- 434
- 3 360 366
Ge'ez Tube
United States
เข้าร่วมเมื่อ 13 พ.ย. 2019
ግእዝ መላእክቱ ከስሉስ ቅዱስ ጋር የሚነጋገሩበት የሰማይ ቋንቋ ነው።
วีดีโอ
#ንጉስ ቴዎድሮስና ቅ.ያሬድ መተዋል
มุมมอง 5K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Ethiopia;- ሰላም እንደምን ሰንብታችኋል . እንደተለመደው ግእዝ ትዩብ አስተማሪና ወቅታዊ የሆነ መርሀግብርን ይዞላችሁ ቀርቧል ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ስለምትከታተሉን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
Ethiopia;- #ሆስፒታል የገባ ሁሉ ሊገደል ነው የሞት ፍርድ ተፈረደብን
มุมมอง 3.7Kวันที่ผ่านมา
#EOTC:- አሁን ባለው ነባራዊ ሂወት ውስጥ ሀገራችን እጅግ በጣም የአውሬው መልእክተኞች . ለተላኩበት አላማ ብቁ የሆነ ስራን እያስመዘገቡ ይገኛሉ . ኦርቶዶክሳውያን እንጠንቀቅ . …. ስለምትከታተሉን እጅግ በጣም እናመሰግናለን . እግዚብሔር ሀገራችንን እና ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን .. አሜን
#እረፉ
มุมมอง 14Kวันที่ผ่านมา
#EOTC:-በዚህ ግእዝ ሚዲያ አስተማሪ መካሪና ገሳጭ መርሐግብሮችን እያዘጋጀን የምናቀርብላችሁ ነው የሚሆነው ..ስለምትከታሉን እጅግ አድርገን እናሰግናለን
#ዘንዶውን_ያዘዘው_ቅ_ሚካኤል_ነው
มุมมอง 21914 วันที่ผ่านมา
#EOTC:- ከአባ እንጦንስ ዐራተኛው የቆብ ልጅ ሲሆን እርሱን በቆብ የሚወልደው ደገኛውን የገዳም ሥርዓትን ከሠሩልን አበው አንዱ የሆነው ታላቁ ቅዱስ ጳኲሚስ ነው። ቀድሞም በአባ ጳኲሚስ ዘንድ መንኲሶ ለመኖር ሲመጣ የመጣው ከንጉሥ ቤት ነበርና አባ ጳኲሚስ ከማመንኰሱ በፊት ብዙ ፈትኖታል። በኋላም ገና ልጅ ሳለ በዐሥራ ዐራት ዓመቱ አመነኰሰው። የምንኲስና ስሙንም አባ ዘሚካኤል ብሎ ሰየመው። አረጋዊ የተባለው ገና ወጣ ሁ ሳለ ልባዌውና ግብሩ ሁሉ እንደሚያስተውል አረጋዊ ነውና ‹‹አንተስ አባታችን አረጋዊ ነህ›› ብለው ጠሩት።
ቢንያም ሽታዬ ያወጣው
มุมมอง 84914 วันที่ผ่านมา
#EOTC:- #My_Media_ማይ_ሚዲያgizetubeጊዜቲዩጊዜቲዩብAxumTubeLalibelaTubeSEBEZTUBESEBATSTUDIOAhaz #HaletaTvMahberMediaMahtotTubeETARTMEDIASaddisTvEthiopMehreteabAsefa #YenetaTubeTewahedoMediaLijBiniTubeMikiZeMichaelAhaduDailysolomonteshome
🔴 #ሰበር መግለጫ Ge'ez Tube
มุมมอง 98814 วันที่ผ่านมา
#EOTC:- ሰበር መግለጫ ቀጥታ ከመንበረ ጵጵስና ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት #My_Media_ማይ_ሚዲያgizetubeጊዜቲዩጊዜቲዩብAxumTubeLalibelaTubeSEBEZTUBESEBATSTUDIOAhaz #HaletaTvMahberMediaMahtotTubeETARTMEDIASaddisTvEthiopMehreteabAsefa #YenetaTubeTewahedoMediaLijBiniTubeMikiZeMichaelAhaduDailysolomonteshome
Ethiopia :- የመነኩሴውና የአሮጊቷ ቅሌት አደባባይ ወጣ
มุมมอง 3.1K21 วันที่ผ่านมา
እንዲህ ይለውን ተግባር ሙሉ በሙሉ ልንቃወም ይገባል ለማስተማሪያም ይሆን ዘንድ አቅርበንላችኋል
#ባዕድ_አምልኮ_ነው_ኢሬቻ_እጅግ_በጣም_ከባድ_የባእድ_ጣኦት_አምልኮ_ነው
มุมมอง 4.6Kหลายเดือนก่อน
#ባዕድ_አምልኮ_ነው_ኢሬቻ_እጅግ_በጣም_ከባድ_የባእድ_ጣኦት_አምልኮ_ነው
ሊቀመላዕክት ቅዱስ ሩፋኤል ያደረገው ተአምር ይህ ነው። #ጷግሜ #ቅዱስሩፋኤል
มุมมอง 925หลายเดือนก่อน
ሊቀመላዕክት ቅዱስ ሩፋኤል ያደረገው ተአምር ይህ ነው። #ጷግሜ #ቅዱስሩፋኤል
አስደንጋጭ ጎንደር ተጨንቃለች የገደላት ታውቋል ከሞቷ አሟሟቷ ገዳዩ……
มุมมอง 1.4K2 หลายเดือนก่อน
አስደንጋጭ ጎንደር ተጨንቃለች የገደላት ታውቋል ከሞቷ አሟሟቷ ገዳዩ……
#አፍሪካ_ከኢትዮጵያ_አትበልጥም -- መስቀል_ለመሳለም ዱላውን ይጥላል #life #lifelessons #youtube #2024
มุมมอง 1K2 หลายเดือนก่อน
#አፍሪካ_ከኢትዮጵያ_አትበልጥም መስቀል_ለመሳለም ዱላውን ይጥላል #life #lifelessons #youtube #2024
#በአሰቃቂ_ሁኔታ_ሰዎች_አለቁ! #ታፍኖ_የተወሰደው_ቲክቶከር_መጨረሻ
มุมมอง 2.3K2 หลายเดือนก่อน
#በአሰቃቂ_ሁኔታ_ሰዎች_አለቁ! #ታፍኖ_የተወሰደው_ቲክቶከር_መጨረሻ
#ባሸንድዬ_በዓል_የታዩ_አስነዋሪ_ሴቶች_ጉድ #በምግብ_ እጦት_ ህይወቱን_ያጣው_አርቲስት
มุมมอง 4.8K2 หลายเดือนก่อน
#ባሸንድዬ_በዓል_የታዩ_አስነዋሪ_ሴቶች_ጉድ #በምግብ_ እጦት_ ህይወቱን_ያጣው_አርቲስት
🙏❤🙏❤🙏
በማርያም ንሰሃ ግባ ወንድሜ በቸርነቱ ተጠቀም በፈራጅነቱ እንዳትቀፀፍ
kale heywet yasemanl wendemachn
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤😂
አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን❤❤
ማን ሞቱ አለህ አንተ ጀዝባ!
❤❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
አባ ገብረኪዳን የሚባል ተብየ የለም ትንሳኤ ብሏል ዋጋውን ያገኛል
❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
Kala hiwot yasamalin
Kala hiwot yasamalin barakatachaw ydribin amen amen amen 🙏🙏🙏
ያለበትን ምክንያት ነው ማየት ያለብክ ቅባ ቅዱስ አይል አለው ስለዚህ አይኔን ብቀባ ምንድነው ክፋቱ
❤❤❤❤❤❤❤
ባለ ፔጁ ልቦና ይስጥህ ለሰው ክብር ይኑርህ መጀመሪያ
መሆን ከ እግዚአብሄር የሚሰጥ ነው መምሰል ግን እራስን ማጣት ነው መምህራችን መምህር ተስፋዬ እድሜና ፀጋ ጨምሮ ይስጥህ ከዚ በላይ ለብዙ ሰው ከክፉ መንፈስ መዳን ምክንያት ያርግህ ♥️
አይ ቢኒያም ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ
ለመምህራችን መምህር ግርማ እድሜና ፀጋ ጨምሮ ይስጥልን 🙏🏼 ለናተም ልቦና ይስጣቹ በጣም ታሳፍራላቹ
አሜንአሜንአሜን
እባክህ ማረን ቅባት አትበሉን ኦርቶዶክስ ነን
የት ተደብቀህ ነበር subscrib ሳላረግ ለማንኛዉም አቃቂ አልባሳት ይጠይቃል ብሩኬ የት ሒዶ ነዉ አባቶች እንዲ ሲጠይቁ?
እረ የኢትዮጲያ ተሰሣኤ የላትም ስትሉ አልነበረም
ሁሌ ቤክርስትያንን ለማኝ አታድርጉ ተለምነው የቴሴበሴቤውን እዬዜሬፋችሁ አትሌምኑትምክንያቱም እዬለመናችሁ የተሰበሴበውን ገንዜብ ቅንጡን መኪናና ለኤራሠችሁ ሕንፅ የምትሴሩናችሁና እግዝአቤሔርን የማትፌሩ ግብዞች ናችሁ አኛበኤራብና ጥምን ታጊሴን በሴውቤት ስንቱን መኬራ ያገኝ ነው እዬላክን በሥራ አታውሉም ስለዝህ ለቤቴክርስትያን ሣይሆን ለኤራሣችሁ ብልፅግና ነውየምትቴጉ ነውና እጅግ ያሳፊራል አግዝአቤሔር ይፌርዳልና ከፊርድ አታመልጡም እኛ ሕዝቤክርስትያን በብዙ ተጎድቴናልና
ya abatachen video muluwn yet enagnew?
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህሮቻችን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉
ቃለሂወትን ይሰማልን መ ምህራች ሰለአሳወቀኝ ትምህርት እሐዱእብ ሲባል እኔም እራሴ እጄን ወደላይ እዘረጋነበር እሰካሁናሰአት ድረሰ ዛሬግን መ አመን እደማንዘረጋ ተምሪይለሁ thank you and bless you and your family too 🙏🙏🙏
አዎን የቅዳሴ ጠበል ለቆራቢዎች አፍ ማበሻ ነው። ለሌላው እንዳይሰጥ ስርዐቱ ማይፈቅድ ከኾነ ለምን ይታደላል እራሳችኹ ታድላላችኹ ራሳችኹ ታደናግራላችኹ ! አትንዳንድ ሰባኪ ደግሞ ጭራሽ አትቅመሱ ይላል ! ግን ሌላው ሰው አብሮ ፆሞ አስቀድሶ ስጋውና ደሙ ስላልተቀበለ ብቻ መቅደስ ገብቶ የተቀደሰበትን የተባረከውን ፀበል ለበሽቱኛ ወደቤቤቱ ቢወስድ ቢጠጣ ቢተባበስ ለምን ይነቀፋል ?
እኔ ነኝ ንጉሥ ቴድሮስ
😂🎉😅
በስም መሰለህ እንዴ 😂😂😂😂
ብኡነቱ ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤🙏
Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
በእውነት ሳላውቀው ስሳሳት ኖሬያለሁ.... ቃለ ህይወት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጥኡም ድምፂክሳ 🫵🫵🫵🫵🫵
አሜን አሜን አሜን የኢትዮጵያን ትሳዬያሳየን❤❤❤
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አባ ገብረ ኪዳን ግን አንተ የምትስማማበትን ሓሳብ ስለንጉስ ሰለ ፓፓስ መምጣት አይስማሙም
እሳቸው ምን አገባቸው
Neseha endngeba. New mekenyatum yehan zamane yamiyayew yatemeratute selahone new.
@@solomontakele7953 የቤተክርስቲያን መምህር ናቸው ስለዚህ ያገባቸዋል
Kale hiwot yasemalen Egziabher yistelen ❤❤❤
እዚህ ልጅ ላይ ሳይቀር report አርጉት ሰው እንዳይድን ነው ጥረታቸው
ብንያም የጠቋር መንፈስእንዳለብህና እንደሌለብህ ጸበል ተጠመቅና ራስህን ፈትሽ ምነው ቀደም ቀደም አልክ
ተስፋዬ የቤተክርስትያን ሂስና የካ ሚካኤል ጠይቅ ስለመናፈት ከነቃ በኋላ ማስተማር ሲጀምር አባዜው ያለባቸው የመናፍት ውግያ የማይፈልጉ አባቶች ያባረሩት ፈተናም የግድ ነው ትክክለኛ ክርስትያን ያልተፈተነ አለ እንዴ የደብተራ ወዳጆች ናቸው ከቤተክራትያን ያባረሩት እሱ ቲኦሎጂ ምሩቅ ነው ሳታውቅ የዩቱብ ገንዘብ አገኛለሁ ብለህ አትስራ ስለሰው ከማውራትህ በፊት ማንነቱን አጥና እግዚአብሔርን አገለግላለሁ ብለህ የገባህበት ድቁናህ ይፈርድብሀል የዩቱብ ገንዘብ አሰከራችሁ እኮ ኧረ ቢንያም እያጃጃላላችሁ ነው እባክህ ወንድሜ ንቃበት እትቸኩል እየቆራረጠ ነው ቢንያም የማጭበርበር ስራ አትስሩ ስለጠየቀ ብቻ ለእውነት ነው የመልስርዌ መምህር ቅባ ሜሮን ተቀቡ አላለም ቢንያም ከንቱ ውዳሴ
Kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን እውነት ነዉ አሜን አሜን አሜን
ብፁኦ፡አባታችን፡እባኤልስ፡ሊቀሊቃውት፡አባ፡ገብረኪዳን፡ቀሪ፡አባቶቻችን፡ብፈሪያ፡እግዚያብሂርን፡የታተማችሁ፡ቸሩ፡መድሀኒያለም፡በድሜ፡በጢና፡ያኑርልን፡ከክፉነገር፡ሁሉ፡ይሰውርልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻቺን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አረ ወንድሜ እኔ ንብ እርባታ አቦየ ለዛም ማበርከት እፈልግ ነበር አብሬ ልላክ ትሰጥልኝ ከሆነ
eshi . konjo hasab new betelegram awragn adersalew . 0912687811/0910122219
ለብፁ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናውንይሰጥልን