ቃተኛ አሰራር - Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @selamaitbirhanu868
    @selamaitbirhanu868 4 ปีที่แล้ว +10

    ከባለሙያነትሽ ጋር እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ፣ ቤተሰብሽ የታደለ ነው!!!

  • @freedompeace3359
    @freedompeace3359 4 ปีที่แล้ว +7

    ሰላሙ ያብዛልሽ እህት👍
    ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት ዓይነት እንጀራ ሲጋገር አየሁኝ👍
    በጣም ያምራል ተባረኪ

  • @hannatadesse2117
    @hannatadesse2117 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much!!! Learning so much from you. God bless you and your family ❤️

  • @habibakemal62
    @habibakemal62 4 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ በጣም አድናቂሽ ነኝ ባለሙያ ሴት ደስ ይለኛል

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow! So beautiful thank you maze

  • @selamlemma5843
    @selamlemma5843 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ነሽ እኔ የተሠራ ለማቅረብ ራሱ ግራ ነው የምጋባው

    • @ጦይባየወሎልጅT
      @ጦይባየወሎልጅT 4 ปีที่แล้ว +1

      አይ ልክ እደኔ

    • @jerusalem8478
      @jerusalem8478 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ

    • @badarvenom2809
      @badarvenom2809 4 ปีที่แล้ว

      እኔአለሁልሺ፡ደባራ፡የመጨርሻ፡እህቴ፡ሦሥት፡እጂ፡ትበልጠኛለች

  • @alexanderyemane4557
    @alexanderyemane4557 4 ปีที่แล้ว +1

    Afey maiy meliu wawwww 😋😋😋from Asmara/Eritrean

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 4 ปีที่แล้ว

    Wow it is nice!

  • @aaaaakk4151
    @aaaaakk4151 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ባለሞያ ነሽ ውድድድድ ነው ማረግሽ ማሬ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว

    ያሚ እና በጣም ቆንጆ ተረኪ🥰

  • @hasenweloyew7711
    @hasenweloyew7711 4 ปีที่แล้ว

    ሥገባም እበላለው ኢሻላህ

  • @Askalech123
    @Askalech123 4 ปีที่แล้ว

    I know a simple and yummy one you will need
    Kibe
    Berber and
    injera so first make the injera then put the kibe on it an and and and berbere and salt on it then put it only your pan for at list 5 minutes then enjoy 😊 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Metin2Freak58
    @Metin2Freak58 4 ปีที่แล้ว

    Shkorina des yemil aserar new ❤🌷

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መአዚ!

  • @asrdewzewdu2032
    @asrdewzewdu2032 4 ปีที่แล้ว

    Nice video!
    Where can you get the Tizita teff?

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 4 ปีที่แล้ว

    Thank you meaziye astaweshing yeresanewun😘

  • @enattaye9796
    @enattaye9796 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እህታችን

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 4 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ ምግብ ምርጫዬ ቃተኛ እናዴት እንደ ናፈቀኝ

  • @merigebremeskel6376
    @merigebremeskel6376 4 ปีที่แล้ว

    Yeniye mare jobze konse betame adenakise nene

  • @sheeb991
    @sheeb991 4 ปีที่แล้ว

    Yenye Konjo bitam new yimnwdish. GBU always❤

  • @bertukan866
    @bertukan866 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @amelethtube1425
    @amelethtube1425 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ አሰራር

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam arfi naw ehta enmsegnalne betam

  • @yeemanafaqi9958
    @yeemanafaqi9958 4 ปีที่แล้ว

    ጠንክሪ ጥሩ ነው
    በቅንነት ደምሪኝ

  • @fathimsfathima2367
    @fathimsfathima2367 4 ปีที่แล้ว

    I love it yummy

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 ปีที่แล้ว

    አስጎመዥሽኝ

  • @asrdewzewdu2032
    @asrdewzewdu2032 4 ปีที่แล้ว

    Meazi,
    Everyone talks about Tizita teff from Canada. Is it available in Washington DC area?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว

      Blen Tesfaye አላወኩም እኔ ኒወርክ ነኝ።

    • @blenaz286
      @blenaz286 4 ปีที่แล้ว

      @@bahlietube1358 ok, thanks.

  • @rosaabnse7529
    @rosaabnse7529 4 ปีที่แล้ว +1

    ♥♥♥

  • @marthayohannes645
    @marthayohannes645 4 ปีที่แล้ว

    Thank You My Dear...

  • @meserettamirat4964
    @meserettamirat4964 4 ปีที่แล้ว

    Thank youuuuu

  • @melatmelat9491
    @melatmelat9491 4 ปีที่แล้ว

    Very delish

  • @hasenweloyew7711
    @hasenweloyew7711 4 ปีที่แล้ว

    እኛ ባገራቺን ጨብጦ ነው የሚለው ወይ ስወድ የልጅነት ትውሥታየ

  • @zizubinetbaba6367
    @zizubinetbaba6367 4 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ያምራል ከነጭ ዱቄት ማዘጋጀት ይቻላል ወይ

  • @rahelt5768
    @rahelt5768 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ምጣድሽ ምንድን ነው?

  • @zuharazuhara390
    @zuharazuhara390 4 ปีที่แล้ว

    edazii adelwom

  • @lubabalubaba2544
    @lubabalubaba2544 4 ปีที่แล้ว

    ባረበኛስሟንምንድነውመጋገሪያዋ።ይጄእንድገባ።ከሽቃላነትወዴሀገርስገባ

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 4 ปีที่แล้ว

    ,enmasgnlen marrr

  • @mehdiyamohammed3097
    @mehdiyamohammed3097 4 ปีที่แล้ว

    ይህን ምጣድ የት ማግኘት እንችላለን አረብ ሀገር ሹክ በሉኝ

    • @betysha4443
      @betysha4443 4 ปีที่แล้ว

      Mehdiya Mohammed Arab huger ayakefaflume Europe ena America becha new enem felge atechalhu

    • @አላህተወከልቱ
      @አላህተወከልቱ 3 ปีที่แล้ว

      @@betysha4443 ምጣዱን አገኜሽ

  • @fanayordanosmekonnen753
    @fanayordanosmekonnen753 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል እንጀራሽም ያምራል ምጣድሽ ምንድን ነው

  • @le1785
    @le1785 4 ปีที่แล้ว

    መአዚ ጉልበት መረቅ ነው መሠል የሚባለው አጥንት ባለው ስጋ እና በአብሽ የሚሠራ ነው አንዴ ቀምሼው በጣም ቆንጆ ነው ግን አሠራሩን አላውቀውም ወደ ድሬደዋ አካባቢ እንደሚሠራ አውቃለሁ እባክሽ ከቻልሽ አሳይን ከምስጋና ጋር

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 4 ปีที่แล้ว +1

      ሁልበት መረቅ ነው የሚባለው ሁልበት ማለት አብሽ ነው የአደሬ ብሄረሰብ የባህል ምግብ ነው ዛሬ ምሳዬን የበላሁት ሁልቤ ነው ለሆድ በጣም ተስማሚ ምግብ ነው

    • @hohoywedewayseku1934
      @hohoywedewayseku1934 4 ปีที่แล้ว

      @@Meski-or8ln abesh shetawnes endet enaswgedalen

    • @le1785
      @le1785 4 ปีที่แล้ว

      @@Meski-or8ln Amsgnalhu Meski

    • @ekram2626
      @ekram2626 4 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/cEUImRyLAmA/w-d-xo.html

  • @tsigegashe6334
    @tsigegashe6334 4 ปีที่แล้ว +3

    ጤና እደሜ ከነቤተሰብሽ ብዙ ተማርን ካንቺ እህታችን።

  • @lubabaseid7770
    @lubabaseid7770 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ነገር ግን በናትሺ ምጣዱን እንዴት ነዉ የማገኘዉ ያለሁት ሳውዲ ነው በናትሺ ጠቁሚኝ

  • @woloywa5729
    @woloywa5729 4 ปีที่แล้ว

    እንጀራ ተጋግሮ ቃተኛ ሳልበላ አልቀርምነበር

  • @milyonarefayne6708
    @milyonarefayne6708 4 ปีที่แล้ว

    lol keep going on

  • @ambashakiros6188
    @ambashakiros6188 4 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku2329 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃተኛ ማለት አነባበሮ ማለት ነው እኔ የማውቀው አነባበሮ ነው

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว +1

      ruhama Tariku አይደለም ማር

  • @le1785
    @le1785 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏😘😘😘❤❤❤

  • @felekehaile7359
    @felekehaile7359 4 ปีที่แล้ว

    Hi beautiful

    • @ያፍሪካዋSነኝ
      @ያፍሪካዋSነኝ 4 ปีที่แล้ว

      አረ ማአዚዬ ሁለት አይነት እንጀራና ቃተኛ አላውቅም ይገርማል

  • @yannetadane5338
    @yannetadane5338 4 ปีที่แล้ว

    I see this i miss my mother 😭