Ethiopia: አጋንንትን መቀመጫ ያሳጣ ፀሎት // ወላዲተ አምላክ እራሷ በእጇ ይዛ መጥታ የሰጠችው የፀሎት መፅሀፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ค. 2021
  • #Ethiopia #7Tube ወላዲተ አምላክ እራሷ በእጇ ይዛ መጥታ የሰጠችው የፀሎት መፅሀፍ //,,ውድ የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ሰንብታችኋል እንደምንስ ቆያችሁ ይህ ቲዩብ ሀይማኖታዊና አገራዊ የሆኑ መርሀግብሮችን የምናቀርብበት ቻናላችን ነው ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ

ความคิดเห็น • 280

  • @user-nk9nc7hk7z
    @user-nk9nc7hk7z 3 ปีที่แล้ว +33

    ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።ከአባታችን አባ ጊዮርጊስ ፀሎት ረድኤትና በረከት እመቤታችን ታሳትፈን። ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።ይህንን ፀሎት በጣም ነው የምወደው ታምርም አድርጎልኛል። በህይወት ዘመኔ የገናን ጾም ጾሜ አላውቅም ነበር። ታዲያ አንድ ቀን ህልም አየሁ። ህልሙም ፦ በልጅነት ጊዜዬ ያደኩበት አካባቢ ትንሽ ከከተማ ወጣ ያለ ስፍራ ነበር። እዛ ቦታ ላይ በጫካ የተከበበና እጅግ በሚያምሩ አበቦች የተዋ የንጉሳዊያን መኖሪያ ቦታ ይመስለኛል ከዛ ወጥቼ ወደ ከተማ ስሔድ ከጫካው እንደወጣሁ ኩልል ያለ ውሀ የሚወርድበት ትንሽዬ ወንዝ እንደተሻገርኩ ጥቁር አህያ እየተከተለ ሲያሳድደኝ ዋናው መንገድ ላይ እደርሳለሁ እናም የማሪያም ቤ/ክርስቲያን ገብቼ ለማምለጥ በማሰብ ስሮጥ ከመንገዱ ባሻገር ጎልማሳ ሰውዬ ወደኔ እየመጣ አንቺኮ የራስሽ ጥፋት ነው የገናን ጾም አልጾም ብለሽ ነው ይለኛል። በዛው ጭንቀት ላይ እንዳለሁ ነው የባንኩት ።በዛው አመት ጾሙን ጀመርኩ።የአርጋኖን ፀሎት እየፀለይኩ እየሰገድኩ እመቤቴን የጠየኳትን ምንም ሳታጎድል ያውም በሌላ ሰው ህልም አሳይታ መልስ ሰጠችኝ። ለእመቤቴ ምስጋና ይድረሳት።የጎረቤቴ ልጅን ሰው ጭንቅላቱን ፈንክቶት ለ15 ቀን በከፍተኛ ክትትል ውስጥ ነበር ይሞታል የተባለ ልጅ በፀበሏና የኔንነም ፀሎቴን እመቤቴ ሰምታ መልስ ሰጠችን ልጁም ድኖ ዛሬ ቤተሰቦቹን የሚረዳ ሆኗል። ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አሜን። እመቤቴ ለኔ ያደረገችልኝ እጅግ ብዙ ነው።

    • @tegisthailu2844
      @tegisthailu2844 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @BegoMekerTube2127
      @BegoMekerTube2127 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነው አርጋኖን በጣም ኃይለኛ ፀሎት ነው። አባ ግርማ ሁልጊዜ ለተፈወሱ ሰዎች የሚመክሩት አርጋኖንን እንዲፀልዩ ነው።

    • @belaybelete9693
      @belaybelete9693 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እድለኛ ነሽ ብርች እመብርሀን ትከተልሽ

    • @user-wu6rp3nc9j
      @user-wu6rp3nc9j ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @user-me3ld7eu6l
      @user-me3ld7eu6l 4 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት

  • @fistumalemayehu3523
    @fistumalemayehu3523 3 ปีที่แล้ว +10

    አጋንንት በአርጋኖን በደንብ ይደነግጣል ።
    ደስ የሚለው ደሞ አይጠገብም እመቤታችንን
    ማመስገን የምትፈልጉ አርጋኖንን አንብቡ እግዚአብሔር
    ይመስገን እመቤታችንን ከነምስጋናዋ የሰጠን።

    • @youyou4475
      @youyou4475 3 ปีที่แล้ว

      Yet nawe yemigengawe ehete

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን የእመቤታችን ፍቅሯ ጣዕሟ ምልጃዋ በኛ በሀፅያተኞቹ ይደርብን ከልጇ ከመድኃኔዓለም ታስታርቀን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫም በረከታቸው ይደርብን

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን እመቤቴ በረከቷን ታሳድርብን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @fetleworkgimite554
    @fetleworkgimite554 3 ปีที่แล้ว +18

    ግልጽልጽ ያለ ማብራሪያ ነው እመቤታችን ጸጋውን ታብዛልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale3311 3 ปีที่แล้ว +4

    አ ሜን አሜን ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ስፈልገው የነበረውን ሚስጥር ነው የገለፅክልኝ : ቃለ ህይወትን ያስማልን ወላዴተ አምላክ ይስጥልን የ አባ ጊዮርጊስ ዘጋዝጫ አምላክ ይርዳን ::

  • @fritatube6034
    @fritatube6034 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህችን ድንቅ መመኪያ መማዘኛና አማላጅ እናታችንን የሰጠን መድሀኒአለም አምልኮና ውዳሴ ይገባዋል የቃል ኪዳን እናታችን በምልጃዋ አትለየን🙏🙏🙏

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን , አርጋኖን የማይጠገብ የነፍስ እንጀራ ና ውሃ ነው አጋንንት ያስደነግጣል ያንቀጠቅጣል

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አንድማለም። ወላዲተ አምላክ ፀጋዋን ትልብዛልህ። አዎ አርጋኖን እጅጉን ድንቅና ሃይለ አጋንንት የሚቀጠቀጥበት ነውና ወላዲተ አምላክ ሁላችንን ታበርታን።

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654
    @adishiwetyednglmariyamlj2654 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በረከታቸው ይደርብን
    እኔ ይጨንቀኝ ነበር በህይወቴ ሰላም አይሰማኝም ነበር አርጋኖን ጀምሬ አቁሜም ነበር። አንድ እህቴ በርቺ አጋንት አይችሉትም መቁጠሪያ ተጠቀሚ አለችኝ እንደዛ አደረኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማሪያም ምልጃዋ አሁን ፍፁም ሰላም ነኝ

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገኘሁት የእመቤታችን ረድኤት በረከቷ ከኛ አይለየን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Beba873
    @Beba873 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀበጋው ይጠብቅልን የናታችን ብህረከት እረድኤት ከሁላችን ይሁንያባታችን የፃድቁ የጋስጫ እረድኤት በረከታቸው ከሁላችን ይሁን ወስበእት ለግዛብሄር

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። የእመቤታችን በረከት ለሁላችን ይድረሰን አሜን ። ስለድንቅዬ አስተማሪ ጠቃሚ መረሀ ግብራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ ተባረኩልን በትቱልን ።

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት አርጋኖን ጸሎት ትልቅ በረከት የያዘ ጸሎት ነው እመብረሀን በልቦናችን ጽላት ትጻፍልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kedanfantahun7334
    @kedanfantahun7334 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ አምላክ ወላዲት ድንግል ማርያም ሕሊናየን ንጹሑ አድርጌልኝ እመ አምላክ እናቴ አማላጂ ስላንች ብዙ ነገር እንዳውቅ የእውቀት አዕምሮየን እባክሺ ክፈችልኝ ❤❤❤ በእውነት ቁሜ በየ መንገዱ እንድመሰክር አድርጊኝ እናታለም ብዙ የምለምንሺ በልቤ ውስጥ ሙልት ብሎ እያለ ከደጂሺ ወይም ከስዕላአድኖሽ ፊት ስቆም የምለምነሺ ሁሉ ወደአፌ ሳይወጣ እዛው ዝምምምም እንዳልኩ እመለሳለሁ እናታለም አዕምሮየን ትከፍችልኝ ዘንድ የልጂሺ የእግዚአብሔር ቅ/ፈቃዱ ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን
    እህት ወንድሞቸ በጾለት
    አስቡኝ ወ/ኪዳን
    🎉🎉🎉

  • @Amhara85
    @Amhara85 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እናመሰግናለን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። የእመቤታችን ረድኤት በረከት ፍቅሮዎ ችርነትዎ አማላጅነትዎ ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ለዘላለም ይኑር ። አሜን ይቆየን (፫)

  • @netsanetsimoenztewahdo2045
    @netsanetsimoenztewahdo2045 3 ปีที่แล้ว +5

    7tube betam betam enamesegnalen kale hiwet yasemalen 🙏

  • @user-tj4eo8xr1e
    @user-tj4eo8xr1e ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛለህ የተዋህዶ ልጆች ለኔ ለኋጢተኛቱ በፀሎታቹሁ እስቡኝ ወለተ ሚካኤል😭😭😭😭😭😭😭😭😭ትምርቱ አይገባኝ አለ አፄቴ በዝቶ🖤😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤

    • @user-iw2ru9fp4z
      @user-iw2ru9fp4z 8 หลายเดือนก่อน

      ሁላችንም ሀጢአተኛ ነን እመብርሀን ከልጇ ጋር ታስታርቀን ታማልደን😢😢😢😭😭😭

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ የእመቤታችን ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን፫
    እኔ ሳነብ ከምሀል ሰውነቴ ይዝላል እንቅልፍ ይወስደኛል 15ደቂቃ ቡሀላ እነቃለሁ ከዚያ እቀጥላለሁ እመቤቴ ድንግል ማሪያም ሆይ ጾሎቴን የሚያስ ተጓግለውን ጠላቴን አንች እሰሪልኝ አሜን፫

  • @ibsakooibsako826
    @ibsakooibsako826 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን ወድማችን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 3 ปีที่แล้ว +8

    ደስ የሚል መንፈሳዊ ታሪክ ነው ሌላም እንደዚሁ አሰሙን ጌታ ይባርካችሁ !!!

    • @araratzewdy6469
      @araratzewdy6469 3 ปีที่แล้ว

      ታሪክ ማለት ምን ማለት ነው?ይህ እውነተኛ ፀሎት ነው ።ተረት ፣ተረት የተወራ አስመሰልሽው

    • @bertukantesfaye3611
      @bertukantesfaye3611 3 ปีที่แล้ว +1

      @@araratzewdy6469 ልክ ብለሻል / ብለሀል ጸሎት በሚል ይስተካከልልኝ አመሰግናለሁ

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 3 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን ከልብ በመሆን ነው ያዳመጥኩት ደስ ብሎኛል አሜን አሜን አሜንንንንን

  • @bizunehamare9378
    @bizunehamare9378 3 ปีที่แล้ว +8

    ቃለሂወት ያሰማልን፡፡ እመቤቴ ሁሌም አእምራችንን ብሩህ ታድርግልን፤ አሜን!!!

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን።

  • @abebalegesse194
    @abebalegesse194 3 ปีที่แล้ว +5

    የእመብርሐን ፍቅሯ በልባችን ይሙላ

  • @gugq6569
    @gugq6569 ปีที่แล้ว +1

    የኣባታችን ኣባ ጊዮርግስ ፀሎት በረከት ኣይለየን

  • @loulou1668
    @loulou1668 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህወት ያሰማልን. ለመምህራችን እድሜጤናይስጥልን. ቀሪዘመነክንይባርክልን

  • @baslielgirma342
    @baslielgirma342 3 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል መንፈሳዊ ታሪክ ነው

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen memhr 🙏🙏🙏💖💖💖

  • @asrat7146
    @asrat7146 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን +++
    የእመቤታችን በረከትሽ አይለየን +++

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ii1bb6si9x
    @user-ii1bb6si9x 3 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @Tarecome
    @Tarecome หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድም እመብርሀን ትጠብቅህ በቤቱም ያኑርህ

  • @tsigeahabte7751
    @tsigeahabte7751 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህውትን ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ከቤቱ አያርቅብን ከእናታችን ከድግል በረከት ረዴት አይለየን አሜንንን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwetin yasemalin girum mesthaf new ameseginalehu bereketwa ayileyen

  • @lenileni4035
    @lenileni4035 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen bEwnt Desymil tmhrt new kaleHiwte Yasmlne

  • @saramolla9571
    @saramolla9571 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azebazeb5819
    @azebazeb5819 2 ปีที่แล้ว

    በጣም። ድንቅ። ጣአም። ያለው ማብራሪያ። ያለው። ትምህርት እመብርሐን። ቃለህይወት። ትስጥልን

  • @getnetyeshtla4483
    @getnetyeshtla4483 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን ወንድማችን የእመቤታችን ልመናዋና ምልጃዋ አይለየን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸዉ ይደርብን

  • @user-sr4yh1bf5m
    @user-sr4yh1bf5m 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የምል አገላለፅ ነው ውዴ መምህራችን እግዝአብሄር በርክቱን ያብዛልህ ወንዲሜ በፀሎትህ ዘክርኝ ወለተ ጂወርግስ

  • @bibisium1432
    @bibisium1432 3 ปีที่แล้ว +1

    አግዚኣብሔር ሆይ አነዚህ ሁሉ ተረቶች ወንገል የሸፈኑ ከ ኣገራችን ኣጥፋልን። ወንጌል ያሸንፋል።

    • @user-qs9gi6ck8c
      @user-qs9gi6ck8c 3 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው

    • @bibisium1432
      @bibisium1432 3 ปีที่แล้ว

      አህቴ ሰላም ላንቺ ይሁን መጀመርያ ኣንቺ የአግዚኣብሔር ልጅ ነሽ የገብርኤል ልጅ ኣይደለሽም። መጽሐፍ ቅዱስ ኣንቢቢ አና የሚሉት ሁሉ ተረት መሆኑ ይገባሻል ተባረኪ።

    • @user-qs9gi6ck8c
      @user-qs9gi6ck8c 3 ปีที่แล้ว

      @@bibisium1432 የእመቤታችን ጸሎት ነው ተረቱ አይ ያላደላቹ ፍቅሯ ቢገባችሁ ኖሮ መቼ ይኼን ያናግራችኋል እናቴ እመቤቴ ለኔሥ ተረት ሣትሆኚ አማላጄ ነሽ ሁሌም እወድሻለሁ ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥምሽ ሀይል አለው ጥላትን ያጫጫል

  • @user-me3ld7eu6l
    @user-me3ld7eu6l 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ተባረክልን

  • @kidisima2615
    @kidisima2615 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen.kalehiwet yasemaln

  • @nardiberhanu8723
    @nardiberhanu8723 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማክ እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ፀጋዋን ታብዛልክ

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን፫

  • @mekdt9560
    @mekdt9560 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን ተባረክ ወንድሜ

  • @user-iw2ru9fp4z
    @user-iw2ru9fp4z 8 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅሽ ጋር አስታርቂኝ😢😢😢😢

  • @hnoas8798
    @hnoas8798 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ተባረክልኝ💒❤❤❤💞እመ አምላክ ትርዳን።እንድንበረታ እና እንድንፀልይ

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ አምላክ ይባርክህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማማሪያም ፀጋና በረከትን ትሰጥህ እኛንም አላዋቂዎች መጢያተኞች እሷ ትርዳን ትምራን አሜን አሜን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን ለእመቤታችን ክብር ምስጋና ይሁን

    • @QwerAdd-th5yk
      @QwerAdd-th5yk 7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግንአለን ቃለህይውት ያሰማልን

  • @nardosskebede4207
    @nardosskebede4207 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🙏🙏

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @tegistweldu2486
    @tegistweldu2486 3 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል አገላለጽ: ወንድማችን ተባረክ።

  • @ritayemariyam668
    @ritayemariyam668 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን አርጋኖኖ በጣም የሚጣፍጥ መፅሀፍ ነው❤️❤️❤️

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much
    Kale hewat yasmlegn

  • @yeshiabie1836
    @yeshiabie1836 3 ปีที่แล้ว +1

    ወድማችን ቃለህወት ያሠማልን መንግሠማይት ያዉሥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetyedegelmaryamlijyedeg8811
    @genetyedegelmaryamlijyedeg8811 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam enamsgnalen
    Kale hiywet yasmalen

  • @user-wm6ry6km6m
    @user-wm6ry6km6m 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን፫ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን እረዴት በረከቷም አይለየን

  • @kienfemichaeltemesgen9168
    @kienfemichaeltemesgen9168 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን።በርታ።

  • @deaalegnnida8715
    @deaalegnnida8715 3 ปีที่แล้ว

    እመቤታችን በህወታችን ዘመን አትለየን አሜን እስከዛሬ የደረስኩት በምህረቱ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @mekdesmolla2840
    @mekdesmolla2840 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜህን ፍጣሪ ያርዝምልን

  • @alemtadesse3800
    @alemtadesse3800 3 ปีที่แล้ว +1

    Egziabhar Yakeberelen, Amen 🙏

  • @samuser9414
    @samuser9414 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen Kale hewot yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏🙏👏🙏👏👏🙏👏👏🙏❤️👏🙏👏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏

  • @habitam
    @habitam ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወቴ ያሰማልን 🙏አሜን አሜን አሜን ❤❤ተባረክ ወድማችን እናመሰግናለን 🙏♥♥♥♥

  • @zebenegetanehi2281
    @zebenegetanehi2281 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ደስየሚል ትምህርትነው

  • @messeretmazengia997
    @messeretmazengia997 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባርክልን ሁሌ አስትምሪአችን ነህ

  • @mikit9149
    @mikit9149 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እመብርሀን ጸጋውን ታብዛልህ በእድሜ በጸጋ ትጠብቅህ እኔንም ታስበኝ

  • @asnakechtadesse-vg9kv
    @asnakechtadesse-vg9kv ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwet yasemalin

  • @tesfayefetene1099
    @tesfayefetene1099 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜክን ያርዝምልክ

  • @farozaboood1463
    @farozaboood1463 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🙌👏❤ ayne lbachn ykfetln

  • @belaybelete9693
    @belaybelete9693 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል ተመሰገን ብዙ መዳኛ አለን ብዙ ያላወኩትን አሰዉቀህኛል ክብሩን ያድልልኝ የነፍስ ዋጋ ያርግልኝ መንግሰት ሰማያትን ያዉርስልን አሜን።

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 3 ปีที่แล้ว

    Wey demsh! Ye Egziabhern kal endtankorekurbt setohal. Ejig yimestal. Egziabher yibarkh.

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN KALE hawte yasemalne Abatachne

  • @user-gn6dm1ln9x
    @user-gn6dm1ln9x 3 ปีที่แล้ว

    Wandimachin kali hiyot yasemalen Amen Amen Amen tsegawn yabzaleh

  • @sirkutgetachew6633
    @sirkutgetachew6633 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የምፀልያቸው 1-አርጋኖ2--ሠይፈ ሰላሴ ሠይፈ መለኮት 3--ፀሎተ ሕሊና 4--የሠይጣን ማበሪያ 5-- ቱላዳን6---ፀሎተ ባርቶሰ 7---መልካ ሚካኤል መልካ ገብርኤል መልካ ሩፋኤል መልካሩፋኤል ድርሳነሩፋኤል በቀን እፀልያለሁ በወር አንድ ግዜ ድርሳነ ሚካኤልን እደግማለሁ ማታ ልተኛ ሰል መናፍሰት በድምፅ ይዋጉኛል ይፎክራሉ አንዳንዴ ጀሮየን በጥጥ እወትፋለሁ ።2አመት በቻ የሚበልጠኝ ወንድሜ በአሰራ አራት አመቱ አብማ ማርያም ገባ ለ 40አመት ባሐታዊ ሆኖ ፀለየ እሱም አንዳንዴ አይኑን ይሸፍን ነበረ ጀሮውንም በጥጥ ይዘጋ ነበረ እንደሚፈታተኑት ይነግረኝ ነበረ ባሕታዊ ዮሴፍ ዘመኑን በመጥላት ፈጣሪን ለምኖ ሰጋው አለቆ ነፍሱን አጥንቱ አንጠልጥላው ከዚህ ዓለም ተሰናበተ

  • @Tube-fy1cu
    @Tube-fy1cu 2 ปีที่แล้ว +1

    እስመ በእንቲአዉ ይምርሀነ በፀሎት ወዬኩን ፈቃድከ

  • @meseretassefa4981
    @meseretassefa4981 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @jerryroza1811
    @jerryroza1811 9 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasmalen tegawun yabezalehe egzaber yeberkhe

  • @xxff7686
    @xxff7686 11 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @filmonkalayu6152
    @filmonkalayu6152 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @sisayteku6191
    @sisayteku6191 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @a01core17
    @a01core17 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን አሜንን አሜንንን

  • @suzi8032
    @suzi8032 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalwet yasmaln

  • @KenzMobile-px2jm
    @KenzMobile-px2jm 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወንት ያሰማልን ወንድማችን😘😘😘😘

  • @belayineshiweriku
    @belayineshiweriku 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን🌸🌹🌹

  • @fggygu1088
    @fggygu1088 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልንእግዚአቤሔር ወድማችን 🙏🙏🙏

  • @meklitbogale2313
    @meklitbogale2313 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mobilenokia9800
    @mobilenokia9800 23 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kalihiwot yasemalin wondmachin ❤❤❤❤❤❤❤❤kibir ledgil mariam 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marykem7975
    @marykem7975 ปีที่แล้ว

    Amlake hoy ebakeh selamen meleseleng ebakeh fetiye bechayen ateweng besew ager,yesaw mewded ena feker legeseng bechengnetu kebeeng,selam awlek selam yasaderkeng fetariye amesegenehalew Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @fasikafirde8584
    @fasikafirde8584 3 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን ትባርክህ ወንድማችን

  • @marcykifle4376
    @marcykifle4376 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ እጅግ ጥኡም የፀሎት መፀሀፍ ነዉ ከጀመራችሁ ማቋረጥ ያስጠላችሗል ስለ እዉነት ነዉ የምላችሁ። እኔ ያጋጠመኝ ነገር የመጀመራያ ጊዜ ስጀምር አንዱ ምእራፍ ሁለት ሰአት ነዉ የፈጀብኝ። እመቤቴ አበርቺኝ እያልኩ ስጀምር አሁን ሙሉውን በአንድ ሰአት እጨርሳለሁ እሜቤቴ ክብርሽ ይስፋ። እመቤቴ ሁላችሁንም ታበርታችሁ።
    ለአንተም ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @hwoldearegay
    @hwoldearegay 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 7 tube

  • @TewedeedewAyele-ud6kj
    @TewedeedewAyele-ud6kj หลายเดือนก่อน

    አባቴበፀሎታችሁአስቡኝ፣አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @halan9208
    @halan9208 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወዲማችን
    🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏

  • @user-hr5no9wy7q
    @user-hr5no9wy7q 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @helensifue5835
    @helensifue5835 3 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ እረጅም እድሜ ትስጥልን

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሒወትን ያሰማልን