የንብረት ታክስ ምንነት፤ እድል እና ስጋት/What is Property Tax?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • በቅርቡ በኢትዮጵያ ከተሞች እንዲሰበሰቡ የተወሰነው የንብረት ታክስ ምን ማለት እንደሆነ፤ እንዴት እንደሚሰላ፤ የትኞቹን ቋሚ ንብረቶች ከግምት እንደሚከት፤ ለጠቅላላ ኢኮኖሚው ሊኖረው የሚችለው እድል ወይም ስጋት በተመለከተ ያቀረብኩትን ቪዲዮ ተከታተሉት።

ความคิดเห็น • 21

  • @fissehazewdie2561
    @fissehazewdie2561 ปีที่แล้ว +3

    Nice , gn degegemosh yebezawal

  • @selamtefera3210
    @selamtefera3210 ปีที่แล้ว +2

    Dedicated person to provide information

  • @mesayetsige3294
    @mesayetsige3294 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ዋሴ የንብረት ታክስ ላይ ግንዛቤ እንዲኖረኝ አድርገሃል።

  • @rebekawegagen
    @rebekawegagen ปีที่แล้ว +1

    thank you for your information

  • @romanbogale6660
    @romanbogale6660 ปีที่แล้ว +1

    weketawi mrja thanks

  • @hanagetahun-cc9vq
    @hanagetahun-cc9vq ปีที่แล้ว

    Thanks so muchhhhhhhh

  • @nigussiemegistu4670
    @nigussiemegistu4670 ปีที่แล้ว +1

    Thanks boss

  • @dawitzelalem6389
    @dawitzelalem6389 ปีที่แล้ว +1

    ስፈልገው የነበረ መረጃ በግዜው ሰጠህኝ Thanks so muchhhhhhhh

  • @deragutuma
    @deragutuma ปีที่แล้ว

    very informative

  • @biniyam2876
    @biniyam2876 ปีที่แล้ว

    doesnt property tax contradict the very purpose and concept of tax?

  • @sinamekonene9816
    @sinamekonene9816 ปีที่แล้ว

    Hard type of tax property tax

  • @amanar.1658
    @amanar.1658 ปีที่แล้ว

    የተሰበሰበው ገንዘብ ለስርቆት ና ለሙስና ተጋላጭነቱ ምን ያክል ነው?

  • @amanar.1658
    @amanar.1658 ปีที่แล้ว +1

    በተረፈ ወደገደለው ቶሎ ብትገባልን ለቀጣይ ቪዲዮ፤ አንዛዛከው

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  ปีที่แล้ว

      Thanks

    • @zemzemabdela8857
      @zemzemabdela8857 ปีที่แล้ว

      ትምህርታዊ ጉዳይ እንደ ቀልድ ባጭሩ አይሆንም ብሎ አስቦልን መሰለኝ Thank you

  • @hawintahagos1891
    @hawintahagos1891 ปีที่แล้ว +1

    በደንብ አብራርተህዋል ከልብ እናመሰግናለን ዋሴ

  • @mahimatheos531
    @mahimatheos531 ปีที่แล้ว +1

    Burden of tax in Ethiopia

  • @alg7524
    @alg7524 ปีที่แล้ว

    ወዳጄ
    ህንፃ የምሰራው ለፅድቅ አይደለም። ታክስ ከተጣለብኝ እኔም ተከራይ ላይ እጨምራለሁ። ዋጋ አትጨምርም ከተባልኩ ሸጬ ከገበያ እወጣለሁ። ሥራ አይሰራም የሚገኝም ገቢ የለም። መንግስት ሲያንጋጥጥ ይኑር። ሁሉም ነገር ከተከራይ አቅም አንፃር መተመን አለበት። ባለ ህንፃ ላይ ዝም ብለህ ግብር አትቆልልም። አከራይቶ ያተርፋል ወይ ብለህ ነው የምትተምነው።

  • @hayalhayuti4393
    @hayalhayuti4393 ปีที่แล้ว

    Thanks so muchhhhhhhh