በውስጣችን ያሉትን መናፍስት በፍጥነት እንዲጋለጡልን ማድረጊያ 3 ቱ ወሳኝ መንገዶች።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 3 ปีที่แล้ว +109

    እግዚአብሔር ይመስገን ውጊያውን ጀምሪያለው በወላዲት አምላክ እርዳታ በዚሁ ከቀጠልኩ እደ አዲስ እደተወለድኩ ነው የምቆጥረው ፣ፀሎት ስጀምር ያመኛል ፣አረቦቹም ጋር ልንጋደል እንደርሳለን ፣ፀሎቱንም ሁሉንም ትቸ ጭራሽ መላ ሰውነቴን አሳበጠኝ የምራመደው በግድ ነው የህመም አይነት አሸከመኝ ፣አሁን በቃ እስከሞት ድረስ ልፍለመው ቆርጫለው ፣እርዱኝ በፀሎት እድበረታ ወለተ ኪዳን ፣

    • @KidusAfnin
      @KidusAfnin ปีที่แล้ว +2

      ዉጊያዉ ምን ላይ ደረሰ?

    • @ساره-ه2ن
      @ساره-ه2ن ปีที่แล้ว +2

      በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጭ እማምላክ ታግዝሽ🙏🙏🙏🙏

    • @EeEee-b5h
      @EeEee-b5h ปีที่แล้ว

      በርቺ እህት እግዚአብሔር ይቅረብሽ❤❤❤

    • @Almanal-q5b
      @Almanal-q5b 7 หลายเดือนก่อน

      ድንግል ማሪያም ትርዳሽ እህቴ አዞሽ በርቺ❤❤

    • @MekidesWorku-nk8vd
      @MekidesWorku-nk8vd 7 หลายเดือนก่อน

      berch ehite

  • @Hannah-pk2sh
    @Hannah-pk2sh 3 ปีที่แล้ว +41

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ትምህርትህን እየተከታተልኩ በተለይ ስለ መቁጠሪያው እና ስግደት ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁ ። ከጨጓራ እና ኩላሊት፣ ራስምታት ሆድ ከሚያስጮህ ሌላም በእግዚአብሔር ምህረት በ ድንግል አማላጅነት ተፈውሻለሁ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

    • @Roza458
      @Roza458 8 หลายเดือนก่อน +1

      ተመስገን እንኳን እማምላክ እናቴ ዳበሰችሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንምደህና ሆንሽ እማ አንችን የፈወሰ አምላክ እኔም በቃ ይበለኝ ከሳትናኤል ፈተና በጣም ከባድ ፈተና ላይ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ እያላችሁ😢😢😢

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 8 หลายเดือนก่อน

      አችንም የረዳ ጌታ ለኛም ይድረሥልን እኔም ከ ሆዴ ይጮሃል ነፍሥ ያለው ነገር መሥሎ ይገላበጣል😢😢😢😢ጡቴንም በሺተኛነኝ😢😢😢 በፆለትሽ አሥቢኝ

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ 4 ปีที่แล้ว +283

    ይሄ ትምህርት ሁሉም ለኔ ነው እመብርሀን ነች ባተ አድራ የመለሰችልኝ 🙏🙏🙏

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว +3

      ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እውነት ነው

    • @himanotwolde6165
      @himanotwolde6165 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ቃለውትያስመልን።አሜን

    • @titititi8691
      @titititi8691 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይባርክልን

    • @fantuhailu3641
      @fantuhailu3641 4 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ህይወት ያሰማል ወንድማችን
      እንቅልፌ ውስዶኝ በግማሽ መንፈስ ሰምቼ የጨረስኩት
      አቤቱ ማረን ይቅርም በለን

    • @MMm-zp7ei
      @MMm-zp7ei 4 ปีที่แล้ว

      ለሁላችንም ነው እማ መጠቀም ከቻልን በርቱ በፀሎት ኦርቶዶክሳዊያን መከራው ከብዶብናል እግዚአብሔር እዲሰማን

  • @አይነግዳየድንግልልጅ
    @አይነግዳየድንግልልጅ 4 ปีที่แล้ว +25

    ወድ ምዕመናንን ይህን ትምህርት ስሙና በተግባር ተግብሩትና ለውጡን ታያላችሁ። በርቱ። ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
    በዚህ ትምህርትህ በ3 ቀን ለውጥ አግኝቻለሁ። ልክ እንዳልከው በደንብ መሰግደትና በመቆጥሪያ መቀጥቀጥ ያስፈልጋል ። ግን አንተ እንዳልከው በእመነት በሆን አለብን። በርታልን ወንድማችን። ወደ ምዕመንን በርቱ እኛ የስላሴ ልጆች ነን እንጂ የሰይጣን ማደሪያ አይደለነም።። የ ስላሴ ማደርያ ነን እንጂ የሰይጣን ማደሪያ አይደለነም። ስለዚህ በርቱ።እንበርታ። ወንድማችን በርታልን። የነፍስ ዋጋ ነው እየሰራህ ያለህው በርታልን።

  • @ካሰችየተዋህዶልጅ
    @ካሰችየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +115

    አቤት ጉድ እኮ ነው ከሁለት ቀን በፊት የእውነት በጣም እየተሰማኝ የጉድ ነው ያላቀስኩት😥 በርቱ የተዋህዶ ልጆች ጠንክሩ በርትታችሁ መንፈስን ለማራቅ መጥር አለብን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +346

    መምህር ሰው ልሆን ነው መሰል በደንብ አዳመጥኩህ 😭ምን ይሳንሀል የኔ መዳኒአለም ሰው አድርገኝና ሰው ይግርመው ሰው መሆን ፈለኩ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ😭😭😭

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว +6

      አሜን። አሜን። አሜን

    • @mishuterfe3325
      @mishuterfe3325 4 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲

    • @mariammahi3618
      @mariammahi3618 4 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen enem ahun new sew mehon yejmrkut segdet ena mekutrya kewondmachen Henok temstku Eweket tehtena ena aganet menmalt edehon bememher tesfay temarku ahun Egzabher yemsgen sew mehon jemre nessha gebahu anechem ayzesh Egzabher hulem yeflgnal egna eraknew enje

    • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
      @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +8

      @@mariammahi3618 እሽ አሜን ፫ እህታለም እንበርታ በፀሎት እንተሳሰብ ወለተ ኪሮስ ፈቅረ ዮሐንስ በፀሎት አስቢን😭

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 4 ปีที่แล้ว

      አሜን::

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 ปีที่แล้ว +64

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላምህ ይብዛ ረጅም እድሜ ያድልንን የአባታችን ፍሬዎች ብዙልን አባ ግርማ ግን ምንኛ ታድለዋል ሳይሞቱ በህይወት እያሉ የድካማቸውን ፍሬ ሲያዩ ምን ይስማቸው ይሆን መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ታፈራለች እንደ ልጆች ዲያቆን ኃይለመለኮት ግርማ ፣መምህር ተስፋየ አበራ ና ዲያቆን ሄኖክ ተፈራ ያሉትን ዳግማዊ ግርማዎች ኑሩልኝ ኡፍፍፍፍ በርቱልኝ ከመልካም ስነምግባር ጋር

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 4 ปีที่แล้ว +35

    በግራ ጆሮይ አዳልሞቴ ነኝ የአያትሽ አለኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ የሆን ጌታችን መዲኒታቸን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስን ቃል ህወሃት ያሰማልን ፀጋውን የብዛሃልህ አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ ወንድም

    • @fikrfikr7301
      @fikrfikr7301 4 ปีที่แล้ว +1

      እሰይ ደስ ሲል እንዴት አድርገሽ ነው ንገሪን እስሲ

    • @ሶስናበላይ
      @ሶስናበላይ 4 ปีที่แล้ว +5

      @@fikrfikr7301 በመቆጠርያ ቅጥቅጭው እና ሰግጅ አይዞሽ እህቴ

    • @fikrfikr7301
      @fikrfikr7301 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ሶስናበላይ እሺ እህቴ አደርጋለሁ

    • @fikrfikr7301
      @fikrfikr7301 4 ปีที่แล้ว +2

      አጸደ ማርያም ተዘከሪኝ በጸሎት

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce ปีที่แล้ว

      ​@@ሶስናበላይየጣፍሺውን ሳነብ ተቀጠቀጥሁ እኔ በስደት ለይ ተጠበስሁ😢😢😢😢አምላኬሆይ እባክህ ሰው አርገኚ

  • @kidistkassahun1278
    @kidistkassahun1278 4 ปีที่แล้ว +21

    ይሄን ጉዳይ በዚህ ሁኔታ የሚያስረዳኝ ሰው እፈልግ ነበር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @lamrotte91
    @lamrotte91 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ እኛም ተፈውሰን ለመመስከር ያብቃን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 ปีที่แล้ว +19

    ዲያቆን ሄኖክ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ሰላምህን ይብዛልህ ♥️🙏🙏🙏

  • @yeshiyohans1131
    @yeshiyohans1131 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርሰይመስገን ውድ አባታችን በእውነት እስከ ዛሬ የማላውቀውን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም ተምረን 30/60/100 ያማረ ፍሬን እንድናፈራበት ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 4 ปีที่แล้ว +38

    በእውነት አንቴ የምተስተምህር ትምህርት እኔ ተጠቅሜበት ተነገሬ እንደዚህ እያለኝ በጠም ጥሩ ነው የእግዚአብሔር ስሙ የተማስግኔ ይሁን ፊፀሜያችን ያስምሪልን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር ሄኖክ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ።መናፍስትን እግዚአብሔር አምላክ ያጋልጥልን ፣ ይገስፅልን ዋናው ልቦናችንን ያብራልን ፉቱን ይመልስልን እንጂ እኛ ብቻ ልናሽንፈው ስጋ ደካማ ነው። እሱ በችርነቱ ይርዳን አሜን ይቆየን ።

  • @ወለተሚካኤልየሚካኤልልጅስ
    @ወለተሚካኤልየሚካኤልልጅስ 4 ปีที่แล้ว +49

    የት/ት ርእሱ ለኔ በጣም እንደሚጠቅመንኝ ተሰፋአርጌለው ሌላ ጌዜ ተመልሼ ላዳምጠው እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሁን ግን በጣም አሞኝል ይማርሽ በልኝ ወለተሚካኤል እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ወገኖቼ👏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን እንደ ቃልህ ይሁን ይደርግልን😭😭😭እኔ እኔ የዘወትር ፀሎት ከስግደት ጋር ያስተማርከውን ደብተር ላይ ፅፌ ተጠቅሜበታለሁ በጣም እርካታ ደስታ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን🌷🌷🌷

  • @ኤልሻዳሄ
    @ኤልሻዳሄ 4 ปีที่แล้ว +83

    እድሉን አግታቹ ከሀን ፀበል እምነት መሥቀል መቁጠራ የአለበት ቦታ ሆናቹ ምንም ለውጥ ያላመጣቹ ክርሥታኖች መጀመሬያ በፆምና በሥግደት ጥጋቡን ገፅፁት ከዛ ቀላል ነው መራብ መጠማት አለባቹ

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 4 ปีที่แล้ว

    መምሕር ዲያቆን ሔኖክ እናመሰግናለን ፡በአለም ላይ በጣም ብዙ ሕዝብ በራሳቸው ላይ እንዳለ አይረዱም ፡ምክንያቱም አንተ የምትሰጠው አይነት መጥፎን መንገድ የማስወገጃ ትምሕርት አያገኙም፡ ማወቅም አይፈልጉም ምክንያቱም በመጥፎ መንፈስ ታስረዋል ፡ የአንተ ትምሕርት ሐገራችን ኢትዮፕያ ውስጥ ላለው በተለይ ዘመናዊ ነኝ ፡በዚ ነገር አላምንም የሚል ብዙ ወጣት አለ ፡መምሕር ሄኖክ እንዳተ ያሉ አስተማሪዎች ይህንን የጠፋውን ሕዝብ እንደእረኛ መምራት አለባችሁ ፡መምሕር ረጅም እድሜ ይስጥህ ተባረክ።

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
    @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በርታ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እያገኘን ያለን

    • @lamrotagegne2512
      @lamrotagegne2512 4 ปีที่แล้ว

      እባክሽ እህቴ የእኚን ሰው ፎቶ profile ላይ ያለውን አንሺ ወይም እኔን ባትቀበይ አባቶችን ጠይቂ

    • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
      @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 ปีที่แล้ว

      @@lamrotagegne2512 እግዚአብሔር ይቀር ይበልሽ ምነው ፖሮፋይሌምን አደረገሽ እስኪ ንገሪኝ ችግሩን???????????

    • @lamrotagegne2512
      @lamrotagegne2512 4 ปีที่แล้ว

      @@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል ema abatochin teyeke bizu gize egnn sewye lek ende dngel mariam ,weyem kidusan seloch fotoachewen yizew yezoral enam enate tekekel aydlem leza new

    • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
      @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 ปีที่แล้ว

      @@lamrotagegne2512 ክብር ለሚሰጠው ክብር ስጡ ይላል ቅዱስ ቃሉ ፎቷቸውን አሳጥበን በንይዝ ስለምንወዳቸውና ስለምናከብራቸው እንጅ ስለምናከመልካቸው አይደለም እሽ በበርሀ ገብተው ገዳም አቀኑ እንጅ አምላክ ነኝ አምልኩኝ እያሉ አልሰበኩም እናስተውል

    • @lamrotagegne2512
      @lamrotagegne2512 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ሰዎች ሲሳለማቸው እኩል ከእነ አቡነ ተክለሀይማኖት ጋር ሲያወዳደድራቸው አይቻለሁ ሌላው ይቅርታ ይደረግልኝ መብትሽ ነው እህቴ

  • @hageretadese8203
    @hageretadese8203 4 ปีที่แล้ว +3

    እሚገርም አገላለፅ ነው እግዚአብሔር እሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ
    በፀሎትህ አስብኝ ወለተ ማርያም ብለህ አደራ እንድበርታ ጠላቴን ድል እንድነሳው አስበኝ።

  • @nebyuermiyas9226
    @nebyuermiyas9226 4 ปีที่แล้ว +12

    ወንድሜ ዲያቆን ሄኖክ ተፈራ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት የዲያብሎስን መጋለጫ ብትን አድርግህ ስለገለፅክልን አመሰግንሀለሁ

  • @የኛየሁላችንታሪክ
    @የኛየሁላችንታሪክ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዛሬ ነው ያገኘውክ ወድማችን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ውድ የኢትዮጵያ እህት ወድኖቼ ሁሉ በሱ ይቻላል ክብር እና ምስጋና ለድግል ልጅ የምድ ብልጭልጭ ከቱ ነው እኔ ምመኘው ለምስጋና ለፆሎት በመታዘዝ ፊቱ በድፍረት ዛይሆ በመፍራት እና በመቀጥቀት ለፅሎት መቆም እኔ ዛሬ ከፅለይኩኝ ነገ ደሞ ወይ ድክም ያደርገኛል ውስጤ በጣም ይፈራ ሳልፅልይ ከዋልኩኝ ከስራ ጋር ባይመቸኝም ጠዋትና ማታ ብንፅልይ የሰማይን የምድርንም በረከት እናገኝ ነበር እግዚአብሔር ያበርታ

  • @kidiesthana4671
    @kidiesthana4671 4 ปีที่แล้ว +52

    How Lucky we are to have you wendemm . Each and everything's you said is very informative and Cristal clear . Wow the symbolic and figurative points you used and showed us , is just touching and briefly explained .

    • @abifuza893
      @abifuza893 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰላምበድጋሜ.እባኮት.እረዱእለረጅምግዜ.የታመመወንድመ.አለኝ..እርዶኝ.ሰልካቹ.እፈልጋአለሑ..እንዴትማገኝት..እችላለሑአመሰግን.አለዉ.

  • @belayaberaaga2850
    @belayaberaaga2850 2 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ : ዉስጤ ሁለት ነገር እየተሰማኝ ነዉ አንድ ደስታ አንድ ድንጋጤ እፀልያለው በ አንተ ላይ አድሮ ያስተማረኚ ን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ, እመቤቴ ማርያም ትርዳኝ

  • @አሸናፊየሩፋኤል
    @አሸናፊየሩፋኤል 4 ปีที่แล้ว +156

    ወንድማችን ዲያቆን በደንብ ተረድተናል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

    • @tadlatadla8733
      @tadlatadla8733 4 ปีที่แล้ว +3

      E.r tega mertun yabzalh wedmachen

    • @የማርያምልጅ-ጀ7ጨ
      @የማርያምልጅ-ጀ7ጨ 4 ปีที่แล้ว

      እዝጋቢሆር ካንተ ጋር ይሁን ውንድመ ቃለ ሂወት ያሰማልን ውንድማችን
      ውንድመ እነን ስጸልይ ኩፍእ የሆነ ሃሳብ ይመጣኛል ቤት ክርስታን ስሄድ እረበሽ ኣለሁ
      በጣም እፍራ ኣለሁ ምን ይሻለኛል ውንድመ

    • @katerinasengal9445
      @katerinasengal9445 4 ปีที่แล้ว

      Amen(3) ❤🌹❤🌹❤🌹

    • @ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ
      @ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ 4 ปีที่แล้ว

      ቃል ህይወት ያሠማል እግዛአብሔር በቸርነቱ ያስበን!!!ይቅርታ ከነየተሻላቹ እህት ወንድሞቼ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ?አንድ ሰዉ ስሞት ሬሳ ከቤት ወደ ቤተክርስቲያን ስሆድ ሰባት ግዜ ያርፋል በምን ምክንያት ነው አስረዱኝ በማርያም 😭🙏🙏

    • @trhastesftesf3444
      @trhastesftesf3444 3 ปีที่แล้ว

      Ebakihn selkihn tafily

  • @አይነግዳየድንግልልጅ
    @አይነግዳየድንግልልጅ 4 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን። እኔ ዛሬ በጣም ገባኝ።። እኔ ያስለቅሰኛል። ስጸልይ ስሰግድ ።በጆሮየ ሹክ ይለኛል። የተለያዩ አዛቦችን ያመጣብኛል። በጅንጀሮ አምሳል ሁኖ በህሌናይ ይመጣብኛል።ስጸልዩ በግራ ጎኔ ቁሞ እራቁትን ዓየዋለሁ በሕሌናዬ ሰይፈ ሥላሴ ሰይፈ መለኮት አርጋኖን ስጸልይ።መላ በሉኝ።

    • @bitytube7859
      @bitytube7859 4 ปีที่แล้ว +1

      እመብርሃን ታግዝሽ እህታችን

    • @kesishenoktefera835
      @kesishenoktefera835  4 ปีที่แล้ว

      Blen blen ቁጥርሽን አስቀምጪሊኝ እዚህ ላይ

    • @አይነግዳየድንግልልጅ
      @አይነግዳየድንግልልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@bitytube7859 አሜን (፫) እመ ብርሃን ከክፉ አጋንንት ታላቀን።በጸሎት አስብኝ።

    • @መላክወሎየዋ
      @መላክወሎየዋ ปีที่แล้ว

      እኔም በሕልሚእየመጣነው

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@kesishenoktefera835እኔ ደሞ ተኝቸ ይቀጠቅጠኛል ልገናበጥም ብፈልግ አልችልም😢😢😢 የቅዱሣን ሥሚ ሥጠራበት የበለጠ ይቀጠቅጠኛል አፈንም ይይዘኛል ከዚያ በተደጋጋሚ ቅሣን ተማፅኘ ይለቀኛል እነቃለሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት መምህራችን ደግሜ ነው ያዳመጥኩት ደስ ስል ። ቡዙ ግዜ ከደምና ከስጋ ተጣላን ከንግድህ ይበቃል ሴራው ታውቆል ወንድማችን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን
    እንኳን ለቅዱስ በል ወልድ አደረሰችሁ አደረሰን አሜን

    • @kidiesthana4671
      @kidiesthana4671 4 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @kahsayluel4146
      @kahsayluel4146 4 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @mekdsyatwhdolijmi5741
      @mekdsyatwhdolijmi5741 3 ปีที่แล้ว

      Enmsgnlin@@kahsayluel4146

    • @Max-ni9ly
      @Max-ni9ly 3 ปีที่แล้ว

      @@mekdsyatwhdolijmi5741 መምህር ቃለህይወት ያሰማልን። ያገልግሎት ዘመንህን መንፈስ ቅዱስ ይባርክልን። በፀሎታችው አሰቡን

  • @slameslameslameslame
    @slameslameslameslame 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በፊት በጣም ጥሪት ያለ ነበር ሰውነቴ አሁን ግን ሰው ሊየኝ አሰጠልቸ አለው ህክምና ሂጀ መፍቴሂ የለኝ ብር መጨርሰ ብቻ ጾለት ስደርግ ደግሞ አለቅሰ አለው አንቢቢ አይለኝም እንቅልፍ ይወሰደኛን መፅሀፍ ቅዱሱን ሳስቀምጥ ደግሞ እንቅልፌ ይለቀኛን በፆለት አሰቡኝ እህት ወድሞች ሰደተኛእህታችህ ነኝ ሁለተ እየሱሰ እያላችህ አግዙኝ በጾለት ❤❤😢😢😢በያላችህበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እወዳችህ አለው❤❤

  • @ድንግልማርያምለእኔየህይወ
    @ድንግልማርያምለእኔየህይወ 4 ปีที่แล้ว +9

    ወንድማችን በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የተማርነውን በተግባር እንድንተገብረው አምላክ ቅዱሳን ይርዳን የጠላትን ኃይል ይሰርልን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ ፀጋው ያብዛልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 4 ปีที่แล้ว +31

    ኤፍታሽ በለኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ማርኝ ይቅር በለኝ
    ሰላም ክርስቶስ ይብዛ ወንድማችን እንኳን ደነ መጠህልን አሜን ቃላህወት የሰማልን

  • @ገብርኤልአባቴየድንግ-ጨ3ነ
    @ገብርኤልአባቴየድንግ-ጨ3ነ 4 ปีที่แล้ว

    ያለሁት በስደት ሳውዲ ነው የአንተን የመምህር ተስፋየን ምታስተላልፉትን ትምህርት እከታተላለሁ የአባቶችን ፈለግ ስለምትከተሉ በጣም ነው አምላክን አመሰግነዋለሁ ጥያቄየ ምን መሰለህ በ2011 ዓ.ም ንስሃ አባት ያስኩ ንስሃ ገባሁ የሰጡኝን ቅኖና ጨርሽ ሰላም አግቸ እየኖርኩ እያለ ንስሃ አባት ብየ የያስኳቸው አባት ካሉበት ማህበር አባቶችን እየሰደቡና እየነቀፉ ሀሰተኛ ነብይ ናቸው አትከተሏቸው ብለው አስተምረው ትምህርታቸው ደረሰኝ😭 በጣም ደነገጥኩ ከሳቸውጋ ያገላኘችኝ እህቴም ደግጣ ወድያውኑ ደውላ ጠየቀቻቸው እንዴት አባቶችን እየተሳደባቹህ ታስተምርአላቹህ ብላ ስጠይቃቸው እሳቸውም ጥቅስ እየጠቀሱ ሀሰተኛ እንደሆኑ ሊያሳምኗት ምከሩ እሷም ሳትቀበል አስናብቱኝ ብላ ተሰናበተች እኔ ግን እስካሁን ውስጤ በጥርጣሬ ተሞልቶ አለሁ የወንቅሽት መስራች አባ ዮሃንስ ተስፋ ማርያምን እና አባታችን መምህር ግርማን ሚነቅፍ ካሀን የእውነት ካሀን አይመስለኝም እና ወይ አሰናብቱኝ ብየ አልተሰናበትኩ ወይ ንስሃ አልገባሁ ሁለት አመት በደፈናው አለሁ ውስጤ በጭቅ ይቃጠላል አሁን ንስሃ መግባት እፈልጋለሁ ግን ምን ላርግ እኒህን አስናብቱኝ ብየ ሌላ ልያዝ ወይስ ምን ጨነቀኝ😭😭 እባካቹህ መላ ብሉኝ ነፍሴ ተጨነቀች

  • @martayednglillij9017
    @martayednglillij9017 4 ปีที่แล้ว +4

    እሽ ወንድመችን እንኳን ደሕና መጣሕ በእወነት ወንድማችን እግዚአብሔርን ጥበብን ያብዛለሕ ብዙ ነገር ተምረናል እኔ ከጀመርክ ጀምሬ ደጋግሜ አዳምጣለሁ እንዳልከው አደረከ ዘወትር አላደረኩም አልፎ አልፎ ነው ሳደርክ ሽፍታ ሙቀት ማቃጠል የተለያዩ ምልክቶች አያለሁ አሁን ፀሎትም ከለከለኝ ስሰግድ እፍን ስፀለይ ድብልቅልቅ መቁጠርያውን ስይዘው የበጠሳል ከባድ እንቅልፍ እና ዝለት ጣለብኝ ቁሜም ተቀምጨም ማንቀላፋት ብዙ አነብ ነበር መፅሐፍ ቅዱስ አረጋኖን ደስ እያለኝ አነብ ነበር አሁን ስይዘው ጉሮሮየ ዝግት እፍን እያደረገ ስይዝ መፅሐፈ ያንቀላፋኛል ብቻ ከባድ ነው በውስጥ ብታወራኝ ሐይለ መለኮት ግርማን አናግሬ ነበር አለመለሠልኝ ቁጥርሕ ወይም በውስጥ በደንብ ብታስረዳኝ
    ቃለህይት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @-dl5s
    @-dl5s 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ብ ፀሎት አስቡይ ወለት ፀዲቅ በላችሁ ❤❤❤😢😢

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ9ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ9ቈ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እኔ በሰጠከን ትምህርት መሰረት ንስሀ ገብቼ ስፆም ስፅልይ ሥሰግድ ለ3 ቀን አዞረኝ ምግብ ባርኬው ስበላ ይመረኛል ግን በጣም ይርበኛል ከዛ በመላይክቶች ስም በእመብርሀን ስም በስላሴ ስም በመጥምቀ መለኮት በቅዱስ ዩሀንስ ስም በፈጠረኝ አምላክ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሳስረው ተወኝ ከዛ ከእኔ ጋር ሆነህ ትቃጠላለህ ወይስ እንደውም ተነህ ትጠፋለህ ስለው ድፍት ብዬ የሆነ ሰው ይመስለኛል ካጠገቤ ፍንጥር ይልና ጥቁር እባብ ከጥቁር ፈሳሽ ጋር ይወልዳል አሁን ግን ፆም ውዬ ምግብ ከበላሁ በኋላ ጀርባዬን እና እራሴን ያቃጠለኛል እራሴ ላይ የእመቤታችንን ስእል አድኖ አስሬ ነው ያለሁት ወገኖቼ በፀሎት አስቡኝ እስካለ ማርያም ነኝ ሀፃተኛ እህታችሁ

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 4 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን ሄኖክ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀሎት እያደረግን በፀሎትህ አስበን ፅጌ ማርያም ፍቅርተ ማርያም ገብረ ስላሴ ብለህ በጣም እናመሰግናለን ።🙏💚💛❤

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +14

    አሁን ራሱ ከክንዴ ጀምሮ ጣቴን እጀን ዝንፍል ያደርገዋል ያቃጠለኛል ራሱ እጄን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @burukenburukengetachew
    @burukenburukengetachew ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት በአንት ላይ አድሮ የምያስተምርን ፈጣሪ ስሙ ይክበር ለአንትም ወጋዉን ያብዛልክ ወንድማችን እኔ በእራሴ ምንም አልቅም ውዳሴ ማርያም ብቻ ነው

  • @መአዛየድንግልልጅወለተስላ
    @መአዛየድንግልልጅወለተስላ 4 ปีที่แล้ว +128

    ሰላም ለናተ ይሁን እስኪ ይህን ጥዑም ትምህርት ልስማዉ ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ

    • @tewdroseestifanos7127
      @tewdroseestifanos7127 4 ปีที่แล้ว +1

      ቃል ሕይወት ያሰማልን

    • @arocinaapp3710
      @arocinaapp3710 4 ปีที่แล้ว +1

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch ሊንከ ከታች አስቀምጫለው subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን የቻናሌ ሊነክ:- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

    • @saranethiopia7903
      @saranethiopia7903 4 ปีที่แล้ว

      ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ጡሩ ትምርት

    • @tsegi9563
      @tsegi9563 3 ปีที่แล้ว

      ቃለሒወት ያሰማልን አድሜ ክጤና ጋር ይስጥክ

  • @derasederase4627
    @derasederase4627 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ከትልቅ ድረስ ስለእዉነት ለመናገር እኔ በጣም ለዉጥ አይቼበታለሁ ማለቴ በመቁጠሪያዉ አቀጣቀጥ ማለቴነዉ ታሁን በፊት መቁጠሪ እጠቀማለሁ ግን አጠቃቀሙ መረጃዉ አልነበረኝም እናም የሆነሰአትላይ በመሰግድበት ሰአት አመመኝ ሰዉነቴ ሽፍብሎ ሀኪምቤት ሰሄድ አልማዝ ባለጭራነች ብለዉኝ መደሀኒት ታዘዘልኝና ጨረስሱ ዳንኩ ከዳንኩ ቡሀላ ስግደትና ፀበል መጠመቅ ስጀምር አሁንም በድጋሚ ተነሳብኝ እናም ህመምሳይሆን መንፈስ እንደሆነ ተረድቼ በጣም እያመመኝ እየሰገድሁ እየተጠመቅሁ በመቁጠሪያ ቀጠቀጥኩት ጀርባየን ጀርባየን በጣም ያመኝነበር ወንበርላይ እንኳን መደገፍ አልችችም ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ጨክኝ ሰበረታበት ለቀቀኝ ወገቤንም ያመኝ ነበር ስራ ብዛትነዉ እያልኩ ሳሳብብነበር አሁን ሁሉንም ነገር ትቶኝ ደስብሎኛል ድንግል ማርያም ለሁላችሁም ትድረስላችሁ የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @መአዛማርያምመአዛ
    @መአዛማርያምመአዛ 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወድንድማችን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን። ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን። አሜን ፫ እናመሰግናለን። 👏👏👏👏

  • @rajanzebene2174
    @rajanzebene2174 4 ปีที่แล้ว +5

    😲😲🙏😭😭መምህር በትንሹ አቅሜ ጨለማውን እየተዋጋሁት ያለው ወጣት ነኝ፣ መንፈስ ካለብኝም እመቤቴ የፈቀደች ቀን ይወጣል ብዬ ስለማምን ተቻኩዬ አቻኩያት አላቅም እመቤቴን ገላግዪኝ ብዬ:
    ይሄን ረቂቁን ስራውን እና ፀባዩን ግን በሰውም ቢሆን አድረሽ አስተምሪኝ እላታለው ሁሌ እመቤቴ ተመስገኚልኝ ይኸው ዛሬ ባንተ ተገለጠችልኝ መምህሬ፣
    ከሁሉም በላይ የገረመኝ ቸርነቷ ግን የዛሬው ቀን እቺን ምድር ከእናቴ ማህፀን የተቀላቀልኩባት ቀን(ልደቴ ) መሆኑ ነው 😭😭😍 ህዳር 29 🙏🙏🙏🙏🙏
    ምን ይሳንሻል እመቤቴ ❤️❤️❤️❤️
    በፀሎትህ አስበኝ መምህሬ 🙏🙏

    • @podcast1560
      @podcast1560 4 ปีที่แล้ว

      Happy birthday 🎉 Maryam and Egzabehere ye mesanachew yelem!
      Godbless

  • @HanaHayile-p7g
    @HanaHayile-p7g 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚሃብሄር ይርዳን ትምህርቱ በጣም ደሥሥሥ ይላል ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @zebiderzenebe6464
    @zebiderzenebe6464 4 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ ።ቃለህይወት ያሳማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @kasechtesfaye4731
    @kasechtesfaye4731 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን የመሰለ እውቀት ስላካፈልከን ተባረክ የታባቱ ይሔ ወራዳ ይዋረዳል ሀይል የእግዚአብሔር ነው

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 ปีที่แล้ว +8

    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የተማርነው የሰማነው በልባችን ያሳድርብን ወልድ አማኑኤል በፀሎት አስቡኝ

  • @konjomohammedmohammed542
    @konjomohammedmohammed542 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በሁሉም ዘመን የተመሰገነ ይሁን ሊላ ምን እንከፍላለን ወንድማችን የተባረከ ሁን ድንቅ ነወ ትምህርትህ በረታ ለሚያሰቃየን ጠላታችን የፀሎት ሰይፈ እንድንይዝ እያሰተማረከን ነወ በእውነት በጣም በጣም አመሰግናለሁ እኔ የምለው ነገር የለኝም ለ 20 አመት የሚያሰናክለኝ ጠላቴ አብሮኝ ቁጭ ብሎ ስቃይን እያሳየኝ ነወ ለብቻዬ እያወራሁ ግራ የሚያጋባ ነገር ነወ ምኑን ይነገረል እግዚአብሔር ይፍታው እንጂ ዳቆን ሄኖክ እናመሰግናለን

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ልኡል እግዚአብሔር የመቁጠርያ አጠቃቀም አይቸ በጣም ነው የተጠቀምኩበት ከልቤ ላይ ተቀምጦ በጣም ነው የሚያስቸግረኝ የነበረው በጨራሽ ሆዴን ነክቸው አላቅም ነበር ሆዴን ስመታው ወደላይ ሊያደርገኝ ጀመር ካዛ ስጠቀጥቀው ቦታውን ቀየረና ወደ ወገቤ ዞረ የምበላው ምግብ ወደ ወገቤ መቤድ ጀመረ እውነት ለመናገር በጣም ነው አሞኝ የነበረው አሁንም መጠቅጠቅ ቀጠልክ ያው በሙሉ ጤናኛ ነኝ በልልም አሁን እግዚአብሔር የመስገን የምበላው ምግብ ወደ ሆዴ እየገባ ነው ወደ ወገቤ አይሂድም ክብር ለድንግ ማርያም ልጅ በእውነት በጣም ጥሩ መፍትሄ ነው ወገኖቼ ተጠቀሙበት በፀሎታችሁም እስቡኝ ወለተ ኪሮስ እያላችሁ

  • @gezahagndibabe7484
    @gezahagndibabe7484 4 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥልን እመቤቴ ድንግል ማሪያም ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክህ

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 4 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ዳቆን ሄኖክ ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ምርጥ ትምርትነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ እኔ ጾለት ልጀምር ስል አስሬዉ እጀምራለሁ ግን ወጣገባ እያለ እረበሸኝ እቃ ያንኳኳል ጠጠር ይረጫል ምላርግ ምክር እፈልጋለሁ

    • @workutsehay6397
      @workutsehay6397 4 ปีที่แล้ว

      በእመቤቴ ቆይ እንዴት ነዉ ጠጠር የሚወረዉረዉ

    • @KidusRufaelTube
      @KidusRufaelTube 4 ปีที่แล้ว

      ሰይፈ ሥላሴን ፀልዪ

  • @ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ
    @ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ 4 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ

  • @wubeteadugnaw326
    @wubeteadugnaw326 4 ปีที่แล้ว

    ከዛ ሁሉ ተቃዋሚነት እንኳን እንደዚህ ላለ የመኖርን ትርጉም ለሚያሰጥ ትምህርት ለመስጠት እግዚያብሔር አበቃህ ። እርግጠኛ ነኝ ከዛሬ ጀምሮ ጠላቴን ድል አረገዋለሁ።

  • @helenyemaryamlej6620
    @helenyemaryamlej6620 4 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ፡ምክር ነዉ እናመሠግናለን፡ሠምተን፡ተግባራዊ እናድርግ
    መምሕርራችን እግዚአብሔር ይባርክሕ
    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @Mekedes2123
    @Mekedes2123 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-zegabriel
    @user-zegabriel 4 ปีที่แล้ว +13

    እሺ ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን አምላኬ ልቦና ሰጥተህኝ ተረጋግቸ እንዳዳምጥ ስለረዳህኝ አቤቱ ሆይ ለአንተ ምን ይሳንሀል ይሄ ሁሉ እኔጋ ያለመንፈስ ነዉ የደብተራ መተት አለብኝ ግን ፀበል ሲሄድ ምንም አይጮህም ነበር እኔም እኔም እንዲጮህ አልፈልግም ነበር አፌን እይዛለሁ አሁን ግን በጣም ነዉ የሚፀፅተኝ ስደት ነዉ ያለሁት በፆለት አስቡኝ ከዛሬ ጀምሮ የሰማሁትን እተገብራለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 ปีที่แล้ว +8

    ቃል ሕይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋያጠበቅልን እርሷ ያፈውስን እነመሰገንልን

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ዲያቆን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @kaleymazola9509
    @kaleymazola9509 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ከወገብ እመሜ የዳንኩት ቦታው ላይ አንዴ ብቻ በመቀጥቀጥ ነበር እና በሰአቱ ለእኔ ተአምር ነበር ቀኑም የልደታ ማርያም ቀን ነበር እሷ አጋለጠችልኝ ከእዛን ጊዜ በዋላ ነው እንዳለብኝ ያወኩት:: አዎ ያለንስሃ ዝም ብሎ ልፋት ነው! በርታልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @UuUu-gc5lo
    @UuUu-gc5lo 4 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ላንተ ወንድሜ ከሁለት ቀን በፊት ከሰማሁት ቡኃላ። ለ5አመት ሆዴን ያመኝ ነበር ትላንት በማስመለስ እንቁላል የመሰለ ከሆዴ ወጦልኝ በጣም ደስ ብሎኝ አዲስ ስሜት አዲስ አለም ያለሁ መስሎኛል እግዝሕብርን አመስግኑልኝ።አይማኖቴ እስልምና ተከታይ ነኝ ግን በብዙ መንገድ ደክሜለሁ በቁራሀንም በአኪም ፀበልም ያልሞከርኩት ነገር የለም ዛሬ ደስተኛ ሁኛለሁ ጌታን ተንበርክኬ አመስግኛለሁ እናቱም አክብሩልኝ

    • @jamilahj4729
      @jamilahj4729 3 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ልጅ ለመድሃኒያለም እህታችን ቀጥተኛውን መገድ ይምራሽ

    • @sadaAhmed-i2y
      @sadaAhmed-i2y 10 หลายเดือนก่อน

      ምን አደረግሺ እህቴ ታማ ያስጎራታል ስደት ነን ምን ላድረግ የምታቁ ንገሩኝ

  • @misaratfakalu3
    @misaratfakalu3 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ መሸዉድ እስካሁን የምገላገለሁን የራሴ ሐሣብ ነዉ እላኩ ተሸዉጃለሁ ተባረክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክለሕ በዉነት በረታ በጥሩ ጥሩ ትምርት ነዉ የምሰጠዉ እግዚአብሔር ያበርታሕ

  • @liya7521
    @liya7521 4 ปีที่แล้ว +7

    እንካን ድህና መጣህልን እግዚአብሔር ያኑርልን ቃለህይውት ያሰማልን!!!

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ወጣትነህ አንተም በርታ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ጠንክር በጣም ጥሩትምህርትነው እየተከታተልንክነው። የናንተ መጠንከር ለሁሉም ጥንካሪነው። እግዚአብሔር እንደወደደውበዘመናት መካከል የራሱን ሰው ያስነሣልና እናንተንም ለብዙሠው ህይወት መስተካከል የናንተ ጥንካሬ ነው ዋናውና እናንጠንክራችሁ ፀልዬ ከልቦናችሁ እያለቀሳችሁ በፀሎታችሁ አስቡን። ኃይለማርያም በማለት አስቡን።

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
    ትክክል ነው ቃለህይወ ያሰማልን

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አኔ በወንድማችን ትመህርት ተለወጨሎ ወንድማችን ዲያቆን ሄናክ ቃለ ህወሃት ያሰማልን በፀጋው ይቆየልን

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 4 ปีที่แล้ว +63

    እሄንንvideo ከ10kሰው በላይ አይቶታል ግን ላይክ ያደረግነው ትንሽ ነው የእግዚአብሔር ልጆች አንከፍልበትም ላይክ ማድረግ አትርሱ🙏🙏🙏

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋይጠብቅልን እኔ ስደት እየተሰቃየሁ ነው መቁጠሪያምየለኝ ፀሎትእማደርገው ከስልኬ ላይ አውርጄ ነው እርዱኝ በፀሎታችሁ ስርጉተ ስላሴ ብላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mulualamrew6622
    @mulualamrew6622 4 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን ምንም ቃል የለኝም አንተን ለማመስገን የእኔ ደግሞ ፅበል ቦታ ወይም የፈውስ ቦታ ስሄድ እንድህ ብየ እለፈልፍለሁ የሚል ሀሳብ ነው ሚመጣብኝ

    • @workutsehay6397
      @workutsehay6397 4 ปีที่แล้ว +3

      የሚገርም ነዉ እኔ እራሱ እንደዛ ነኝ ገና ፀበል ለመግባት ብዬ ሳስብ የምለፈልፈዉ ነገር ነዉ ቀድም የሚያስፈራኝ

    • @kasachs
      @kasachs 10 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እህቴ አትጨነቂ ኮሜትሽ አሳቀኝ 😂❤

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 4 ปีที่แล้ว +2

    በሚገባ ተረድቻለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ ከእኔ ቤተሰብህ አሜን አሜን አሜን

  • @daniya4773
    @daniya4773 4 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ርኩስ መንፈስ ይገስፅልን ተኝቴ ጨረስኩ ምንም ሳልሰማ ወይኔ ምንም ሊሰማ ኣልቻልኩም እባካችሁ ኣስኳለ ማርያም ብላቹ በፀሎት ኣስቡን ውይይይይይይ

    • @mesert834
      @mesert834 4 ปีที่แล้ว

      ከምርሽ ነው

  • @kesetebrahane836
    @kesetebrahane836 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmaAna. Egziabihier.yhagzena zemene agolglotkum ybark. Diyacon brother

  • @ወይኑዋገዛኸኝየማርያምልጅ
    @ወይኑዋገዛኸኝየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይባርክ ወድም እንኳን ደህና መጣህ

    • @kidiesthana4671
      @kidiesthana4671 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @danielistop1654
      @danielistop1654 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen kal hiwet yesmealna Diakon hawey 🙏🙏🙏😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ደብረማርቆስ
    @ደብረማርቆስ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ጤናና እድሜህን ይስጥህ ያኑርህ ከክፉ ነገር ይሠውርህ በፀሎትህ አስበኝ መስቀል ስሳለም ፀበል ስጠመቅ አልቅሽ ይለኛል ግን አይኔን አፍጥቼ ዝም እላለሁ ከዚህ በኋላ ግን ይህ ትምህርት ለኔ ነዉና ያልከውን በሙሉ ሰምቻለሁ አደርገዋለሁ

  • @ወለተማሪያምየኪዳነምህረት
    @ወለተማሪያምየኪዳነምህረት 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @electraplaza3040
    @electraplaza3040 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ እመቤቴ ትባረክልህ

  • @rosalovemarew5481
    @rosalovemarew5481 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ወንድማችን
    አረ እኔስ ችንቀት እና መርሳት ነዉ የመጣብኝ
    በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🙏🙏

  • @marytadesa8772
    @marytadesa8772 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ እኛም የሰማነውን በልባችን ይኑረው እናመሰግናለን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ 4 ปีที่แล้ว +7

    Kale hiwot yasemalin memehrachin enamsginalen egzabher edme ena tena yesitilin 🤲🤲🤲

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 4 ปีที่แล้ว +4

    የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የመጀመሪያውን አይቸዋለሁ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሠላምዎት ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎታችሁ አስቡኝ ፀጋ ስላሤ እያላችሁ

  • @uae9981
    @uae9981 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ጥሩ የማንቂያ ደወል ነዉ ያስተማርከን

  • @mariammariam9890
    @mariammariam9890 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሒወት ያሰማል መምህር ፀጋዉን ያብዛን አሜን አሜን አሜን

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ለውጥ አግቻለሁ እማምላክ ፀጋውን አብዝታ አብዝታ ትስጥህ

  • @አልማዝሐብታሙ
    @አልማዝሐብታሙ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን መምህር

  • @mihretgizaw8916
    @mihretgizaw8916 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔርን ፀጋውን ያብዛልህ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውበት ወንድሜ!

  • @zyz7738
    @zyz7738 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህዋት ያሰማልን ድቅን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ የሆነ በረታ አገራችን ኤሚ አምላክ ተጠበቁ አንድነት ፍቅር ስለምን የሰጠን

  • @zeambassador1265
    @zeambassador1265 4 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @eliastafese7724
    @eliastafese7724 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አመሰግናለሁ ብዙ ነገር አስተማርከኝ ከስጋ አስተሳሰብ ወጥቼ እያመመኝ መስገድ ጀምራለው እባካችሁን ኦርቶዶክስ ወድም እህቶቼ በፀሎታቹ አስቡኝ የተሻለ ደሞዝ አገኛለው ግን አይባረክልኝም ፀልዩልኝ ጌታዬን እንዳመልክ ይፍቀድልኝ ብዙ በድያለው ነውረኛም ነኝ ይቅር ይበልህ በሉኝ ተባረኩ።

  • @እኔየማርያምልጅነኝ
    @እኔየማርያምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +4

    ተመስገን የድንግል ልጅ ኤፍታህ ብየ ነበር እዉነትም ከፈትክልኝ ጥኡም የሆነ ትምህርት ዲያቆንየ እድሜህን ያርዝምልኝ አሁንማ ያንተን ትምህርት ካዳመጥኩ ጀምሬ እየቀጠቀጥኩት ነዉ ለዉጥም አለኝ ምን ተስኖት ለሱ

  • @tsegayetelila1608
    @tsegayetelila1608 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህወሃት ያሰማልን ፀጋውን የብዛሃልህ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ብዙ እየተማርን ነው በርታልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @hhxhjd9215
    @hhxhjd9215 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናህ ወለተ ማርያም ብለህ ፀልይልኝ በጣም ይጨቀኛል በጣምም እፈራለሁ ንስሀ ለመግባትም ፈልጌ ቆይ የሚለኝ አለ ብቻ ፈጣሬ እዲረዳኝ ሁላችሁም የድግል ማርያም ልጆች በፀሎታችሁ አትርሱኝ

  • @ካሰችየተዋህዶልጅ
    @ካሰችየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ የሞከርኩ ነው ቪዲዮህን ካየው ጀምሮ እኔንስ ጠምዶኛል ቃላት እራሱ እንዳሊዝ ያሳስተኛል በስመ አብ ወወልድ መንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ በተለይ አይኔን እያሰቃየኝ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ⛪✝️😭

  • @darartuuneng3022
    @darartuuneng3022 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን መምህራችን በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ መንፈሱንም ከሰውነታችን ያውጣልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @azebquanis6320
    @azebquanis6320 4 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማቸውን ን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን(3) ወንድማችን እኛስ በስደት አገር ያለነው ለነስሀ ለመግባት ያለንበት ቦታ አይደለም ያለነው በሁላችንም ጋር እግዚአብሄር ይፈውሰን ያድነን በያለንበት እንፀልያለን ኗፆለታችሁ አስቡን ወደሀገሬችን መልሶ ለንስሀ ሞት ያብቃን እግዚአብሄር አሜን(3)