴ የእርሷም እምነት በእኔ ላይ ይደር

  • @ephriemmichael
    @ephriemmichael 5 หลายเดือนก่อน +2

    መስቀል ሁሌ ኣሸናፊ ነዉ !ኣልፋ ና ኦሜጋ ተፈጸመ💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 5 หลายเดือนก่อน +2

    እስኪ እየተሰቃየው ነው ፀልዩልኝ ራሴን ለማጥፋት ብዙ ጊዜ እሞክራለው ከቤት ኣልወጣም ብዛት ያስተኛኛል ክንፈሚካኤል ነኝ በፀሎት ኣስቡኝ

    • @ma8928
      @ma8928 4 หลายเดือนก่อน +1

      Àyzoh Emebete kante ga thun.Gedam bthed ytewhal

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg 5 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አባ ሄኖክ ፀጋዎት ይብዛ

  • @BirhaneBirhane-pc9yx
    @BirhaneBirhane-pc9yx 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen

  • @education_trening_chanal
    @education_trening_chanal 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሔር ይመስገን።

  • @Mariyaamariyaam-rm6wb
    @Mariyaamariyaam-rm6wb 5 หลายเดือนก่อน +1

    Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤

  • @hailem5426
    @hailem5426 5 หลายเดือนก่อน

    መድሀኒትዓለም ይድረስልን

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 5 หลายเดือนก่อน +1

    የቅድስት. ድንግል:ማርያም: ልጅ: ፈጣሪያችን: የንዝሬቱ: እየሱስ: ክርስቶስ: ይክበር: ይመዝገን. አባታችንን:ፀጋውን: ያብዝይልዎት: ከነመላ: ቤተስእብዎ: ይጠብቅዎት::

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኧመብርሀን ለአባቶቻችን ረጅም እድሜ ትስጣቸዉ ለአንቺ የደረሰች እመብርሀን እኔንም ትፈዉሰኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ

  • @sarahaila2289
    @sarahaila2289 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ያመነ ሁሉም ይድናል እኛንም ይማረን ይቅርም ይበለን ስንታችን በጭንቅ ህይወት ውስጥ ነው ያለነው

  • @user-yw7yx4ic6w
    @user-yw7yx4ic6w 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድማችን❤❤❤❤

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu 4 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ደካማ ልጆት ነኝ ፀሎት ስጃምር አፍጫዬን ያሳክካኛል ፀሎቱ ትቼ ቆሜ አካለው አፍጫዬ መዳት ወጣብኝ ጥብስ ነው ሚመስለው 9 ወር ሆነኝ አባቴ የአባትነት ምክሮትን ለግሱልኝ ፣🤲

  • @seifedargie2088
    @seifedargie2088 5 หลายเดือนก่อน +2

    ታዲያ የኔ ልብ ምንድነው ጌታ ሆይ??!

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 5 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾አግዛብሄር የምስገን

  • @bereketbiz
    @bereketbiz 5 หลายเดือนก่อน +2

    መዳን ሲያንሣት ነዉ። ❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 5 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ሁሉ ለሥላሴ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-qt8kh4gj9f
    @user-qt8kh4gj9f 2 หลายเดือนก่อน

    Abata. Edema yesetote

  • @belaykidane4672
    @belaykidane4672 5 หลายเดือนก่อน +1

    Egzaabihar yemsgen

  • @zerfnshhylgebrl8876
    @zerfnshhylgebrl8876 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልነ እኛም የሰማችሽ የእኛ ትስማን

  • @eliasrezene4901
    @eliasrezene4901 5 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰላም Kesis Henok Teresa!
    ኣባትየ ቁጥርስልኩ ፈልገነበር, የምነረዉ ስዉድን ስለሀንኩ ነይ, ይቅረታ ኣማርኛ ትንሽ ትንሽ ነዉ የምችለዉ. መንፈሳዊ ምክርእና መርዳት ፈልገ ነበር.
    የኣንተተከታይ ነይ።
    እግዚአብሄር አምላክ ኣብዝቶ አብዝቶ እድሜና ጥና ይስጥልን ።

  • @MogesAbebe-dp1ux
    @MogesAbebe-dp1ux 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ መቼ ይሆን የምፋታዉ 😢 በፆሎት ኣሱብኝ

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 5 หลายเดือนก่อน

    ለእንቹ እንደ ደረሰች ለእንኘም ትዲረሰን ኪብር ለእመቤታችን አባታችን ኑሩልን ረጅም እድሜ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulu5487
    @mulu5487 5 หลายเดือนก่อน

    በኡነት አንባየን 😢😢😢😢😢😢 አባየ ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን🙏❤❤❤

  • @NegeHa
    @NegeHa 5 หลายเดือนก่อน

    የኛ ምርጥ አባት እንኳን በደህና መጡ ኑሩልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 5 หลายเดือนก่อน

    ስላምነገር ስቶጣ እግዚአብሔር ይማስገን 🙏አብባታቺን አሁኒም ፀጋውን ያቢዞሎት ካጠና ግአ 🙏🙏🥰

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 5 หลายเดือนก่อน

    Egziabher ymesgen Agaizte Slase Fetariwochachn Yemesgenu ❤❤❤😇🙏🏾💕

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 5 หลายเดือนก่อน

    እግዘመአብሔር ይመስገን ተመሰገን አሜን

  • @rishane9576
    @rishane9576 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ፈጣሪ ክፉ ኣይንካዎት ኣሜን ኣሜን ኣሜን ላንቺ የደረስ ኣምላክ ለኔም ሃጥያተኛው ይድረስልኝ ኣሜን ኣባታችን በጸሎት ኣስቡኝ በጣም ታምምያለው ወለተማርያም ብላቹ ❤❤❤

  • @EyuBerhe-js2hp
    @EyuBerhe-js2hp 5 หลายเดือนก่อน

    የኛ አምላክ ቸር ነው ለማያምኑም ይፈውሳል ተመስገን

  • @SiifaanA-pb6ur
    @SiifaanA-pb6ur 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ሰላም ለናንቴ ይሁ በረከታቹ ይደርብን፣ ወለቴ ኪዳን፣ወልደ ሥላሴ፣እህቴ ዮሐንስን በፀሎቶ አስቡን ከቦታህ እንዳልመጣህ ስደተኛ ነኝ😭🤲🤲

  • @aynitakale2378
    @aynitakale2378 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት እንኳን ደህና መጡልን

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 5 หลายเดือนก่อน

    አሜንአ

  • @liya7235
    @liya7235 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲💕💕💕

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍ እንኳንም ሰማችሽ አስለቀሺች ኡፍፍ ክብር ይግባት

  • @DemeGetachew-fw6hv
    @DemeGetachew-fw6hv 5 หลายเดือนก่อน

    Abba baa stalot hassbaan

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ 5 หลายเดือนก่อน +1

    The only power who saves from demonic power is the Holy Trinity in Jesus's name. Praise the Lord!!

  • @semegneshmulugeta9564
    @semegneshmulugeta9564 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይመስገን ዛሬ እድናለሁ አለችኝ እኔም በቦታው ላይ ነበርኩ እንደምትድን እርግጠኛ ነበረች ደስ ብሎኛል ❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እንኳንም እመቤቴ ማረችሽ ቀናሁብሽ እህቴ ወደ እዉነተኛ እምነት ያምጣሽ ክርስና ተነሺ እህቴ ይሄ አክል እምነት ኖሮሽ

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu 5 หลายเดือนก่อน

    ልልልልልልልልልል❤

  • @MekdesAyalew-z8n
    @MekdesAyalew-z8n 8 วันที่ผ่านมา

    Botaw yet new bemaryam nigerugn

  • @weinihannes869
    @weinihannes869 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏❤❤

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 5 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭🙏🙏🙏🌹🌹🌹❤❤❤

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይብቃችሁ ይበለን

  • @AccAcc-x3k
    @AccAcc-x3k 5 หลายเดือนก่อน

    Yene Abati bathalote asebungi walta samyti 😢😢😢😢

  • @MaryiMaryi-v9b
    @MaryiMaryi-v9b 5 หลายเดือนก่อน

  • @TegestChereg
    @TegestChereg 5 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ እናቴ ድረሺልኝ ለኔም

  • @xiinsammuu5124
    @xiinsammuu5124 5 หลายเดือนก่อน

    Tv kifatu Aba

  • @CellmoonMoon
    @CellmoonMoon 5 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍💚💚💚💐💐💐💐❤️❤️

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 5 หลายเดือนก่อน

    ግን ለቀሲስ ሄኖክ ልቤ ክፍት ኣይደለም

  • @eyerusalemyifru378
    @eyerusalemyifru378 5 หลายเดือนก่อน

    የት ነዉ ሚያገለግሉት ?

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 5 หลายเดือนก่อน +1

      ገብተሽ ሙሉዉን ዩቱብ ተመልከች አለ

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj 5 หลายเดือนก่อน +3

    Egizahber yemesgen

  • @makerma3853
    @makerma3853 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-tl3ye3mx1q
    @user-tl3ye3mx1q 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን