ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቡነሐራ ድንግል አባታችን ለእኔ ያደረጉት ተነግሮ አያልቅም በእውነት ተኮርትሚ የምሔድ ነበርኩ ነገር ግን በእሳቸው ጸሎት ልመና ከአምላካቸው ከአምላኬ አስታርቀውኝ በተሰጣቸው ቃል ኪዳን በእምነታቸው በጠበላቸው ተፈውሽ አዲስ ሰው ሁኛለሁ መቆም የማልችለው ቁሜ አሁን እሰራለሁ ሁሌም በየወሩ በሰደት ሁኜ ሻማ አበራለሁ ሰማቸውን ሰይና ሲጠራ ነፍሴ ሀሴት ታገኛለች በቦታዉ ባለመገኚቴን ሳስቦ እንበየ ይመጣል ያ ከጧት እሰከ ማታ የምማርም ቃለእግዚአብሔር ገድሉ ተቀምጫ የመጠጠው ጠበልና የምቀበው እምነት ቦታው ትዝ ይለኛል አንድቀን በአካል እመጣለሁ እሰከዚድርስ በእውነት ለአገኚኃቸው ሁሉ ታምራቱን እነግራቸውና እነሱም ሁሌም በየወሩ ሻማ ያበራሉ ሁሌም ያስቧቸዋል እሰከዛሬም ከእነሱ ጋር ነን አሁንም ያላቹሁን እናደረጋለን በረከታቹሁ ይድረስን ሊቃዉንት አባቶቻችን ኑሩልን የእኛ የሐጤያተኞች ልጆቻቹሁ መኖር በእናንተ ጾም ጸሎት ነውና ያለነው እረጅም እድሜን ይሰጣቹሁ ለእኛ ታሰፈልጉናላቹሁ መነኩሴ ሊቃዉንት አዛዉንት አባቶቻችን እናቶቻችን በቤቱ ይጠብቅልን
እውነት ነው ለኔም በዙው ነግር ነው የትደርግለልኛ ❤❤አባታችን አቡነሐራ ድንግል ትምርችሁ ብዙው ነው
አሜን እህቴ በስንት ነውመታሠቢያቸው
@@Hyat-e2o ወር በገባ በ11 ነው እህቴ እናም ታምረኛ አባት ናቸው በእውነት እንኳን ላወቃቸው ቀርቶ በሰደት እምነቱን ይዤ መጥቼ ለታመሙ ለሰደተኞች ወገኖቼ ሁሉ ክርስቲያን ብቻ ሳይሆኑ ከክርስቲያን ዉጭ የሆኑ ወገኖቼ ተፈውሰዋል ለካንሰር ለነቀርሳ ለቁስል ሰውነቱ ለሚፈነዳዳበት ለቁርጥማት ለእጤ ለሆድ ህመም በሰማቸው ካገኙ እምነቱን በጠበሉ ካጠ ደግሞ በሰማቸው ከአገኚቱ አፈር ላይ ቆንጥርው ጻዲቁ አቡነሐራ ድንግል ሆይ ያድኑኝ ታምራታቹሁን በጀሮየ ሰምቻለሁ ፍጽም አምናቹሁ ዘንድ በአይኔ አሳዩኝ ብላቹሁ ብትቀቡት ብትጠጡት ፈጥነው ያድኗቹኃል በእውነት ታምረኛ ጻዲቅ አባት ናቸው
አሜን በረከታቼው ይድረስልን ለእንዬም ትልቅ ነገር ነው ያረጊልኝ አቡነሀራ እርግዝና ተፈጠረ ብዬ ስጠብቅ ፖሪድ ይመጣል ግራ ሲገባኝ የባለቤቴ እናት ታመው እዛ ገዳም ገቡ እሳቼውን ለመጠየቅ ብዬ ሄድኩኝ በዛው ተሳይ ይሰማሻል አሉኝጸበልተኛች እሽ ብዬ 16ቀን ፍስለታን እየጾምኩ መስገድ ጀመርኩኝ በ13ቀን ማቅለሽለሽ ብቻ ደስ የማይል ነገር ተሰማኝ ከዛ የባለቤትዬን እናት ስነገርራት እስኪ ታይው ወደ ባህርዳር ሄደሽ አሉኝ እሽ ብዬ ጉዞ ወደ ሆስፒታል እንዲህ በቀላሉ እረረረ እየዋልኩ ስለምበላ ይሆናል እያልኩ ሳስብ ደረስኩኝ ስመረመር እርግዝና ያሳያል አሉኝ አላመንኩም ሌላ ቦታ ደሞ ታዬው አዎ እርግዝና ያሳያል አሉኝ ማመን ነው ያቃተኝ እሽ እንዬ ደካማ ልዲን እንዲህ በቀላሉ ተመለከተኝ ምስጋናዬን አቀረብኩ ወንድልጅም ሰጠኝ ክርስትና አስነሰው ለአቡነሀራ ነው የሰጠውት ክርስትነውንም አሁን 4አመቱን አከበረ ለአቡነሀራ ክብር ምስጋና ይሁን አበዘውት ሁላችሁንም ይስማችሁ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አቡነ ሀራ ድንግል በረከቶ ይደርብን ባለሁበት ካለብኝ ሕማም ሁሉ እንደሚፈውሱኝ እምናለሁ❤❤❤❤❤
ስለ አቡነ ሐራ ድንግል ታምር እኔም ምስክር ነኝ ሀገራችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቁልን
ጌታሆይ በቃበለን እራራልን ሰላምህን ላክልን እንኳንም እግዝአብሔር አተረፋችሁ
ፃድቁ አቡነ ሐራ ድንግል አበርታኝ ሸክሞቸ እንዲቀልሉኝ መንገዴ ቀና ሁኖ የራቀው እንዲቀርብልኝ ከአምላኬ እየሱስ ክርስቶስ አማልደኝ አሜን❤
አቡነ ሃራ ድንግል አባታችን በረከቶት አይለየን ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
አቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸዉ ይደርብን ለደጃቸዉያብቁኝ
አሜን አሜን
አሜን ❤
እውነት ነው ለኔ ተደርጎልናል ለፃዲቁ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው
የአባታችን የአቡነ ሀራ ድንግል በረከት ይደርብን ለደጅህ ያብቃን አባታችን
የአባታችን የአቡነ ሃራ ድንግል ባለንበት በረከታቸው ይድረስልን
እንኳንም ተረፋችሁልን በመውጣት በመግባታችሁ የድንግል ልጅ ቸሩ መድሀኒ ዐለም ጥበቃው አይለያችሁ ሰላሙን ይላክልን😥🙏አቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን🙏
የቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸዉ ይድረሰን ኦርቶክስ መሆን መታደል ነዉ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን🤲🙏
አሜን አቡነ አራ ድንግል በረከቶትን ይድረሰን
አብነሃራ በረከታቸው ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተርፋጁህ በሰላም 🙏⛪️✝️💔💔💔✝️⛪️🙏✅
አሜን አሜን አሜን የአቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ለሁሉም የደረሱላቸው አቡነ ሀራ ለኛም ይድረሱልን አሜን
አቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን አገራቺኒን ህዝባቺኒን ይጠብቅል
የጻድቁ አባታችን አቡነ ሀራ ድንግል እረዴት በረከት አይለየን
የአቡነ ሐራ ድንግል ረድኤት ና በረከት ይደርብን አሜን ❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ 🙏በሰላም ለቅድስት ሀገሬ አብቃኝ🙏 ለኔ ያደረከው ተነግሮ አያልቅም አባቴ🙏አሁን በስደት ያለው ልጅህን አተ ጠብቀኝ 🙏አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ እውር የምታበረው ጎባጣ የምታቀነው አባቴ 🙏ሰላም ለሀገራችን ስጥልን🙏🙏🙏
አቡነ ሐራ ድንግል ድንቅ አባታችን ናቸው እኛንም ከዚህ ቅዱስ ገዳም መጥተን በረከቱን ለማግኘት ያድለንበረከታችሁ ይደርብን ውድ ገዳማያውያን
አቡነሃራ ድንግል ከፈጣሪ በተሠጣቸው ፀጋ በረከታቸው ይደርብንና።አሜንፃዲቁ አቡነሃራ ድንግል እኛ ባለንበት ደብር ተራራ ላይ ታቦታቸው አለ በጣም የምገርም ነገር ብኖር አይደለም ባዳ የራሰ ሰወች የምላቸው ልፈፂሙልኝ ያለቻሉትን የሰው ሽምግልና ሥያቅተኝ በቸግረኝ ለአቡነሃራ ድንግል ችግረን በሙሉ ነግርያቸው በደቂቃ ውሥጥ ያልታሠበ የምሥራችን አሠሙኝ አባቴ እኛን የሠሙ እናተንም የልባችኸን መሻት ይፈፂሙላችኸ በረከታቸው ይደርብንና አሜን ።
የአቡነ ሐራ ድግል እረዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
የፃድቁ የአቡነ ሃራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን
እንኳን.እግዚ አብሄር አተረፋችሁ እግዚአብሄር ለሀገራ.ችን ምረት ይላክልን አንደ ሀጧታ ብዛት ይቅርይበለን:;
የአቡነ ሃራ ድንግል በረከት ይደርብን ⛪🙏😇❤
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እልልልልልልልልልልል እንኳንም እግዝሐብሄር አተረፋችሁ አባታችን እኛንም ካለንበት ለደጃችሁ አብቅታችሁ ካለንበት ችግር አውጡን አባቴ አገራችን ሰላምዋን መልሱልን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በአይናችን እያየን አናምንም የፃድቁ እምነታቸው ይደርብን
ፃድቁ አባቴ ሆይ ይህን ቅዱስ ቦታ አይዘንድ እመኛለሁ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልኝ❤❤❤❤❤
አቡነ ሃራ ድንግል ብርክትችው ይደርብን
አቡነ ሃራ ደንግል አባታችን በረከቶት አይለብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የፃድቁ ፀሎትና ምልጃ በግፍ ደማቸው የሚፈሰውን የአማራን ህዝብ እንባ አብስ ቤትህንና ህዝቦችህን በምህረትህ አስብ
ቋጠሮዬን ፍቱልኝ አባቴ 🙏 ደጅዎትን ለመርገጥ ያብቁኝ አባቴ
በረከቻቸዉ ይደርብን ።ሰላምን ይላክን አምላካችን 😭
አቡነሀራድግል.ለደጅህአብቃን.አገራችን.ሠላምአድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
አቡነአራ ድግልበረከታቸው ይደርብን
አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ ለደጁ ያብቃን
አቡነሀራ ዲንግል ለደጀወ ያብቁን አሜን አሜን አሜን
ለደጅዎ ያብቁኝ ከተመኘሁ ብዙ አመት ሆነኝ ጌታዬ አፀናኝ::አሜን::
እግዚአብሒርይመሰገን❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ አምላኬሆይ የአቤልን ደም የተመለከት የአማራንም ደም ተመልከት 😢
😂😂😂😂
😢😢😢😢😢አሜን❤❤
የፃድቁ አባታችን አቡነ ሀራ ድንግል ፆለታቸው አይለየን
❤❤❤አባታችን ለኔም ተነግሮ የማያልቅ አርገውልኛል❤❤❤❤❤❤ሀገራችንን ሰላም አርጉልን❤❤❤❤❤
አቡነ ሃራ በረከቱ ይደርብን
የጻዲቅ.በርከታችውይድርብን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜን ❤😮
አሜን አሜን አሜን በረከቶ ይደረብን
አባቴ አቡናሀራ አባቴ የልጄም አባት ነው እሱ በተሰጠው ቃልኪዳን ይጠብቀን
አቡነሀራአባቴ ለደጅህአብቃኝ
ትረካን ይተርካት ይህ ልጅ ተሰጥዖው ነው ቢያስጠላኝም እንኳን ሰማለሁ ይችላል ምናብ ላይ። ብዙ ትረካዎች እንጠብቃለን
Egizbihere Yemesegn Enkuane XrFachunln ⛪✝️ Abune Ara dengil Maryam berktchu ydreben ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
አቡነ ሀራ ድንግል በረከት ይደርብን እኛም ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏
😮😮😮😮
የአቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቡነሀራድግልበርከታቸውይድርሰልን
በረከታቸው አይለየን🙏
ለእሸቱ መለሰ አድርሱለት አባቶች ከእሸቱጋር አገናኟቸው እባካችሁ 😢😢😢 አለም ሁሉ ይረባረብበታል ❤❤❤ አምላከ አቡነ ሀራ ድንግል በምልጃቸው ይጠብቁን አሜ፫
አሜን ❤😊
አቡነ ሀራ ድንግል በረከት ይደርብን እኛም ለደጁ ያብቃን
ውይ አምላኬ አስቀናችሁኝ፣ አባቴ አቡነሀራ ድንግል ለደጅዎት አብቁኝ፤
አሜን
አቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን🙏
Amen amen amen
የአቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ይድረሰን
አሜን አሜን አሜን አገር እንድገባ ለደጅዎ እንድበቃ እርዱኝ ፃድቁ🙏🙏🙏
አባታችን አቡነ ሃራ ድንግል ባለንበት ከክፉ ነገር ይጠብቁን አሜን 😢
Barakatachaw yedareben AMEN AMEN AMEN
Tsadiku Abate Bereketachew Yedreben❤🙏❤🙏❤🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
አቡነ ሐራ በረከቶት ይደርብን ቃጠሮዬን ፍቱልን ለደጆች አብቁኝ አባቴ አቡነ ሐራ ወንድማችን ተባረክልን
በእውነት በ11ሀላችንም ካልተመቸን በቀር እንዳንቀር አሜን
ፃድቁ አቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸው ይድረሰን.
አቡነ ሀራድንግል በረከታቸው ይድርበን
አቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን
ፃድቁ አባቴ አቡነሐራ ድንግል አባቴ እኔም ምስክርነኝ ከጡት ካንሰር ያዳኑኝ ህዳር 11 _3_2003 አሁን 14 አመት ከዳንኩኝ አባቴ ፃድቁ ለደጃቸው ያብቃኝ ስደት ነኝ
አቡነ ሐራ ድንግል በረከቱ ይደርብን!!
የእግዚአብሄር ቸርነት፡እሱካለ የማይሳነው፡በአድቀን የደነው ወድሜችንን፡ፈጽሞይማርልን እኛንም፡እየአዳዳችን የተያዝነው መንፈስ ቸሩ መድሐኒአለም፡ያስወግድልን
ከዚህ ሰው በላ መንግስት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ገዳማችን የአቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ይድረሰን
❤❤❤❤❤
አሜን ❤😢
ምስጋና ለፈጣሪያቸው ይሁንና እኔም በቤታቸው ለ8ወር ቆይቼ ተፈውሻለሁ።
አቡነሀራ ድንግል ከጎናችን አይለየን
ተመስግንአሚላኪ❤❤❤❤እልልልልልልል
አሜን እልልልልልልልልልል❤❤❤
amen.ydrgln.bunti.men.ysanal.lenatacn.kbr.yunln🙏🙏🙏
ሰላም የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሶች የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አማራ ክልል ያለውን ሁኔታ እሚረዳው ሰው የሆነ ሰው እና አማራ ውስጥ ያለ ነው አሁን እኔ እየጻፉ ቪዲዮውን እየሰማሁ እያለቀስኩኝ ነው ያለው ማለት ነው ለቤተሰቦቻችን ብለን ስደት ወጣን ግን አይናቸውን ሳናቸው ሞቱብን ይሆን እያለነ በጭንቀት ማይንዳችን እራሱ ተበላሽቶ ነው ያለን ብቻሰው የሆናችሁ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን
አሜን😢😢😢😢
ሁሉም ያልፋል የፃዲቁ ጥበቃ አይለያቸው
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን❤😮😅
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ፈጣሪ ሁይ ይት ነህ አረረረ ድረስልን ያባቱቻችን ፀሎት ስማልንረ ኤትዮጵያንን ሰላም አርግልን
እግዚአብሔር።ይመስገንአሜን
አሜን🙏🙏
አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
ለደጂ ያብቃኝ፣፣🙏🙏🙏
በርከታቸው ይደርብን
Esey yhun ydereglen Amen ❤❤❤❤❤
SELAME LE EMEYE KEDESTE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO LEGOCHE CHEROO MEDHANIYALEME YETEBEKENE AMÈNE BERTOLENE 🙏
በረከታቸው ይደርብን
አባታቸነ ሠላም ለሀገር ያበቃነ
Egzebher talake new egzebher yemsign amen
እንኳን አተረፈህ ልልልልል ተመስገን
አቡነሐራ:ድጥልአባቴ:በስደትተጨንቄአለሁ:ድረሱልኝ:😢😢😢
አገረችንሠላምአራግልን
የአባተቻን የአብነ ሃራ ድንግል😢
እኳንተረፍቹህ❤❤❤❤❤😢😢😢
ለደጅሺ አብቄኝ አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
አቡነሐራ ድንግል አባታችን ለእኔ ያደረጉት ተነግሮ አያልቅም በእውነት ተኮርትሚ የምሔድ ነበርኩ ነገር ግን በእሳቸው ጸሎት ልመና ከአምላካቸው ከአምላኬ አስታርቀውኝ በተሰጣቸው ቃል ኪዳን በእምነታቸው በጠበላቸው ተፈውሽ አዲስ ሰው ሁኛለሁ መቆም የማልችለው ቁሜ አሁን እሰራለሁ ሁሌም በየወሩ በሰደት ሁኜ ሻማ አበራለሁ ሰማቸውን ሰይና ሲጠራ ነፍሴ ሀሴት ታገኛለች በቦታዉ ባለመገኚቴን ሳስቦ እንበየ ይመጣል ያ ከጧት እሰከ ማታ የምማርም ቃለእግዚአብሔር ገድሉ ተቀምጫ የመጠጠው ጠበልና የምቀበው እምነት ቦታው ትዝ ይለኛል አንድቀን በአካል እመጣለሁ እሰከዚድርስ በእውነት ለአገኚኃቸው ሁሉ ታምራቱን እነግራቸውና እነሱም ሁሌም በየወሩ ሻማ ያበራሉ ሁሌም ያስቧቸዋል እሰከዛሬም ከእነሱ ጋር ነን አሁንም ያላቹሁን እናደረጋለን በረከታቹሁ ይድረስን ሊቃዉንት አባቶቻችን ኑሩልን የእኛ የሐጤያተኞች ልጆቻቹሁ መኖር በእናንተ ጾም ጸሎት ነውና ያለነው እረጅም እድሜን ይሰጣቹሁ ለእኛ ታሰፈልጉናላቹሁ መነኩሴ ሊቃዉንት አዛዉንት አባቶቻችን እናቶቻችን በቤቱ ይጠብቅልን
እውነት ነው ለኔም በዙው ነግር ነው የትደርግለልኛ ❤❤አባታችን አቡነሐራ ድንግል ትምርችሁ ብዙው ነው
አሜን እህቴ በስንት ነውመታሠቢያቸው
@@Hyat-e2o ወር በገባ በ11 ነው እህቴ እናም ታምረኛ አባት ናቸው በእውነት እንኳን ላወቃቸው ቀርቶ በሰደት እምነቱን ይዤ መጥቼ ለታመሙ ለሰደተኞች ወገኖቼ ሁሉ ክርስቲያን ብቻ ሳይሆኑ ከክርስቲያን ዉጭ የሆኑ ወገኖቼ ተፈውሰዋል ለካንሰር ለነቀርሳ ለቁስል ሰውነቱ ለሚፈነዳዳበት ለቁርጥማት ለእጤ ለሆድ ህመም በሰማቸው ካገኙ እምነቱን በጠበሉ ካጠ ደግሞ በሰማቸው ከአገኚቱ አፈር ላይ ቆንጥርው ጻዲቁ አቡነሐራ ድንግል ሆይ ያድኑኝ ታምራታቹሁን በጀሮየ ሰምቻለሁ ፍጽም አምናቹሁ ዘንድ በአይኔ አሳዩኝ ብላቹሁ ብትቀቡት ብትጠጡት ፈጥነው ያድኗቹኃል በእውነት ታምረኛ ጻዲቅ አባት ናቸው
አሜን በረከታቼው ይድረስልን ለእንዬም ትልቅ ነገር ነው ያረጊልኝ አቡነሀራ እርግዝና ተፈጠረ ብዬ ስጠብቅ ፖሪድ ይመጣል ግራ ሲገባኝ የባለቤቴ እናት ታመው እዛ ገዳም ገቡ እሳቼውን ለመጠየቅ ብዬ ሄድኩኝ በዛው ተሳይ ይሰማሻል አሉኝጸበልተኛች እሽ ብዬ 16ቀን ፍስለታን እየጾምኩ መስገድ ጀመርኩኝ በ13ቀን ማቅለሽለሽ ብቻ ደስ የማይል ነገር ተሰማኝ ከዛ የባለቤትዬን እናት ስነገርራት እስኪ ታይው ወደ ባህርዳር ሄደሽ አሉኝ እሽ ብዬ ጉዞ ወደ ሆስፒታል እንዲህ በቀላሉ እረረረ እየዋልኩ ስለምበላ ይሆናል እያልኩ ሳስብ ደረስኩኝ ስመረመር እርግዝና ያሳያል አሉኝ አላመንኩም ሌላ ቦታ ደሞ ታዬው አዎ እርግዝና ያሳያል አሉኝ ማመን ነው ያቃተኝ እሽ እንዬ ደካማ ልዲን እንዲህ በቀላሉ ተመለከተኝ ምስጋናዬን አቀረብኩ ወንድልጅም ሰጠኝ ክርስትና አስነሰው ለአቡነሀራ ነው የሰጠውት ክርስትነውንም አሁን 4አመቱን አከበረ ለአቡነሀራ ክብር ምስጋና ይሁን አበዘውት ሁላችሁንም ይስማችሁ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አቡነ ሀራ ድንግል በረከቶ ይደርብን ባለሁበት ካለብኝ ሕማም ሁሉ እንደሚፈውሱኝ እምናለሁ❤❤❤❤❤
ስለ አቡነ ሐራ ድንግል ታምር እኔም ምስክር ነኝ
ሀገራችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቁልን
ጌታሆይ በቃበለን እራራልን ሰላምህን ላክልን
እንኳንም እግዝአብሔር አተረፋችሁ
ፃድቁ አቡነ ሐራ ድንግል አበርታኝ ሸክሞቸ እንዲቀልሉኝ መንገዴ ቀና ሁኖ የራቀው እንዲቀርብልኝ ከአምላኬ እየሱስ ክርስቶስ አማልደኝ አሜን❤
አቡነ ሃራ ድንግል አባታችን በረከቶት አይለየን ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
አቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸዉ ይደርብን ለደጃቸዉያብቁኝ
አሜን አሜን
አሜን ❤
እውነት ነው ለኔ ተደርጎልናል ለፃዲቁ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው
የአባታችን የአቡነ ሀራ ድንግል በረከት ይደርብን ለደጅህ ያብቃን አባታችን
የአባታችን የአቡነ ሃራ ድንግል ባለንበት በረከታቸው ይድረስልን
እንኳንም ተረፋችሁልን በመውጣት በመግባታችሁ የድንግል ልጅ ቸሩ መድሀኒ ዐለም ጥበቃው አይለያችሁ ሰላሙን ይላክልን😥🙏አቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን🙏
አሜን ❤
የቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸዉ ይድረሰን ኦርቶክስ መሆን መታደል ነዉ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን🤲🙏
አሜን አቡነ አራ ድንግል በረከቶትን ይድረሰን
አብነሃራ በረከታቸው ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተርፋጁህ በሰላም 🙏⛪️✝️💔💔💔✝️⛪️🙏✅
አሜን አሜን አሜን የአቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ለሁሉም የደረሱላቸው አቡነ ሀራ ለኛም ይድረሱልን አሜን
አቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን አገራቺኒን ህዝባቺኒን ይጠብቅል
የጻድቁ አባታችን አቡነ ሀራ ድንግል እረዴት በረከት አይለየን
የአቡነ ሐራ ድንግል ረድኤት ና በረከት ይደርብን አሜን ❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ 🙏በሰላም ለቅድስት ሀገሬ አብቃኝ🙏 ለኔ ያደረከው ተነግሮ አያልቅም አባቴ🙏አሁን በስደት ያለው ልጅህን አተ ጠብቀኝ 🙏
አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ እውር የምታበረው ጎባጣ የምታቀነው አባቴ 🙏ሰላም ለሀገራችን ስጥልን🙏🙏🙏
አቡነ ሐራ ድንግል ድንቅ አባታችን ናቸው
እኛንም ከዚህ ቅዱስ ገዳም መጥተን በረከቱን ለማግኘት ያድለን
በረከታችሁ ይደርብን ውድ ገዳማያውያን
አቡነሃራ ድንግል ከፈጣሪ በተሠጣቸው ፀጋ በረከታቸው ይደርብንና።አሜን
ፃዲቁ አቡነሃራ ድንግል እኛ ባለንበት ደብር ተራራ ላይ ታቦታቸው አለ በጣም የምገርም ነገር ብኖር አይደለም ባዳ የራሰ ሰወች የምላቸው ልፈፂሙልኝ ያለቻሉትን የሰው ሽምግልና ሥያቅተኝ በቸግረኝ ለአቡነሃራ ድንግል ችግረን በሙሉ ነግርያቸው በደቂቃ ውሥጥ ያልታሠበ የምሥራችን አሠሙኝ አባቴ እኛን የሠሙ እናተንም የልባችኸን መሻት ይፈፂሙላችኸ በረከታቸው ይደርብንና አሜን ።
የአቡነ ሐራ ድግል እረዴት በረከታቸው
ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
የፃድቁ የአቡነ ሃራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን
እንኳን.እግዚ አብሄር አተረፋችሁ እግዚአብሄር ለሀገራ.ችን ምረት ይላክልን አንደ ሀጧታ ብዛት ይቅርይበለን:;
የአቡነ ሃራ ድንግል በረከት ይደርብን ⛪🙏😇❤
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እልልልልልልልልልልል እንኳንም እግዝሐብሄር አተረፋችሁ አባታችን እኛንም ካለንበት ለደጃችሁ አብቅታችሁ ካለንበት ችግር አውጡን አባቴ አገራችን ሰላምዋን መልሱልን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በአይናችን እያየን አናምንም የፃድቁ እምነታቸው ይደርብን
ፃድቁ አባቴ ሆይ ይህን ቅዱስ ቦታ አይዘንድ እመኛለሁ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልኝ❤❤❤❤❤
አቡነ ሃራ ድንግል ብርክትችው ይደርብን
አቡነ ሃራ ደንግል አባታችን በረከቶት አይለብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የፃድቁ ፀሎትና ምልጃ በግፍ ደማቸው የሚፈሰውን የአማራን ህዝብ እንባ አብስ ቤትህንና ህዝቦችህን በምህረትህ አስብ
ቋጠሮዬን ፍቱልኝ አባቴ 🙏 ደጅዎትን ለመርገጥ ያብቁኝ አባቴ
በረከቻቸዉ ይደርብን ።ሰላምን ይላክን አምላካችን 😭
አቡነሀራድግል.ለደጅህአብቃን.አገራችን.ሠላምአድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
አቡነአራ ድግልበረከታቸው ይደርብን
አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ ለደጁ ያብቃን
አቡነሀራ ዲንግል ለደጀወ ያብቁን አሜን አሜን አሜን
ለደጅዎ ያብቁኝ ከተመኘሁ ብዙ አመት ሆነኝ ጌታዬ አፀናኝ::አሜን::
እግዚአብሒርይመሰገን❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ አምላኬሆይ የአቤልን ደም የተመለከት የአማራንም ደም ተመልከት 😢
😂😂😂😂
😢😢😢😢😢አሜን❤❤
አሜን ❤
የፃድቁ አባታችን አቡነ ሀራ ድንግል ፆለታቸው አይለየን
❤❤❤አባታችን ለኔም ተነግሮ የማያልቅ አርገውልኛል❤❤❤❤❤❤ሀገራችንን ሰላም አርጉልን❤❤❤❤❤
አቡነ ሃራ በረከቱ ይደርብን
የጻዲቅ.በርከታችው
ይድርብን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏