♦️የማዳሜ እና የመልአከ ሞት ግብግብ በዱባይ♦️ ዓለም ዘሸዋ ሮቢት♦️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • ተናገረ ድንቅ ሥራውን መስክሩ

ความคิดเห็น • 208

  • @MaMa-we1nj
    @MaMa-we1nj 4 หลายเดือนก่อน +67

    ድንግል ሆይ አንችን ጠረቶ ያፈረ የለም የስደት እናታችን ቃፀላ ማርያም ደጓ እናታ😢😢😢❤

  • @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ
    @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ 4 หลายเดือนก่อน +117

    እኔም አረብ ሃገር ነው ያለኩት አመቤቴ የምር ሰንቃችን ናት ስንት እንደምታድርግልና እኛ ነው ምናውቀው አመቤቴ ክብርና ምምጋና ይድረስ እናተ✝️💚

  • @mulu-ui8yb
    @mulu-ui8yb 4 หลายเดือนก่อน +21

    ውይ በሀይማኖትሽ ጠንካራ ስለሆንሽ ነው የተፈተንሽው እኔ ሶስት አገር ሰርቻለሁ ቤሩት ሳዑድ ዱባይ አሁን እንዳንች አጋጥሞኝ አያውቅም በርግጥ ሳዑድ እያለሁ ሀይማኖቴን እንድቀይር የእኛን መፅሐፍ ቅዱስ የሚተች በአማርኛ የተፃፈ ሁለት ደብተር አምጥተውልኝ ነበር ግን ከእርዕሱ ውጭ አላነበብኩትም ጊዜ ስላልነበረኝ አሁን ዱባይ ነኝ ማንም አይናገረኝ ስለሐይማኖቴ ስፀልይም አንዳንደየ ታየኛለች ግን ምንም አትለኝ የሰው አገር ይከብዳል ጭንቀት ብቻነው ግንደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን በኢንተርኔት ብዙ ነገር ተምሬለሑ ክርስቲያን ሁኜ ግን ሀይማኖቴን አላውቅም ነበር ስደቱም ለበጎነው ገንዘብ ባልይዝም ሀይማኖቴን አሳውቆኛል ከሀይማኖት በላይ ደግሞ ምንምነገር የለም

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 หลายเดือนก่อน +33

    በስደት ያልተወን የአብረሃም የይስሃቅ የአይቆብ አምላክ ይመስገን ሥላሴ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

    • @pakpak6065
      @pakpak6065 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 4 หลายเดือนก่อน +38

    ሃይማኖት ለማስቀየር በጣም ነዉ የሚጥሩ የሚወዷቸዉን ሰራተኞችን እኔ እራሱ መልእቱ ቆይቶ ደረሰኝ ከናቷዋ ቤት ላለችቱ ሰራተኛ ሲነግሯት መጣ እስልምናን እንድትቀበል ድዋ ጸሎት ማለት ነዉ እያደረግነ ነዉ አሉኝ ብላመጣ ነገረችኝ በጣም ነዉ የሳቅሁ ምክንያቱም እኔ የማመልከዉ አምላክ ከነሱዉ ስለሚበልጥ ማንም አያሸንፈኝም ግብግብ ካለም እጋፈጠዋለሁ ከቅዱስ ጊወርጊስ ጋር ሕይወቴን በሙሉ ለሱ ስለሰጠሁት ❤ በስደት ያላችሁ እህቶቸ ኃይል ለእግዚአብሔር ነዉ ምንም ይዛቱባችሁ ሃይማኖታችሁ ከቁሳቁስ በላይ ነዉ እንዳዓይናችሁ ብሌን ጠብቁ😊❤

    • @alemgetanehassefa1956
      @alemgetanehassefa1956 4 หลายเดือนก่อน +2

      Amen eht egziabher ytebken yegnam tru new keyru alechi anfelgm alnat.

    • @SelaAlgamdi
      @SelaAlgamdi 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትሺነው የእኚ አምላክ ይበልጣልሙትን ድል አድርጉ የተነስው የድንግል ማርያም ልጅ ያድነናል

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 3 หลายเดือนก่อน

      Ewuntenewu❤❤❤

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara 4 หลายเดือนก่อน +30

    😢 ድንግል ማርያም ባትኖር ጠባቂው ልዑል እግዚአብሔር ባይኖር እኛ ዛሬ ላይ ባልደረስነ ነበር
    ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም❤ እናቴ ስምሽን ጠርቶ ማን አፈረ❤ ምልጃሽን ለማጽኖ ማን ወደቀ❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 4 หลายเดือนก่อน +33

    እኔም አረብ ሀገር ነኝ
    በሐይማኖቴ ምንም አይሉኝ እመብርሃን ለሷ ቃል የት አመጣለሁ😢 መዳሜ መልካም ሴት ነች ለኔም ጸልይልኝ ስትለኝ ይገርመኛል 😢
    ሀይለኛ ልጅ አላት ምን አለኝ ክርስቲያን ሲኦል ነው ሚገቡ ሙስሊም ብትሆኝ ግን ገነት ነው አለኝ እኔ የሰራሐው ክፉ ስራ እንጅ ሙስሊም ስለሆንክ ገነት የለም ብየ ሰድቤ ይቅርታ ብሎ
    መዳሜ ተቆጥታው ከዛች ወዲህ ተናግሮ አያውቅም እመቤታችን እናቴ❤❤❤❤❤

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 4 หลายเดือนก่อน +14

    ያንች ታሪክ የኔታሪክ ነው😢😢😢😢እኔሳውዲላይ አሠቃይተውኝል ምስክርነት ለመቅረብ እመብርሀንትፉቀድልኝ አሁን እመቤቴ በሠላም መልሳኝ ዱባይ ነው ያለሁት አሁን ያለውበት ቤት በእምነቴ ነፃነት አለድንግል እስከነልጃ ክብር ምስጋና ይድረሳት❤❤❤❤❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 4 หลายเดือนก่อน +22

    ጠንካራ የተዋህዶ ልጅ አንቺ የርዳችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛም ለሀገራችን ታብቃል እኔም እራስርኬመ ነው ያለሁት ስምንት አመቴ አንድ ቤት የአሰሪያዬ እህትና እራሱም ሀይማኖት አትቀይርም ሲሉኝ ወልቀይርም ስላቸው እስከ መጨርሻም አሉኝ አው አልቀይርም መሲሂ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ነኝ ነው ምላቸው እንደም አሰሪዬ ደሞዝ ልጨምርልሽ ሲለኝ አይሆንም አልኩት እግዚአብሔር ይመስገን ሚጠብቀን እርሱ ነውና እኔም እግዚአብሔር ከፈቀደ በቅርብ ሀገሬ ልገባ እያሰብኩ ነው እይ ስደት ደሞ አህዛቦች በስም ሙሲሊም እንጂ አያነቡ ክርስትና በጭፍን ይጠላሉ እንጂ የራሳቸው ቀራን ተብዬ እንኳ አይቀሩ አላህ ወክበር ሲል ጎንበስ ቀና ከዛ ሆዳቸው መሙላት መጅኑን ሁላ

    • @MayeIove
      @MayeIove 4 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ትክክል ብለሻን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 4 หลายเดือนก่อน

      Ewnetbleshal❤ema❤betkkl

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 4 หลายเดือนก่อน

      @@MayeIove አሜን የኔ ውድ

    • @biki3498
      @biki3498 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የምታናዸው አንታ አሳባቸውን አስጨርስ አታዋርጣቸው አንተ ድብልቅቅ ነው የምታደረገው እስኪ በትግስት አሳባችርውን እደጨረሱ ጠብቅ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 หลายเดือนก่อน +5

    ክብር ለድግል ይሁን ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለው እሷን ጠርቶ ያፈረ የለም❤❤❤

  • @tenayedigillij6188
    @tenayedigillij6188 4 หลายเดือนก่อน +22

    እኔም እንደዛ ብለውኝ ነበር ማርያምን የመጨረሻ ምን እንዳሉኝ እናተ ስትሞቱ ገነት አገቡም እኛነን ስትለኝ ማርያምን እላችኋለሁ በጣም ሳኩኝና በእምነትሽ ሳይሆን በስራሽ ነው ምትገቢው ቀድሞ የሞተ ይጠብቅ ማን ገነት ማን ገሃነም እንደሚገባ እናያለን አልኳት ሙሉ ቤተሰብ እያሉ ስለሀገሬም ስለእምነቴም ምንም ነገር እንዳትናገሩኝ ከፈለጋቹ ሌላ እናተን ሚመስል አምጡ አልኳቸው ይሄው እግዚአብሔር ይመስገን ክፍሌ በስዕለ አድኖ ፏ አርጌ ጾሜንም ጸሎቴንም እያደረስኩ እየኖርኩ ነው 🙏🙏🙏 ዝም ስንላቸው የፈራን ነው ሚመስሏቸው እህቶቼ ስራቸው አናበላሽ እንጂ ደፋር እንሁን ተማምነን የመጣነው እመብርሃንን ስለሆነ ❤❤❤❤

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 4 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም ብሎኛል ልጇ ነገረኛ ልጅ አላት
      እናንተ ገሀነብ ነው ምትገቡ
      እኛ ገነት አለኝ በሰራሐው ስራ ነው ሲኦል ምትገባው ስለዚህ ክርስቲያን ሁን ከፈለክ ተናዶ መዳሜ ምን አገባህ ብላ ወረደችበት ከዛ ወዲህ ሁሌም ይቅርታ ነው ሚለኝ ሲያየኝ
      እህቶቸ ሀይማኖት ቀልድ የለም ሀገር ግቡ እዲህ ችገር ከሆነ

    • @tenayedigillij6188
      @tenayedigillij6188 4 หลายเดือนก่อน

      @@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ አው ማርያምን ለኔም የ7 አመት ልጅ መስቀሌን አይቶ እንደዛ አለኝ ሁሉም በተሰበሰቡበት እኔም ደሞ የእናተ ነው ወደ እሳት ምትገቡት ስለው እናቱ እንደዛ አትበይው ስትለኝ እናተስ ለምን እንደዛ ታስተምሩታላቹ ብያቸው ፊቴን ዘፍዝፌባቸው ወጣሁ ከዛቀን በኋላ ትንፍሽ አይሉም

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 4 หลายเดือนก่อน

      ታድለሽ እኔስ እየጾምኩ እየጸለይኩ አይደለም ምን ማለት እንዳለብይ አላቅም አድስነይ እስኪ የሆነ ነገር በሉይ

    • @tenayedigillij6188
      @tenayedigillij6188 4 หลายเดือนก่อน

      @@zeinuSeid-l9f እህቴ አብሽሪ እግዚአብሔር የልብሽን ያውቃል የመጣንበት አላማ ስለሚያውቅ አትጨነቂ በየትኛውም ሰአት በልብሽ ፀልይ አመስግኚ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ለደጁ ያበቃናል አይዞሽ 🙏🥰🥰

  • @etagegnhaile8673
    @etagegnhaile8673 4 หลายเดือนก่อน +11

    የነሱ ነገር ተነግሮ አያልቅም እህቴ
    ክፈወችም እንዳሉ በጣም ጥሩወች አሉ

  • @Tigist22
    @Tigist22 4 หลายเดือนก่อน +10

    አንዳንድ የአረብ አገር ሰወች ደፋር ናቸው በፊት አንድ ክርስቲያን ገብታ እሽ ካለች በቃ ሁሉም ነው የሚመስሏቸው እኔንም በአንገቴ ያለው ትልቅ መስቀልና የሰማዕቷ ቅድስት አርሰሜ ምስለ አድኖ በአጭር ጥቁር ክር አድርጋለሁኝ ከዛም በገበሁኝ በሶስት ሰንበቴ የለበሽው ጥቁር ማተብ ባጭሩ ስለሆነ ያቅሻል አውልቂና እኛ ወርቅ እንግዛልሽ ብለው ወርቅ ቤት ወሰዱኝ እኔም አልፈልግም ያች ወርቅና የኔ ጥቁር ማታም በጣም ትልቅ ልዩነት አለው አልፈታም ያችንም ወርቅ አልፈልግም አልኳት ለምን ብላ ስትለኝ እናተ አባያና ሸላ ሳትለብሱ ከቤት እንደማትወጡ ሁሉ እኛም ማተባችንን አውልቀን በህይወት መኖር አንችልም ኤናም እኔ በአንገቴ የለበስኩትን ጥቁር ማተብ ከመስቀሉ ጋር የኔ ህይወት ነው ስላት በጣም ተናደደች ወርቅ ቤቶች ሳይቀሩ አስረዷት ከዛም እሽ ብላ ብር ቤት ወስዳት መስቀል ገዛችና ሰጠችኝ አለበስኩትም ሳምት ሙሉ አየችኝ ለምን አትለብሽም ከዚህ በፊት ያሉት እኮ መስቀላቸውን አውልቀው ብርና ወርቅ ነው የለበሱት አች ለምን አሉኝ እነሡና እኔ አንድ አይደለሁም እሽ ብየ አልኳቸውና ከዛም በቃ መስራት አልችልም ቢሮ ውሰዱኝ ብየ ቤት አስቀየርኩኝ ተመስገን አሁን ግን ያለሁበት ቤት በስመ ስላሴ ደስ የሚሉ ናቸው🤲❤🤲

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 4 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማሪያም እመአምላ ክ እመብርሐን ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረስሺ እግዚአብሔር ያከበራችሁ ቅዱሳን እንደ የክብራቸው ምስጋና ይድረሳቸው ላንቺ የደረሰች እመብርሐን ለእኔነም ደርሳ አህዛብ ሐይማኖቴን ሊያስክዱኝ እስርቤት ያለስራዬ ሊወረ ውሩን እግዚ አብሔር ደረሰልኝ እመአምላክደረሰችልኝ እለቱ ሰኔ 12 ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እኔም አልኩት አህዛብ እኔን ወደ ወህኔ ለመወር ወር ሲ መካከሩ እኔም አብነዘበሰማያትን እየፀለይኩኝ ኦቅዱስ ሚካኤልሆይ ፈጥነህ ድረሰልኝ ኦቅዱስ ሚካኤልሆ ኦመተንብል ካህነ አርያም ተሰመይ ቢፀሱራፊል ወዘብል ኡልን ልኡ ቅረበኝ በምህረት ወሳህል እያልኩኝ ተማፀንኩት እኔም አልኩ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል በዛሬው እለት ቅድስት አፎሚያን የረዳህበት ቀን ነው አቤቴ ለእኔም ለደካማዋ ልጀህ ባሕዛብ ማሀል ቆመህ ተከራከርልኝ አልኩ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ደርሶል የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ፈጥኖደረስል እኔም ከመታሰር ዳንኩኝ ከሳሼቸም አፈሩ እግዚአብሔር ይመስገን መላኩን ልኮ ያወጣኝ ከፈተና የዳኑኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን በእውነቲ ተመሰገን

    • @ቅዱስሚካኤለይ
      @ቅዱስሚካኤለይ 4 หลายเดือนก่อน

      ዕልልልልልልል ሊቀ መላእክት ምስጋና ይድረስህ❤❤❤❤

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 4 หลายเดือนก่อน +7

    አይ አረቦች እኔም ትግደለኝ እንጂ አልሰማትም እንደውም ፀልይልኝ ነው የምትለው እመቤቴ ከልጃጋ ክብርና ምስጋና ይድረሳት እሳን ይዞ ማን ያፍራል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ShewayeFekadu-ix7nb
    @ShewayeFekadu-ix7nb 4 หลายเดือนก่อน +4

    እመቤቴ ማርያም ስለ እሶ በምን ቃል ይነገራል
    ኣርተዶክስ የሆነው መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነውና ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Asklit-ll6fd
    @Asklit-ll6fd 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወንእኔም ሣውዲ ነው ያለው እመቤቴ በሠላም ወደ ሀገረ ትመልሠኝ ዘንድ ፃለ🤲🤲ት አድርጉልኝ🤲🤲🤲

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 4 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ይፈተናል ፈተናውንም በእግዚአብሔር እናለፈዋለን እናቴ አመብርሐን እኔንም ከዚህ ፈተና አውተሽ ለዴጅስ አብቂኝ ላቺ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን አሜን

  • @SelaAlgamdi
    @SelaAlgamdi 3 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቲ ማርያም ምንብየ ልግለፅሽ መጨረሽየን አስምርልኚ እማ😢😢

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh 4 หลายเดือนก่อน +8

    በነገራችላይ ያለሁት ዱባይ ነው የማዳሜ እናት ምግብ እየሰራች ጠራችኝና ሄድኩ ከዛ ነይ እናተ የምተሉትነ በይልኝ አለችን ምን ስላት በጇ እዲህ የምትሉት ስትለኝ ገረመኝና
    እሽ ብየ የምትሰራው ድስት ላይ
    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ብየ አማተብኩላት ገርሞኛል የምር

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 4 หลายเดือนก่อน +5

    ተመስገን እኔ ሳዉዲነኝ ክላሴ በስእል አደኖ የተሞላነዉ ማራም ምንም አይሉኝም ተመስገን ❤❤❤

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 4 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይግባሽ❤ እግዚአብሔር ከዛ ሁሉ መከራ እንኳን አወጣሽ። አብራሽ ስትሰራ የነበረችውንም እግዚአብሔር በሕይወት ጠብቆ ለሃገሯ ለልጇ ያብቃት🙏

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 4 หลายเดือนก่อน +2

    በውነት የሚደቅ ምስክርነትና ታአምር ነው እኔ ሰትዮየ መጀመሪያ የገባሁበት ቤት አትፁሚ አትስገጅ ብላ ጠላችኚ እደቆሻሻ ነው ምታየኚ ከዛ ገና ከሀገር ስመጣ አቡነ ማለት እኳን የማልችል ወተት መጋት የሚያሶፈሎገኚ ነበርኩ ገና ነኚ ምንም የማቀው ነገር የለም ከዛ ግን አቢ ብየ ተደብቄ እሰግዳለሁ ከዛ ግን አድ ቀን ደበደበችኚ ራሴን ፎቅ ለመወርውር ተዘጋጅቸ እላይ ወጥቸ እዲህ የሚል ቃል መጣልኚ አች ተዛምምሜ ለመውደቅ አች ራሱን ያጠፋኮ ገሀነም ይገባል በዚህም በሰማይም በስቃይ ከምትኖሪ ለምን በምድር አትሰቃይም የሚል ቃል ሲመጣልኚ ከደግና ከተዛመምኩት ወርጀ ጠፋሁ ከዛ በስት መከራ ከዛ ቤት ወጣሁና ብዙ እግልት አይቸ ሌላ ቤት ስገባ ካሁኑም ሀይማኖት ቀይሪ እያሉ ያስቸግሩኛል ከዛ ጀሮ ዳባ ብየ ስደቡንም ንዝንዙንም ችየ እሄው በእምነቴ አለሁ ባይገርማችሁ ከብፊቱ ቤት እኔስ ስታስለቅሰኚ ቆይታ ልጇን በር ላይ ሆነን መኪናዋ ሊከሰከስ ትንሽ ቀርቶት ተረፈች ምልክት ስጧታል እግዚአብሄር ታላቅ ነው እማ ፍቅር ትክበር ትመስገን❤😢

  • @MaMa-we1nj
    @MaMa-we1nj 4 หลายเดือนก่อน +6

    ድንቅ ምስክነት ነው እህታችን ላች የደረሰች እመቤተታችን ለኛም ለስደተኞች ጥላ ከለላ ትሁነን በርች ያገልግሎት ዘመንሽ ይባከው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር❤❤❤❤

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 4 หลายเดือนก่อน +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እሕታችን እንኳንስ በሰላም እመቤታችን ለሐገርሽ አበቃችሽ ❤
    እኔም መጀመሪያ ወደ ስደት እንደመጣሁ በኮንትራት ነበረ የመጣሁት እና ስለሚ ስትለኝ ምንም ሳላንገራግር ነበረ የሰለምሁት ምክንያቱም ስለእምነቴ ምንም እዉቀት አልነበረኝም ስለዚሕ ስለምሁ ማለት ነዉ ነገር ግን ከአራት አመት በሗላ ጠፍቼ ወጣሁ ማለት ነዉ ከዛን በሗላ እንተርኔት መጠቀም ስጀምር ስለሐይማኖቴ በትንሹ ማወቅ ጀመርሁ ማለት ነዉ ደግሞ መምሕር ግርማ ወንድሙ የፈዉስ ቭድዮ ስከታተል እኔ ሐይማኖት አስቀይራለሁ ሲል መንፈሱ በደንብ ነቃሁ ማለት ነዉ ከዛ በስልክ ንሰሐ ገብቼ አሁንም ስደት ነኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ሐገር ቤት ሁኜ ያለወቅሁትን ሐይማኖቴን አሳወቀኝ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የስደት ስንቄ ሁሉ ነገሬ ናት ከብዙ ፈተና አዉጥታኛለች አሁን ያለሁባት ማዳሜ ምንም አትለኝም መስቀለንም አልደብቅ ጸሎትም አትከለክለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቃዷ ሆኖ ሐገር ገብቼ ለመመስከር ታብቃኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @abc12452
      @abc12452 4 หลายเดือนก่อน +3

      ጎበዝ እንኳን ተመለሽ በተጨማሪ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጪ የመምህር ግርማ ፍሬ ነዉ

    • @misrach2350
      @misrach2350 3 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን ወደ እውነተኛው መንገድ ለሆነችው ወደ ተዋህዶ ተመልሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 4 หลายเดือนก่อน +1

    ድንግልማርያም አችን ያመነ ወድቆ አይቀር አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 4 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን እናቴ ክብር ይገባሻል በርቺ እህታችን 🙏

  • @sweethaet7608
    @sweethaet7608 3 หลายเดือนก่อน

    የስደተኞች ስንቅ እመአምላክ ለሁላችን ደርሳለች እናቴ ክብር ለልጅሽ ለአማኑኤል ለአንችም ምስጋና ይግባሽ❤

  • @sarongalkeshijob2692
    @sarongalkeshijob2692 4 หลายเดือนก่อน +26

    ሮሜ8 35 ከክሪስቶስ ፊቅሪማን ይለየናል መከራ ወይስ ጭንቅ ወይስ ስደትወይስ ራብ ወይስ ራቁትነት ወይስ ፍሪሀት ወይስ ሰይፊ ነውና ካአረበ ሃገሪ ከተመቻቹ ላይክ❤❤❤

    • @pakpak6065
      @pakpak6065 3 หลายเดือนก่อน

      እነት ነዉ❤❤❤

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ክብርና ምስጋና ለጭቅ አማላጇ ለድግል ማርያም ይሁን

  • @ZedWolde-i6q
    @ZedWolde-i6q 4 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴማረያም በስደቷ ስደታችን ትባርክልን በያልንበት

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሉውን ኖርማሊ ሳዳምጥ ቆይቸ መዝሙሩን ስሰማ ነዘረኝ ድንግል ሆይ መጨረሻየን አሳምሪልኝ በሰላም ወደሀገሬ አስገቢኝ

  • @tigistyemariamlij4063
    @tigistyemariamlij4063 4 หลายเดือนก่อน +4

    እናቴ እመቤቴ እኔንም አብቂኝ በውነት ለምስክርነት 😢 የስደት ስቃችን እመብርሐን እናታችን 👏👏🤲🤲🤲

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150 4 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
    እህታችን አንችን የረዳች ኪዳነ ምህረት ለኔም ትድረስልኝ የሐገራችንን ሰላም ታምጣልን
    ስደት ብዙ ነገር ያስተምራል
    ብዙ ተምረንበታል እግዚያብሔር ይመስገን
    መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜንን

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 4 หลายเดือนก่อน +4

    እናቴ ጸድቃኔ ማርያም እኔም ለደጅሽ አብቂኝ ..ሰው ገብቶ ተፈስ ይላል እኔም መቼ ይሆን ተፈስ የምለው...እኔስ ባሰሪኤ ሳይሆ ..በገዛ ጎሮቤቴ በገዛእጄ አምጥቻት አስገብቻት ..መስረቆ ሳይቀራ አግቦዎ ይጎዳል ..ውነትጸድቃኔ ማርያም ለም ፈጥነሽ ድረዥልኝ ..

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለእመ አዶናይ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenBamenga
    @HelenBamenga 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታዬ እየሱስ ክርስቶ ሆይ በአህዛብ ሀገር ስንቱን አረክልኝ እኔም ለመመስከር አብቃኝ የቀረውንም ቆጠሮዬን አንተ ፍታዉ አምንሀለው ትፈታዋለህ አሜን አሜን አሜን ተመስገን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግና እህቴ አቤትጥንካሬ ይገርማል እመቤቴ ታፅናሽ በቤቶ እንኳንም ወደ አገርሽ አስገባችሽ እህቴ

  • @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
    @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 4 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ አችን የያዘሰዉ ቢደክምም ይበረታል በችግሬ ጊዜ የምታበረታይ እመብርሃን እናቴ መፅናኛዬ የስደት ስቄ ሁላችሁንም ባላችሁበት ትጠብቃችሁ እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርች🙏

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 3 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    ክብር ለእመብርሀን እንኳን አጠረፍሽ 😢

  • @tigistyemariamlij4063
    @tigistyemariamlij4063 4 หลายเดือนก่อน +3

    አይ አረብ ሐገር መከራ ፍዳየን እኔራሡ እሚበሉኝ በዕምነቴ ምክንያት ነው😢😢💔💔 በጣም በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው እውነት 💔

    • @abc12452
      @abc12452 4 หลายเดือนก่อน

      አዎ እዉነት እኔ ስቃዬን አየዉ😢😢😢😢

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞችሁእህቶቸሁላችንምጋንውያሽናፌየእግዚአብሔርልጆችነን❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 3 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ድንግል ማርያም የጌታችን እናት ለአገርሽ አበቃችሽ እንዲህ ነው እምነት በምንም የማንደራደርበት ተዋህዶ እምነታችን ለዘላለም ኑሪልን አሜን

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 3 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን የአችን ስም ጠርቶ ያፈረ የለምኮ ክብር ምስጋና ይገባሻል እኔም ጓደኛየ ታስሮብኛል ተስያለሁ ስታስፈችልኝ አስገባለሁ ከለመንኩሽ ይልቅ ያደረግሽልኝ ይበልጣልና ሁሌ አመሰግንሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እማ መፅናኛየ❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እህቴ እራሱ ቀይሪ ተባለች እረ በፍጹም አልቀይርም ካልፈለግሽ ወደ ሀገሬ እሄዳለው ክርስቲያን እንደሆንኩ አዉቀሽ ነው ያመጣሽ ስትላት ዝም አለች

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን አችን እደሰማችሽ እኛንም ሰምታን ለደጇ ታብቃን🙏🙏🙏

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሐን ወላዳተ አምላክ ምስጋና ይድስሺ

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ ስደት ክፉ አይግጠም

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 4 หลายเดือนก่อน

    .እመብርሀን እንኳን በሠላም በጤና እስከአእምሮሽ መለሠችሽ ይከብዳል እንኳን እደዚህ ያከረሩ ሲጮሁ እንኳን ያስጨንቃል የጪቅ ደራሿ ለእህታችን ትድረስላት

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልል
    እህቴ እግዚአብሔር ታላቅ ነው
    እሱ ይፈልግሻል ወላዲተ አምላክ የጌታዬ እናት እመቤታችን እኔንም ገመና ፊት ተወጊያ
    ከሞት አዳጋ ከብዙ ነገር አውታኛለች ስም ማንጠርቶ ማንያፍራል ወላዲት አምላክ የጌታችን እናት እናታችን ጽዮን ትውልዱ ይላታ 🥰🙏

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 4 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ❤❤❤

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሀገርሽ ስለ በቃሽ እመቤቴ ስለረዳችሽ ግን እባካችሁ የሀገር ልጆች በሀይማኖት ብትለያዩም አትጨካከኑ ሁላችሁም እንጀራ ፍለጋ ነው የወጣችሁት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3th 3 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም አቺን ጠርቶ ያፈረ የለም እህቴ አንችን ያልተለየችሽ እናታችን እኛንም ታስበን አሜን

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኣጀማመሩ
    ያሰለቻል።
    በቀጥታ
    ወደ ቃለምልልሱ ግባ ። ግራ ኣታጋባን። እንግዳዋ ስሟን ኣስተዋውቃ በቀጥታ ምልልሱን ረጋ ባለ መልኩ ትጀምር። ማስታወቅያውና ቢዝነሱ ብትፈልግ በመጀመርያ ልትመድበው ትችላለህ !

  • @makdessming8187
    @makdessming8187 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን እናቴ እንኳን እረዳችሽ እኔ የምኖረው ባሕሬን ነው ነው በሀይማኖቴ አዲስ እያለሁ ጠየቁኝ አይሆንም አልኩት አሠሪየ ነበር የጠየቀኝ ከዛ በሗላ አንስተዉብኝ አያዉቁም ሀይማኖቴ የሚፈቅደዉን ፆም ፀሎት ሁሉንም አከናዉናለሁ ቤተክርስቲያንም ሁሌም እሄዳለሁ ያሁሉ አልፎ ከቤታቸዉ ሁኜ ለስጋወ ደሙም በቃሁ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በአሕዛብ ሀገረ አልተወኝም ተመስገን🙏

  • @ቅድሰምካኤልአባቴ
    @ቅድሰምካኤልአባቴ 4 หลายเดือนก่อน +3

    እመብራሃን የሰደት ሰንቅ ናት ምዝጋና ይደረሳት

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለድንግል ማርያም የኔ እናት❤🙏

  • @hanamezemr7066
    @hanamezemr7066 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ የእመ ብርሀን ስራ እመ አምላክ አዛኝቷ ለሀገራችን በሰላም ታብቃን

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 3 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ባለንበት ትጠብቀን የኔ እናት የስደቶኛዎች እናት እመቤቴ አንቺ ጠቢቅን

  • @abebahhelen1076
    @abebahhelen1076 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔርይመስገንእኔኳ በእምነቴእስካሁን ምንምብለዉአያቁም እንዳዉምበጾምግዜ እንዳይነካብሽነዉየምትለኝ

  • @hhpgg49
    @hhpgg49 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እመ አምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል፫

  • @desta.21.27
    @desta.21.27 3 หลายเดือนก่อน

    እኔም እንደህ ነዉ የሚሉኝ 20ሸ እርያል እንስጠሽና ቀየሪ አሉኝ ግን አልፈለገም ብረን ሰረቸ አገኘዋለሁ ሀይማኖተን ግን ከካህድኩት በብር አላገኘወም ነዉ ያልኳቸወ አሁነም እዛወ ቤት ነኝ ግን አሁን ተስፋ ቆረጠወ እደማልቀየር ሀይማኖተን አክብረወለኝ አክብሪላቸወ እየሰራሁ እገኛለወ ክብር ለድንገል ማርያም ልጅ ✝️💓✝️

  • @workudary2651
    @workudary2651 4 หลายเดือนก่อน

    እግዞብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @Warda-t5q
    @Warda-t5q 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ለኔም ያረገችልኝ በባእድ ሐገር ብዙ ነው

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 4 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሃን እናቴ😢😢

  • @MartaSiraw
    @MartaSiraw 4 หลายเดือนก่อน

    የኛ አምላክ የሀቅ አምላክ ነዉ እመቤቴ ዋስጠበቃችን ነዉ

  • @nisnisework
    @nisnisework 4 หลายเดือนก่อน

    Gobez berchi. Enkuan betena Beselam le hagerish abekachish emebete mariam. 🙏🏽

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ሳውዲ እያለሁ በሴትዮዬ ስም ነው ቪዛዬ እና ባሏ እኔ ክርስቲያን እንደሆንኩ አያቅም አንድ ቀን በ፪ ወሬ ባሏ ስትሰግጂ አላይሽም አለኝ እኔ ደግሞ ክርስቲያን መሆኔን የሚያውቅ መስሎኝ በነገራችን ላይ ሚስትየውና ልጆቹ እኔ ክርስቲያን መሆኔን ያውቃሉ ከኢትዮጵያ ስታመጣኝም ያውቃሉ ባሏ ብቻ ነው የማያውቀው እኔ ክርስቲያን መሆኔን እና ለምን አትሰግጂም አለኝ እኔ እኮ ክርስቲያን ነኝ ስለው አበደ እንዴት ቤቴ ክርስቲያን ይገባል አለ ከዚያ ትውጣልኝ አለ አበደ ሴትዮዬ በጣም መልካም ናት ሞታለች እኔ ፈልጋታለሁ ክርስቲያን መሆኗን አውቄ ነው ያመጠዋት አለ አይሆንም አለ ፫ ቀን ታች የልጁ ቤት አለ ተቀመጥኩኝ ከዛ ልጆቹ ብዙ ናቸው መከሩት ከዛ መጣና እኔ ምን አገባኝ አንቺ ጥሩ ልጅ ነሽ እኔ ስራሽን ነው የምፈልገው አለ በዚያ ግዜ 500 ሪያል ስጦታ ሰጥቶኝ ገባሁ ከዛ ወዲ ተናግሮኝ አያውቅም ፭ አመት ሰርቼ ሴትዮዬ ስትሞት ሌላ ቤት ቀይሬ ስራው የቀየርኩት ሰውዬው ሌላ ሚስት ላገባ ስለሆነ ሰራተኛ አልፈልግም ብሎኝ ነው ልጆቹ ደግሞ ትላልቅ ናቸው የኮሌጅ ተማሪ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ሳውዲ ነኝ

  • @Yodalovesnature
    @Yodalovesnature 4 หลายเดือนก่อน

    ለመቤቴ ክብር ምሰጋና ይድረሳት አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nmha4141
    @nmha4141 3 หลายเดือนก่อน

    እካን በሰም ገባሽ እመቤቴ ምስጋና ይገባልና❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ድንቅ ስራውን መስክሩ እህታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 4 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን እናቱን የመስቀል ስር ስጦታችንን እመ አምላክን እናት አርጎ ለሰጠን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቸሪቱ እመ አምላክ እናቴ ላንቺ የደረሰች ለኛም ስደት ላለነው አለው ትበለን ስላለነው ጸልይልን እህታችን በሰላም እንድንመለስ አንቺም ከዛ ሁሉ ከነፍስ ቀማኛ በእመ አምላክ ምልጃ እንኳን በሰላም ለሀገርሽ በቃሽ ስደት ላይ እያለን የሚደረግልን የእግዚአብሔር ቸርነት የእመአምላክ ምልጃ የቅዱሳን አማላጅነታቸው ጥበቃቸው ለመግለጽ ሁሉ ይከብዳል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ 4 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን በኔ ሞገደኛ ድግል ማርያም ከነልጇ በእምነቴ በቀየርኩበት ሁሉ የሳኡዲ አረቢያ ንግስት አድርጎ አኑሮኛል እደዉም የሀበሻ ሙስሊሞች ናቸዉ ማጥቃት የሚፈልጉት እረሱል አገር ቁራን የወረደበት ሀገር እጨት አጠልጥለሺ መጣሺ እረ ባይሆን አዉልቀሺ አስቀምጭዉ ስጋ አንበላም ስንል እዳ ነዉጂ የረሱል አገር መተሺ እያሉ ሲፈላሰፉ ሰሚም የላቸዉ ጭራሺ አድት የሴትዮየ እህት ፊቴን እሸፈናለሁ ግዙልኝ አለች ሰጧት እስከዛሬም ሳላቅ አላህዋ ይቅር በለኝ ብላ መሸፈን ጀመረች ካሰሪዋ የበለጠ እህቶቿ ከነ ልጆቿ እብድ ሁነዉ ተነሱ የሀይማኖት ግደታ አይደለም የኛ ከሊጅ የሚባሉት አረብ ሀገራት ባህልም ጭምር ነዉ አሉ ማለትም ሳዉዲ ኢማራት ኮየት ኳታር ብሀሪን ኦማን ከሊጅ ይባላሉ ሴቶቻቸዉም ይሸፈናሉ ሌላ ሀረብ ሀገራት ሙስሊም ናቸዉ አረብ ናቸዉ አይሸፈኑም
    ለማንኛዉም እኳን እግዚአብሔር አዉጣሺ አሁን በጭቅ በመከራ ላሉት እህት ወድሞች እማምላክ ትድረስላቸዉ

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 3 หลายเดือนก่อน

    ድግል ማሪያም አንችን ይዞ ማንም ለክፎ አይጋለጥም ለኔ በስደት ያረገችልኝ ቃላት አይገልፅውም

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 4 หลายเดือนก่อน

    እመ ብርሃን ምስጋናሽ ከፍፍፍፍ ይበልልኝ❤❤❤❤

  • @mnm9103
    @mnm9103 4 หลายเดือนก่อน +2

    የብረሀን እናት ለኒም ያደረገችልኝን መስክሬ አልጨርሰውም

  • @EusbAyal
    @EusbAyal 4 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ እመብረንን ለኛም ፈጥና ትድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 3 หลายเดือนก่อน

    ከደዝህ አይነት ሰወች ይጠብቀን መድሀኒያለም ሁላችንም ያውነን😢😢

  • @dawitkasa5632
    @dawitkasa5632 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ሐሀገርሽ አበቃሽ። ሰይጣን ዲያቢሎስ ይቃጠል።

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 4 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን እኳን ለዚህ አበቃሺ መድሀኒአለም እመብረሀን መጨረሻሺን ታሣምርልሺ

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ይመስገን ለአገርሺ ያበቃሺ ❤❤❤❤❤

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውእግዛብሄርያበርታንሁላችንንም

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 4 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ, እናቴ , መመኪያዬ, አማላጄ,ሁሉነገሬ ❤❤❤ አመሰገንሻለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ለምስክርነት ያብቃኝ በቋቋዬ ሚድያ ለገሬ አብቅቶኝ አምላክ

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh 4 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ሁለየም የሰደተኞቺ መከለያ መሸሻ ማምለጫ ናት እኔ በራሴ ያደረገቺልኝን ተአምራት እራሱ ሰላየሁ አመት ምየ የአምላክ የቸሩ መድሀኒያለም እናት ❤❤❤❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 4 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ምስጋና ለእመቤተችን ይሁን በቃ ጥሩ ስው ስሆን የነስ መሆን ነውየምፍልጉት እኔም የሴትዮ የውንድሙ ምስት እናት እንድህ አለችኝ አንች እሄንን በህር ይዜሽ ሙስሊም ብትሆኝ ጅናት ትገበሌሽ አለችኝ በእውነት የምገርሙ ስውች ነቻው በቃ ያአለእነሱ ጥሩ ስው የለም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠቻው

  • @mesfin1234
    @mesfin1234 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 4 หลายเดือนก่อน +1

    የምወድህ:የማከብርህ:ውድወድማችን:ሰላምናጤናን:ተመኘሁልህ:እኔምየምናገረው:የምመሰክረውአለኝ:ብቻ በሰላም:እድመልስ:በፀሎትአስበኝ:ትንሽረቀኝልመጣ

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg 4 หลายเดือนก่อน

    እመአምላክ አሁንም ትርዳሽ እሷን ጠርቶ ያፈረ የለም ግጥም ከፈለግሽ ማርያምን እሰጥሻለሁ

  • @ssss4655
    @ssss4655 4 หลายเดือนก่อน +1

    ላች የደረሰች እመ አምላክ በሠው ሀገር ያለን ለልጆቿ ትድረስልን አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ጉድ ላወጣሽ።
    ብቻ ያሳዝናል የስው ህይወት በስው እጅ በዛላይ እየነገረቻት በጣም ያሳዝናል የሰው ህይወት አጥፍታ እንዴር ትኖራለች ጨካኝ ሴት ።

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 4 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉ ነገር እግዝያብሀሔር ይመስገን አሁንጰአሁን ደሞ እግዝያብሔር ታርክጰቀይሮ ዱሮ ሙስልም ነበር ሠራተኛ ደስ የምላቸው አሁን ግን ክርስታኖችን ነው የምንፈልገው የምሉ አሉ በጣም አክራርዎቹ ናቸው ክርስትያን ለአይን የምጠሉት ግን ሞገስ የሆነን የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን ለእናቱ ለወላድተ አሞላክ ክብር ለሷ ይሁን እንኳንጰበሠላም ለሀገርሽ አበቃችሽ

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤❤ሀ

  • @wy2392
    @wy2392 4 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ሚዲያ ላይ የሰው ስም መጠቀስ የለበትም። እንኳን መመቷና በሕይወት መኖሯ ላልታወቀ ልጅ። "ጊዜ ቢሰጠኝ ክርስቲያን እሆን ነበር" ያለች ልጅ። በዛ ላይ ይቅርታ ጠይቃለች። የክፋት ሁሉ ምንጭ ዲያቢሎስ ነው ሰው ላይ አታተኩሩ። በተለይ እንደ ሚዲያ ከሀሜት ከፍ ብትሉ ጥሩ ነው። 🙏

  • @RozinaBelay
    @RozinaBelay 3 หลายเดือนก่อน

    ሃይማኖት ለማስቀየር በጣም ይጥራሉ እኔ ገጥሞኛል 😢 አይ ስንቱን ተከራተትኩ 😢😭😭😭ግን አለፍ እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይገባዋል ❤️🙏🏿የለፋሁበት ገንዘብ ቢቀርም በህወቴ ሰላም ሁኘ ወጣሁ ቅዱስ ሚካኤል ድንግል ማርያም ማርያም ብዬ ጠርቼ አላፈርኩም ❤️💞🌹🙏🏿

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው 3 หลายเดือนก่อน

    የሸዋሮቢት ልጅ ጀግና ነው

  • @tsehayeasfaw-te5nd
    @tsehayeasfaw-te5nd 4 หลายเดือนก่อน +5

    በውነት በጣም ነው በዚች ልጅ ያዘንኩባት እራሰ ወዳድ ናት ብትፈራ እንኮን ከቤት ከወጣች በሆላ እህቴን ልትገልብኝ ነው አውጡልኝ ብላ አትቀውጥም አፎን ዘገረታ መጥታ ልጅቶን አሰገደለቻት መጥፎ የዛችዋን ልጅ ጭንቀት ሳሰነው እንዴት ልቤ እንደተሰበረ እቺ በጣም እራሰ ወዳድ ነች ልአኡል እባክህ ሰልኮን ተቀበልና የልጅቶን መኖር አረጋግጥ

    • @Selamtesfaye-b8v
      @Selamtesfaye-b8v 4 หลายเดือนก่อน +1

      እስቲ ከመፍረድሽ በፊት በደንብ አዳምጪው ስለ ልጅቷ ምን እንዳለች እና ስለራሱዋም ከቤቱ አወጣጥ። በጣም ባለጌ ነሽ ለአፍሽ ለከት ይኑረው ባለጌ።

    • @tsehayeasfaw-te5nd
      @tsehayeasfaw-te5nd 4 หลายเดือนก่อน +2

      @@Selamtesfaye-b8v መሰሚያሸ ይደፈን ከዚህ በላይ እንዴት ልሰማልሸ አኤምባሲ ገብታ አይዞሸ ብለዋታል የዛን ግዜ አትናገርም ባለጌሰ አንቺ አንቺም እንደዛው ነው የምታደርጊው selfish selfish