🔴የመምህር እዮብ ይመኑ ድንቅ መልዕክት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 71

  • @junefirst500
    @junefirst500 16 วันที่ผ่านมา +3

    ቃላት፡ የለኝም፡ የአባ፡ ገ/ኪዳን፡ ት/ት፡የማይሰለች፤ እውነት፡ ብቻ፤ ተመስገን!

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 16 วันที่ผ่านมา +1

    ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @seblezanni4804
    @seblezanni4804 16 วันที่ผ่านมา +1

    ለመምህሮቻችን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @MekdesMengesha-l1t
    @MekdesMengesha-l1t 16 วันที่ผ่านมา +4

    አባታችን አባ ገ/ኪዳን እንዳሉት የድንግል ማርያም ልጅ የትህትና እና የፍቅር ባለቤት እርሱ ብቻ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ብቻ ይሁንልን፣ በሕይታችን በሰዎች ፊት እርሱ ብቻ ጎልቶ ይታይ፡፡♥✿♥

  • @kalkidanbirehane1050
    @kalkidanbirehane1050 16 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ጉባኤ እንድታስተዋውቅልን መክፈል አለብን በጣም ትገርማለህ የምትናገርውን ኑርው እሺ😞😞😞😞😞

  • @samerkebede9390
    @samerkebede9390 16 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም ወንድማችን የመምህርን ፎቶ በዚህ መልኩ ባትጠቀመው መልካም ነው መልዕክቱን ካስተላለፍክልን በቂ ይመስለኛል የብዙ ሰው አስተያየት ስለሆነ እሺ ብለህ ታዘዝ

    • @libonatube
      @libonatube  16 วันที่ผ่านมา +2

      ሀሳቤ እናንተ እንዳሰባችሁት አልነበረም ግን ፍራቻችሁ ይገባኛል እናም ካስተካከልኩት ቆይቻለው እህቴ እናንተ ጋር ዘግኝቷ ስለሚታያችሁ ነው በተረፈ አመሰግናለሁ እህቴ ።

  • @mesrahalamara9619
    @mesrahalamara9619 16 วันที่ผ่านมา

    ካለ ሂወት ያሰማልን 🕊️🕊️🕊️

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 15 วันที่ผ่านมา +1

    kale eywetn yasemaln❤❤❤❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 16 วันที่ผ่านมา

    ወጣት፡ የአብ፡ ስራ፡ በጣም፡ የአዋቂ፡ ልብ፡ አለል፤ አንተ፡ የምታሳየን፡ ሐቀኛ፡መምህራኖች፡ ናቸውና፡ ተባረክ! ኦርቶዶክስ፡ መ፡ ቅዱስ፡ ተመለሰች!

    • @behailuabdisa9632
      @behailuabdisa9632 14 วันที่ผ่านมา

      Derom orthodox ke metsehaf kedus wechi astemera atawkem. yesetehew asteyayet orthodoxawi aydelem

  • @Copri23
    @Copri23 16 วันที่ผ่านมา

    ለዝማረው ቃለ ሕይወት የሰማልን

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 16 วันที่ผ่านมา

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለኛም ልብ ይስጠን

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ለምን ዝም አለን ያሉት ቀሲሱ አለባበሶትን ያስተካኩሉ የካህን አካሉ መገላለጥ የለበትም

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔርን ማመስገን

  • @MusaratMusarat-sy7wy
    @MusaratMusarat-sy7wy 16 วันที่ผ่านมา

    Amen❤

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 16 วันที่ผ่านมา

    Kale hiywet yasemaln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 16 วันที่ผ่านมา

    ያብስራ ጥሩብለሃል በመጨረሻው ላይ የተናገርከው ስለምርጫው

  • @belayenshegebera6072
    @belayenshegebera6072 16 วันที่ผ่านมา +11

    ለምንድን ነው የመምህሩን ፎቴ የለጠፍከው? እስሩት ማለት ይመስልብሀል ተው የዚህን መምህራችንን ፎቴ አንሳ

  • @حنانعليمحمدمحمد
    @حنانعليمحمدمحمد 16 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 16 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድም እባክህን የመምህራችንን ፎቶ አንሳው 🙏🥺

    • @libonatube
      @libonatube  16 วันที่ผ่านมา +1

      እሺ እህቴ

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 16 วันที่ผ่านมา

    ❤qal hiwet yasemaln

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአበሔር ይመስገን ደህና ነን

  • @haregewoinyinka9264
    @haregewoinyinka9264 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላምህ ብዝት ይበልን

  • @Mercy-n6h
    @Mercy-n6h 12 วันที่ผ่านมา

    Be betu yatnàh👏

  • @Copri23
    @Copri23 16 วันที่ผ่านมา

    አባቶቻችን ክበሩልኝ በረከታችሁ ይድረሰኝ።

  • @TsiguGebre
    @TsiguGebre 16 วันที่ผ่านมา

    የመምህርን ፎቶ አንሳው የመፅሀፉን ጸሀፊ ንገረን

  • @seblewongel9900
    @seblewongel9900 16 วันที่ผ่านมา +1

    አንብቡ ያልከውን መፅሀፍ ንገረኝ እባክህ እኔ አላወኩትም

    • @besttube8710
      @besttube8710 16 วันที่ผ่านมา +1

      ጉዞ ወደ እግዚአብሔር የሚለው የአቡነ ሺኖዳ መጽሐፍ ነው

    • @seblewongel9900
      @seblewongel9900 16 วันที่ผ่านมา

      @besttube8710 አመሰግናለሁ

  • @Ethio20245
    @Ethio20245 16 วันที่ผ่านมา

    ትምህርት ሲሰጥ የሁሉንም ህይወት life style ያመላከተ ቢሆን ሁልችንንም ያቀፈ ይሆናል። ለምሳል ስእለአድህኖ መኝታ ክፍል አይሰቀልም ተብሎ ፍምዳሞ ላይ ሲደርስ ሳሎኑም ፀሎት ክፍሉም መኝታ ክፍሉም አንድ የሆነ ጠባብ ክፍል ተከራይቶ የሚኖር ስንት ምስኪን ክርድትያንስ የት ያድርገው ስእሉን? ውጪ አገር እንውሰድ የፀሎት ክፍል ለብቻ ለማድረግም ቦታ የለም ። እና ስእል የት እንስቀል?

    • @smadit3729
      @smadit3729 15 วันที่ผ่านมา

      የተባለውን በደንብ አዳምጪ፡ጋብቻ ቅዱስ ነው፡የተለየ ክፍል ብቻ አይደለም የስእል ቦታ ጥግ ማዘጋጀት ይቻላል፡፡ነገር ግን እኛ ወደ ህግ እንሄዳለን እንጂ ህግ ለእኛ እንደሚመች አይነገርም

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 15 วันที่ผ่านมา

    ሲፀለዩ ገዳም ሲሄዱ ፀበል ሲሄዱ በርግጥ እዩልኝ ግብዝነት ነው ግን ግን ምዕመናኑ ግን እንዲህ ያለ ነገር ካላዬ አይገፋፋም አይነሳሳም መንፈሳዊ ቅናት አያድርበትም ግን ካዬ እኔም እሄዳለው ይርዳኝ ፈጣሪ በማለት ይመኛል ብዙ ቤ/ክ የሚሰሩት በማየት በማሳየት አደለምን???

  • @MusaratMusarat-sy7wy
    @MusaratMusarat-sy7wy 16 วันที่ผ่านมา

    Ame n❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SerkalemSerkalem-zk3hw
    @SerkalemSerkalem-zk3hw 13 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢

  • @Meseret-if3ey
    @Meseret-if3ey 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤የልዑልእግዚአብሔርስምየተመሰገነይሁን❤❤❤ለመምህሮቻችንቃለህይወትያሰማልን❤❤

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 16 วันที่ผ่านมา +2

    ዶራል ትራፕ የኢሉምናቴ አባል ነው ይደግፍቸዋል ሲጀመር ይታወቃል እንደሚሸንፍ ሊጠቀምብን ነው ስለ የቅዱስ ሚካኤልን የተናገረው ለበለጠ መረጃ በቲክ ቶክ ላይ end of days ላይ ገብታችሁ እዩ

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @WorkyeAdane
    @WorkyeAdane 14 วันที่ผ่านมา

    😢😢

  • @hopemedia8027
    @hopemedia8027 16 วันที่ผ่านมา

    የተስፋ ሕይወት ካለህ telegram

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 16 วันที่ผ่านมา +2

    ከፋኖ ውጭ ምነው ቀሪው ሕዝብ አብይን ፈራ?!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 16 วันที่ผ่านมา

    ወገኖቼ፤ አንድ፡ ወንድሜ፡ 40፡ ዓመት፡ ሙሉ፡ ውዳሴ፡ ማርያም፥ ዳዊትና፡ የየወሩን፡ ያነባል፡ ብየለቱ! ሌላው፡ ወንድም፡ መጽሐፍ፡ ቅዱስ፡ ያነባል! ባሕሪው፡ የተለወጠው፡ መ፡ ቅዱስ፡ የሚያነበው፡ ነው! ያኛው፡ አስቸጋሪ፣?

    • @besttube8710
      @besttube8710 16 วันที่ผ่านมา

      ምን ለማለት ነው?

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 16 วันที่ผ่านมา +1

    wendemye yabsera menwe besme abe malte teweke tewe tew tew

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 16 วันที่ผ่านมา

    የመምህራችንን ፎቶ አንሳ እባክህ

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 16 วันที่ผ่านมา +1

    enkuwan bedehina metak

  • @smadit3729
    @smadit3729 15 วันที่ผ่านมา

    ለታይታ በዓለም ካልታየሁ ባይ እነ ሄኖክ ሀይሌ ይብሳል

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤

  • @abebe7532
    @abebe7532 15 วันที่ผ่านมา

    Abatachn
    Yerswo Tega mastemar new‼️
    Ye Memhir Girma Tsga matmeq new‼️
    Menesinden kurası nededesa ⁉️

  • @hiwotgenetu4935
    @hiwotgenetu4935 16 วันที่ผ่านมา

    ማነው መ ምህሩ?

  • @keaman2432
    @keaman2432 15 วันที่ผ่านมา

    የእብስራ የመሀይም ጥግ እንተ ጨቅላ እንዳንተ ዓይነት ለሀጫም መምህር ተስፋዬን አይወክልም

    • @behailuabdisa9632
      @behailuabdisa9632 14 วันที่ผ่านมา +1

      Dedeb gebrachu rasu yastawekal sw teketayoch

  • @wozemmart
    @wozemmart 16 วันที่ผ่านมา

    ያበሰልክ ነህ እሺ! ሾካካ

  • @junefirst500
    @junefirst500 16 วันที่ผ่านมา

    እውነቱን፡ እንጋፈጥ! ኢትዮጵያ፡ እውነት፡ ክርስትና፡ ተሰብኮባታል? ኦርቶዶክስ፡ መ፡ ቅዱስ፡ የሰበኩትን፡ አሳዳለች!!! እየከፈለች፡ ነው፡ አሁን፡ ፈጣሪ፡ በቃ፡ ብሏል! ድርቅ፡ አትበሉ፡ ስንነግራችሁ! መንግስት፡ አጠፋ፡ ስትሉ፡ እንዳትረሱ፡ ህውሓትና፡ ኦነግ፡ መንግስትን፡ ፈተኑ!

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz 16 วันที่ผ่านมา +3

      መጽሐፍ ቅዱስን ብታነብ ይመለስልሀል እግዚአብሔር ይፈርዳል

    • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
      @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 16 วันที่ผ่านมา +1

      ስለ የትኛው መንግሥት ነው የምታወራው ስለ ዲያብሎስ አጀንዳ አራማጁ ዘንዶው አብይ አህመድ ይህ አርዬስ ሰው እየሞተ ችግኝ እንተክላለን ለአስከሬኑ ጥላ ይሆነዋል ያለ አርዬስ ኢትዬጵያን የደመ መሬት ያደረገ ህሊናውን በገንዘብ የሸጠ ባንዳ ኢትዬጵያን አሳልፎ ለመስጠት ከጨለማው ማህበር ጋር ተፈራርሞ ነብሱ ሸጦ የመጣ የሰው ደም ጠጭ የጊዜ ጉዳይ ነው ከፍርድ አያመልጥም የንፁሀን ወገኖቻችን ደም ይጮሀል💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭 አጨብጫቢዎቹም አታመልጡም የታሪክ አተላዎች 👎

    • @user-zv3ut1yy7w
      @user-zv3ut1yy7w 16 วันที่ผ่านมา +2

      Ayferdbhem bado chinklat neh. Anbeb Adamt!!!!

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 16 วันที่ผ่านมา

      የ ኦርቶዶክስ ጥላቻ አዕምሮህ ን ሲቆጣጠር የምታስበው ሃሳብ

  • @edenkassahun548
    @edenkassahun548 16 วันที่ผ่านมา

    ante metaser alebik tsinfegna

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @የማርያምፍሬ
    @የማርያምፍሬ 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤