Memhir Girma መምህር ግርማ ወንድሙ ክፍል 49 የፀሎት የስግደት ቦታ፣ በስዓታት የሚፀለዩ ትምህርቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp....
    ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/... ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

ความคิดเห็น • 195

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 ปีที่แล้ว +15

    መምህር ግርማ ቃለህይወት ያሰማል እጅግ ጠቃሚ ምክርና መንፈሳዊ እውቀት ነው የሰጡን አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በተግባር ለማዋል እግዚያብሄር ሀይሉን ይስጠን አይነልቦናችንን ያብራልን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 11 หลายเดือนก่อน +2

    ኑሩልን አባታችን

  • @hit2579
    @hit2579 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማል

  • @danbole1233
    @danbole1233 9 หลายเดือนก่อน +3

    ተመስገን❤!!!

  • @user-yd2li8if8u
    @user-yd2li8if8u ปีที่แล้ว +4

    እንቁ አባታችንእግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ውድድ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 ปีที่แล้ว

      አባቴን. ጠብቃቸው

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 2 ปีที่แล้ว +19

    በእውነት ላባታችን ለመምህር ግርማ እድሜ በጤና ይጠብቅልን የስተማሩን ለመገቡን ቃለህይውት ያስማልን ረጅም እድሜ ይጠብቅልን እሜን 🙏🙏🙏

    • @amenamenamenamen715
      @amenamenamenamen715 2 ปีที่แล้ว

      አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @saratadesse7120
      @saratadesse7120 ปีที่แล้ว

      @@amenamenamenamen715 mm

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 ปีที่แล้ว

      አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አማን ሁንልኝ።

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 ปีที่แล้ว

      AMEN AMEN AMEN

  • @aynalemarba4898
    @aynalemarba4898 ปีที่แล้ว +13

    በረከቶተት በኔ በልጆቼ በቤቴ ላይ ይደር ለዘላለም አሜን

  • @tymordoha
    @tymordoha 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏በእዉኘት አባታችን ቃለህወት ያሰማልን አሜን 🙏

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-op7nn3ey8s
    @user-op7nn3ey8s ปีที่แล้ว +3

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🕯

  • @Asmi715
    @Asmi715 2 ปีที่แล้ว +3

    Rejim edmi le abatachin

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘምኖን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜያቸው ያርዝምልን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን ❤❤❤🇪🇷

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልንይሁን ይደረግልንጰሎታችንሁ ስወድዎድዎት መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በህልሜ ዛሬ አየሐቸው ደስብሎኛል በላይቭ አገኘሐቸው እሜወትን ያርዝምልኝ የማቱላን እድሜ ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን

  • @OG0o
    @OG0o 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመሠገን

  • @johnnyshawel-sr8ij
    @johnnyshawel-sr8ij 11 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛሎት

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን ነብሴ ታደሰች እጅግ የሚገርም ትምህርት ነው ማስተዋሉን ያድለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @diamondalmaz8331
    @diamondalmaz8331 11 หลายเดือนก่อน

    Egzyber ymsgan abi egzyber ymsgan yker yblen st. Marym son thankyou

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን መላከ ምክራት መምህር፣ " ሊቅ "ግርማ ወንድሙ ስለ ቃለ መንፈሳዊ ትምህርቶዎ፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አሜን!!!

  • @user-hj4cp9ii2x
    @user-hj4cp9ii2x 2 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃልዎት ያሰማልን እዲሜ ከጤና ጋር ያደልለን በረከቶ አይለየን

  • @zuriashwork2769
    @zuriashwork2769 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ጸጋዉን ያብዛሎት 🤲🤲🤲 በረከቶተት በኔ በልጆቼ በቤቴ ላይ ይደር ለዘላለም አሜን 🙏🙏🙏

  • @hiwottesfaye521
    @hiwottesfaye521 2 ปีที่แล้ว +1

    መላከ መንክራት መምህር ግርማ አባቴ ረጅም እድሜ እየተመኘሁ ቀሪዉ ዘመንዎትን ይባርክ አሜን

  • @maereggebru1184
    @maereggebru1184 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ። በረከታችሁ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይም ይደር። አሜን አሜን አሜን።

  • @barimaaza4817
    @barimaaza4817 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ww9tw8oz1q
    @user-ww9tw8oz1q ปีที่แล้ว

    የእውነት እርሶ የተለዩ ኖት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ ድቅ አባት

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወትን ያስማልን የተማርነውን ብልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ለጸ ሎት የብርታ ልብ ይስጠን 🙏

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን በረከታቸው ይደርብን

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 11 หลายเดือนก่อน

    abatachen ❤❤❤

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 ปีที่แล้ว +1

    ለባታችን ለመላክ መንክራት ፀጋጰበረከቱን አብዝቶልን አድሜ ማቱሳላን ያድልልን የሰማነውን በጣፈጠ ከማይጠገቡ ቃል አደመገቡን በውስጣችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ➕🕯🕯➕

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እኔ እጀላይያለውን እቃ እያበላሸነው ያስቸገረኝ ይገርማል በእውነት እኔሁሉንም ተረድቸዋለሁ አባቴ ይሔን ወራዳ እየሱስ ያቃጥለው ድንግል እመቤቴአደራሽን የናተስፋአባታችን

  • @user-ip8zu7wz7m
    @user-ip8zu7wz7m 2 ปีที่แล้ว

    ኤእድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን ሺ አመት ኑርልን በእውነት ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-xo5qk8lx5s
    @user-xo5qk8lx5s 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የአባታችን በርከታችው ይደርብን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃል ህይወት ያአስማልን አሜን እኛንም ልቡና ስቶን እንደንፍፀመው ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 ปีที่แล้ว

    አሚን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የተማርነዉ የሰማነዉ በልባችን ያሳድርብን በጸሎት አስቡኝ

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልንይሁን ይደረግልንጰሎታችንሁ በማህበርአስገቡኝ ማገልገልም መገልገልም እፈልጋለሁ በድንጥል ማርያም ስም አስገቡኝ

  • @danielbelayneh2905
    @danielbelayneh2905 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን።

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr ปีที่แล้ว

    ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጋዝና

  • @user-gy8rl4ow3h
    @user-gy8rl4ow3h 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን🙏❤❤❤❤❤❤

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተጠብቆት🙏🙏🙏

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 2 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶት በኔና በልጆቼ በቤተሰቦቼ ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

    • @endalktewulign8887
      @endalktewulign8887 ปีที่แล้ว

      አባታችን።እግዚአብሔር።አምላክ።እረጅም።እድሜ።ይስጥልን።ለእኛለአጥያተኞች።ቅድስት።ድንግልማሪያ።ትጠብቅህ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ደግ አባታችን እድሜ ይስጥልን አስተማሩን ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይሉ ፀጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን እርሶን የመሰሉትን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ቆዩልን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 ปีที่แล้ว +1

    ያቆይልን ያብዛልን ይጠብቅልን ያንቃን

  • @abijohannes
    @abijohannes ปีที่แล้ว +1

    ኣባይ በጣም አግዝያበሄርይጠብቅልን ትምህርቶ በምያስድስት ተምረን ብዙ ጥቅም ኣለው አግዝያብሂር ይጠብውልን

  • @masename4243
    @masename4243 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለይወትያሰማልን፡መግስተሰማይያውርስልን፡በድሜበፀጋያቆይልን፡አሜንአሜን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 9 หลายเดือนก่อน

    በረከቶት ይደርብን አባታችን እውነት እኝህን አባት መግፋት ተገቢነው ብዙ ዋጋ ያስከፍላል

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶ ይደርብኝ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርሎት እግዚአብሔር አምላክ

  • @alem1343
    @alem1343 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @linaozkaya5118
    @linaozkaya5118 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቸሩ እግዚሐቤር
    አባታችንን
    እድሜና ጤና
    ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alemgebre2547
    @alemgebre2547 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን ኣባታችን እድመልና ጥና ይስጥልን ኑሩልን

  • @saratadesse7120
    @saratadesse7120 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚያቢሄር እድሜና ጤና ይስጥልን አመሰግናለሁ

  • @mulubilili4610
    @mulubilili4610 5 หลายเดือนก่อน

    መምህርግርማቃለህውይትያሰማልንእጁግጠቃሚንወ

  • @abisimon1203
    @abisimon1203 2 ปีที่แล้ว

    የድንግል ማርያም ጤናዎትን ይጠብቅልን ፣ እድሜዎትን አብዝቶ ያድልልን ?

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen💒🤲🤲🤲
    Qaliyootii samale ye timituu
    ABA te izaberi Rajimi idimee kufu idankachu charu madalami hixabiqachu
    Izaberi katachi ehe timiti hiyootachi noo
    Nurinyi baxami hamsaginaloo❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን💒🙏🙏🙏

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 ปีที่แล้ว

    እባታችን ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @chucheashenafi1601
    @chucheashenafi1601 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን amen(3)

  • @feritafere1159
    @feritafere1159 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን እድሜው አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete ETHIOPIAN 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን እኔገና ስበረከክ ያዛጋኛል ፆለቱም ስግደቱም ይጠፋኛል እግዚአህቤር ይቅረበኝ

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን ።አሜን እግዚአብሔር ይርዳን የአባቶቻችን የቅዱሳን አምላክ በምህረቱ ይመልከተን

  • @zuriashwork2769
    @zuriashwork2769 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲👏👏👏❤❤❤🕊🕊🕊🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 2 ปีที่แล้ว

    Egzabere yemasga amen amen amen kalayot yasamalen Abatachen barakatachu yedareben stalotachu ayeleyen amen amen amen

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቆት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ይስጠን አሜን

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አባዬ እርሶዎን የሰጠን አምላክ ተመስገን

  • @addisualemnehworku2542
    @addisualemnehworku2542 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቆት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ይስጠን አሜን

  • @AsratLegesse-dn4tr
    @AsratLegesse-dn4tr 10 หลายเดือนก่อน

    በረከትዎ ይደርብን ።

  • @fereabreha2496
    @fereabreha2496 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ሰለ ቅዱስ ቃሉ የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገን ይሁን በአባታችን ላይ አደሮ ሕይወት የሆነው ሰለመገበን

  • @zerihunteshome62
    @zerihunteshome62 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ይስጦት አባቴ

  • @menberegebreslassie7756
    @menberegebreslassie7756 ปีที่แล้ว

    Egzbhare ykber ymsgen Amen 🙏 Edmaya na tenawoten ystote Amen 🙏

  • @aldanatsgab6979
    @aldanatsgab6979 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያስማልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷💐💐✝️✝️✝️

  • @murtazarashidi-du8qx
    @murtazarashidi-du8qx 9 หลายเดือนก่อน

    🌹🌹🌹🌹

  • @yeshemebetdejene4463
    @yeshemebetdejene4463 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen bereketewo yedereben medehanealem kegonachen yehunelen bersewo new mengeduen yawekenew tenana edeme yestelen😇😇😇🙏🙏🙏🤲🤲🤲💚💛❤

  • @muluabate4580
    @muluabate4580 2 ปีที่แล้ว

    በስመአበ ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። አስረአንድ ሰአት ላይ ልናደርገዉ የሚገባዉ ጸሎት ሊሰማን አልቻለም። የተሰማችሁ እባካች በዚሁ ጻፋልን

  • @user-rg8ll9oo7t
    @user-rg8ll9oo7t 9 หลายเดือนก่อน

    A men

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin

  • @wintam8319
    @wintam8319 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen egzabihr edme ke tena ystot abatachin

  • @yeznmamuya5504
    @yeznmamuya5504 2 ปีที่แล้ว

    ላባታችን እድሜና ጸጋና ይስጥልን

  • @zinashhailu2462
    @zinashhailu2462 2 ปีที่แล้ว

    Erzegebeher yemng abbatachi qalhiyot yeasnm erzegebeher 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Memihir edmena Tena yistilin abatachin nurulin !!!

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha 2 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ።

  • @menberdebela6977
    @menberdebela6977 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ለእርስዎ በምክርትንሽዬ
    መኝታ ቤቴ አለኝ።

  • @tirulemma8619
    @tirulemma8619 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sz7kv1je3h
    @user-sz7kv1je3h 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወይት ያሰማልን አሜን

  • @user-qf8kz5rz4s
    @user-qf8kz5rz4s 6 หลายเดือนก่อน

    አባቴ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p 2 ปีที่แล้ว

    *ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @user-zz8bk9dg7k
    @user-zz8bk9dg7k ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @solomegabriel4736
    @solomegabriel4736 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙌🙌

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @etagegnwendemu2001
    @etagegnwendemu2001 ปีที่แล้ว

    Abate Egziabher ayileyo..

  • @melkamutesfaye751
    @melkamutesfaye751 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwet yasemalin

  • @warketoandarkaiasumsung4120
    @warketoandarkaiasumsung4120 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @yordanos874
    @yordanos874 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @GgGg-ei7ut
    @GgGg-ei7ut 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏🙏🙏💖🙏🙏💖💖🙏 Amen 🙏 💖 💖💖

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜን