የብርቱካን ልጣጭ ዘይት አዘገጃጀትና የጤና ጥቅሞቹ Orange peel oil Recipe and health benefits/ጤና ሚዲያ /

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @healthmedia
    @healthmedia  ปีที่แล้ว +5

    የጤና ሚዲያ ሁለተኛዉን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ከስነ ልቦናና ከአካል ብቃት ጋር የተገናኙ የጤና መረጃዎቸን ማግኘት ትችላላችሁ
    th-cam.com/video/-6EGRoz3ppc/w-d-xo.html

    • @romitube9728
      @romitube9728 ปีที่แล้ว

      ወንድማችን ደምረኝ ቤተሠብ እንሁን

    • @እሙበረካYouTube
      @እሙበረካYouTube ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አላህ ጀዛከላ ከይር

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd ปีที่แล้ว +2

    እንዳይደክምህ እንድህ ቁጭ ብለህ መልካም ትምህርትህን አካፍለን እረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥህ ያረብ

  • @SEIDMJTUBE
    @SEIDMJTUBE 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከፍርንትቴ ከፍ ብሎ ሽንት ፊኛየ አጠገብ ጉምብስ ቀጥስል ስቀመጥና ስነሳ ይሰማኛል ሽንቴም ወደ ቢጫ የወሰደዉነዉ ምንይሆን

  • @TiruMedia18
    @TiruMedia18 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ወንድማችን የምትሰጠን ትምህርቶች ፣ የጤና ጥቅሞች ወሣኝ ናቸው ጀዛከላህ

  • @ሀያትጉራጌዋ
    @ሀያትጉራጌዋ ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ደኩተር በእውቀትህ አላህ ይጨምርልህ

  • @abumahir1835
    @abumahir1835 ปีที่แล้ว

    Walykumslam warhmatulilahe wbarkathu
    Masha allh
    Jazakallh hayr

  • @የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ
    @የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዱ ወንድማችን እኳን ደህና መጣህ ለምትሰጠን ሁሉ ትምርት ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ እውቀት ይጨምርልህ

  • @Zabo-A16
    @Zabo-A16 ปีที่แล้ว

    Mashaa Allah Jazakallahu kayiir ❤

  • @እሙበረካYouTube
    @እሙበረካYouTube ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ከይር ዶከቶር

  • @Saeda263
    @Saeda263 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ዶክተርየ

  • @nesryaamin2018
    @nesryaamin2018 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወበረካቱ ጎበዝ በርታ ወንድሜ

  • @fafizuzutube7522
    @fafizuzutube7522 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ

  • @Never-give-up1r
    @Never-give-up1r ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እናመሰግናለን ዶክተር ጤና ይስጥልን 🥰

  • @dguf8816
    @dguf8816 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አሏህ ኸይር

  • @halimakewy8108
    @halimakewy8108 ปีที่แล้ว

    አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ዶክተር

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 ปีที่แล้ว

    Dr Enpwane dena koyakan enamsegn alen ❤💙

  • @helihelicho4727
    @helihelicho4727 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን ዶክተርዬ

  • @maryem9100
    @maryem9100 ปีที่แล้ว

    አህለን ዶክተር ጤና ሚደያ የህዘቡ አገልጋይ ጀዛከላህ

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @አሏህአድነው
    @አሏህአድነው ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ

    እዳው ደኩተርዋ ጥርሴን መቦረሺ እልቻልኩም በጣም ነው የሚጠርሰኝ እስቲ መፍትሄካለህ ንገረኝ

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 ปีที่แล้ว

    Well come back 😊
    Thank you Doctor 💊🙏

  • @مكيهمكيه-ل2م
    @مكيهمكيه-ل2م ปีที่แล้ว

    thank you

  • @احبكياامي-ذ1ط
    @احبكياامي-ذ1ط ปีที่แล้ว

    ዳክተር በዉስጥ ላናግርህ እፈልጋለሁ እዴት ነዉ ማገኝህ

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +4

    አህሌን ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌼🌺

  • @hannabebe2413
    @hannabebe2413 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር ወይኔ ስልክህን አጣሁት በፊት ነበረኝ

  • @hanankadir7091
    @hanankadir7091 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወረመቱላሂ ወበረካትሁ
    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር ስለ እሌትሪክ ፀጉር ማንሻ ማሽን ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የለውም ??

  • @EyerusalemTegene-fj3pw
    @EyerusalemTegene-fj3pw 5 หลายเดือนก่อน

    የሚሸጥ የለም የተዘጋጀ?

  • @sintayehutesfaye2321
    @sintayehutesfaye2321 ปีที่แล้ว

    ዳ/ር አመሰግናለሁ ጥያቄ አለኝ ለምን አይነት መደሀኒት የሚከለከለዉ እሱን ብታብራራልኝ ከይቅርታ ጋር

  • @kingdom9925
    @kingdom9925 ปีที่แล้ว

    Inamasaginalen

  • @ቅመምነኝየማሚ
    @ቅመምነኝየማሚ ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር የቴሌግራም ሊንክህን አስቀምጥልኝ ውፍረት መጨመር ቻሌንጅ ላይ መቀየጥ ፈልጌ ነበር እባክህን

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @sarituuzenab2214
    @sarituuzenab2214 ปีที่แล้ว

    As wr wb

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 หลายเดือนก่อน

    የት ጠፋህ ግን ? በሰላም ነው ?

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ ปีที่แล้ว

    ወልኩም ሰላም ውንድሜችን እንኳን ደህና መጣህ😘❤

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ወላሂ እኔ በጣም አሞኛል 😭ያለሁት ሳኡድ አርብያ ነው ያልሄድኩበት ሀኪም የለም ጨጎራየን ያመኛል ወገቤን ያመኛል😭 ማስታገሻ ከኒና ይሰጡኛል ምንም ሊያስችለኝ አልቻለሁ ከኒና ብቻ በልቼ ሞትኩ ራጂ አስተውኝ ነበር አጥትሽና አጥትሽ ተደራርቧል ነው ያሉኝ እደ ሹስሊ ስነወንዘኝ ያድራል በዘላይ ምርጥ ፀጉር ነበርኝ ንቅል ብሎ አለቀ ወላሂ 2 ፍሬ ናት የቀርችው አደለም አመጥሬው በእጄ ስነካው ውልቅ ይላላል😭

    • @tekyaahmed1050
      @tekyaahmed1050 ปีที่แล้ว

      አሏህ ያሽርሽ ውዴዋ

    • @helihelicho4727
      @helihelicho4727 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ፀጉርሽ ምናባቱ ይለቅ እሱም አልቆ ጤናሽ በተመለሰልሽ ፀልይ የምትጠቀሚውን መዳኒት ስትወስጂ ፈጣሪን መዳኒት አርግልኝ እያልሽ ዋጪ እሱ መዳኒት ያርግልሽ

    • @ፋፊያራህማኑባሪያ
      @ፋፊያራህማኑባሪያ ปีที่แล้ว

      አብሽሪ እማ አሏህ አፊያ ያድርግሽ

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ปีที่แล้ว

      አላህ አፊያሽን ዬመልስልሽ እህት በሰዉአገር መታመም ከባድ ነዉ እደልብ አተኚ ጠያቂ የለሽ አይዞሽ የሚል እፍፍፍ

  • @romitube9728
    @romitube9728 ปีที่แล้ว +2

    የጤና ምድያ ወገኖቼ ደምሩኝ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE ปีที่แล้ว

    ጥሩ መረጃነዉ ዶክተር🎧🛑ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን 📚