Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት | የትኞቹ ናቸው ? | ለምን ለፀሎት ተመረጡ ? | ye tselot gizeyat | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @yonastube
    @yonastube  ปีที่แล้ว +7

    አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    🔵ለሌሎችም ሼር ያድርጉ !!
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    youtube.com/@yonasmedia16
    👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @birhanetasfaye1740
    @birhanetasfaye1740 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ለበደላችን ሁሉ ይቅር ባለን አሜን

  • @dejendesie1270
    @dejendesie1270 ปีที่แล้ว

    kalehywet yasemaln.✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @sosinadouo1484
    @sosinadouo1484 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቀለሂወትን ያሰማልን😍😍😍😍😍

  • @AstrSeliman
    @AstrSeliman ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @saadagorebet7198
    @saadagorebet7198 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት የሰማልን

  • @mahemahe9022
    @mahemahe9022 ปีที่แล้ว

    AMEN Amen Amen kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏

  • @aberashangushu2017
    @aberashangushu2017 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤❤❤

  • @አዲስዘመን-ፀ9ዠ
    @አዲስዘመን-ፀ9ዠ ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው ጆሮ ያለው ይስማ ልብም ይበል ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @lubabayoutube5896
    @lubabayoutube5896 ปีที่แล้ว

    ቃልሂወት ያሰማልን

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 ปีที่แล้ว

    Amne Amne Amne kalhewt yasmln agzbhre yagleaglwte geazwn yabreklw🎉🎉🎉🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🎉🎉🎉❤❤🥰🥰

  • @kabooshzawduu961
    @kabooshzawduu961 ปีที่แล้ว

    amen amen amen egzaber ymsgen

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እኔስ የከንቱ ከንቱ ነኝ በምህረቱ ልብ ይሰጠኝ አሜን ፫ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @rigbeefrem2064
    @rigbeefrem2064 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yesmaln

  • @hnoas8798
    @hnoas8798 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን🙏🙏

    • @yonastube
      @yonastube  ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህቴ እግዚአብሔር ያክበርልኝ !

    • @hnoas8798
      @hnoas8798 ปีที่แล้ว

      @@yonastube አሜን አሜን አሜን🙏

    • @HaHu-ly6xi
      @HaHu-ly6xi ปีที่แล้ว

      ​@@yonastube Amen qale Heyewat Yasamalen 9 Abiyte Balat Ena man nachaw

  • @zinabaa728
    @zinabaa728 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet yasemaln wendmachn tegawun yabzaln beedme betega yakoyln yagelglot zemenhn yarzmlh ybarklh

  • @tsegaabraham6619
    @tsegaabraham6619 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏 🙌

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ ปีที่แล้ว

    ቃለሀይውት ያሰማልን

  • @tadlaterekegn4466
    @tadlaterekegn4466 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ነው የረዳኸኝ

  • @kiduslalibelaabatee
    @kiduslalibelaabatee ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የተግባር ሰዉ ያድርገን 🙏🙏🙏

  • @زهرهزهره-ط9ف
    @زهرهزهره-ط9ف ปีที่แล้ว

    አባታችን ፀጋኡን ያብዛላን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ 🌷🙏🙏💖💖

  • @meseretgetahun1044
    @meseretgetahun1044 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህርየ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይብርክልን ግን ወደ ምስርቅ ያልህኛ ነገር እኔ እምፀልየው በአንድ ቦታ ነው እምፀልየው አቤቱ ይቅር በለኛ ጌታየ ሆይ ያለሁበት ቦታው ከቤት ሆኛ ነው እምፀልየው በአረብ አገራ ነው እምኖረው እና ወደይት እንደሆነ አላውቀውም በፀለታችሁ አስብኛ እግዚአብሔር ይቅር በለኛ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን🌿👏✅⛪️

  • @brhenbrhen7005
    @brhenbrhen7005 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

    • @alexmelaku5433
      @alexmelaku5433 ปีที่แล้ว

      ጥያቄ አለኝ መምህር በስራ በተለያየ ምክንያት ለምሳሌ የ 3ሰአት ፀሎት 3:30 ብንጸልይ ችግር አለው ?

    • @yonastube
      @yonastube  ปีที่แล้ว +1

      @@alexmelaku5433 3:00 ሰዓት ቢሆን መልካም ነው ግን ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ካጋጠመህ ግን 3:30 መፀለይ ትችላለህ ወንድሜ።

    • @alexmelaku5433
      @alexmelaku5433 ปีที่แล้ว

      @@yonastube እሽ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @bemdem9797
    @bemdem9797 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hnoas8798
    @hnoas8798 ปีที่แล้ว +4

    ግን እኔ ምስራቅ፣ምዕራብ ፣ሰሜን፣ደቡብ የሚባሉትን አላውቃቸውም አቅጣጫውን😥ዝምብዬ ወደተመቸኝብቻ ቆሜነው የምፀልየው ምስራቅ ወዴትነች እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅረበኝጅ እኔ ምስራቅን ወዴት እደሁ አላውቀውም😥😥በፀሎትአስቡኝ መምህር ምስራቅ ወዴትነች ይቸገሩልኝ ይንገሩኝ🙏

    • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
      @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ ปีที่แล้ว +3

      ሰላም ሰላም ውድ ፀሀይ ቤትነው የሚወጣው ጠዋት ፀሐይ ሲወጣ ተመልክቺ እሽ እግዚአብሔር ይጠብቅን

    • @hnoas8798
      @hnoas8798 ปีที่แล้ว +1

      @@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ አሜን አሜን አሜን እሽ እህቴ

    • @ጊዜ_ለ
      @ጊዜ_ለ ปีที่แล้ว +2

      በቀላሉ ወደ ጸሐይ መውጫ ፊትሽን መልሰሽ ከቆምሽ ምስራቅ ነው ማለት ነው።

    • @hnoas8798
      @hnoas8798 ปีที่แล้ว

      @@ጊዜ_ለ እሽ በጣም አመሰግናለሁ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ትስጥልኝ

    • @helanmokonin2508
      @helanmokonin2508 ปีที่แล้ว

      እኔም ነኝእግዚአብሔር ይቅር ይበለን