በጣም ቆንጆ ጣእም ያለው በርበሬ ድልህ ነጭ ሽንኩት ዝንጅብል ‼️Ethiopian food hot sauce 🌶

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @yemiten
    @yemiten 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍርዬ ሁለቱም ምርጥ ልዩ አዘገጃጀት ነዉ እጅሸ ይባረክ !!!

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ድልህ ነው የሰራሽው ከለሩም በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  2 ปีที่แล้ว

      Amen yordye thank you 🙏❤️

    • @ddd1993d
      @ddd1993d 5 หลายเดือนก่อน

      ​የቅመሞችን ስም ፆፊልን እህቴ አመሰግን አለሁ​@@WowEthiopianfood2018

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ወድጄዋለሁ::

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ነዉ ከቤትሽ የመጣሁ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ በርች በጣም ያምራል በዛላይ እርጋታሽ ደስ ይላል

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam Teqami naw, thank u for sharing 😘

  • @tirhasgebre3420
    @tirhasgebre3420 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ!

  • @freytube2731
    @freytube2731 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍርዬ ልዩ ነው

  • @ethio5132
    @ethio5132 ปีที่แล้ว

    ብረት ድስቱ እንደ ማንኪያ ነው ሸክላ እስካልሆነ ማንኪያ ው ያው ነው በተረፈ thank you

  • @melkamfamily
    @melkamfamily 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ለበአል ዝግጅት ሚያስፈልገንን ነው ያሳየሽን እኔ ያንቺ ቤት ቤተሰብ ሆኛለሁ የእኔንም ቤት ተቀላቀዪ

  • @NatMar-w1c
    @NatMar-w1c 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ያህል ሰዓት ነው የምናሸው በግምት

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018  2 ปีที่แล้ว +1

    አዋዜ እና ሰናፍጭ👉th-cam.com/video/Kh5971d7Wxo/w-d-xo.html