Yihen film Christian yehone sew endayayew liyawigizewim yigebal. Yihe bicha aydelem tibekaeoch memeriya bisetachew andanidochu eko chirash menged makoarecha hulu yemiyadergu alu kibir yalatin betechiristinachin erekisew liyarekisoat yemitiru alu ena endefelegu film lemin yiseralu yemimeleketachewin abatoch besireatu masfeked yasifeligal.
ቴዶዬ ክሪስቲያን ሁሌም በፈተና ነው የሚኖር እመብርሀን ትጠብቅህ ❤❤❤
እውነት ጥሩ ልቦና ነው .. ስለመልካምነትዎ እናመሰግናለን . በጸሎትዎ ያስቡት
ዲ ሐይለ ሚካኤል እንኳን ደህና መጣህ
እንኳን ሰላም ቆያችሁን ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለውቤተሰቦቼ
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ናችሁ ሁለታችሁም እንኩዋን በደህና መጣችሁ
እንኳን ሰላም ቆያችሁን ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለውቤተሰቦቼ
አንድ ላይ በጣም ደስ ትላላችሁ እናመሰግናለን መምህራኖቻችንን ቃለህይወትን ያሰማልን።
ለምንድነው የታሰረ ወድማችን እውነትን ፈጣሪ ያውጣ😢😢😢
ወንድሜ እጅግ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበረን። ስለጋበዝከኝ አመሰግናለሁ።
ወንድማለም ምስጋናውማ የኔ ነው። ስንቱን አቋርጠህ መተህ። ክበርልኝ የልብ ወዳጄ
በርቱ ወንድሞቼ አይለያችሁ በጣም ታምራላችሁ አብራችሁ ቀጥሉበት እግዚአብሄር ይርዳችሁ።
አሜን እናመሰግናለን እንኳን ሰላም ቆያችሁን ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለው ቤተሰቦቼ
አሜን
ኦ እንኳን ደህና መጣችሁ ቴዳ እግዚአብሔር ይርዳዉ ፍትህ ለሄቬን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን ሰላም ቆያችሁን ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለውቤተሰቦቼ
አባቶቻችንን ቃለ ህይወት ያሠማልን የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ በሮ ቱ ልን🙏🙏🙏
አሜን ወአሜን ለይኩን እንኳን ሰላም ቆያችሁን ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለውቤተሰቦቼ
የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ከቴዶ ጋር ይሁን
አሜን አሜን
ቆይ ሲጀመር ለምንድነው ቤተክርስትያን እምትደፈረው በዚህ ደረጃ 😮😮😮
እግዚያብሄር ይባርካችሁ በርቱ
የሺዬ እውነት በጣም እያመሰገንን ነው
በማርያም ትመሳሠላላለችሁ ወንድማማቾች ናችሁ አሜን
ayunaaye. እናመሰግናለን የአንድ መቅደስም ልጆች አደለን ለዚያ ነው።
ቴዲዬ ለበጎነው የእግዚአብሔር ሰትሆን ፈተና አለ ቅዱሰ ሩፋኤል ቅዱሰ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቁሃል ምንም አትሆንም ሁላችን እንፀልይ
ለአባቶቻችን እንዲሁም ለመምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን ሰላም ቆያችሁን ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለው ቤተሰቦቼ
Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen ❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Orthodox ena Ge'ez and lay Des yilal.
እኛም ደስ ብሎናል እንኳን ሰላም ቆያችሁን ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለው ቤተሰቦቼ
በእውነት በጣም ያሳዝናል ለማን አቤት ይባላልበደሙ የመሰረታት አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ መልካሙን ጌዜ ያምጣልን በድፍረት ሃጥያት እርሱ ይጠብቀን
አሜን እንኳን ሰላም ቆያችሁን ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለው ቤተሰቦቼ
Amen amen amen Amen ❤❤
ዕግዝ ማህርነ ክርስቶስ ለአባታችን ቃለህውት ያስማልን አሚን አሚን አሚን
እንኳን ሰላም ቆያችሁን ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለውቤተሰቦቼ
@@geeztube7Tube እግዝሀቤር ይክብር ይምስግን እኛም እነመስግነለን ውንድማችን
አሜን አሜን
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ነብስ ይማር 😢😢😢😢
አሜን ነፈስ ይማር
Amen amen amen Ehti🙏🙏🙏
እንደዚህ ሆኖቤተክርስትያን መሄድ ነዉርአይደል ኧረ ስርአት ይኑረዉ
አሜን እንኳን ሰላም ቆያችሁን ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለው ቤተሰቦቼ
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣችሑ የተዋሕዶ ልጆች የጌታ ፍትሕን ነው የምመኘው ያማል እመብረሐን ትቁም ከፊቱ
Amen Amen Amen
አሜን አሜን
ኧረ ገናሳያችሁ ደስትላላችሁ ብያለሁ ከየት ወዴት እንደተገናኛችሁ አላዉቅም
እናመሰግናለን
ፍትህ ፍትህ ፍትህቴዶ ዘሩፋያል
አሜን እንኳን ሰላም ቆያችሁን ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለው ቤተሰቦቼ
Ewinet new Abate siyalk ayamir yibal yele! Yesew eje laye aytalen!!!Egziabher libona yisten! Amen
እግዚአብሄር ያስፈታው
ልቦናይስጠን😢😢😢አቤቱማረን
Ewenat new aydrgem ykerta yetyeku
የቤተክርሰቲያ እቁኦቻችንን አትኩብን እ ፍትህ ቴዴ ዘእሩፋኤል
በርቱ
May God bless you my brothers
Dicon Hailemichael ena Dicon Abemelek yamrbachual Enewedachualen Huletachu Enwedachualen Berth .
ሶሊና እኛም እንወድሃለን። አትጥፋብን ?!
Yameletegn program yelem. Minalbat D/n Abemelek ena Leul selemimesaselubrgn new. Egzeabeher yistelegn.
s.g.19 እውነት በጣም እያመሰገንን ነው
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ከወንድማችን ጋር ይሁን 😢😢😢
Des setelu
ፅግዬ እውነት በጣም እያመሰገንን ነው
Dyakonat we dimochachin bertu abronetachihu tsinat newina yagelgilot zemenachihun ybarkilachihu
ወድሞቻችን ዛሬ ደሞ አብራችሂ ትምህርት ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን ይልመድባችሁ
ሌላ እምነትላይ የማይፈቀድ ነገር ለኛ የሚፈቀድ ነው የሚመስለን ለምሳሌ ዘፈን መጠጥ
Yilmedebachihu ! Yaros medianm gabzut!
ስላልተመለከታችሁ ነው እንጂ በዚህ በግዕዝ ሚዲያ ከ5 ወር በላይ ሰርቷል . እናንተም ግን ስለምትከታተሉን እጁግ በጣም እናመሰግናለን
አሁን እማ ዲያቆን በዘፈን እየተዳረ ነው የሚዘፍኑም ዲያቆኖች አሉ ተው የሚልም የለም ሰርጋቸውም እንደ አለማዊ ነው ይሕ ሁሉእየተደረገ ምሕረት እነሰገኝ ይሆን እኔ ግን ቁጣውን ፈርቻለሁ ደንግጨምአለሁ
Ye ebinat guday lemin zim endetebale ligebagn alichalem yesew nefis liyunet alew ende biyanis ye akababi tewelajoch leminidinew mechoh yakatachew min afinoachew new.
ምን አውቄ እውነት ግን የሆነ አዚምማ አለ። እውነት በጣም እያመሰገንን ነው። ስለሚከታተሉን
Emebete tidresilet!min yibalal!
አሁን ገባኝ😂😂😂ሁሌም የተምታተብኝ ነበረ እንኳን ደህና መጣችሁ
Tedo ze rufael yasadegeh meliake rufael baseruh lay tamirun ygletsilachew asariwoch kewsedachihut bota fitulin fitulin fitulin
እዲ በህብረትሰትሆኑ ታምራላቹ
Yihen film Christian yehone sew endayayew liyawigizewim yigebal. Yihe bicha aydelem tibekaeoch memeriya bisetachew andanidochu eko chirash menged makoarecha hulu yemiyadergu alu kibir yalatin betechiristinachin erekisew liyarekisoat yemitiru alu ena endefelegu film lemin yiseralu yemimeleketachewin abatoch besireatu masfeked yasifeligal.
እውነት .. እንዲህ እንድታዩልን ነው እኛም የሰራነው። እውነት በጣም እያመሰገንን ነው
Abye andlay snhon yamrbnal brtu
አሁን እማ ዲያቆን በዘፈን እየተዳረ ነው የሚዘፍኑም ዲያቆኖች አሉ ተው የሚልም የለም ሰርጋቸውም እንደ አለማዊ ነው ይሕ ሁሉእየተደረገ ምሕረት እነሰገኝ ይሆን እኔ ግን ቁጣውን ፈርቻለሁ ደንግጨምአለሁ