የድልህ አሰራር-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 84

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 4 ปีที่แล้ว +7

    መአዚ ቆንጆ መልኩ ልዩ ነው ሲያምር አሰራሩም ቀላል ነው እጅሽ ይባረክ ከሙያሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን👍😍😘

  • @yemiten
    @yemiten 4 ปีที่แล้ว +2

    መአዚ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ።

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 4 ปีที่แล้ว +1

    መአዚዬ የመታሳይን ሁሉ በጣም በጣሞ.....ቆንጆና ጣፋጭ ነው ከልብ አመሰግናለው

  • @zd5125
    @zd5125 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰው እደሞያውነው ግን እደገንፎ በሰለ በፈላ ውሀ ቡቻነው ምሰራው እናቴ😁 ጉበዝነሺ ቆጆነው

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 4 ปีที่แล้ว +1

    sara belay በስመአብ ቅላቱ እንዴት ያምራል ተባረኪ በጣም በጣም ባለሙያ ኮሜንት ላይክ ሼር እንድርግ አንከፍልበትምምምምም

  • @helenterefe5922
    @helenterefe5922 4 ปีที่แล้ว +4

    Can we keep it in the fridge or outside

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 3 ปีที่แล้ว

    መአዚዬ ካንቺ ሞያ በመማሬ የሰራሁት ሁሉ ይጣፍጥልኛል እጅሽ ይባረክ። ያስጎመዣል ኡፍ

  • @dawitaschalew3986
    @dawitaschalew3986 4 ปีที่แล้ว +2

    ባጣም ቆንጆ ነው : በዚ ላይ ደሞ ፍሬሽ ንጭ ሽንኩርት ብትጨምሪበት በጣም ያጣፍጠዋል::

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 3 ปีที่แล้ว

    መአዚዬ እጅሽ ይባረክ ድልህ መስራህ እንደዚህ ቀላል ነው እንዴ በጣም ከባድ ነበር የማረገው

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 4 ปีที่แล้ว

    መአዚዬ በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽን ባለሙያ👌

  • @belayetsegenet5553
    @belayetsegenet5553 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው። ምን ያህል ሰዓት እናገንፋ

  • @korafiker4549
    @korafiker4549 2 ปีที่แล้ว +1

    ያስገባሽዉን ቅመም በዝርዝር ብፅፊ መልካም ነው::

  • @loveislove6089
    @loveislove6089 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መአዚ የ የኔ ቆጆ

  • @muke614
    @muke614 2 ปีที่แล้ว +11

    እናቴ ባለሞያ ናት የበርበሬ ድልህ የምትሰራው በጨው የተመጠነ ውሀ ፈልቶ ከወረደ በኋላ ኮሬሪማ ገብቶ በርበሬው ተመቶ ቅል ሚባል እቃ ውስጥ ገብቶ ቅባ ኑግ ከላይ ይፈስበታል በጣም አታወፍረውም

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ መአዚዬ ❤️

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ 4 ปีที่แล้ว +1

    እውይ መአዚ ቆንጆ አላህ ይስጥልኝ ጥያቄን ስለመለሺልኝ

  • @selamyohanes5646
    @selamyohanes5646 2 ปีที่แล้ว

    Endayshaget lerejem gize beredo bet new mideregew bizu megeb yanchin video eyayehu new miseraw ebakesh betam.kezkaza selehone megeb betam tolo yebelashal

  • @aminayoutube8392
    @aminayoutube8392 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ ካንች ተምሬለሁ ምርጥ ነዉ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እንዴት ያምራል መአዚ እንደሁሌውም ባለሙያ እጅሽ ይባረክ አሳመርሺው👌❤

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 4 ปีที่แล้ว +1

    ከጠያቂዎቹ አንዷ እኔ ነበርኩ ለጥያቄያችን መልስ ስለሰጠሽን ከልብ እናመሰግናለን! እጅሽ ይባረክ!

  • @fikireteshome5613
    @fikireteshome5613 4 ปีที่แล้ว

    መአዚ በጣም ያምራል መልኩ ብቻ ይበቃል የድሮ ቤተስብሽ ነሽብዙ ሙያ ነው ካንቺየወስድኩት :: አሁን ደግሞ አንቺም ወደኔ ብቅ ብለሽ ቤተስብ ሁኝኝ እላለሁ

  • @zebibamohammed3330
    @zebibamohammed3330 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እናመሰግናለን ስፈልገው ነበር።👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ellagalentin1343
    @ellagalentin1343 4 ปีที่แล้ว +3

    የቸመርሺው ቅመም ብዛትም ምን እንደቸመርሽ ግልፅ አይደለም በርበሬ ዱቄት እውጭ ስቀመጥ እንደሚተላ ታውቃላችሁ?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว

      Ella Galentin አገርቤት ችግር የለውም ውቀት አገር ካልሆነ እኛ ግን ፍሪዘር አድርገን እየቀነስን ነው የምንጠቀመው

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 4 ปีที่แล้ว

    Mazya thank you ye enaten deleh astwoshgn

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ምም መአዚዬ ዋው አሪፍነው

  • @lemlemasfaw45
    @lemlemasfaw45 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለ ሙያ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 6 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ : ግን ለስንት ደቂቃ እናብስለው ? ቅመሙስ ምን አይነት ነው ብትፅፌልን ??? Please

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ መአዚ

  • @tizitaashenafi5509
    @tizitaashenafi5509 8 หลายเดือนก่อน

    ለሚመር በርበሬ መፍትሔው ምንድነው እባካችሁ ንገሩኝ

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 4 ปีที่แล้ว

    እጅሸ ይባረክ እህቴ

  • @eshanegash8421
    @eshanegash8421 3 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou Mrza

  • @እግዚአብሔርፍቅር
    @እግዚአብሔርፍቅር 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው

  • @rahiaddis2641
    @rahiaddis2641 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍራጅ ነው ምናስቀምጠው

  • @yordia7732
    @yordia7732 4 ปีที่แล้ว

    Thanks 😊 video seleserashelen

  • @eyerusalemzeru
    @eyerusalemzeru 7 หลายเดือนก่อน

    ፊሪጂ ማሥቀመጥ ይቻላል ?

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 3 ปีที่แล้ว

    Hi.....rejime gize endikoye yeredale malete new ?
    Amesegenalehu lemelesu....😍

  • @mohammedalshari7461
    @mohammedalshari7461 5 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @zegola7325
    @zegola7325 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much. የቅመሙን መጠን ግን አልነገርሽንም

  • @reewreew9459
    @reewreew9459 2 ปีที่แล้ว

    Tesasetshal befxum aygenfam ende wet yeblashl

  • @dagikuku2583
    @dagikuku2583 2 ปีที่แล้ว

    መአዚ እጅሽ ይባረክ። ለስንት ሰአት ነዉ የምናበስለዉ? በርበሬዉ በቂ ቅመም ካለዉ አይበዛም? ካላሰቸገኵሽ እንደገና videoን ብትሰሪው በሜዠርመት?

  • @tigistgebre5910
    @tigistgebre5910 4 ปีที่แล้ว

    Hi thank u for all, could u pls make fish goulash? It's fasting season, I hope it will be helpful for everything. 🙌

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว +2

      ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ሰርቻለሁ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/xxD-2Zuv_eM/w-d-xo.html ይሄው ሊንኩ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458 4 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/CpYyjTJQ7oE/w-d-xo.html ይህን የአሳ አሰራር ተመልከችው ከወደድሽው subscribe በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን አበረታችኝ ።

    • @kiduseyakidist7075
      @kiduseyakidist7075 4 ปีที่แล้ว +3

      Tigist fish/asa eko be tsome befetom aybelam abatochen teyeke

  • @hiwilove8481
    @hiwilove8481 4 ปีที่แล้ว

    Wowww betam arif wede new👌🙏

  • @abihabeshawittube8066
    @abihabeshawittube8066 4 ปีที่แล้ว

    thank u mare

  • @sabatsherif9264
    @sabatsherif9264 4 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing beautiful

    • @soretti
      @soretti 4 ปีที่แล้ว

      A wr wb

  • @rahiaddis2641
    @rahiaddis2641 4 ปีที่แล้ว

    Frige new minaregew?

  • @aynalemabrham1790
    @aynalemabrham1790 4 ปีที่แล้ว

    Thanks mazey egeshen ybarkew

  • @intisarfarah42
    @intisarfarah42 4 ปีที่แล้ว

    Yatekur kemam aserarun asayen

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 4 ปีที่แล้ว

    መደቆሻ ደንጋይ የለሽም? በጣም ጥሩ ነው! ትዝታችን አመጣሽው

    • @ethiopiahagera5623
      @ethiopiahagera5623 4 ปีที่แล้ว

      ምን የሚደረግበት ነው መደቆሻ ድንጋይ?

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 4 ปีที่แล้ว

      ETHIOPIA Tikedem በደንጋይ ወፍጮ ወይም መደቆሻ ይደቆሳል ወይም ይዳጣል መጨረሻ ላይ ከእርጥብ ቅመም ጋር

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 4 หลายเดือนก่อน

    TebRekee!tiru new!

  • @BhhrtGfurf
    @BhhrtGfurf 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asterkbrom9349
    @asterkbrom9349 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ኔው ቤርቺ

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @romohundewarkush8642
    @romohundewarkush8642 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so Mach

  • @qmartagerma1440
    @qmartagerma1440 4 ปีที่แล้ว

    wow

  • @gobenagobena1104
    @gobenagobena1104 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @דרוקמוגס
    @דרוקמוגס หลายเดือนก่อน

    እረ የፈላ ውሃ አይሆንም አበሰልሽው

  • @eidgemechu4255
    @eidgemechu4255 ปีที่แล้ว

    እባክሽ እህቴ መልሽልኝ
    በርበሬ እስፈጭቼ በጣም ያቃጥላል ምን ላድርገው?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  ปีที่แล้ว

      ወጥ ስትሰሪ በደረቁ አቁላይ እና ቲማቲም ድልህ ጨምሪ ስትሰሪ ብዙ በርበሬ አትጠቀሚ ከቻልሽ ድልህ ስሪውና ተጠቀሚው

    • @eidgemechu4255
      @eidgemechu4255 ปีที่แล้ว

      @@bahlietube1358 thanks wude

  • @abayneshkebede7606
    @abayneshkebede7606 4 ปีที่แล้ว

    ኑሮ አቃጥሎኛል እቴዋ

  • @kiduseyakidist7075
    @kiduseyakidist7075 4 ปีที่แล้ว

    Hi meaze betam yamral begemet sente dakeka/seat asheshew mesrat selefeleko newe please maleshelege Amesegenalehu.

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว +1

      Kiduseya Kidist 15 mins. ውሀ ጠብ ከደን ከደገና ማሸት መደጋገም

    • @kiduseyakidist7075
      @kiduseyakidist7075 4 ปีที่แล้ว

      @@bahlietube1358 txs meazeya appreciate 🙏

  • @bizuneshameha8991
    @bizuneshameha8991 4 หลายเดือนก่อน +1

    ገንፎ ነው እንዴ

  • @siifansiifan6135
    @siifansiifan6135 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @yeshiyirga5320
    @yeshiyirga5320 4 ปีที่แล้ว +1

    በርበሬው ውስጥ ይሄ ሁሉ ቅመም አብሮ ይፈጫል ለምን እንደገና መጨመር አስፈለግ?

    • @muluabera2379
      @muluabera2379 4 ปีที่แล้ว

      👌good point!

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว +8

      Yeshi Yirga ወጥ ስትሰሪ ቅመም የምትጨምሪውን አሁን መጨመር ለፍጥነት እና በርበሬ በቆየ ቁጥር የነበረውን ቅመምና ከለር እያጣ ይሄዳል ለምሳሌ የኔ ከአገርቤት ከመጣ 2 አመት ከ6 ወር ሆነው እንኮን በርበሬ እኛ እንለወጣለን በዛላይ ገዝተው የሚጠቀሙ በቂ ቅመም አይኖረውም አሁን ላይ እኔ በታዘብኩት አገርቤት በርበሬ ሲዘጋጅ ከበርበሬው የቅመሙ ዋጋ በልጦል እና በቂ ቅመም እንደድሮ አይኖረውም እንደበርበሬ አችሁ ያልኩት ለዚህ ነው

    • @selamtube6543
      @selamtube6543 4 ปีที่แล้ว

      @@bahlietube1358 ewunet new ene betam eyktlegn new ke Ethiopia yimetaw

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 2 ปีที่แล้ว

    አረባክሸአችሀብታምሰለሆንሸነወየአመትየመታዘጋጀወእልቅጥሩነወሙያሸ

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ - የወጉሽ ይወጉ - የደፈረሽ ይውደም
    ኢትዮፒያን የሚጠብቃት አምላክ
    ዝም አይልም ይፈርዳል - ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ ታማኝ እና ጠቃሚ መረጃ ያግኙ

  • @najat4665
    @najat4665 4 ปีที่แล้ว

    ፍርጅ ማድረግ አይቻልም እህቴ

  • @lulitbezu1383
    @lulitbezu1383 3 ปีที่แล้ว

    thank you